Time comes a women dress as bible says cover the head. I like your speech All is True If someone against you evil spirits inside him/her. It is to hard to tell the truth nowadays. Evil spirits massively all over in the world don’t like to hear the truth of the word of GOD. GOD BLESS YOU
May God bless you you are really preaching even from your physical my sister your wearing is preaching the bible yes I have got you the true servant of our days where many are editing the bible by their wearing hair style
The people are already new by now what you are saying. We heard enough about this. When we are talking about others, we are saying our righteousness indirectly. Preach Jesus, and people will know the liberating Truth. You feel good by bashing others. Pointing fingers does not bring one dying soul to Christ. “እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።” - ፊልጵስዩስ 3፥10-11
እውነት ነው እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልሽ እንዲህ አይነት አገልጋዮች ነን ባይሆች መዋረድ አለባቸው !!
ተባረኪ ትክክለኛውን እውነታ ነው ያስቀመጥሽው::
እውነት በትክክል ነው 😭😭😭☝️☝️☝️እውነት ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክሸ
ጌታ ኢየሱስ ይበረክሺ
ይህንን መልክት የምትቀወሙት የሀሰቴኞች ተከተዮች ነቹ እህቴ አንች በርች
ዘመንሽ ይባርክ ስንዴውን ከህንክርዳድ ሊለይ ጌታ በደጅ ነው እያንዳንድ የስራውን ዋጋ የሚሰጥ አባት አለን ፈርድን ለጌታ ትተን ትውልድ ከዘላለም ሞት እንታደግ የእውነትን መንገድ እንስበክ በተሰጠን ዕድል እና መድርክ
ዜሜንሽ የተባረኬ ይህን አንችን የቀባው እግዝአብሔር ይመስገን።በቅች ጌታ ካንች ጋር ነዉ።
በነፃ የተቀላችሁትን መነገድ ገዠውም በወንጊሉ ያለውን ሀይል ትቶ በደነዘዘ እና በጨለማ መሆን በብዙ ምክንያት ንስሀ መግባት አለብን ጠንቋይን የመፈለግ ያክል የሆነብን ወንድሞች እህቶች እንንቃ እንመለስ በጌታ እግር ስር መሆንን እንምረጥ አወ ቃሉን በድፍረትና በሀይል መግለፅሽ ድንቅ ነው ተባረኪ
ጎበዝ እኔ ኦርቶደክስ ነው እምናቴ ግን በጣም ጎበዝ ነሺ እውናት ባርቺ ❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ከዚህ በለይ ፀገሣውነ ያብዛልሽ
እሰይ ተባረክ ጄግና የእየሱስ ልጅ ተባረክ'
እናመሰግናለን !!!!!!!' በዳንስና በማጭበርበር በኮተት ከሞላ አገልግሎት ወይም በእግዚአብሔር ስም ከሚነግዱ ሀሰተኛ
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
እንደዚህ ክፎ እየተነጋገራችሁ
ልክ ነሽ ብላችሁ የምትሉ ላልዳኑ ወገኖቻችን ያሠባችሁ
አይመሥለኝም አጥፌዉ እኮ
ቀጭ አለዉ አኮ ለምን እናንተ
ልቅጣልህ አላችሁ ዝም በሉ
ቤተክርሥቲያን የእየሱስ ናት
የቤቱን ሥራ ለጌታ ብንተዉ
ይልቅሥ ሠዎች እንዳይድኑ
አሥተዋፅዎ እያደረጋችሁ ነዉ
ጌታ ሣያይ የሚቀር ነገር አለ
ምነዉ ተዎ ዝም አይነቅዝም
በነገሮች ግራ ገብቶኝ ነዉ ያለዉት በእዉነት የዘመኑ አማኞች ፈስታል ተሸክመዉ የነብያት ፍለጋ አ.አ ተጓዥ ሞልተዋል::
አሜን አሜን አሜን
ልክ ነሽ አጋልጭ በከበረው ስሙ በድፍረት የሚያጭበረብሩ የድሀ ገንዘብ የማያንቃቸው በልተው የማይጠግቡ ሆደ ሰፊ ነብያት ነን ባዬችን ህዝቡን ከገንዘቡም ከጤናውም ከእምነቱም እንዳይሆን አድርገው የሚበዘብዙ ኧረ ለመሆኑ መንፈስቅዱስ በየትኛው ቅድስናቸው ነው የሚያድርባቸው ከእራሳቸው እንጅ አንድም ከእግዚአብሔር አይናገሩም ከእግዚአብሔርስ ቢሆን ምክራቸው ሁሉ ስጋዊ አላፊ ጠፊ ነገርን ሳይሆን ስለዘላለማዊው ክብርና መንግስት ባወሩ ነበር
የጻዲቃን አይን በራሱ ላይ ነው መጀመሪያ ራሳችን እናጠራ ሌላው ቀላል ነው ለፍርድ አንቸኩል !
