ጀነራሉ እጅ ከፍንጅ | ከአገር መውጫ በሮችን ያጠበበው አዋጅ | ስለብልፅግና የጦር ወንጀል አዲስ ሪፖርት 07/03/24

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • #ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #Fano #ENDF #Amhara #HumanRightsWatch #TewodrosTsegaye #TewodrosAsfaw #Reyot #ርዕዮት #ቴዎድሮስጸጋዬ #ኢትዮጵያ #ዜና #ፖለቲካ #ፋኖ #ብልጽግና
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

КОМЕНТАРІ • 59

  • @kurbelayalew8848
    @kurbelayalew8848 3 місяці тому +26

    Tedy ፀጋዬ abiy አህመድን በደንብ ነው የምትግልፀው 👍👍👍

  • @Tree339
    @Tree339 3 місяці тому +2

    Excellent discussion and analysis

  • @WudieYbza
    @WudieYbza 3 місяці тому +7

    ሲሳይ አጌና የሴራው ጥግ የት ደርሷል?ቪዲዮ ብትሰሩበት?

  • @gebrtinsafisehaye7739
    @gebrtinsafisehaye7739 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 3 місяці тому +4

    " አብይን ገልብጣችሁ ስሙት"
    ------------------
    ★ እንደዚህ አባባል የሚመቸኝ የለም!
    * ወዳጆቼ ሊበለፅጉ ሲጋጋጡ ነግሬአቸው ነበር አልሰሙኝም፣ ያው ሃፍረት ሆኖባቸው ጠፉ!
    * አብይን ከሸጠው የመጀመሪያው የድራፍት ቤት ደራሲ ፖርላማ እንዲቀባጥር የደረሰለት ልብወለድ የቁም ድራማ፣ መሥራት እንደማውራት ይቀል መስሎት ነበር ቀሎ ቀረ!
    * ሌላው አብይ እራሱ ይሠራው የነበርን ወንጀል ሌላ ሠው ሲሰራው እንደነበር ወይም ሌላ ሰው ሊሠራው የነበረን ወንጀል እሱ እንዳስቆመው ይተርካል፣
    * አብይ እየሰራ ያለውን ወንጀል በምሳሌነት ይጠቅሳል፣ ወደፊት የሚሰራውን ወንጀል በቀደምት ታሪክ እያዋዛ ያስጨበጭባል፣ ለወንጀሉ ማፅኛ ሕግ ያወጣለትና የወንጀል ተባባሪዎቹን አስፈንድቆ፣ አቅፎና ጨብጦ ፎቶ ተነስቶ የወንጀሉ አቃጅም ተባባሪም ፈጣሚም አድርጎ ማስረጃ ይይዝባቸዋል።
    ----------
    የአብይን አማርኛ ንግግር በአማርኛ...
    " በቀድሞው ግዜ ከሀገር እንዳይወጡ ኤርፖርት የሰጠነው የሰዎች ስም ዝርዝር ነበረን፣ እየተከታተልን ሰዎች አየር መንገድ ውስጥ የመውጫ ፍቃድ እስኪያገኙ እናስጨንቃቸው ነበር፣ ሰው ብር ቢኖረውም ቪዛ ቢሰጠውም የደህንነት ሰዎች እየላክንባቸው ከአሁን አሁን ተመለስ እባላለሁ ብለው እየተሸማቀቀ እንዳይወጣም የምናደርግበት ዘመን ነበር፣ ደግነቱ ይረሳል እረሳችሁት አሁን ግን አንስተነው የፈለገው ይውጣ የፈለገው ይግባ ብለናል " ይልና ያንኑ የቀድሞ ውንብድናውን፣ ሠላይነቱን፣ የደም ጥማት ጭካኔውን አሁን ሕግ አውጥቶ አፀደቀው። (ገልብጦ መስማት)
    ይኼው ነው !

