"ወላጆቼ ተፋተዉ አባቴ ነዉ ያሳደገኝ" Gulicha Podcast ep16/ ጉልቻ ፖድካስት with Abinet Ayu // አርቲስት ትግስት ግርማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #ebs #ethiopianmusic #podcast "ወላጆቼ ተፋተዉ አባቴ ነዉ ያሳደገኝ" Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት with Abinet Ayu

КОМЕНТАРІ • 193

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast  11 місяців тому +33

    ቀጣይ እንዳቀርብላችሁ የምትፈልጉትን እንግዳ Comment ላይ!

    • @ኢትዮጵያዊን
      @ኢትዮጵያዊን 11 місяців тому +16

      አርቲስት አምለሰት ሙጬ እና ተዋናይት መስከረም አበራ please

    • @Eyerus879
      @Eyerus879 11 місяців тому +11

      አብዬ የኔ ምርጥ ሰው እንዴው ሰወድህ ሄለን በድሉን አቅርብልን

    • @user-um1qp3ej8x
      @user-um1qp3ej8x 11 місяців тому +29

      አርቲስት መሰረት መብራቴን እና ሳያት ደምሴን አቅርብልን እባክህን ❤🙏

    • @winniekifle6705
      @winniekifle6705 11 місяців тому +11

      መሰረት መብራቴ

    • @user-vo4fc4zi3m
      @user-vo4fc4zi3m 11 місяців тому +11

      መሰረት መብራቴና ሳያት

  • @kalekidanamare7193
    @kalekidanamare7193 11 місяців тому +42

    ቲጂዬ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኔ ቆንጆ አሁንም የድንግል ልጅ ትዳርሽን ልጆችሽ ይጠብቅልሽ በደስታ በጤና ያኑርልሽ 🙏🙏🙏

  • @bbt911
    @bbt911 11 місяців тому +16

    ሳያት እና መሠሰረት መብራቴ ለሶሻል ሚዲያ በጣም ብርቅዬ ዬሆኑ ሰወቺ ናቼው ፕላስ ደግሞ በስራቼው እና በምግባራቼው ድምጼቼው ኮሽ አይልም እኮ

  • @Simachin
    @Simachin 11 місяців тому +30

    AB ለመጀመሪያ ጊዜ ዝምም ብለህ እስከመጨረሻው እያስጨረስክ ስታዳምጥ አየሁክና አስደሰትከኝ።
    Keep this momentum 😮

  • @Simachin
    @Simachin 11 місяців тому +17

    የዓመቱ ምርጥ ፖድካስት ❤❤❤

  • @selenasuau2613
    @selenasuau2613 10 місяців тому +5

    I love the way she speak and I love the way u hear her........She is humble mother and she has fantastic love story......god bless her and bless her Family........thank u brother u bring her on ur podcast🙏

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 11 місяців тому +22

    ዋው ቲጂዬ በጣም ጠቢብ ሴት ነሽ እንደ ዛሬ ጭንቅላትሽን አይቼ አላቅም❤👏👏 ማነው እንደ እኔ አፉን ከፍቶ ስለትዳር የሚሰማው😅 ኑለማንኛውም ቤቴን ላሳያችሁ ምስሌን ተጭነው😊👈

  • @Kidist19
    @Kidist19 11 місяців тому +7

    የኔ ትሁት ቲጂዬ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ከሕይወት ልምድሽ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን
    በቀጣይ ይገረም ደጀን ወይም ሄለን በድሉ ብታገርብልን

  • @bitudiredire5165
    @bitudiredire5165 11 місяців тому +3

    ኮመት አድሪጌ አላቅም ይሄን ግን አፌን ከፉቼ ነዉ የሰማሁ አሰተማሪ ነዉ በጣም በጣም ተባረኪ ትጂዬ

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 11 місяців тому +5

    ደጋግሜ ነው ያየውት ምርጥ ፓድካስት ቲጂየ ❤️❤️❤️እናመሰግናቸዋለን

  • @bhhf2777
    @bhhf2777 11 місяців тому +8

    ቲጂዬ ❤ ቆንጆ ሀሳቦችን ነው ያነሳቹት ቆንጆ ትምርህት ወስጄበታለው Ab አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 11 місяців тому +2

