ኳንተም ፊዚክስና የሥበት ምሥጢር (The fabrics of quantum physics)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @yeabsiragarkbo5359
    @yeabsiragarkbo5359 2 місяці тому +1

    ዶ/ር አቡሽ መፅሐፉ ርዕሱ ላይ ስህተት አለ ። ሰማይና ምድር ያልፋሉ አልፋና ኦሜጋ እግዚአብሔር ነው ጀማሪና ፈፃሚ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው እግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ከዘላለም እስከ ዘላለም ነው በዘላለም ዙፋን ላይ በተቀደሰ መቅደሱ እግዚአብሔር አለ ።

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 2 місяці тому

    Thank you that you came with UA-cam platform ❤

  • @AmareChekun
    @AmareChekun Місяць тому

    Dr Abush I like this science very match my gratitude to You please always present this type of science.

  • @mikiyas8607
    @mikiyas8607 Рік тому +2

    Hello doctor one day I'm gonna read this :one day when I am successful by science.I want to work with you then I will unstoppable by science I wish we will meet one day see you soon!

  • @KalebEyasu-w6c
    @KalebEyasu-w6c Рік тому

    ዶ/ር አቡሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በጣም ነው የሚያመሰግነው አመለካከቴን እንድቀይር አድርገሄኛል

  • @yenigusuzufan9070
    @yenigusuzufan9070 3 роки тому +10

    ዶክተር በጣም ትክክል ነዉ ህጉ ይሰራል ለምሳሌ እኔ እናቴ ወደ ገበያ ስትሄድ ምን ላምጣልሽ አትለኝም ወይም እኔ ይሄን ግዥልኝ ብዬ አላዉቅም ግን በዉስጤ ያሰብኩትን ነገር ይዛልኝ ትመጣለች በጣም ነዉ የምደነቀዉ እንዴት አወቅሽ ይሄን እንደምፈልግ እላታለሁ እሷም ልቤ ነግሮኝ ነዉ የምትለኝ ሁሌም

  • @haftudesalegn8491
    @haftudesalegn8491 3 місяці тому +1

    ዶክተር አብሽ ብዙ ምፅሃፍቶች አስተርጉምህ ፅፍሃል በጣም አደንቅሃለሁ እኔ በዕድሜም በልምድም ትንሽ ከፍ ብየ አስብለሁ ከሁሉም ስራዎችህ የወደኩልህ የቋንተም ፍዝክስና የቢዝነስ እስትራተጂ በጣም እወዳቸዋለሁ ለኔ አዲስ አይደሉም ግን ተጨማሪ እውቀት ሰጠተውኛል አምሰግናለሁ ከመዲካል ዶክትሬትና ወደዚ ሰፊ ፍሎዘፊ መምጣትህና ማስተማርነትህ አሁንም አደንቃሃለሁ ድፍረት አሁንብኝና ዲብ እውቀት አለህ እውቀቱ ማስተላለፍና ማስረዳትህ ትንሽ ውሲንነት እንዳለብህ አስተውያለሁ እንዴት ማሻሻል እንዳለብህ አላቅም እኔም ችግሬነውና ብርታ አደንቃሃለሁ

    • @drabushayalew8199
      @drabushayalew8199  3 місяці тому

      Thank you dear, I will improve.

    • @margirma6
      @margirma6 2 місяці тому

      ትምህርቱ ረቂቅ እንደመሆኑ መጠን ትንሽ ፍጥነቱ ቢቀንስ መልካም መሰለኝ።
      በተረፈ ወደ መጨረሻ ላይ ያለው ሳይንስ ሳይሆን የብልጽግና ወንጌል አስተምህሮ ይመስላል። "ሰዎች የሚኖሩት የሚያስቡትን ነው፡"
      ወዳጄ ቤታችንን ያፈረሰችው አዳነች አበቤ እንጂ እኛ እንዲፈርስብን ተመኝተን አይደለም። የሚታረዱትን ነታረድን ተመኝተው ሳይሆን፡ አራጅ ነግሶባቸው ነው።
      ሳይንሱ ገና አልበለጸገምና ከልክ በላይ አንለጥጠው።
      ከአክብሮት ጋር።

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 6 місяців тому

    እኛ ኢትዮጵያውያን ላይ ይሄ የኳንተም ፊዚክሱ በሰላ አይምሮ አርቆ በማሰብ ኢነርጂና ፍሪኮዌንሲ ቢሞላንና ቢጐበኘን ጥሩ ነበር … ስለ ብርሃን ኢነርጂይ እና ዳርክ ኢንረጂይ መዋረስና ውጤቱ ላይ ኒኮላስ ቴስላ የፃፋቸው ነገሮችን ስላነበብኩ ዶክተር !!
    እናመሰግናለን❤

  • @ethio_civil9344
    @ethio_civil9344 4 роки тому +3

    docteriye bexam desi yemil program nw quantum physics bexam desi yilali .beteley temokiro eyanesah sitasitemr ግልፅ ይሆናል።በጣም እናመሠግናለን ።በዝህ ጉዳይ ላይ ተጨማር video እንጠብቃለን።ረዢም እድመና ጤና ይስጥህ።

  • @afewerkihagos3502
    @afewerkihagos3502 2 роки тому

    God bless you doctor very interesting !!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏 from today i will follow you. Please continue as you have more and more!

