🔴ጓደኞቼ ድህነቴን አሳወቁኝ!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited
    #tigist #ebs #donkytube #ethiopia

КОМЕНТАРІ • 256

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 Рік тому +30

    አንቺ ቅን እና በእምነትሽ ጠንካራ ሴት በዛላይ ቆንጆ እምቤት ነሽ ይህው ዛሬ በከፍታ ላይ ትኖሪያለሽ ለመቤቴ ክብር ይግባት የኔ ቆንጆ ገና ከፍ ትያለሽ ልጆችሽ ይባረኩልሽ❤️

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አሜሜሜሜንንንንን አመሰግናለሁሁሁ

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Рік тому +6

    የኔ እናት የሚገርም ታሪክ ነው ያለሽ በመፅሀፍ ቢወጣ ለብዙወች ይጠቅማን እላለሁ!በተረፍ ቀሪውን ዘመንሽን አምላክ ይባርክልሽ 🙏🙏🙏!!!♥️

  • @richa1186
    @richa1186 Рік тому +18

    በጣም ደሰ ይላል ያ ሁሉ አልፎአዲስ ደስ የሚል ህይወት አለሸ❤
    ዛሬም ግን አለ በተለየ እና ( በሰለጠነ )መልኩ እግዚአብሔር ህዝቡን ይጠብቅ!

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Рік тому +64

    ወደ ሗላ መለሽኝ እኔም ኤልመተሪ እንደዚህ ገጥሞኝ ነበር የኔ ለየት የሚያደርገው በራሴ ጎረቤት በአብሮ አደጌ ነው አንድቀን ከክላስ ብቀር ሙሉ ህይወቴን ተርካላቸው ጠበቀችኝ በንጋታው ወደክላስ ስገባ ያየሁት የጓደኞቼን ፊት አጠይቁኝ እንደዚህ አይነት አብሮ አደግ አይግጠማቹ በነገራችን ላይ ንፁህ ልብ ካላቹ ህይወታቹ ቀና ይሆናል!!

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому +2

      እውነት ነው

    • @kuria8100
      @kuria8100 Рік тому +1

      Its my life , all what you talked

    • @kuria8100
      @kuria8100 Рік тому +2

      Lejeneten astaweseshegn lekase bechayen aydelehum 😒 🤔

    • @rebeccayeshitila2549
      @rebeccayeshitila2549 Рік тому +1

      😘😘😘 ግን ብናዉቅበት ጓደኝነት ጥልቅ ነዉ ግን ብዞቻችን አልታደልንም

    • @selamdemeke1016
      @selamdemeke1016 Рік тому +1

      Lenegeru dehnet beschta aydelem bagatami yemeta etot enji 🙏

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Рік тому +21

    ጥሩ ትምህርት ነው ቲጂ ችግሩ ብዝዎቻችን ያሳለፍነውን የህይወት ውጣውረድ ለማውራት እናፍራለን ለምን እንድሆን አላውቅም እኔ ዛሬ ላይ ያደርሰኝ የትናቱ ማንነቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      እውነት ነው

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Рік тому

      ግን እኮ የማፈር ሳይሆን ያው ችግር ሰለሆነ ማውራት ደስ አይልም ኮርተሽ የምታወሪው አደለም ለዛ ይመስለኛል

  • @sewunettegegne3920
    @sewunettegegne3920 Рік тому +18

    ድንቅ ታሪክ ተባረኪ እህት አለም❤😊

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አሜሜሜንንንንን አመሰግናለሁ

  • @yordiyordan1066
    @yordiyordan1066 Рік тому +24

    ትጂዬ 👏👏የኔ መልካም 😊የሚገርም የልጅነት ወግ.. ብዙ ማናቃቸው ነገሮች እና በራስ መተማመን,ግልጽነት የዋህነት, ልጅነት .... ኧረ ብዙ ነገር ነው የተማርነው በዚህ ባለንበት ዘመን ቢሆንስ??? የሌለንን ነው አለን ምንለው 😊😊ሚገርም ነው እናቴ ክበሪልኝ 👸🫶በጣም ነው ምወድሽ 🥰🌹