  • @WudieYbza
    @WudieYbza 3 місяці тому +8

    ሠላም ቴዲዎች የእውነት ፈርጦች

  • @atalayamare6856
    @atalayamare6856 3 місяці тому +1

    ሁለቱ ተዴዎች በጣም እየሰራችሁት ነው ያላችሁት በርቱ ግን እኔ የሚገርመኝ የአማራ ህዝብ ከ 2013 ጀምሮ እስከ 2015 ድረስ ከአብይ አህመድ ጋር አብሮ ከኤረትራ ሰራዊት ተባብሮ ያገራቸው ህዝብ ማለትም የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጭፉ እጅና ጋንት ልጅና አባት ነበሩ
    ከፕሮቶርያ ስምምነት በሃላ ያማራ ህዝብ
    አልተመቸኝም ብሎ እንደገና አብይን እንዲወጉ ተነሱበት የትግራይ ህዝብ ግን
    ከመጀመርያም ጀምሮ የብልጽግና መንግስት አንደግፍም በማለቱ ይህ ሁሉ መዓት 360 ድግሪ ቢዘጋም እጁን ለብልጽግና ሳይሰጥ በደሙ በመስዋእቲ እስካሁን ክብሩን አስጠቀ ግን ብዙ ብዙ
    መስዋእቲ ነብረቱ ሙልጭ ብሎ ተዘርፉዋል ያማራ ህዝብ ፋኖዎች ግን ትይራይን ለመጨፍጭ ትግራይን ለመዝረፍ አበሩ ሰላምን እንፍጠር በማለቱ መንግስታቸው ግን ተመልሰው አብይን መውጋት ተነሱበት ታድያ የትግራይ
    ህዝብ ጸንቶ ብልጽግና ስርአት አደገኛ ነው
    ማለቱ ከጅምሩ ኡነቱ ያወቁት የትግራይ ህዝብ ነበር ብንልም ማጋነን አይሆንብኝም

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c 3 місяці тому

    ቴዲዮች ምን ያደርጋል ይሔ በኬኒያ ቢሆን ዛሬ ፓርላማው ተወሮ ነበር ።

  • @danielfikre3277
    @danielfikre3277 3 місяці тому +4

    አልገባችሁም መደመር የአባገዳ ስርአት የክርስትና ስም ነው

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 3 місяці тому

      መደመር በአረብኛ ትርጉሙ መተላለቅ ነው ።

  • @taybaMohammed-in4xv
    @taybaMohammed-in4xv 3 місяці тому +3

    በርቱ ቴዴወች እንወዳችሀለን ሁለቱን ሕዝብ ከአብይቁማር እናድን እናቀራርብ

  • @WudieYbza
    @WudieYbza 3 місяці тому +10

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ እንጂ የገጠመን ነገር ከባድ ነው!

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 3 місяці тому +9

    2ቴዲዎች ሰላማችህ ብዝት ይበል👌👍🥰😍

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 місяці тому

    ይህ እኩይ ውሸታም አባይ አብይ የሚባል ጉድን ታላስወገድን ገና ብዙ ይከፍላል ህዝብና ውድ ኢትዮጵያችን ምንም አማራጭ የለንም ይህን እኩይ የሥልጣን ጥመኛን ታላስወገድን !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 2 місяці тому

    ቴዲአሥፋው የምትለው ከባድ ነገርነው
    ግን ደንዝዘናል ምን ጨሰብን😢😢😢

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 місяці тому

    ጎበዝ ይህ እኩይ ከሃዲ አባይ አብይ የሚባል ጉድ ምን እስቲያደርግ ነዉ ዝም ብለን የምንመለከተዉ ??????????????

  • @keseteteklay190
    @keseteteklay190 3 місяці тому

    ኣንተ እባብ የተረገምክ ለምን ነው የኤርትራ ካርታ ጨምረህ ያውርጣሆው የሞትክ ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Tarikugebre-s8p
    @Tarikugebre-s8p 2 місяці тому

    ዘገባችሁ ትንታንያችሁ ጥሩ ነው በርቱ ቀድማችሁ መረጃ የማግኘት እድል በተለይ ከአገዛዙ ቡድን መረጃ የሚሰጥ ሰው ብትመለምሉ ጥሩ ነው ቀድሞ ሴራውን ለማክሸፍ እንዲያመች።

  • @etheth5034
    @etheth5034 3 місяці тому +4

    ሰላም ሰላም ውዶቻችን ❤❤❤

  • @walelign14
    @walelign14 2 місяці тому

    ህወሓት ከሆነ የሚያፈናቅላችሁ ተደራጅታችሁ ይውጣልን በሉ ማለቱ ምንድን ነው ስህተቱ? የሹም ዶሮ ነኝ እሽ አትበሉኝ አላችሁ እኮ ።

  • @AbduletifA-tu7di
    @AbduletifA-tu7di 2 місяці тому

    እና ማንም ግለሰብ በህገወጥ መንገድ ያመጣው ንብረት እስከ ሚያሸሹ ድረስ መንግሥት ዝም ብሎ ማየት አለበት ? በህገ ወጥ መንገድ የተገኘ ሀብት ከሆነ መንግሥት የመጠየቅ ግዴታ አለበት ። መንግሥት የሚሰራው ሁሉ በአሉታ ብቻ ለምን ታይታላቹህ ሚዛናዊነት ይጎላቹሀል ።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 місяці тому

    ብልጽግና የሚባል የውሸት እልም ያለ ድህነት ክህደት ብቻ ነዉ ሃቁ ይህን እኩይ አባይ የሚባል ጉድ ታላስወገድንና ታላጠፋን ኢትዮጵያችንም ህዝቦችዉ ገና ብዙ ይከፍላሉ ስለዚክ ይህን እኩይ ውሻ ተማስወገድ ሌላ ምንምን ምንም አማራጭ የለንም የለንም !!!!!!!

