የአጼ ሃይለስላሴ የዱባይ ጉብኝት ''አረብ ውጣ ነገር ሳታመጣ ''

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • የአጼ ሃይለስላሴ የዱባይ ጉብኝት ''አረብ ውጣ ነገር ሳታመጣ ''
    JOSSY IN THE HOUSE SHOW INTERVIEW WITH Ustaz ADEM KAMIL Part 2 / C

КОМЕНТАРІ • 101

  • @neimaahmad506
    @neimaahmad506 5 років тому +19

    ጆስዬ መልካም ሠው: ፕ/ር አደም ካሚል በጣም ነው የማከብሮት አላህ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጦት: ወላሂ ብዙ ታሪኮችን ከርሶ ተምሪያለው,,,,,,,,,

    • @saudiarabia7753
      @saudiarabia7753 5 років тому +2

      ጆሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ፕ ፕሮፌሰር አደም ከሚል አሏህ ረጂም እድሜ ይስጥወት

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 5 років тому +27

    አልሀምዱሊላ እኛ ኢትዯጲያኖች የሚያኮራ ታሪክ አለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @jemalabdurehman2551
      @jemalabdurehman2551 5 років тому

      ጆሲ እናመሰግናለን አንተ ብስልና አስተሳሰበ ትልቅ ሠው ነህ ቀጥልበት እንወድሐለን።
      ኘሮፌሰር አደም ሙሐመድ ካሚል አላህ
      ጀዛወትን ይክፈልልን

  • @ivanisdebestr4585
    @ivanisdebestr4585 5 років тому +17

    I am happy to see this show

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 5 років тому +7

    ለሁለታችሁም አላህ እረጆም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣችሁ መሳጭ ውይይት ነበር እምየ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር

  • @ابوريانادم
    @ابوريانادم 5 років тому +6

    አላህ ይሶብረወት እሱንም የጀነት ያድርገው ጆሲ በጣምደስ የሚል ግዜ ነበር በጣም አላህ መልካሙን ነገር ይወፍቅህ

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 років тому +7

    አላህሠብር ይስጠዋት ፕሮፊሠር
    አላህ የጀነትያርገዉ ልጀዋትን

  • @samishewyoutube2659
    @samishewyoutube2659 5 років тому +2

    ጅሲ በጣም እናመሰግናለን ፕ/ር አ እርሜናጤና ይስጥልን እንኮራበሀላ

  • @ሀያትነኝየረሡልተከታይየያ

    ዋው ወላሂ ሳላስበው ደቂቃው እያለቀብኝ ፕ/ር አደም ካሚል ጀዛካላህ ኽይር አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጆሲ ትልቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን ላንተም ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @askalemariamsilase8577
    @askalemariamsilase8577 5 років тому +2

    አለባበስህን አስተካክለህ ወንዳወንድ ስለመሰለልህ ደስ ብሎናል ፡፡ የበፊቱን በጣም ከመጥታችን የተነሳ ፕሮግራምህን ከነቤተሰቤ አናየውም ነበረር፡፡በተለይ ታዳጊ ልጆች ላላቸው ሰው ምን እያዩ እንደሚያድጉ እና አይምሮዋቸው ላይ እየተቀረፀ እንደሆነ ሳስብ በታም ይጨንቀኝ ነበር

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 5 років тому +3

    ጆሲ ትልቅ ሰው ፕሮፌሰር አደም ካሚል ረጅም ሀያት (እድሜ ) ይስጥልን 🌹❤🌹

  • @remam1024
    @remam1024 5 років тому +4

    ጆሲዬ እናመሰግናል ወድሜ አላህ መጨረሻህንም ያሳምረው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 5 років тому +2

    THANK YOU PROFESDOR ADEM. MELKAM TENA REJIM EDME EMEGHILIWOTALEHOU.

  • @remam1024
    @remam1024 5 років тому +6

    አባዬ አላህ ሶብሩን ይስጠወትእውነት ልጅን ማጣት ከባድ ነው

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 років тому +2

    መሳጭ ነው ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ብዬ ተመኘሁ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ

  • @hawamohamed5443
    @hawamohamed5443 5 років тому +4

    ማሻአላህ የተማርሰው እደህ አንደበቱ ይርታል አላህ እርጂም እዲሜ ይስጥን ጆሲም ጥሩልጂነህ

  • @naserihusen6087
    @naserihusen6087 5 років тому +2

    እድሜና ጠና አላህ ይስጦት ውድሙራችን

  • @user-ni1cm9hv5n
    @user-ni1cm9hv5n 5 років тому +5

    ጆስየ ወላሂ ስላተ ቃላት ያጥርኛል እርሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ

  • @ekrutube3536
    @ekrutube3536 5 років тому +1

    ጆሲ መልካም ሠው እንወድሀለን ሠውን አክባሪ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ
    አባታችን እንኮራበወታለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @oneone9748
    @oneone9748 5 років тому +3