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 Рік тому +13

    አዎን ልክ ነሽ እኔ መጠነኛ ንሮ ቤተሰብ ነኝ ግን ለእናቴ አንድ ነኝ ያውም በእንጀራባት ነው ያደኩት ባካባቢዬ ጋደኞቼ የሐብታም ልጆች ይባላሉ ግን የምማረው እነሱ የሚማሩበት ትምህርትቤት ነው የምለብሰው ልብስ ከነሱ የበለጠ በዚላይ ቆንጆ ነኝ ዛሬ የሐብታም ልጆች የተባሉት ውጭ ሲወጡ እኔ የመንግስ መስሪያቤት ተቀጥሬ ስሰራ እኔም እድል ቀንቶኝ በትዳር ወደ ውጪ ወጣሁኝ ዛሬ እኔ በወላጆቼ ያልነበረውን ሁሉ አማልቼ አልፊ ተርፊ የቤት ብቻ ሳይሆን ቤቶች መኪናዎች ባለቤት ሆኛለሁኝ አልፊ ተርፊ ያስደጎኝን ጎረቤቶቼን እረዳለሁኝ የሐብታሞቹ ልጆች ግን ቤታቸው ተሸጦ አባትና እናት ሲሞቶ በንብረት እየተጣሉ እያየሁኝ ነው የቤተሰብ አብት የራስ አይደለም የሰራሽው የለፋሽበት ነው ደሞሙ ያኮራል ግን ትጂ ያቺ ፊስታል ይዛ ያገኘሻት ልጅ ማለፍ አልነበረብሽም ጨብጠሽ ጋብዘሻት በጥሮ መንገድ ብትሸኛት ጥሩ ነበር ያኔ የልጅነት ዘመን ነው አሁን ሌላ ነው ሰው ስለጎዳሽ አንቺ አትጎጂ።

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому +2

      ለመጉዳትማ ቢሆን መጀመሪያውኑም ቢሆን አላናግራትም ነበርኮ የዛኔውማ ልጅነት ነው፤አላወኩሽም ስትለኝ ነው እንጂ ልሸኛትም ጋብዠትም ልለያትና የልጅነት ወጋችንንም አውግቼ ስልክ ተለዋውጠን፤ አይ ልጅነት ብለን፤ልጅነትን ታዝበን መለየት ነበር ፍላጎቴ አልተሳካም እንጂ።ግን አሁንም ተስፋ አደርጋለሁ ባገኛት ከማውራት አልቆጠቤም እሺ ብትለኝ ሁሉ ማኪባ ላይ አብረን እንመጣ ነበር፤ደግሞም ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

    • @hawamohamed244
      @hawamohamed244 Рік тому

      @@tigistgirma2565 uff tigye yigermal yamalm. wede film keyriw by true story.

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Рік тому +1

      አላቅሽም ካለቻት በግድ ታውቂኛለሽ ብላ ነው የምትጋብዛት? እያወቀች አላቅሽም ካለች ፈቃደኛአይደለችም ማለት ነው ለምን ታስገድዳታለች?

    • @danadishethyobia250
      @danadishethyobia250 3 місяці тому

      ከካሜራ ሸርባ ታረግላታለች😊

  • @mimidave1
    @mimidave1 Рік тому +2

    This is an incredible, honest, and humbling true story of many Ethiopians, who have gone through similar situation!! Thank you Tigi for being honest!! You are an incredible, strong, hard worker and humble woman!! I am so proud of you for what you have accomplished!! This is very educational for many kids!!! There are so many mean kids at school who are mean and bully to kids. They should watch this and change their bad behavior!!! May God continue to bless you❤

  • @user-wb4fu8oz2b
    @user-wb4fu8oz2b Рік тому +4

    የምር ተመስጬ ነው ታሪክሽን ያዳመጥኩት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ግማሹ የኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ብቻ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል አልሃምዱሊላህ ዋናው ጤንነት ብቻ ነው በጣም ምርጥ ትምርት ይሰጣል🙏🥰🥰

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому +9

    ቲጂዬ የሚገርም ታሪክና የአንቺም ስብዕና ደስ ይላል።

  • @tkesayas
    @tkesayas Рік тому +5

    ቲጂዬ በራስሽ ዩቱብ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነው የምወድሽ በርቺ ያለፈውን ታሪክሽን ስላካፈልሽኝ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ እመብርሀን ሞገሱን ትጨምርልሽ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +5

    Wow So grateful you are very smart intelligent for the kids you have experience thanks my love🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Рік тому +3