God bless you
#ሌቦችን_እግዚአብሔር_የሚያጠራበት_ዘመን_እየመጣ_ነው_መሰለኝ_አሜን ። #ግን_ሰፊ_ጊዜን_ስለእነሱ_በማውራት_ጊዜ_አትውሰጅ ።
የተሳሳቱ እንዲመለሱ በቤትሽ ጸልይላቸው መድረኩን ለወንጌል ተጠቀሚ
Power full speech continue 👏👏👏 may God bless you....hayalan ynesalu le E/r kbr yemayderaderu
የክርስቶስ ትህትና እናለዛ የሌላችሁ ደረቆች
Yes you are true GOD bless you
እግዚያብህረ የሚሠማ ጆሮ የሚያስተውል ልብ ይስጣቸወ❤❤
Amen. Amen. Amen. Amen
ኣረ ዘመንሽ ይባረክ ወደድኩሽ ❤❤
እውነት ነው ትክልልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
ዉነትሸን ነዉ እህቴ በርች እር ያግዝሸ ወይኔ መጠጊያ የለለዉ ዘመን እርንም አስጣሉት ህዝቡን
ጌታ ሆይ ማራናታ
የዘራፊዎቹ ነብያት ተከታዮች ግን እንዳይበሉሽ! አንቺ ግን እንዲህ ስለእውነት መነሳትሽ ጎበዝ ነሽ!!! እኛም የምንቃወመው ሜጀር ሌቦችን ነው። እናም ልብ ያለው ልብ ይበል።
ትክክል ነሽ መቀለጃ አርገውናል
Amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌
tebareki lezelalem......................yepente wenbede new hagerituan yascheneqew
በጣም ጎበዝ ነሽ❤❤ ንገሪያቸው😂😂
amem unetinawu yene inate tebareke igziyabihere yibareke beyesusim amem amem amem amem amem begeta simi
Wow I am agree with you because you right about everything
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነሽ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። እስት ስለ በተክርስትያን መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
Time comes a women dress as bible says cover the head. I like your speech All is True
If someone against you evil spirits inside him/her. It is to hard to tell the truth nowadays. Evil spirits massively all over in the world don’t like to hear the truth of the word of GOD.
GOD BLESS YOU
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen LORD Jesus Christ
እውነትሽ ነው ጌታ ዘሜን ይባርክ
❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏❤👍👍🙏
May God bless you you are really preaching even from your physical my sister your wearing is preaching the bible yes I have got you the true servant of our days where many are editing the bible by their wearing hair style
Zemenishin Hulu Yebarekew!🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ በትክክል ነው የፈውስ ቀን ግን ባውቀው ደስ ይለኛል ሀይል ሼር ማድረግ ፈልጋለሁ እውነተኛ የእግዚአብሔርን ወንጌል መያዝ እፈልጋለሁ መንገዱን እንድታስተምሪኝ ከባለቤቴጋር እመጣለሁ የሚሰራስልክ አቅጣጫ ቢጠፋብኝ ደውዬ ልመጣ ቁጥርጰይፃፍ
አሜን አሜን ትክክል ነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
Good keep it
ልዩ ነሽ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ
amen
Amen
ሀሌሉያ ፡ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ፡ ተባረኪ ፡ ልጄ ፡
ጎበዝ እግዚአብሄር ይባርክሽ እዉነትን ስበኪ እዉነቱ ብቻ ያግባባናል
ወንጌል ስበኪ
እግዚአብሐር ይባርክሽ ❤❤ haseteygnoch temelesu ayilum beqa yisakalihal bicha
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ማሪኝይቅር በለኝ😢🙏
❤ it's good
Tebarek geta yibarikish
gesthewus yebzu sewoch mefthea now theyti keshetu yesow mefthea now yegeta nebyat nachow fetari ybarkachow
Ewunetena nebyat nachow
እውነት ነው ነብይ ምራክል የምባለው ሁለት አይኖቸን በጣቶቹ ይዞ እየፀለይኩነኝ እያለ የፃፍኩትን መረጃ አንብቦ መልሶ ነግሮኝ 6000 ሽህ ብር በልቶኛል
ቃላት የለኝም ጌታ ይባርክሽ እህቴ
Minm lilish alchilim igziabher abzito yibarkish.Hizbu ke dikmatu yetenesa tebezbizowal
ወንጌል ቀርቶ ትችት ብቻ ሆነ
your are blessed
God bless You Selam
ግን፥ በሌሎች፥ ነብያቶች፥ ቀንተሽ፥ እንዳይሆን ፥እንጂ።
You Are Right God bless you!
May the Lord bless you more and more !
You are really
Amen❤❤
አሜን ዛማንሺ ይባራክ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
We love you ❤💞❤️💕🥰🩷💕🖤💒 you are telling us the truth.
May God bless u.
