Alemneh Wasse ያልተጠበቀ የራሺያ እና የእስራኤል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 кві 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 68

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 Місяць тому +6

    አለምዬ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቃቹ አንደኛ አሁን ደሞ እደድሮህ የጀመርካቸው ድንቅ ታሪኮች ❤ኑርልን

  • @w.h167
    @w.h167 Місяць тому

    Thank you Alem🎉

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Місяць тому

    Thank you!

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 Місяць тому +14

    ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ፖለቲካ ትንታኔህ ሁሌ ይገርመኛል በጣም ጎበዝ ነህ በርታ::

  • @loveme3768
    @loveme3768 Місяць тому +1

    ❤❤mirtu Alemneh

  • @e4p226
    @e4p226 Місяць тому

    Hi Almneh,
    I liked your views. Go for it

  • @545menel
    @545menel Місяць тому +2

    ማስተወቂያክ አሰልቺ ናው አለምናህ

  • @legese103
    @legese103 Місяць тому +5

    የምጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛ❤❤❤

  • @dejenemegersa3935
    @dejenemegersa3935 Місяць тому

    ትንታኔዎችህ በጣም ደስ ይላል

  • @user-hr3fh4rw1n
    @user-hr3fh4rw1n Місяць тому +1

    አለምነህ በጣም ወረድክ,

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Місяць тому +3

    ፑቲን ማመስገን አለብን እስካሁን አለመጠቀሙ ኒውክለሩን

    • @aronbrhane374
      @aronbrhane374 Місяць тому +1

      እግዚአብሄርን አመስግኚ አለምን የፈጠረ እያለ ሰው ፍጡር አትሞርከሺ

    • @zinabekubi6350
      @zinabekubi6350 Місяць тому

      @@aronbrhane374 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሰው በስሜት የሚሰራውን ሥራ አያውቅም የእኛን ሀገር መሪ ተመልከች ከየት ወደ የት ነው አርቆ አሳቢ እና ፈሪሀ እግዚአብሔር መሪ ይስጠን አለም ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @berhanemilleville6340
      @berhanemilleville6340 Місяць тому +1

      Präsident Putin ist a Best Man 🙏🏼

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v Місяць тому

      ​@@zinabekubi6350ethiopia meri hager liyaferse yale meri new

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Місяць тому

    ሰላም ለአለማችን

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 Місяць тому

    አለምዬ👉❤❤❤

  • @hananhanan173
    @hananhanan173 Місяць тому

    Hello Almneh l really love your views 😊

  • @endalkachwyilma7110
    @endalkachwyilma7110 Місяць тому

    የምጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @user-hs2pg3si1v
    @user-hs2pg3si1v Місяць тому

    ችሎታ ብሎ ዝም ነው🎉❤

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 Місяць тому +1

    እንደው እግዚአብሔር የኒውኩለርን ጥበብ አጥፋባቸው በስጋት ገደሉን

  • @wozirmohammed2813
    @wozirmohammed2813 Місяць тому

    Please mizanawi hun

  • @fikaduararsa2051
    @fikaduararsa2051 Місяць тому

    እባክህን አለም ስለ ጋዳፊ አኗኗርና ስለ ጠባቂዎቹ አንድ ኘሮግራም ስራልን እባክህን

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Місяць тому

    አለም ነህ አደንቅሀለው ምኞቴ ፈጣሪ ቢፈቅድ ስውነትክ ቀንስክ ለማየት እመኛለው እግዚአብሔር ይርዳችው

  • @legese103
    @legese103 Місяць тому

    ሰላም የሌለበት ሀገር ፎቅ በፎቅ ቢሰራም እንደ ሶሪያ አንድ ቀን ይፈርሳል

  • @yabetsnegash5206
    @yabetsnegash5206 Місяць тому

    I appreciate your analysis . But avoid using the word እንትን እንትን otherwiise it is excellent .