    ቲጅየ,በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ በአንች ሁኒታ ነው ያለፍኩት ና አሁን ሳስበው ትዝ አስባልሽኝ ግን እንዳች ኮንፊደንስ አልነበረኝም በጣም እቀየማቸው ነበር ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ና ግን ለሰራ ጎበዝ ነበርኩኝ ባይሳካልኝም ያው ችግርሸም እንድትሰሪ ያደርግሻል ብቻ እንደዚህ አይነት ታሪክ አይረሳም,ሰውን በድህነቱ የምታሸማቅቁ ልዩነት የምታደርጉ ሰዎች እረፉ በጣም ይጎዳልና

  • @user-ng3dj6ob5g
    @user-ng3dj6ob5g Рік тому +2

    ትጂዬ የእውነት ድህነት መቀየር የምንችለው እንጂ የምንቆይበት እንዳልሆነ በአንች መረዳት ችያለሁ እናመሰግናለን

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 Рік тому +2

    ያሳለፈውን. ታሪክ. የሚናገር. ሰው. በጣም. ደስ. ይለኛን. ትጅዬ. በጣም. አድናቂሽ. ነኝ. እህቴ. ከምንም. በላይ. መጥፎው. ያአይምሮ. ድሀ ነው.

  • @elleniabayneh4979
    @elleniabayneh4979 Рік тому +6

    በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንደ ድህነት ደሰሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል ነገር የለም ❤❤❤❤❤

    • @tigistsemu4288
      @tigistsemu4288 Рік тому +3

      ድህነት ደስ አይልም ዕሉዬ ፣ የእውነት ከክብርሽ ያወርድሻል፣ የሞራል ልዕልናሽን የሚፈታተኑ ብዙ ነገሮች ያጋጥሙሻል፣ ከቤተሰብሽ ጀምሮ ጎረቤትሽ በዙሪያሽ ያለው ማህበረሰብ በብዙ ይፈትንሻል፤ እውነት ራሱ ከድሃ ጋር ስትሆን ዋጋ የላትም፣ የአንቺ ዕውነት ብቻ ሆኖ ይቀራል፣ እረ ሃሳብሽን የሚያክበር ሰው በዙሪያሽ አይኖርም፣ ድህነት ፣ማጣት ቤተሰብ ይበትናል፣ ከሰው በታች ያደርጋል ፣ የሰው እጅ ተመልካች፣ ጠባቂ ያደርግሻል፣ ማጣት ክፉ ነገር ነው ውዴ
      እረ ምን ልበልሽ የእውነት ድህነት አይኑ ይጥፉ

    • @abunezena
      @abunezena Рік тому

      የኔ ማር ቲጅ እንዴት እንደምወድሽ አተይቂኝ ልክ ብለሻል እንደ ድህነት ምጠላው ነገር የለም በደንብ አውቀዋለው እግዚአብሔር ይመስገን ከመቀበል አውጥቶ ለመስጠት ያበቃኝ መዘርዘር አልችልም አልፈ ተመስገን የድንግልየ ልጅ አምላኬ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mekedumengesha6437
    @mekedumengesha6437 Рік тому +3

    በጣም ጎበዝና ግልፅ ነሽ

  • @Finoterama
    @Finoterama Рік тому +3

    *ቲጅ ምርጥ ሰው የእውነት ጠንካራ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ በበለጠ ደረጃ እንጠብቅሻለን ከዚህ የበለጠ ነገር እናያለን የምትሰሪው ሁሉ ደስ ይላል መንፈሳዊን ከአለማዊ አስማምተሽ 😍🥰👍👍👍*

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 Рік тому +8

    Thank you Tigist. These are very important issues at school till now and will continue to be. We really need to hear your experience and your advice. Most kids develop loneliness, fear, anxiety early in their age because they have no clue what to do about this issue and they become victims. It is good to listen to them and teach them in advance skills that keep they strong when these and bulling happens. They know what to do and who to talk to with. Trust there will be more to hear from you and Learn. 🙏 Tebareki! Selome,

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael Рік тому +3

    እጅግ በጣም የሚገርም እና የሚያስተምር ታሪክ ነው ቲጂዬ እውነት ነው ቤተሠብ ነው ለልጆች ምሳሌ የሚሆኑት የሰው ልጅ ከገንዘብ ጋር አልተፈጠረም ሰው ይቀድማል ልጆቻችንንም ስናሳድግ ሰውን በሰውነቱ እንጂ በገንዘብ አንዳይመዝኑ መንገር አለብን ዋናው ስራ መሠራት ያለበት ወላጆች ላይ ነው ቲጂዬ እናመሠግናለን ስላካፈልሽን።