    በጠም እናመሰግናለን ፕሮፌሰር እና ጆሲ ።

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 років тому +2

    ፕሮፌሰር አላህ እድሜ ይስጥዎት ልጅዎን ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ለእርሶም ከነቤተሰብዎ ሰብር ይስጥዎት ላዳመጥንዎት እጅግ ድንቅና እሚገርም ታሪክ ነው ፈትፍተው ያጎረሱን ጀዛዎትን አላህ ይክፈልዎት ወንድም ጆሲ እጅግ በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ ሰላም ለኢትዮጲያ ሀገሬ

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    የኔውድ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወላሂ ስለኢቶጲያ ምንም አላውቅም ነበር አሁን ግን እድሜ ላንተ ሁሉንም አወኩ ጀዛካላህ ኸይርን ጀዛ በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ።ጆሲየ አንንተንም በጣም እናመሰግናል ።

  • @FatmaFatma-ky1xz
    @FatmaFatma-ky1xz 4 роки тому

    ምርጦችስውዳችሁ ጆሲ አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራህ ምርጥ ሰውነህ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 років тому +1

    Amazing prof Adem Kamel

  • @nuhashmesdin9110
    @nuhashmesdin9110 5 років тому +1

    ፕሮፌሰር አደም ካሚል አላህ እድሜና ጤና ይስጠወት እናመሰግናለን ጆሲየ እናመሰግናለን

  • @user-jz9rh6ls2o
    @user-jz9rh6ls2o 5 років тому

    ሀቂቃ ጥሩ ግዜ ነበር አላህ እድሜ ይስጦት ፑሩፌሰር ትልቅ መልእክት ነው የሰጡት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግ ጆሲ አላህ በረካ ያረግህ አምሳያህን ያብዛልን ቅን አስተሳሳብ ያለህ ሰውነህ

  • @onelove809
    @onelove809 5 років тому +2

    Yemegreme tarik nw masha'allah
    Alla rejem edme katenagar yestot

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +1

    ፕሮፌሰር አደም ካሚል የልተነገረሎት ምሁር አላህ እረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተስቦች አላህ ይስጥልን ስንት ታሪክ ባህላችን እያለን ስንቶቻችን ነን የምናቀው የማናውቀውስ ስላሳቀቁን ጀዛኩም አሏህ ኸረን ይገርማል ጆስዬ ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን🌹🌹🌹🌹👍👍🙏🙏🙏

  • @lubabayasuef290
    @lubabayasuef290 5 років тому

    አልሀምዱሊላህ እኛ ኢትዮጲያዊ ብዙ የሚያከራ ታሪክ አለን ጆስየ አላህ ይጠብቅህ አንተ ልዩ ሰው ነህ ወንድም

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 5 років тому +1

    Well done Jossy! 👍👌🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤️

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 5 років тому

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጡት እናመሰግናለን ጆሲ

  • @nooramohammed3504
    @nooramohammed3504 5 років тому

    ፕሮፌሰር አደም ካሚል ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እድሜዎን ያርዝምልን ልጆትን አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ውድና ብርቅዬው ጆሲ እድሜና ጤናህን አላህ ይስጥህ አድናቂቅ ነኝ ለበጎህ ስራህ ወጣቱ ካተ ብዙ መማር አለበት ወዴ ይመችክ

  • @rimehabshawite9181
    @rimehabshawite9181 5 років тому +2

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት አንደበተ ርእቱ የታሪክ ተመራማሪ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነዎት

  • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ

    ጌታየ የጫትን ነገር በቁድራህ አተአጥፋን

  • @ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ

    ፕ/ር አደም ካሚል አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት
    ወንድም ጆሲ አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 5 років тому +2

    ማሻ አላህ በጣም የሚያስደስት ታሪክ

  • @user-up3nw2by4i
    @user-up3nw2by4i 5 років тому

    ማሻ አላህ ኡስተዝ አላህ ረዢም እድሜ ና ከጤነ ገር ጆሲ እናመሰግነለን

  • @yheyismamo8249
    @yheyismamo8249 5 років тому

    ፕ/ሮ ካሚል አደም በእግዚአብሔር ስም እረጅም እድሜ ከጤና እመኝሎታለሁ::