  • @solomonbirhanu-rm1hy
    @solomonbirhanu-rm1hy Місяць тому +1

    የራሷ አሮባት አለ ያገሬ ሰዉ

  • @zebidartube
    @zebidartube Місяць тому

    ይሄ የ አፓርትመንት ማስታወቂያ ብዙ ሰዎችን ያሳስታል እያሳተም ነው ቢቀርብ መልካም ነው።

  • @kibromtigabu8514
    @kibromtigabu8514 Місяць тому +1

    አለም ነህ በጣም ከምወዳቸው ጋዜጠኞች አንዱ ነህ ነገር ግን ሁሌ ትንታኔህን ስሰማ ስለ ሩሲያና ዩክሬን ስለእስራኤልና ፍልስጤም ነው ጥያቄየ እንዲህ ብትንትን አድርገህ ስለ ሀገራችን ኢትዮጲያ መቸ ነው እምትነግረን?

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 Місяць тому

    እንዴት ናችሁ የለም እንዴ??

  • @mengistasssefa7845
    @mengistasssefa7845 Місяць тому

    When do you give ears to the probems of your people, and your country?

    • @w.h167
      @w.h167 Місяць тому +2

      የእሱ እገርና ሕዝብ ባለበት እርገጥ ሆኗል! አብይ እጭቤው እንዲለቅ እግዚአብሔርን ለምን እንጂ አለምነህ ምንም የሚለውጠው ነገ ር የለም!

  • @Terekegnalemu-co9lq
    @Terekegnalemu-co9lq Місяць тому

    𝕨𝕒𝕨,𝕥𝕚𝕜𝕚𝕝𝕘𝕟,𝕞𝕒𝕣𝕘𝕒

  • @MrTinsae
    @MrTinsae Місяць тому

    0P

  • @benben3820
    @benben3820 Місяць тому +2

    ድል ለፋኖ

  • @water_Clean
    @water_Clean Місяць тому

    FSB

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue Місяць тому

    🎉😢😂😅

  • @berhanemilleville6340
    @berhanemilleville6340 Місяць тому

    Bravo Russland 🙏🏼🇷🇺❤️🇷🇺 💪🏼💪🏼💪🏼

  • @seifunurga4391
    @seifunurga4391 Місяць тому +1

    አለም አንዳንዴም ስለሀገር ያለው ችግር ለምን አትተነተንም?

    • @royal3882
      @royal3882 Місяць тому

      እሱኮ የመካከለኛ ምስራቅ ተንታኝ ነው እባካችሁ ተረዱት:: እንድዩ ብያረግ ራሱ ይሳሳታል

    • @w.h167
      @w.h167 Місяць тому

      የአገርህን የሚተነትኑ መቼ ጠፉ?? ሞልተውልሃል!

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      ​@@w.h167አረ እባክህ 🤔

  • @ethiodaily2142
    @ethiodaily2142 Місяць тому +1

    ሩሲያ ኬቭን ከባ እና በቁጥጥሯ ስር አስገብታ ነበር። ቱርኪ በተደረገ ድርድር ነው የሩሲያ ሰራዊት ከኬቭ የወጣው። ሩሲያ የተባለች አንዱት አገር ከመላው አሜሪካ ሰራሽ ኃይል ጋር ነው እየገጠመች ያለው። ሩሲያ ኃያል ነች። ጦረኛም ነች። አሜሪካ ተዋግታ ያሸነፈችው አንድ ጦርነት ትነግረኝ አለህ ? አንድ የጦር ሜዳ አጠቅስም።

  • @mewdedramsey8969
    @mewdedramsey8969 Місяць тому

    Wendemna wet Masferarya nw Yibalal😅😅

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Місяць тому

    አለም የአማራ ቤት የጥንቱ የኢትዮጵያ ቅርሶች እነ አቢዩ ከሀዲ እያፈረሱ ዛሬ አዲስ አበባ ከተማ ማን ቤት ይገዛል ጽንፈኞች የኦሮሞ ኦነግ ቨኔ ባለግዜ ግን ለሁሉም ግዜየፈራደል💚💛❤️