  • @yodet-cg5dh
    @yodet-cg5dh Рік тому

    ወድ እህታችን ትግስት ግርማ በጣም በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ
    ያቀረብሽው አስተማሪ ነው
    እውነት ነው አትችይም የሚለው ቃል ቅስም ይሰብራል አትችይም ተብዬ ነው ያደኩት ግን በስደት አየሁት ብዙ አስተምሮኛል ግን አልተለወጥኩም እንጂ ለልጄ ግን የኔን እንድታይ አልፈልግም
    እነመሰግናለን

  • @haymanotabera7639
    @haymanotabera7639 Рік тому

    ኦ tgy ይገርማል አብዛኝዎቻቼን በዚ መልኩ ነው ያደግነው ለዛሬዋ ቹ ግን ጥሩ ትምርት ነው 🙏

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Рік тому

    ቲጂዬ ለብዙ ሰው አስተማሪ ታሪክ ነው ያለሽ ፤ በአሁን ሰዓትም እንደዚህ አይነት ታሪኮች በስፋት አሉ ይህንን ታሪክሽን ትምህርት ቤቶች ላይ ላሉ ታዳጊዎችና ወጣቶች ብታካፊያቸው ትልቅ መማሪያና መበረታቻ እንዲሁም ራሳቸውን እንዲፈልጉና በራስ መተማመናቸውን እንዲያዳብሩ ይረዳችዋል👍👍👏👏
    ከሁሉም የከፋ ቲጂዬ ጓደኛ ወይም ማህበረሰቡ ብቻ አይደለም አትችይም የሚልሽ ፤ ቤተሰብ ራሱ አትችይም ይልሻል ይሄ ደግሞ ከሁሉም የባሰና ልብ የሚሰብር ነው (ቲጂዬ እንዴት ነው ከዚህ ስብራት መላቀቅ የሚቻለው)

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Рік тому +7

    ወይ ቲጂዬ የልጅነት ነገር ሁላችንም ደርሶብናል

  • @user-fm2go6ex9x
    @user-fm2go6ex9x Рік тому +6

    ዋዉ በጣም የሚገርም ነዉ ወይ ግዜ የማያልፉ ይመስላል ❤

  • @genilayuyoutube9792
    @genilayuyoutube9792 Рік тому +3

    የእዉነት ጀግና ሴት ነሽ የአብዛኞቻችን ሕይወት እንደዚህ ነዉ ካንች ብዙ እንማራለን💚💛❤

  • @selamegebreal2390
    @selamegebreal2390 Рік тому +2

    የእኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያለፈበት ነው ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነው የእኔ ቆንጆ እንኳንም አየችሽ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      እውነት ነው አመሰግናለሁ

    • @seblehailu5734
      @seblehailu5734 Рік тому

      @@tigistgirma2565 ማን ነኝ አልሽ ባክሽ የሷን reply መላሽ አደረገሽ

  • @jerusalemmehari1354
    @jerusalemmehari1354 Рік тому

    You are amazing person.. this is one of the best lessons you can give for the society thank you ❤

  • @mekdiyageta9723
    @mekdiyageta9723 Рік тому +3

    ሀብት አለኝ ብላችሁ ጡር አትናገሩ
    ድህነት ይመጣል ቅርብ ነው ሀገሩ።
    ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር በተዋረድንበት ቦታ ያከብረናል ።የኔ ምርጥ ቲጂ አንቺ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን የሰው ፍቅርም እግዚአብሔር ሰጥቶሻል ተባረኪ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አሜሜሜሜንንንንንን አመሰግናለሁሁሁሁሁ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 Рік тому

      beteley bebiteseb habet biteseb ymotena deha yhonalu ye deha leje degmo serto yelewetal.

