Arada daily news:እስራኤልና ኢራን መሀል አስፈሪ ጦርነት ሊፈነዳ ነው" ጉቴሬዝና ሀገራት ሁለቱን ሀገራት እያስጠነቀቁ ነው"በብርሀኑ ወልደሰማያት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 кві 2024
  • የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun

КОМЕНТАРІ • 20

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 24 дні тому +1

    ሰላም አራዳ ዴሊዎች ሰላም ለዓለም ሕዝብ፡፡

  • @ethioprogrammingtips6917
    @ethioprogrammingtips6917 23 дні тому

    ሀሀሀ ይህማ አራዳ ዴይሊ ነው

  • @AkliluWolde-jt5uy
    @AkliluWolde-jt5uy 24 дні тому

    ሁለቱ ሀገር ብቻ ነው እንደ ለዓለም አስፈሪ ይወጉ እኛም ተመልካች እንሆናለን

  • @mogesbrhanu8119
    @mogesbrhanu8119 24 дні тому +3

    ውድመት ለእስራኤል

  • @user-yo8zj8sx1e
    @user-yo8zj8sx1e 24 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cq5td1lj7b
    @user-cq5td1lj7b 24 дні тому

    Zare minew

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 24 дні тому

    በእናንተ ስለ ኢትዮጵያ አትናገረ እናንተ በይልችበት ጌታ ይጠቃበችሁ😢😢

  • @hl-fun8913
    @hl-fun8913 24 дні тому

    40 ምራባዊያን አገራት ከአንዱዋ ያለማንንም ድጋፍ በራሱዋ መሣሪያ ምታጠቃ ኢራን

  • @abdlmalikedris1648
    @abdlmalikedris1648 24 дні тому

    Ye zari new

  • @saved1580
    @saved1580 24 дні тому +3

    ሉቃስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በዚያም ወራት ዓለሙ ሁሉ እንዲጻፍ ከአውግስጦስ ቄሣር ትእዛዝ ወጣች።
    ² ቄሬኔዎስ በሶርያ አገር ገዥ በነበረ ጊዜ ይህ የመጀመሪያ ጽሕፈት ሆነ።
    ³ ሁሉም እያንዳንዱ ይጻፍ ዘንድ ወደ ከተማው ሄደ።
    ⁴-⁵ ዮሴፍም ደግሞ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ፀንሳ ከነበረች ከእጮኛው ከማርያም ጋር ይጻፍ ዘንድ ወጣ።
    ⁶ በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥
    ⁷ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።
    ⁸ በዚያም ምድር መንጋቸውን በሌሊት ሲጠብቁ በሜዳ ያደሩ እረኞች ነበሩ።
    ⁹ እነሆም፥ የጌታ መልአክ ወደ እነርሱ ቀረበ የጌታ ክብርም በዙሪያቸው አበራ፥ ታላቅ ፍርሃትም ፈሩ።
    ¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
    ¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
    ¹² ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።
    ¹³ ድንገትም ብዙ የሰማይ ሠራዊት ከመልአኩ ጋር ነበሩ። እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ፦
    ¹⁴ ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን ሰላምም በምድር ለሰውም በጎ ፈቃድ አሉ።
    ¹⁵ መላእክትም ከእነርሱ ተለይተው ወደ ሰማይ በወጡ ጊዜ፥ እረኞቹ እርስ በርሳቸው፦ እንግዲህ እስከ ቤተ ልሔም ድረስ እንሂድ እግዚአብሔርም የገለጠልንን ይህን የሆነውን ነገር እንይ ተባባሉ።
    ¹⁶ ፈጥነውም መጡ ማርያምንና ዮሴፍን ሕፃኑንም በግርግም ተኝቶ አገኙ።
    ¹⁷ አይተውም ስለዚህ ሕፃን የተነገረላቸውን ነገር ገለጡ።
    ¹⁸ የሰሙትን ሁሉ እረኞቹ በነገሩአቸው ነገር አደነቁ፤
    ¹⁹ ማርያም ግን ይህን ነገር ሁሉ በልብዋ እያሰበች ትጠብቀው ነበር።

  • @user-qe9kd5jh9b
    @user-qe9kd5jh9b 24 дні тому

    ሠሞኑን የሁቲዎች ፀጥ ረጭ(ሣይለንት) የሆኑት ለምን ይሆን?

  • @yimerhassen7485
    @yimerhassen7485 24 дні тому

    Yemtaworaw atehal ende

  • @user-pi3yz8cf6r
    @user-pi3yz8cf6r 24 дні тому

    terate en na tekekelegna zena sera zeme belahe tedegagami yehona ke ewenat yawata zena atekelakele

  • @user-qe9kd5jh9b
    @user-qe9kd5jh9b 24 дні тому

    እስራኤል የአንበሶች ሀገር ከሆኑ ሲቪል ፊሊስጤሞችን በመጨረስ ነው? ጀግና ከሆኑ ሩሲያን ይግጠሙ?

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 24 дні тому +1

    የማይረባ ያደረ የሰለቸ ትንታኔ የኪስ ሰው እጭ

  • @user-ow9tf4us1q
    @user-ow9tf4us1q 24 дні тому

    ቂጥህ ይፈንዳ