  • @zeedyoutube8177
    @zeedyoutube8177 5 років тому +5

    አልሀምዱሊላህ ወላሂ አገራችን አላህ ይቀይረልን
    መቼ ይሆን ከሀገሬ የምገባዉ እያኩ ሳስብ ይጨቀኛል
    ቤተሰቦቼን የማይበት
    ያረብ በዉጭ አለም የምንኖር ኢትዮጵያን የልባችንን አሳካልን እና በሰላም ወደ አገራችን መልሰን
    አገራችንንም ሰላም አርግልኝ ከድህነት አላቀን ፍቅር ሰላም አስፍን ያረብ
    ከማያልቀዉ ፀጋህ አብቃቃን
    ያረብ በዚችም አለም በአኽራም ከከሳሪዎች አታርገኝ በዱኒያም እዝነትህን በኸሄራም እስነትህን
    መቼም መሞት አይርም እና ወዳተ ስመጣ አብሽሩ አትዘኑ የሚባሉት ባሮችህ አርገኝ
    ያረብ ያረብ ያረብ

  • @siscogold5872
    @siscogold5872 5 років тому

    ነብስ ዘሪ ምክር ጨዋታ ጠቅላላ እውቀት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት! ለጆሲ ምንም ቃላት የለኝም ማንም ስላንተ ቃላት የለው!!!!

  • @እስላምሰላም-ወ8አ
    @እስላምሰላም-ወ8አ 5 років тому

    የሙስሊሞች አባት አላህ እድሜ ጤና ከና ቤተሰቦቻቹሁ አላህ ይጠብቅልን

  • @fedilaali5269
    @fedilaali5269 5 років тому

    Masha Allah bexam maraki nachu

  • @zdhussen2937
    @zdhussen2937 5 років тому

    ማሻአልህተባረክአላህአባታችን

  • @munit9547
    @munit9547 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን እርሱንም አንተንም

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 років тому

    የአላህ ያረብ በትክክል

  • @zdhussen2937
    @zdhussen2937 5 років тому +1

    ውይእውቀትአባታችንእርሜናጤናአላህይስጠወት

  • @najatjamal6128
    @najatjamal6128 5 років тому +1

    Allah yermawu lijachun

  • @danielabreha5834
    @danielabreha5834 5 років тому

    ስለ ትዳር ያሉት በጣም ትክክል ነው። ያገርን ልጅ እንዲሁም የአንድ አካባቢን ሰው ማግባት ነው ትሩ፡ እርሶ እንዳሉት የሚወለዱት ልጆች ላይ ተጽእኖ ይፈጥራል።

  • @mussahussen2719
    @mussahussen2719 5 років тому

    የሞተውን አሏህ ለጀነት ይበለው ያሉትን ልጆቸውን ከነእርሰወ እድሜና ጤና ይስጥልን ፕ / አደም ካሚል

  • @bunasser2654
    @bunasser2654 5 років тому

    መሽ አላህ አባታችን አፊያ እና ሀያት ይስጠወት

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 років тому

    ማሻ አላህ

  • @rahimaebrahim4369
    @rahimaebrahim4369 5 років тому

    ማሻአላህረጅምእድሜካጤነጋላአባታችን

  • @MoMo-ii6bc
    @MoMo-ii6bc 5 років тому +1

    ሀገሬ ምነው በበለጸገችልኝ ይሄ ስዴት በቀረ

  • @aeyshaseide7503
    @aeyshaseide7503 5 років тому

    Subha Allah Allah erejem amet yenurulen

  • @መዲሙሀመድ
    @መዲሙሀመድ 5 років тому

    ጆሲ ሰዉደህ አሰታዋይ አላህ ረጀም እደሜ ይሰጥህ

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 5 років тому

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @ፎፊቢንትባባኡሚየሀያቲፎፊ

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላረገን ጌታችን ላቅ ያለ ምሥጋና ይገባው የምርጥ የታሪክ ባላባት ሥላረገንም አልሀምዱሊላህ ፈሊላህ ሀምድ

