ካስማሰ "ጥሩ አማረኛ ነው " // በእሁድን በኢቢኤስ //

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 роки тому +14

    ካስማሰ አንተ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ ሚዲያዎች ላይ ባትበዛ ደስ ይለኛል የጥበብ ሰው ኩሩ እና ተናፋቂ ሲሆን ደስ ይላል።

    • @ፍሬሕይወት-ጘ2ጨ
      @ፍሬሕይወት-ጘ2ጨ 3 роки тому +3

      የት ቦታ ነው የበዛው ተናፍቆ ተከብሮ ነው ያለው

    • @mohammedalbushera5853
      @mohammedalbushera5853 3 роки тому +4

      ሚዲያ ላይ መቅረቡ ሳይሆን የሁኑ አውሬዎች አሉ ። ድንቅ ሰው ታሪክ አዋቂ ትውልድን አንቂ የማይወዱ የክፋት ሰዎች አሉ ከእነሱ ይጠብቀው

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 роки тому +20

    የአራዳ ልጅ ስንል ዝም ብለን አይደለም አሪፉ ፉቅር ሀገሩን ህዝቡን ባህሉን የሚወድ ማለት ነው

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 3 роки тому +6

    😍😍😍😘😘አንተ ቅኔ የድሮ ስርዓት ናፋቂ ብዙ መዉደድ ከትልቅ አክብሮት ጋ የኔ ሀገርና ባህሉን ወዳድ!

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 3 роки тому +3

    ትለያለይህ የእውነት ዋው ዘፈንህ ውስጥ ያለው ቁምነገር ትልቅ ነው ክበርልን❤

  • @levinmedia7023
    @levinmedia7023 3 роки тому +21

    The great man!! I Much respect and love!!

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ

    በጣም ነዉ የምወደዉ ቃላት የለኝም ካስማሰ የኛ አለም ልዬ ናት

  • @abel1942
    @abel1942 3 роки тому +6

    Masinko + Bass + drum = 💯fullband test💯

  • @Damu6.
    @Damu6. 3 роки тому +8

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች 85% ተበላቹ በሁሉም አርት ዉስጥ ያላቹ ማሪያምን ተበልታችዃል💚💛❤️ካስማሰ

  • @genetberhe8035
    @genetberhe8035 3 роки тому +1

    አልጠግብ አልኩኝ ! ምን አይነት ጎበዝ ነህ? ውድድ!! ዘፍ ዘፍ 😀

  • @muller_wa
    @muller_wa 3 роки тому +3

    ሰላም እዴት ናቹ ገብታቹ videoቼን ብታዩ ደስ ይለኛል
    ኢትዮጵያ ሰላም ይብዛ

  • @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
    @የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 роки тому +6

    ማይ ብራንድ❤👏

  • @lulustube9241
    @lulustube9241 3 роки тому +5

    Love u kassye🥰🥰የኔ አንበሣ😎

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ስወድህ የሀገር ልጅ

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому +1

    የድሮ ናፋቂ ስወድህ

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +1

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !