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Рік тому +1

    ቲጂ የእኔ መልኳም በጣም አስተማሪ ታርክ ነዉ በጣም ነዉ የምወድሽ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥልኝ ::❤❤

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ በርች ቲጅዬ🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰😘😘😘😘😘🎁💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🎁🎁🎁🎁🎁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-nv7gy9hd8n
    @user-nv7gy9hd8n Рік тому +3

    ቲጅየ የሚገርም ታሪክ ነው ያካፈልሽን

  • @Sara2127
    @Sara2127 Рік тому +2

    የኔ ትሁት ትለያለሽ እኮ በትናትናሽ
    የማታፍሪ
    በዛሬሽ የማትኮሪ
    ጀግና ነሽ በእውነት ገራሚ ታሪክ ነው
    እምትወጃት ወላዲተ አለም ድንግል ማርያም
    መጨርሻሽን ታሳምረው ልጆችሽን ለቁም ነገር
    ታብቃልሽ ለገባው ትልቅ መልክት ነው 👏🙏

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Рік тому +3

    ቲጂየ ለዚያ ነው ጠካራ የሆንሽው ድህነት ጠካራና ጎበዝ ያደርግልሻል

  • @abenezertasew485
    @abenezertasew485 Рік тому +2

    ብርቱ ነሽ! ሞራል ላይ አላስደረሻቸውም...

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Рік тому +3

    Wow wow wow 👏👏 O my God most of your history with my life similar , i am also hard worker i passed hard challenge but by any situation it was God he protect me ❤ 🙏. Thanks a lot my Lord 🙏🙏🙏❤❤❤ : :

  • @sun9631
    @sun9631 Рік тому +3

    You inspire me very much really give a story is any generation can learn and prepare for this kind ugly situation the first time is I’m watching UA-cam and the only thing I can say I proud of you. You are a very honest person. I have two kids, one son and a daughter. I make sure they watch it because I want them to be humble thank you very much sister

  • @winniedawit4823
    @winniedawit4823 Рік тому +2

    ትልቅ ትምህረት ነው ለስው ልጅ እኔም እንዳች ነበረኩኝ አሁን ግን እግዚአብሔርይመስገን ቢጠሩኝም አልስማሞ ታሪኪ ተቀየረ ከስራሽ ያልፍልሻል

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g Рік тому +2

    ይገርማል፣አሪፍ፣ታሪክነው፣እኔ፣በትዳሬ፣አጋጥሞኝ፣እስካሁን፣ድህነትን፣እጠለዋለሁ፣ሀብታም፣መሆን፣አልፈልግም፣ግን፣ድህነትን፣እጠለዋለሁ፣አሁን፣አልሀምድሊላሂ፣ብዙባይሆን፣የተመኘሁትን፣አገኘሁ

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Рік тому +8

    በጣም የሚደቅ ታሪክ ነው ያሳዝናል ትጂየ ጀግና ነሽ እህቴ እናመሰግናለን በረቺ እህቴ

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 Рік тому +1

    ትጂየ እግዚአብሄር ይጨምርልሺ አንች መልካም ሤት ነሺ እግዚአብሄር ይባርክ በእራሥ መተማመን ተማርኪ ከአንች አመሠግናለሁ

  • @shemsedinsalih4994
    @shemsedinsalih4994 Рік тому +1

    Sawkshi wededkushi !! Betam des yemil chwata !! Thanks !! Mulu hugn !!

  • @momychannel2840
    @momychannel2840 Рік тому

    የኔ የዋህ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ኑሪልኝ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ደስ ይላል ታሬክሽ የብዙ ኢትዮጵያውያን ታሬክ ነው የምታኮሪ እህት ነሽ

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit Рік тому +2

    ❤❤❤ ጀግና ሴት::

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 Рік тому

    የዋህ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ጎበኘሽ። የተባረክሽ ነሽና ከሀብት የበለጠውን ፍቅር አምላክሽ ሰቶሻል ደስ ይበልሽ።

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Рік тому

    የኔ ማር ያጋጥማል በሁላችንም ያለ ነገር ነው የኔ መልካም ሰው

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Рік тому +2

    ቲጂዬ በጣም ነዉ የማደቅሽ የምወድሽ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ምረጥ የተዋህዶ ልጅ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አሜሜሜሜንንንን አመሰግናለሁ

  • @bruktesema3432
    @bruktesema3432 Рік тому +1

    Thank you sharing your amazing story ❤️❤️

  • @user-tc9cy7hy8w
    @user-tc9cy7hy8w Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ ንግስት