  • @Walede-wq3vr
    @Walede-wq3vr 2 місяці тому

    አይ ቴዲ ዩች አንድ አንዴ ባላንስ እያረጋችሁ ለፋፉ ዝም ብላችሁ ሁሌ ፋኖ ፋኖ አይሰለችም አደኛው ቴዲ የሰማከውን እውነት ነው ብለክ አታውራ አያምርብክም እስቲ ትንሽም ቢሆን ጥሩ የሰሩትን ስታወሩ ሰምቼ አላቅም ከዘረኝነት አባዜ ውጡ ።።።።

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Місяць тому

    ኮሺ ሲል የሚደነብር ቅጡን ያጣ አስተዳደር ነዉ የዚክ የደናባራ እኩይ አባይ አብይ መንግሥት ተብዬ ግን የትም አባቱ አይደርስም የህዝብን ሃይል የማያገናዝብ እልም ያለ የማይመጥነዉ ሥልጣን ላይ ሙጭች ብሎ ያለዉ ጠንክረን ተታገልን ይህን እኩይ ከወንበሩ ላይ
    ታልፈነገልን ገና ብዙ እንከፍላለን ስለዚክ ልብ ያለን ልብ እንበል እንነሳ ይህን እኩይ አባይ አብይ የሚባልን ጉድ ለማስወገድ !!!!!!!!!!!!!!!!!ደፋርነት ሳይሆን ይህ የቆየ የአእምር በሺተኛ የነበር ን እኩይ ገና ብዙ ጥፋት ታይፈጥም ማሰናበት አለብን አለብን አንዘናጋ ሠራዊቱም
    የሃገርን የዳር ድንበርን የክብር ጠባቂ መሆኑን ተገንዝቦ ሊገታዉ ይገባል !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Місяць тому

    ኮሺ ሲል የሚደነብር ቅጡን ያጣ አስተዳደር ነዉ የዚክ የደናባራ እኩይ አባይ አብይ መንግሥት ተብዬ ግን የትም አባቱ አይደርስም የህዝብን ሃይል የማያገናዝብ እልም ያለ የማይመጥነዉ ሥልጣን ላይ ሙጭች ብሎ ያለዉ ጠንክረን ተታገልን ይህን እኩይ ከወንበሩ ላይ
    ታልፈነገልን ገና ብዙ እንከፍላለን ስለዚክ ልብ ያለን ልብ እንበል እንነሳ ይህን እኩይ አባይ አብይ የሚባልን ጉድ ለማስወገድ !!!!!!!!!!!!!!!!!ደፋርነት ሳይሆን ይህ የቆየ የአእምር በሺተኛ የነበር ን እኩይ ገና ብዙ ጥፋት ታይፈጥም ማሰናበት አለብን አለብን አንዘናጋ ሠራዊቱም
    የሃገርን የዳር ድንበርን የክብር ጠባቂ መሆኑን ተገንዝቦ ሊገታዉ ይገባል !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 Місяць тому

    ኮሺ ሲል የሚደነብር ቅጡን ያጣ አስተዳደር ነዉ የዚክ የደናባራ እኩይ አባይ አብይ መንግሥት ተብዬ ግን የትም አባቱ አይደርስም የህዝብን ሃይል የማያገናዝብ እልም ያለ የማይመጥነዉ ሥልጣን ላይ ሙጭች ብሎ ያለዉ ጠንክረን ተታገልን ይህን እኩይ ከወንበሩ ላይ
    ታልፈነገልን ገና ብዙ እንከፍላለን ስለዚክ ልብ ያለን ልብ እንበል እንነሳ ይህን እኩይ አባይ አብይ የሚባልን ጉድ ለማስወገድ !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @biniamgmichael-rh4bf
    @biniamgmichael-rh4bf 3 місяці тому

    የኢትዮጵያ ዋልያዎች እንኳን ደስ አላቹ😂😂😂

  • @surafelgezahegn5741
    @surafelgezahegn5741 3 місяці тому +1

    ሰላም ቴዲዎች የምታቀርቡት ሃሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው። በተለይም ይሄንን አውሬ ስርአት የሚሰራውን ወንጀል ከማጋለጥ አኳያ ትልቅ ሚና እየተጫወታችሁ ስለሆነ በርቱ ።

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 2 місяці тому

    ወሳኝ የገለፃ ብቃት ከርዕዬት ሚድያ ።👌🙏

  • @mulugetakiroshailu6768
    @mulugetakiroshailu6768 3 місяці тому

    Prosperity party's crime & cruelty are byimplicate .