  • @solomonkassahun9268
    @solomonkassahun9268 4 роки тому

    You are very important person for country like Ethiopia which affected by different bad attitude.

  • @ethagegnehuandarge1652
    @ethagegnehuandarge1652 5 місяців тому

    Dr mamusha blessssss😢😢😢😢😢

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 2 роки тому

    thank u doctor for your information, keep it up.

  • @nilutube3942
    @nilutube3942 4 роки тому +1

    በጣም ድንቅ ሀሳብ እናመሰግናለን

  • @tube5169
    @tube5169 2 роки тому +5

    አረ እግዚአብሔር ተረሳ አለምን የፈጠራት እግዚአብሔር ነው እንጂ ፍንዳታ አይደለም
    ወይ ጉድ

    • @abrahamalebachew4133
      @abrahamalebachew4133 3 місяці тому

      እግዚአብሔር አለምን እንዴት ፈጠረው? ለምንስ ፈጠረው?

  • @arronabiye9908
    @arronabiye9908 3 роки тому

    waww....which is great thought.

  • @birukagegnehu3551
    @birukagegnehu3551 3 роки тому

    enamesegnalen

  • @abayebruelhasset6558
    @abayebruelhasset6558 3 роки тому +5

    እኔ አካል ጉዳተኛ በማግባት አካል ጉዳተኞችን ማገዝ እፈልግ ነበር ሳይሳካ ቀረ፣ ሆሞም የወለድኳቸው 3 ልጆች 2 አካል ጉዳተኛ ናቸው፡፡ 50 በሀገር ውስጥ 10 በአፍሪካ በሌላ አገራት ውስጥ መርጃ ማእከላት ለመክፈት እያቀድሁ ነው፡፡

  • @biniyamte3584
    @biniyamte3584 2 роки тому

    ሚያስጠላ አቀራረብ ፕላዝማ ላይ ምታስተምር አስመሰልከው እራስክን ከምታሳይ ምትናገራቸውን በምስል ብታደርገው ይበልጥ ይስባል

  • @AdnanNuru-vt
    @AdnanNuru-vt Рік тому

    Wow

  • @selamawitankito9997
    @selamawitankito9997 2 роки тому

    Thanks dear

  • @g233tube9
    @g233tube9 2 роки тому

    i am your Fan

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n 8 місяців тому

    ከዶክተር አብረሃም ጋር አብራችሁ መሥራት ብትችሉ ጥሩ ነበር

  • @FitsumArya
    @FitsumArya 6 місяців тому

  • @alemmesfin6986
    @alemmesfin6986 2 роки тому +1

    what was before the big bang?

  • @ChampIon-rg8xy
    @ChampIon-rg8xy 3 місяці тому

    ethieste neh endya ......???

  • @ashug6443
    @ashug6443 Рік тому

    በኣሁን ስዓት መፅሓፍ በገብያ ላይ የለም እና እባክህ ኣልፋናኦሜጋ 123 plsssssss...

  • @gigiyoutube2928
    @gigiyoutube2928 Рік тому

  • @amanminlargh6108
    @amanminlargh6108 2 роки тому

    አልፋና ኦሜጋ የሚባለዉን መጸሀፍ ላገኘው አልቻልኩም

  • @yosephhiruy5151
    @yosephhiruy5151 9 місяців тому

    I have seen some errors in this lecture. Example: in the formula E=mc2, m represents mass not matter b/c matter itself contains substances and feilds(energies).
    Other Pls, how do you analyzed the nothings(string theory) about Stephen"s says. How do think something come from nothing. If so, space and time have no beings and time comes in other dimension. Accordingly Albert was wrong.
    Thank you! 12:23

  • @TemesgenAdula-q5j
    @TemesgenAdula-q5j 7 місяців тому

    Where do I get the book?

  • @bitewulgntesfa2028
    @bitewulgntesfa2028 3 роки тому

    ዶ/ር አቡሽ 2003 ዓ/ም ነበር ዘ ማይንድን ያነበብኩት ዛሬ ላይ ያኔ በውስጤ ያስቀመጥኳኩት እምነት እየተገለጠ ነውአመሰግናለው ዛሬ ደሞ ከስንት አመት በኋላ በቪዲዮ ሰማውህ።የዛሬው ቪዲዮ ላይ ስለ ኮንሸስ እና ስለ ሰብኮንሸስ የተናገርከው አልገባኝም