  • @alem9288
    @alem9288 Рік тому +3

    ሁሉም አለፈ በጌታ የሚለውን እየዘመርን ታሪካችን አንድ ነው ሁሉም በወላጁ ነው ወላጁ ስላላቸው ነው ልጆቹ ይሄኔ ኑሮአቸው ካንቺ ያነሰ ይሆናል አይዞሽ እኔ እንደዛ ባልባልም ያንን ስለፈራው ውጭ እንጫወታለን ወደቤታችን እንገባለን ያው ባለባበሳችን ድሃውና አብታሙ ስለሚለይ ተከል ለን ነው እንደድህነታችን ማለት ነው ግን ምንም ቢለብሱ አያምሩም እኔና አንቺ ግን እናምርለን ትግዬ ዛሬ ተመስገን የት እንደደረስኩ አንድ ቀን እነግርሻለሁ ጥግብ ያልኩ ሐብታም ነኝ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Рік тому +3

    ቲጅዬ የኔ ዴርባባዬ ወላሂ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @meseretyilma6076
    @meseretyilma6076 Рік тому +1

    የቲጂ ጓደኞች ምን ተሰችማሁ ነገር ሁሉ አላፊ ነውና እራሳችንንም ሰውንም ይቅር ለማለት አረፈደም

  • @mekdesberecha2707
    @mekdesberecha2707 Рік тому +1

    የ እናት አመሰግናለሁ በጣም ቅንንናትሽ

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Рік тому +3

    ውይ ፍልቅልቅ ነገር ነሽ ሰብስክራይብ አደርኩሽ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አመሰግናለሁ🙏 አሁን ደግሞ ሼርና ላይክ ይቀራል 😂😂😂

  • @yenegusasnakew445
    @yenegusasnakew445 Рік тому +2

    ትልቅ ትምህረት ነው ያስተማረሽኝ ቲጅየ :: አትችልም ለሚለን ችለን ማሳየትን : ልጆችን የቀን ውሏቸውን መጠየቅን ተምሬያለው ::

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Рік тому +2

    የቁስ ድህነት በአስተሳሰብ ሀብት በአጭር
    ጊዜ ማሽቀናጠር ይቻላል።ሀሳብ ካለን እራሳችንን
    እንድናይና የጐደለንን አነጣጥረን በዓላማ ተረት ማድረግ
    እንችላለን ወገን

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Рік тому +1

    Thank God.

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Рік тому +1

    I appreciate great respect for gerat actors role model rest picks up used getting out poverty to provide good advice tg .

  • @elhamasrar259
    @elhamasrar259 Рік тому +2

    በጣም ነው ያደነኩሽ ዛሬም ቂም አልያሽም ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому +3

      ቂም መያዝ ማለት ሰይጣንን በጉያ አቅፎ መዞር ነውና ምን ያደርግልኛል።

    • @elhamasrar259
      @elhamasrar259 Рік тому +1

      ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝመው በርቺ በሶስት አካውንት ነው ማይሽ አድናቆቴን በዚህ ልግለፅልሽ

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድድድ

  • @fatumaaragaw2540
    @fatumaaragaw2540 Рік тому +1

    Amazing

  • @sabamulat2268
    @sabamulat2268 Рік тому +1

    Who is after Dr. Wodajeneh interviews 🤔?

  • @helinataye8867
    @helinataye8867 Рік тому +2

    በርች ቲጅዬ🎉❤

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Рік тому +2

    ይህ የኢትዮጵያ ልጆች ታሪክ ነው ምክንያቲም ጥቂት ህብታም ነበር ያለው በጎዕደኛ ተይው በጎረቤትም የደሃ ወታደር ልጅ ነኝ ስልሽ እኛ የምቦረው ክፍለሃገር ስለሆነ ቤትም ከብትም እርሻም አለን ነገርግን ከሰፍረ ያነስ ስለኖርን ብቻ ሴት ለትዳርስትደር የሚጠየቀው ጎረቤት ነበር ብዙትዳር የመለሱብን ሴት ዛሬም አሉ የሚግርመው እኔንም እህቴንም የጠየቁ ስዎች በፅጽት ነገሩን እኛ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም በውጭ ሀገር ጥሩ እንኖራለ ሁሌም ምናለ ጥሩ ቢሆኑ እብጦራቸው ነበር እንጣለን ትንሽ ገንዘብ ስንገናኝ እሰጣለህ ያኔ ግን ድግስው እንኮን አይጠሩብም ሊሎቹን ሲጠሩ ድሮ ጎረቤት እንደቢተሰብ ነበር ጥሩም መጥፎን ጊዚ አለፈተመስገን ሁሊም ከተቸገረጎን መሆንን ደስይለኛል

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው አመሰግናለሁ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Рік тому +2