  • @Noemail457
    @Noemail457 Місяць тому

    ሩስያ. ለምእራባዉያን. አሸንፋቸዋለች
    ሩስያ ብቻዋን ነዉ እየተዋጋች ያለቺዉ.
    ሩስያን. ምእራባዉያን አሸንፋለች ተወደደም ተጠላም
    በኢኮኖሚ ም. በወታደራዊም ሩስያ አሸንፋለች።

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk Місяць тому

    እነሱ የላቸውም ብለህ ነው? አመድ ነው ራሻ የምትሆነው።

  • @user-hj4hg6oq8z
    @user-hj4hg6oq8z Місяць тому

    😅 ምነው አለምነህ ለወገኖችህ ድምጽህ ዝም አለ?

    • @user-ct9vf1jx4w
      @user-ct9vf1jx4w Місяць тому

      ምን ያስቃል አንተ አራጅ

    • @user-hj4hg6oq8z
      @user-hj4hg6oq8z Місяць тому

      @@user-ct9vf1jx4w የሚታረድ ሰለቸን በጥይት እየጨረስናቸው ነው

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk Місяць тому

    እስራኤልና ራሻን ማመሳሰል አይቻልም።ያውም መፅሐፍቅዱስን አታጣቅስ።ሕዝቄል 38/39አንብብ።

  • @BETESEB1972
    @BETESEB1972 Місяць тому

    የሩስያ የሞት ጣር ላይ ነች አንተ ደሞ አታካብድ ክክክክ😂😂😂😂

  • @chefkim2456
    @chefkim2456 Місяць тому

    No ! 3 KM ሳይሆን 2.5 ኪሜ ነው ! ጋሽ አለምነህ የሌለሁ እየመሰለህ ይሄን መረጃ የማያውቅን ህዝብ አታሳስት !
    እሩሲያ እየተሸነፈች ነው ብለህ ከ2 ወር በፊት የሰራኽውን ቪዲዬ አልረሳሁልህም 😂😂😂😂😂😂 መረጃ ብታጣ እንኩዋን በፍፁም የ Western media መጠቀም የለብህም !
    Anyhow አሁን በደንብ እየገባህ ስለሆነ ቀጥል ለማለት እወዳለሁ ! 🤙
    Uraaaa

  • @Qkyikhhhhttthbbtt
    @Qkyikhhhhttthbbtt Місяць тому

    ይሄ ሰውዬ ኢሳያስ የተባለው ሳይቁነጠነጥ፣ ፊቱን አክሮባት ሳያሰራ ጭምድድ ፍክት እያረገ እና እጁን ሳያወራጭ ማውራት አይችልም ???
    እቦ በአግባብ ቁጭ ብለህ እጅህን አሳርፈፍ ያለ እህት አውራማ😢

  • @HabenTadelle-gr2yb
    @HabenTadelle-gr2yb Місяць тому +1

    አለምነህ ሆድ አር ሰዉ መሰል ጊማሬ

    • @melkamusonko
      @melkamusonko Місяць тому +1

      አይባልም አንጋፋው ጋዘጠኛ አለምነ ዋሴ ምርጥ ተንታኝ ❤❤

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Місяць тому +1

      ጌታ ይገፅፅሸ እግዝአብሔር ሠዉን በክብር የፈጠረ አምላክ ነዉ በዚህ መልክ መሣደብ ባለጌ ወልዶ እንዳሣደገሸ ያመለክታል

    • @aronbrhane374
      @aronbrhane374 Місяць тому +1

      ባለጌ ሰነፍ ከመሳደብ ውጪ ቁም ነገር የሌለህ

    • @w.h167
      @w.h167 Місяць тому +1

      ባለጌ እናትህ ይሄኔ ልጅ አለኝ ትላለች!😂 እንዴት ነው ያሳደገችህ? እናትህና አባትህ እንዴት ያፍሩብህ! ከሚያድግ ደም ሆኖ በቀረብለው ይመኛሉ!

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q Місяць тому +2

      ግም ንፍጥ ጭቅላት አሳዳጊ የበደለህ ነፈዝ 😂😂😂