ሸዋ ሮቢት ኢትዮጵያ shewa robit ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • የፍቅር ጉዞ ወደ ጦሳ ተራራ • የፍቅር ጉዞ ወደ ጦሳ ተራራ ደሴ ...
    ዘቢባ የስራሽን ይስጥሽ -- • ዘቢባ የስራሽን ይስጥሽ || ዘቢባ ...
    አስቂኝ ወጎች • የ አርቲስት ኡመር አሊ (ዘሙዬ) ያ...
    የራሄል ጌቱ አልጓጓም ዘፈን አይነፋም? • የራሄል ጌቱ አልጓጓም ዘፈን አይነፋ...
    ወሎ ዩኒቨርሲቲ ና አካባቢው ደሴ • ወሎ ዩኒቨርሲቲ ና አካባቢው ደሴ |...

КОМЕНТАРІ • 39

  • @ማርያምስሚኝሶልያና
    @ማርያምስሚኝሶልያና 3 роки тому +5

    ሸዋሮቢት ሳይ በጣም ነው የምረበሸው እውነት በጣም ነው የናፈቀችኝ ሀገሬ በስደት ያለነው ልጆችሽን ኪዳነ ምህረት እናቴ ለሀገራችን አብቂን ።

  • @aminat3033
    @aminat3033 4 роки тому +10

    እስኪ ሸዋ ላይክ በቅንነት

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 5 років тому +2

    ደስ ይላል በጣም ሸዋሮቢትን ስላሳየህኝ እናመሰግናለን

  • @እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ

    ሰላምህ ይብዛ ተስፍሽ መልካም ነው በርታ ውድማችን አገሬን አገርን አይልም ወይ ሰው ክፉ ሲናገሩት ሆድ እየባሰው
    አገራችንን ሰላሟን ያስፍንልን ክፉ ካንች ይራቅ አሜን ፫

  • @missyoumother6691
    @missyoumother6691 5 років тому

    ዋዉ እምዬ ሸዋሮቢት ናፍቃኝ ነበር ግን ለምን አይስኩልን አላየሁትም ናፍቆኝ ነበረ

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉ

    ሐገሬ ንፍቅቅቅ በስደት ያላችሑ እሕት ወድሞቼ ለሐገራችን ያብቃን ቸሩመዳኒት አለም🙏🙏🙏ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

    • @salamsalam980
      @salamsalam980 Рік тому

      አሜን የሀገራችንን ሰላም ይመልስል እግዚአብሔር❤❤

    • @DidiA-i1x
      @DidiA-i1x 24 дні тому

      😢amen ❤🙏

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 10 місяців тому

    😢ሸዎረቤት የኔ የፍቅር ሀገር

  • @etftu3079
    @etftu3079 4 роки тому +1

    ለሸዎሮቢት እድገት የኛ የሻቃሎች እጅ አለበት

  • @ابوعلي-ج3ف8ح
    @ابوعلي-ج3ف8ح 3 місяці тому

    ውብ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ❤

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሸዋ ዋዉ😢

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 років тому

    ወዋ ደሥ ሲል ማሻአላህ ሀገሬ ሠላሞሽ ይብዛ ግን በጣም ተለዉጣለች ሸዋ ሮቢት

  • @aminat3033
    @aminat3033 4 роки тому +1

    አይይይ ሀገራችን በጣም ደስ አለችኝ ሀገሬ

  • @salamsalam980
    @salamsalam980 Рік тому

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ክፍሽን አልስማ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ

    አገሬ ናፍቃኝ ነበር ሰላሰያችሁኝ አመሰግናለሁ

  • @nahomyaregal3690
    @nahomyaregal3690 5 років тому

    Arif new bro berta. sew interview eyarek yemiyasku or yemiyameramru tyakewochn eyeteyek adis program btsera betam arif ymeslegnal. sewn eyaznanu lantem tikm alew bizu teketay yaferalhal. ahun eyeserah yalehewn neger gn edaykuaret betam des ylal hagerachnn eyasayehen new bedenb ketlbet. Tnx

    • @tesfa
      @tesfa  5 років тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ትክክል ነህ ጥቅም ለማግኘት እነሱንና ሌሎች ቪዲዮችን መስራት ጥሩ ነው። ጊዜ ስላጣሁ ነው እንጂ ብዙ ሃሳቦች ነበሩኝ እስኪ ጤና ይስጠን አመሰግናለሁ ለቅን ሃሳብህ

  • @aminat3033
    @aminat3033 4 роки тому

    የለን ብትሄድ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @DemewozGirma-pv1lm
    @DemewozGirma-pv1lm 11 місяців тому

    Emay hagri selamahi yebeza

  • @የማረያምልጅ-ገ1በ
    @የማረያምልጅ-ገ1በ 3 роки тому

    ሸዋረቢት💔💞💞💞💞💞

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ

    አገሬ

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 3 роки тому

    ወይኔ ሞቃተማዋ የአትክልትና ፍራፍሬ ሸንኮር አገዳ መሸጫና ከደሴ አዲስ የወሎ ፈረስ አውቶበሰ መፈንጫ የነበርሽው ዛሬ በ21ኛው ክፍለ ዘመን ሊያቃጥሉሽ ጉድ ነው

  • @EriMBH
    @EriMBH 3 роки тому

    The number of 3-leg vehicles is bigger than the population of the town. I guess everyone has 2 or 3 of them.

  • @sofiyahussenhk3873
    @sofiyahussenhk3873 5 років тому

    ሠላም ተስፍሽ ጠፋህሳ ያአገሬ ልጂ

  • @Bh-iu4mj
    @Bh-iu4mj 3 роки тому

    🤔😍😘😘

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 років тому +1

    ዋዉዉዉ።አለህ "ደህናነህ?

    • @tesfa
      @tesfa  5 років тому

      ሀይ ሰላም ነው? አለሁ

  • @ፋፉቢንትሰኢድየኡስታዝሳዳ

    ተስፍሽ ስንት ግዜ ልናገር እባክህ ደሴ ከከተማዋ ወጣ ብለህ በቢለን በገራዶ በጎልቦ ብለህ ኩሩን ሀገሬን አንስተህ ብትልክልኝ ያረብ በዛዉም የአባቴን ቤትና ከብትቹንም አይ ነበር

    • @tesfa
      @tesfa  5 років тому

      እሺ በስራ ጉዳይ ስሄድ ነው እነዚህንም የምቀርጽላችሁ ጤና ይስጠን ሁሉንም እንደምናይ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @muhadeenqw245beeran5
      @muhadeenqw245beeran5 3 роки тому

      ዋዉሠገሬ አላህይጠብቅሽእረዙጢ

  • @قمرشو-د5ط
    @قمرشو-د5ط 4 роки тому +1

    እምዬዙጢእዴትነች

  • @ዙዙነኝየመዳምዘዋሪ
    @ዙዙነኝየመዳምዘዋሪ 5 років тому +1

    ዙጢን አሳየን

  • @aminat3033
    @aminat3033 4 роки тому

    ግን በጣም ተለውጣለች

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 5 років тому +1

    ወዋ ደሥ ሲል ማሻአላህ ሀገሬ ሠላሞሽ ይብዛ ግን በጣም ተለዉጣለች ሸዋ ሮቢት