Stay strong🚀🙌👏💪🏻💪🏻
አንቺ የማን ከሳሽ ነሽ ከሳሽ እኮ ሰይጣን ነው አደራ የእየሱ ነኝ !!!ከሳሻችን ተጥሎዋል እኔ እንዲህ አይነት ወንጌል አይቼም አላውቅም ወንጌል ይራራል ይወዳል ይምራል ይመልሳል ስንት ዋጋ የተከፈለለትን ህይወት እንደፈለግሽ መደብሽ አንተ ሲኦል አንተ ገነት ብለሽ መደብሽ በአብ ቀኝ ጠበቃ ባይኖረን የእ/ርን ልጆች ፈጀሽው ።ጌታን እኮ ጠጋ በልልኝ ብለሽ ተቀምጠሽ ፍርድ ጀምረሻል።የእ/ር የልብ ጥማት ወንጌል ነው ከቻልሽ ፀጥ ብለሽ ወንጌል ስበኪ አንድ ቀን በተናገርነው እንጠየቃለን የፍቅር ምክሪ ነው!!!!
Tebareki geta tsega yechemirilsh alifesh hij ❤❤❤❤❤❤
እዉኔት ኔዉ ጌታ እግዚአብሔር ይቅር በላቹ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰ተባረኪ
መጀመሪያ ንገሪያቸው የሠው ጉድፋ ሚድያ አታምጨብን እየሡሰን ንገሪን ናፈቀን የኔ እህት ተመለሸ አንች አትጬሂ❤❤❤❤🎉🎉
Antcs.ewntan.nash.wsnglun.sbaki.hamitun.titash.anthcm.yaw.nashe.
You are bold woman
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉
get tsag lay tsag 7itif abizito yibarikish yealam madanit hung💖👍
እኔ ይህች ሴት ወንጌል ስታገለግል አላየሁም, በጣም ፈራኋት, እሷ በተግባር ታሳየን, እ/ር ይባርካት.
she is right.
አቦ ይመችሽ😂❤❤❤
God bless you ❤
Ameeeen Ameeeen EYESUS YEGATOCHI HULU GATA NEW!!!🎉🎉🎉❤❤❤
የምትናገሪው ልክ ነው : በጣም ያሳፍራል ! ግን አንቺስ??? እውነተኛ ነሽ?
"ሰዎች ሁሉ አብን እንደምያከብሩ ወልድን ያከብሩት ዘንድ ፍርድን ሁሉ ለልጁ ሰጠው እንጂ አብ በአንድስ እንኳ አይፈርም! " የዮሃንስ ወንጌል :: ፈራጁን ጌታ አማላጅ ለምትሉ ሌላም ተፅፏል የአምልኮ መልክ አላቸው ሃይሉን ግን ክደዋል"
Yenem xiyake new
Yesss yesss. 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
Sila saw masbek haxiyat new,hullum geta yaqowal
Really
The people are already new by now what you are saying. We heard enough about this. When we are talking about others, we are saying our righteousness indirectly. Preach Jesus, and people will know the liberating Truth. You feel good by bashing others. Pointing fingers does not bring one dying soul to Christ. “እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።”
- ፊልጵስዩስ 3፥10-11
የትኛውን እግዚአብሔርን እደምታገለግሉ እኔጃ እርሰ በእርሰ መሰማማት ፍቅር የለ እረ እደው ማሰተዋል ይሰጣቹ።
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2
11 ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤12 ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም።
በነብይነት ስም ብቻ የእግዚአብሔርን ክብር ስለሸፈኑት ራሳቸውን ብቻ ስለሚያሳዩ የእግዚአብሔር ክብር እንዴት ይገለፅ እንዴትስ ይታይ?
ምንጫችሁ አንድ መሆኑን ማንም አይስትም። ከእግዚአብሔር አለመሆናችሁን ሥራችሁና ምላሳችሁ ይመሠክራል ።
ተባረክ,
ጌታ ይባርክሽ
ihite bazi zamlyi anchin yesax yeta yibarki ❤❤❤ 4:54
wow❤
ሰላም ነሽ አህቴ እየሱስ እንዲ
አላስተማረንም ሄደሽ እንዲህ
ለሚያደርጉ ንገሪ እንጂ አለም
በሚመለከተው ሚዲያ ምን አስወራሽ እኔም አይቅርብኝ
ነው ዝም ብለሽወንጌል ስበኪ
ይህን መካሰሳችውን መስማት
ሰለቸን
እና በምን ሚዲያ ትናገር ሊላው አለም በሚያየው ሚዲያ አይደል በካራቴ ሚደፋቸው ትክክል ነው የተናገረችሁ
እንዲህ ታጋልጣቸው ማን አለብን ብለው ድሀውን ህዝብ ከገንዘቡም ከእምነቱም እንዳይሆን አድርገው በዘበዙት በስሙ ነገዱበት ከእነሱ የድፍረት ሀጥያት የእሷ ግሳፄ በስንት ጣሙ
እስኪ የእግዘብሔርን ቃል ስበኪ ወሬ ብቻ ሀሜት ብቻ
እሂተቴ እግዝአብሔር ይባርኪሽ ጸጋ ይብዘለሽ ተባረክ
belew belew
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen 🤲🤲