    Treat and respect people in your way up
    Maybe you meet in your way down
    የሚል አንድ መፅሐፍ አስታወሰኝ ታርክሽ ልቤ ስለተነካ ነው ብዙ ኮመን ት ማደርገውና ይቅርታ

  • @fikerfiker3014
    @fikerfiker3014 Рік тому +1

    የኔ ውድ ትክክል ብለዋል ስቱ ነው የሰው ሙራል የሚነካ ተባረኪ

  • @yordanostsegayetige710
    @yordanostsegayetige710 Рік тому +1

    ሁለት ቅን እና የዋኽ ናችሁ❤

  • @eldanaa39
    @eldanaa39 Рік тому

    Tarikeshen kesemahu Jemero wedededede aderekush.Geletheneteshen adenekut. ❤❤❤❤❤❤

  • @wubeteadugnaw9735
    @wubeteadugnaw9735 Рік тому +1

    ንጹህ ልብ ትክክለኛ ታሪክ የምታወሪ ቆንጆ ማሪያምን እያለቀስኩ ነው ታሪክሽን ያዳመጥኩት ማለትም በተማሪነት መገለልን አውቀዋለሁ ክፋሰው(ደሀ የሚንቅ)በናቁት ሰው ሲበለጥም ሆነ ሲደረስበት ያፋራል እረስታሽ ሳይሆን አፉራና ደንግጣ ነው።

  • @abayneshabaynesh7424
    @abayneshabaynesh7424 Рік тому +1

    ሰላም በምክንያት ነው የምውድሽ ሁላችንም ይህንን ታሪክ ነው ያሳለፊነው እንረሳዋል እንጂ ታሪክን ይቅይራል እግዛብሔር ይመስገነው ለዚህም አብቅቶን መመስከር በሞት ግን እኩል ነን እውነትን ነው።

  • @moamnamoha9270
    @moamnamoha9270 Рік тому

    ቲጅየ የኔ ውድ ይመችሽ አዲስ ነኝ ለቤትሽ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ

  • @netsanetsolomon2997
    @netsanetsolomon2997 Рік тому +2

    yen borebaraaa guadegnaye😍 Tgyeeeee jegenite 💪💪💪💪💪💕💕💕💕💕💕💕 fite mensate & megelelee Endet Endehone alefebetalew leyunetu yene bebetesebe new 💔💔💔💔💔 gen Endanchi tenkara aydelewme 💔 I wish telweche biyayugne dese balegne !!!!

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому +1

      ነጺዬ የኔ መልካም ሁሉም ይለወጣል ጊዜ ነው የሚጠብቀው እህት ዓለም

    • @netsanetsolomon2997
      @netsanetsolomon2997 Рік тому

      you are right my Dear 💗💗💗💗💗

  • @user-ik8xx3xv6h
    @user-ik8xx3xv6h Рік тому +1

    ቲጂ የኔ ደርባባ እወድሽ አለሁ ኑርልን

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Рік тому

    የኔ ቆንጃ ዋው በጣም ይገርማል እንዴት እንደወደድኩሺ አገር ቤት ሰመጣ ብንገናኝ ባይሺ ባገኝሺ ደሰ ይለኛል አንቺ አንደኛ ነሺ ለኔ በርቺ የኢትዮጵያ ንፅህ መገለጫ. ካካብ ብየሻለሁ

  • @tigistkibebew9567
    @tigistkibebew9567 Рік тому

    ጀግና ነሽ በንበርሽ የማታፍሪ ይድህነት አቦራን አራግፈሽ ታሪክ አርገሸዋል

  • @ugdg7306
    @ugdg7306 Рік тому +1

    ቲጂዬ በጣም ጠካራነሽ

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Рік тому +3

    አይ ልጅነት የልጅነት ትዝታ አይረሳም እኔም ብዙ ጠባሳ አለኝ 😭

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አይዞኝ ሁሉም አልፏል፤ ያልፋልም።

  • @sebstableleseble5058
    @sebstableleseble5058 Рік тому

    ቲጂዬ በጣም የምወድሽ እንዴት ተመስጬ እንዳደመጥኩሽ በአጠቃላይ የኔን ህይወትነው የተናገርሽው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ካሳነሱኝ ካቋሸሹኝ ውስጥ በልጬ ተገኝቼአለውአግብቼ ባልወልድም በስደት እገኛለው ግን ፈጣሪ ይመስገን ከነሱእኩል ሆኜአለው።