    • @Felalemlemonim
      @Felalemlemonim 2 роки тому

      ⨳Conscious ማይንድ የምንለው ንቁ የአዕምሮ ክፍላችን ሲሆን ለነገሮች ትኩረት እንድንሰጥ የሚያገለግለን ነው። ለምሳሌ አዲስ ነገር ስትፈጥር አዲስልማድ ፕርግራም ስታደርግ ይህንን ስራ የሚሰራው ንቁው የአዕምሮ ክፍል (Conscious mind) ነው።
      ⨳subconscious የምንለው ደግሞ ድብቁ የአዕምሮ ክፍላችን ነው፤ ማለትም ከዚህ በፊት አዕምሮህ ውስጥ ፕሮግራም ያደረከው (ልማድ ያደረከው ነገር) የምናስተዳድርቀት ነው። ለዛም ነው ትውስታችን እዛ የሚገኘው። ለምሳሌ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ከመታጠብህ በፊት አንዴት መታጠብ እንዳለብህ አታስብም ምክንያቱም እንዴት መታጠብ እንዳለብ ከዚህ በፊት ፕሮግራም አድርገኸዋልና ዛሬ ፊትህን ስትታጠብ ከአፍንጫዬ ነው የምጀምረው፣ ከአገጬ ወይም ከጉንጬ የሚለውን ነገር አታስብም። ምክንያቱም ከላይ እንደነገርኩህ እንዴት እንደምትታጠብ ፕሮግራም አድርገኸዋል።

  • @Felalemlemonim
    @Felalemlemonim 2 роки тому +3

    እባክህ ቀጥልበት እየጠበቅንህ ነው።
    ልትተባበረኝ ፈቃደኛ ከሆንክ ያንተን መፅሐፎች የት እንደማገኛቸው ነገረኝ። ማለቴ ብዙ መፅሐት ቤቶች ስጠይቅ የለም ወይም ከገበያ ጠፍቷል ነው የሚሉኝ።
    እኔ የምፈልጋቸው መፅሐፎች ከፊዚክስ ጋር ግንኙነት ያላቸውን እንደ ዘ ማይንድ፣ አልፋና ኦሜጋ እናም እንደነዚህ አይነት ሌላም መፅሐፍችህን የት ነው ማግኘት የምችለው?

  • @yaredyared3238
    @yaredyared3238 3 місяці тому +1

    What is the fut😢

  • @ruhamasisay1634
    @ruhamasisay1634 3 роки тому +1

    ሰርቼበት የሰማውን ጆሮዬን ታመሰናለክ አንድ ቀን እንገናኛለን ያኔም እኔ የተናገረውን እና የለወጠኝን ሰው አመሰግነዋለው።

  • @rawdaabs3769
    @rawdaabs3769 3 роки тому

    ሚስጥሩን ማወቅ የሚለው መፃፍ አለኝ እሱን አንብቤ ግራ የተጋባሁ ነበር

  • @kebedemekonnen5889
    @kebedemekonnen5889 2 роки тому

    Why their is no alpha and omega book in shashamenne

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 3 місяці тому

    Talaku mesihaf anku aku yikefetilachual teyiku yisetachu hum al ayilim endi

  • @መረጃነጋሪት
    @መረጃነጋሪት 3 роки тому

    መጽሀፍን ፈልጌ አጣሁት የት ነው የማገኘው??

  • @Abe.com.a
    @Abe.com.a 3 роки тому +1

    አንተ ራስህ ሳይንስ ነህ፣ኮሌጅ ነህ፣አንተም በዝህች ሀገር ኳንተም ነህ!!🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @አራጌደጉ123ቻናል
    @አራጌደጉ123ቻናል 3 роки тому

    10Q

  • @EdenTeklay-m7s
    @EdenTeklay-m7s 2 місяці тому

    Emdet univers ena alem be fndata yfetefal😅 fetarin yemikawem tmhrt new beyesus sm

  • @john7630
    @john7630 Рік тому

    Yebuda menifesi ???????????😅😅😅😅😅😅

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 2 роки тому +2

    This video is a disappointment, because This sounds more like meta-physics than quantum physics.
    I have known that , the new age religion has been using ideas and notions taken from theoretical physics . But I can say with certitude, no connection between your message and quantum physics

    • @drabushayalew8199
      @drabushayalew8199  11 місяців тому

      ua-cam.com/video/jbAb7jfrMV4/v-deo.html

    • @natywubet2175
      @natywubet2175 7 місяців тому

      thank u betam mianadew demo bzu youtube lay beka bullshit bcha aregut ye amharic kehone

  • @bilalalhabesha7173
    @bilalalhabesha7173 9 місяців тому +1

    ወይ ሀገሬ የማንም መጫወቻ ሆንሽ።
    ሰዉ እራሱ ያልገባዉ ለሰዉ ለማስረዳ ሲሞክር ይህን ይመስላል።
    እስተማሪ እንዳልነበር ያስታዉቃል።
    ስበካን በሳይንስ ለመደገፍ የተሞከረዉ አልተሳካም።
    ሙታሰር ነበረበት፣
    መንግስት ቢኖር። ውይ አለማፈር። የተማረ ሰዉ ቢሰማኝስ አይባልም እንዴ። ቅሌታም፣

  • @dkd8927
    @dkd8927 5 місяців тому

    ልፋ ሲልህ ነው ይሄ ድንዝዝ ህዝብ አይገባውም 😂😂

  • @simeyabate4849
    @simeyabate4849 Рік тому

    This has nothing to do with the reality. You are just abusing Quantum physics which rules only in the microcosm world.
    Sorry to see this kind of nonsense with all respect!