  • @asheberwoldearegay7278
    @asheberwoldearegay7278 3 місяці тому +2

    Our media ❤ l will support to you

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 3 місяці тому +3

    We expect a review of the HRW report tomorrow.

  • @Senait-Senait
    @Senait-Senait 3 місяці тому

    Thank you the two Teddy’s .?. Teddisho (TedfyTsegayye) especially, thank you for not compromising the truth about what Abiy Ahemed & his savage soldiers do to the people on the ground in the country. Appreciate your honesty and boldness.

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 місяці тому

    Ethiopia has become a basket of wars, conflicts, death. Too many to keep track of. SAD

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 3 місяці тому

    It breaks my heart to see the suffering of both Tigray and Amhara people because of political theaters created by politicians, so-called activists, toxic medias such as East and the severely misinformed diaspora

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 3 місяці тому +2

    You both are knowledgeable people thank you.

  • @DEBEBEWORKU-z7s
    @DEBEBEWORKU-z7s 3 місяці тому +1

    Tedy please let us talk about Kenya president n freedom of journalists

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 3 місяці тому +5

    I am always impressed by the language eloquency of Tewodros Tsegaye and by the patience of Tewodros Asfaw.

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 місяці тому

      ጎግል ይሆን በደንብ ተርጎሟል😂😂😂

  • @awelkhairadam7183
    @awelkhairadam7183 3 місяці тому +2

    From jeddah❤

  • @MerresaHaddiss
    @MerresaHaddiss 3 місяці тому

    2 ቴድዎች በጣም ገቦዞች ናቹ። ነገር ግን በሁለታቹ መሀከል የሚያወያይ ኣንድስው ብታደርጉ በጣም የሚስበ ይሆናል

  • @MulalemHaile
    @MulalemHaile 3 місяці тому

    Welcome

  • @brhanfisha5198
    @brhanfisha5198 3 місяці тому

    👍🏽👍🏽👍🏽🥰🥰🥰

  • @fanoayele3189
    @fanoayele3189 3 місяці тому

    New teddy you are an undercover Amhara prosperity and anti Fano...you can't even hide it lol

  • @MameMam-m9n
    @MameMam-m9n 3 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @BiniyamTeshome-bn7fg
    @BiniyamTeshome-bn7fg 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitSolomon-yd2pg
    @DawitSolomon-yd2pg 3 місяці тому

    🙏🙏🙏

  • @samiates5057
    @samiates5057 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ZekariasSesella
    @ZekariasSesella 3 місяці тому +4

    Abiy is right person for Ethiopian but not for tigreans

  • @DEBEBEWORKU-z7s
    @DEBEBEWORKU-z7s 3 місяці тому

    Please let us talk about Kenya

  • @abbawoldetensaeworkneh915
    @abbawoldetensaeworkneh915 3 місяці тому

    Fvxb

  • @MeskeremWendimagegn
    @MeskeremWendimagegn 3 місяці тому +2

    ቴድ ርዪት በጣም ጥሩ ምልከታ ነው ያለህ ሌላኛው ቴዲ ኢትዮጵያ ሆኖ በጣም አድናቂው ነበርኩ አሁን ግን ሰሰማው ትን ሽየአሙለካከት ችግር አለበት በሱ የተነሳ ላለማዳመጥ ወሰንኩ

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 3 місяці тому +2

      አንተን እንደምታስበው እንዲያስብ ትፈልጋለህ ? እየተወያየ እንጂ የኔ ሃሳብ ልክ ነው ተቀበሉኝ እያለ እኮ አይደለም። ያልጣመህ ካለ ሃሳብክን አቅርብና ተማጎተው አለያ የዋህነትክን አታጋልጥ።

  • @መከላከያእየተባለየሚ-ዸ8ቈ

    😂 Teddy Assfaw ልደቱ 2.0 ነው?

  • @Wubetu-zv4pm
    @Wubetu-zv4pm 3 місяці тому +1

    ይሄ የጀኔራል ምናምን የምትሉት ግን ፌክ ይመስለኛል ምክናያቱም የህወሓት ደጋፊ ሚዲያዎች ብቻ ናቸው የሚያራግቡት ።ኢትዮ ፎርም፣ሪዮት እና ያ ማነው አማርኛ አፍታትቶ የማይናገረው ሰው ሚዳያ

    • @abebakebede1270
      @abebakebede1270 3 місяці тому +1

      መስማት ስላልፈለግ እንጂ የማይሰማ ድምፅ አይደለም አድመሳይ ባንዳ።