  • @destamakonen2002
    @destamakonen2002 Рік тому

    ትቺያለሽ እህቴ ደስ ስቲይ

  • @embeteferede5119
    @embeteferede5119 Рік тому +1

    Tigiye betamm jegena set nesh tilik tmhirit new

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Рік тому +1

    ቲጂዬ የኔ ልዕልት😍😍😍😘😘😘

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Рік тому +1

    የኔ ግልፅ

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Рік тому

    I am proud of u my dear sister 💚🌹💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 Рік тому +1

    የኢለመተሪ ላይፍ😌 እኔስ ሀይስኩል ነው የገጠመኝ😢

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Рік тому +1

    ቲጂዬ ቆንጆ በይ ትልቅ ቦታ ድረሽ አቦ 🥰🥰

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Рік тому

    እክምና ሳላገኝ ቀርቼ ትምቴን ተኩት ግን እግዚአብሔር ይመሥገን አይኔ አጠፋችም ወደፊትም በእግዚአብሔር ቸርነት አጠፋም

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Рік тому +1

    ሁሉ ሲገኝ ልጅነት አይገኝ አሉ ቲጂ ልጅነትሽ ደስ ይላል

  • @emuassefa8473
    @emuassefa8473 Рік тому

    ግልጽነትሽን ወድጀዋሉሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ ትምህርት ሰጪ ነው አብሶ ለወላጆች ለልጆች አእምሮ ማሰብ እንዳለባቸውና ክትትል ማድረግ እንዳለባቸውም ጭምር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Рік тому +1

    Tijiye yemir endet temesiche endesemahush...like yan zemen endinayew adrgeshinal...ay lijinet...sile giltsinetish yewnet tebareki...ewedishalehu..adenkishalehu...berchi..bizu entebikalen

    • @tigistgirma2565
      @tigistgirma2565 Рік тому

      አዎ ብዙ እንጨዋወታለንንንን አመሰግናለሁ

  • @tsiadoydidya5116
    @tsiadoydidya5116 Рік тому +2

    Tigiye yene wud yene andegna gn besmish argiw sew andyawkew keza demo shewit ygrem helen bedlu and band gabzesh sle gadegnnet sle anatnet btnegrun betam des ylenal betam awedshalew haftey marey

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 Рік тому

    ትዕግስት ቆንጆ እውነተኛ ሰው ነሽ 🌹🌹❤️❤️

  • @meserettegegnminalu9553
    @meserettegegnminalu9553 Рік тому +1

    Tgyee Anbesa neshe .Tarikn kyreshe lezik mebkatshe betam yasdstal🙏

  • @user-iw7ef2hk5g
    @user-iw7ef2hk5g Рік тому +2

    ተመስጬ ነው የሰማሁት እኔም ስው ነው ያውም ዘመዴ እንድባንን የናት አባቴ ቤት እና ሂወት እንድቀይር ያረገችኝ

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 Рік тому +1

    አቤት ወላሂ ተመስጨ ነው የሰማሁሽ ያረብ

  • @fdf2088
    @fdf2088 Рік тому +3

    ቲጂዬ ቆንጆ እኔ ላግዝሽ ጎል ስናስገባ ይደገማል ይደገማል ነበር የምንለው

    • @ehtemariyam7437
      @ehtemariyam7437 Рік тому

      የኛ ነው የኛ ነው ድሉ የኛ ነው እንል ነበር ትምህርት ቤት ውድርር ኖሮ ወደ ሌላ ትምህርት ቤት ሄደን ሌሎች ትምህርት ቤቶችም ይመጣሉ የግር ኳስ የመረብ ኳስ ሲጫወቱ ይዘፈንላቸው ነበር ብዙ ዘፈች አሉ እረስቻቸዋለሁ እኔ የቀለም ውድድር ብቻ ነበር የምወዳደረው ስፖርትየሚባል አልችልም

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229 Рік тому +1

    ቲጂ እርግብ የሆንሽ ነገር😍

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Рік тому

    Me too

  • @annewoldekidan9265
    @annewoldekidan9265 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️

  • @addisalem1225
    @addisalem1225 Рік тому

    ቲኒሽ ግን ተጋነነ ምክንያቱም የኢትዮጵያ ሕዝብ በልጅ ላይ እንደዚህ አይጨክንም። ባይሆን ወላጅም ሠራተኛም ቢሆን ምክንያቱን ይጠይቃል ትዕግስት ቲኒሽ አጋነንሽ!