  • @abdiibrahim2477
    @abdiibrahim2477 5 років тому

    betam tilik muhur now tnx jo

  • @ወአልሲ
    @ወአልሲ 5 років тому

    ጆሲየ ወላሂ በናንተ ደስታ እኔ ራሱ ደስ አለኝ

  • @nigisteshete6697
    @nigisteshete6697 5 років тому

    እድሜዎን ያድሎት

  • @mesafintbirhanu8361
    @mesafintbirhanu8361 5 років тому

    በጣም ነው

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 5 років тому

    እውነት ነውእኔም ሲያወሩ ሰምቻለሁ። ትላልቅ። ሰወች። ሲያወሩ

  • @ahmadmohad7136
    @ahmadmohad7136 5 років тому

    መሻአላ በጣምደሰትላላችሁ 👌👌👍👍🌼🌼

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 5 років тому

    እሚገርም ታሪክ

  • @መዲናአህመዲዮቱብ
    @መዲናአህመዲዮቱብ 5 років тому +1

    እረጂም እዲሜ ፕሮፈሠር

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen6906 5 років тому

    Mashallah

  • @fatumaibrahim6860
    @fatumaibrahim6860 5 років тому

    Meshaallah

  • @fl8363
    @fl8363 5 років тому

    👍👍👌👌

  • @najatjamal6128
    @najatjamal6128 5 років тому

    አልሃምዱሊላህ

  • @halemhmohammed6094
    @halemhmohammed6094 5 років тому

    እረዥም እድሜይሥጣችሁ

  • @እስልምናዬውድስጦታዬነው

    ጆሲ እንዴት እንደ ማደንቅክ

  • @አማራነኛወሎየአማራነኛወሎ

    ማሻአላህ

  • @selam9604
    @selam9604 5 років тому

    Turu mikir aleww..!!!!👍👍

  • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ

    ጆሲ ደጉ ሰው

  • @user-hb7kl7qd4l
    @user-hb7kl7qd4l 5 років тому

    😲የኔ ጌታ ይለዋል
    እስቶቅፍርላ ለአዚም

  • @salmasalmasodru7905
    @salmasalmasodru7905 5 років тому +1

    Jegna

    • @mohamedworake3317
      @mohamedworake3317 5 років тому +1

      ፕሮፌሠሩን በአካል አውቀዋለሁ ምርጥ ሠው !
      ተጎድቶ ለሠዎች የሚጨነቅ !
      የአላህ ሠው ነው ቤተሠቡ ሁሉም የተባረኩ ናቸው አላህ እድሜና ጤና ይስጠው !
      ጆሲ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተንም ቤተሰቦችህንም አላህ ጥበቃውን ያድርግላችሁ!

  • @sameerasameera6768
    @sameerasameera6768 5 років тому

    joseye yebakihe wondim keniya wode tanzane eyede tetwali wondem ebakehin afalegn

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ጠ9ቸ

    ጆሲ ሰብስክራብ ብያለሁ

  • @ath2424
    @ath2424 3 роки тому

    ሰላምነዉ

  • @sameerasameera6768
    @sameerasameera6768 5 років тому

    mudeser Abdela yebalali

  • @sameerasameera6768
    @sameerasameera6768 5 років тому

    Eshi ka gegnak semira ebalalew ke Bahirn new

  • @sameerasameera6768
    @sameerasameera6768 5 років тому

    Yantenim kutur lakeni joseyeee

  • @የዉስታዝአቡሀይደርአድናቂ

    በጣም መሳጭ ነበር በቀጠለ፡ብዬ ተመኘሁ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 5 років тому

    ሳውዲ እኮ ከኢትዮጵያ በተለይ ከኤርትራ የሚበላ ይዘው ይሄዱ ነበር ሙስሊም አባቶቻችን። ምንም አልነበራቸውም።

  • @eyobaabogida7270
    @eyobaabogida7270 4 роки тому

    Sew bezegaw lay endet yichekinal

  • @saidmohemmed5596
    @saidmohemmed5596 5 років тому

    ኡስታዝ ማለት አቱ ነሁ

  • @mmnmmm6637
    @mmnmmm6637 5 років тому

    አወ የኔ አክስት አረቦች ኢትዮቢያ እንደገቡ አግብታ
    አረቦች በአገራችሁ ግቡ ውጡ ሲባሉ ባሏ ሲሄድ እሷ ልጁን ይዛ ቀረች አሁን ለልጅ
    ይረዳል ልጅ ተምሮ ተመረቀ በዶክተር
    አሁን ለራሱ ሆስፒታል ከፈተለት ልጁ ኢትዮቢያ
    አባትየው ዱባይ ይኖራሉ ወልዶ ትዳር ይዞ ይኖራል

  • @mesafintbirhanu8361
    @mesafintbirhanu8361 5 років тому

    ትትትትትትትክክክልልልል

  • @ima5540
    @ima5540 5 років тому

    ዋ ው በጣም መሳጭ ብሮግራም። ነው

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 3 роки тому

    ዉሸት ነው ከወለድ ነፃ የሚሉ ትርፍ ብቻ ነው የሚፈልጉት ኪሳራ አይካፈሉም ስለዚህ ገና ቡዙ ይቀራል

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 5 років тому

    BE TELOTE YERDU

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому

    የኛን የኦሮሞ ህዝብ በድሎናል ጆሃር እያለ እዝች ሃገር አይገባትም

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 5 років тому

    እንዴ ለሸርምጣና ለዘፋኝ ነበር እኮ ገንዘቡን የረጨው ለደሃ ከመቶ አንድ እድርጉ ይሆናል ዝሙትን ሌብነትን ከወያኔ ጋር ሆኖ የሰራ ሰው ነው አላሙዲ ታሪኩ ይሄነው ጌቶች

  • @semirabedru9123
    @semirabedru9123 5 років тому

    ማሻ አላህ