  • @jemilahussen3913
    @jemilahussen3913 3 роки тому

    ክብር ውዴታ አድናቆት ሲያንስህ ነው

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 3 роки тому +2

    ጎበዝ ልጅ በርታ

  • @fasikaasefa3709
    @fasikaasefa3709 3 роки тому +1

    Yene geta sewdh ekoo ❤❤❤

  • @nolanolawit428
    @nolanolawit428 3 роки тому +3

    kasmasyeee demo shy ngr nw ufaaa sewdeh eko🥰

  • @ሄዋንተድላ
    @ሄዋንተድላ 3 роки тому +4

    ምን እያልክ ይሆን

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 роки тому

    My fev kasmase

  • @love-ev6ep
    @love-ev6ep 3 роки тому

    ተመችተከኛል

  • @fiqerkonjo9790
    @fiqerkonjo9790 3 роки тому +1

    የኔ ቀብራራ ስወድህ

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 3 роки тому +2

    ካስማሰ አንደኛ

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 3 роки тому +1

    🔥🔥🔥👏🏽👏🏽speechless

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому

    ለመጀመራያ ሰየው አበሻነው ግን

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 роки тому

    ትለያለህ ❤ የኔ ሞገሳም

  • @temesgenwohe8207
    @temesgenwohe8207 3 роки тому +1

    Kasmase we love so much l 💕

  • @abitimengestu5793
    @abitimengestu5793 3 роки тому +1

    ወይ እድሌ በቃ ፍቅር ያዘኝ ወዮዮዮ 🤦🏽❤️

  • @highvibration4106
    @highvibration4106 3 роки тому

    👏 I got no words for you

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 роки тому +1

    አንተ የተለየ ነህ ጥበብን ከእውነተኛው ጋር የቀመርክ አንበሳ የዘመኑ አራዳ 👌💪🙏

  • @lijmikiyastube593
    @lijmikiyastube593 3 роки тому

    much more respect kasmaseeeeeeeee

  • @አቢሲኒያፒካ
    @አቢሲኒያፒካ 3 роки тому

    ትለያለክ

  • @shamyonas
    @shamyonas 3 роки тому

    EBS! BACKGROUND YALEW MAP LEMNDNEW KE ETHIOPIA MTKELAKULUT? RESPECT US AS WE DO to you!!!!!!

    • @genetberhe8035
      @genetberhe8035 3 роки тому

      ስምሽን ማን ነበር ያልሽው? ማማ መንደሬ?? 😀😀 ከመንደር አስተሳሰብ ውጪ መጀመሪያ ደነዝ

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 3 роки тому

      so..in all good things ..you just picked up that...

  • @abudonasser5977
    @abudonasser5977 3 роки тому +2

    💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @staytoxic6718
    @staytoxic6718 3 роки тому +1

    Hmmmmm this man is soooooooo fine😍

  • @ermiasbekele545
    @ermiasbekele545 3 роки тому

    Amarigna menager awakinet kemeselek oromigna alemawek didibina new!...

  • @tigistmekuriya5277
    @tigistmekuriya5277 3 роки тому +5

    አረ ምናይነት ዘፈን ተብሎ ነው ሲያስቅ 😄😄

    • @leulyonas9706
      @leulyonas9706 3 роки тому +1

      Yetabash zefen tawkiyalesh dingay ras

    • @genetberhe8035
      @genetberhe8035 3 роки тому +1

      የሆንሽ ገርዳሜ!! መች አርት ይገባሻል አራም!

    • @ያምባሰሏማርነኝ
      @ያምባሰሏማርነኝ 3 роки тому

      @@genetberhe8035 ምንአሳደብሸ እኔም አለገባኝ

    • @genetberhe8035
      @genetberhe8035 3 роки тому

      @@ያምባሰሏማርነኝ የሰውን ልፋት በማጣጣሉዋ ነው የስደብኳት!! ወይ አለመስማት ወይ ዝም ማለት!

    • @tigistmekuriya5277
      @tigistmekuriya5277 3 роки тому

      ምናገባችሁ ካልወደድኩ መብቴ ነዉ ምድረ ወረኛ አሽቃባጭ 🤭😎 ሚዲያ ላይ መሳደብ ግን አለመማራቹን ያሳያል ምድረ መሃይም

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 роки тому +1

    ከሳምት እሁዲ እካን አደረስን ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ዘፈኑ ስላልገባኝ ምንም ማለት አልቻልኩም የገባችሁ ኮምቱ👍👍

  • @YGtubeEthiopia
    @YGtubeEthiopia 3 роки тому +1

    Dislike ምታረጉ ግን ምን ጉድ ናችሁ

  • @markonet4122
    @markonet4122 3 роки тому +2

    🛑ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹

    • @rutdebele5163
      @rutdebele5163 3 роки тому

      አንተ ልጅ ግን መቼ ነው ሃያ ሚሞላልክ በየ ሄድኩበት አይሃለው ብሮ ጥሩ ነገር ስራ እኛም ከቻሳ እንላለን. ኸረ ተፋታን

  • @r-kee2258
    @r-kee2258 3 роки тому +1

    IS THIS A VOICE??? WHICH COUNTRY IS THIS WITH SUCH LOW STANDARDS??!! I am dying here :D

  • @esmaleesmshe7457
    @esmaleesmshe7457 3 роки тому

    የምር ትችላለህ በቃ

  • @millionwagnew7233
    @millionwagnew7233 3 роки тому

    Yeewnet dmtsu yamralgn zemaw ydebral