    ዋዉ በጣም ድንቅ የሆነ ቁምነገር አካፍላችሁናል እናመሰግናለን

  • @tekuameworksergut4162
    @tekuameworksergut4162 11 місяців тому +4

    በሁሉ አሟልቶ የፈጠረሽ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልሽ

  • @AffectionateArcade-kb7xb
    @AffectionateArcade-kb7xb 7 місяців тому

    I love this program.....thank u so much......I hope this kind of programs to be seen in our country since I am Eritrean.

  • @ZebibaMuhammed-yt5ek
    @ZebibaMuhammed-yt5ek 11 місяців тому +5

    ቲጂ ስላናሳሻቸው ሀሳቦች አመሰግናለው እንዲሁም አብነት ስለምታቀርብልን እንግዶች እንዲሁም በቻህን በመቅረብ ስለምታነሳቸው ገንቢ ሀሳቦች በጣም አመሰግናለው አትጥፋብን በተቻለህ መጠን በቋሚነት አቅርብልን

  • @user-bn1nm1zi2v
    @user-bn1nm1zi2v 11 місяців тому +4

    It's so helpful

  • @LebanonSisay-qk1yt
    @LebanonSisay-qk1yt 11 місяців тому +1

    Yen konjo fiker yehonshi sew abet besmash besmash altegbeshi egzabher ahunm kefe kefe yargshi ybarkeshi tigiye nurln yen mreti Ethiopiawit ❤❤❤ antenm amesgnalew kalut tikit mrtoche andun selakerbekegni

  • @yordanosadigo
    @yordanosadigo 11 місяців тому +3

    TG is brilliant NATURALLY 👌 plus her believe in God is amazing

    • @geremutamiru4231
      @geremutamiru4231 8 місяців тому

      ❤❤❤,Baye,Baye,garidha,dhagefadhe,qufu,dadhabe,bartu,wude,Des,yilal

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 11 місяців тому +3

    መሰረት መብራ፣ ሄለን በድሉ ፣ ሀና ዮሀንስ ፣ ሳያት ደምሴ ፣ ሜላት ነብዩ❤

  • @dawitregassa712
    @dawitregassa712 11 місяців тому +1

    ቲጂ የኔ እናት የበሬውን ምሳሌ ወድጄዋለው በቃ ሂወት በብልሀት መሆኑን ነው የተረዳውት ትዳር ትልቅ ተቋም ነው እግዚአብሔር ፍቅር እና በረከቱን ያብዛልሽ በጣም አመሰግናለው አክባሪሽ ነኝ !

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 11 місяців тому +1

    Thank you inviting TG! One of my favorite artists

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 11 місяців тому +1

    ❤ቲጂዬ አንቺ ብልህ ሴት , ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለው ተባረኪልኝ❤

  • @betsyhomedecor5716
    @betsyhomedecor5716 11 місяців тому +2

    I respect for your podcast, you allow a lot of people to have the knowledge before hand

  • @sofiaengida6534
    @sofiaengida6534 11 місяців тому +4

    ይህ አስተሳሰብ ለኢትዮጵያ ነው ። ውጪ አገር አይስራም ምክንያት ውጪ እርዳታ የለም እኩል ውጭ ሰርታ መጥታ እንዴት ሴት ትሁን ይሄን የምትይው ስራተኛሽ እብስላ አፅድታ ስትጠብቅሽ እንኳን ስድብ ከበር ኮቱን እቀበላለሁ ግን እኩል ስርተን ከመጣን ኪችኑን ሁለቱም ሊያውቁት ይገባል

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 3 місяці тому

    መታደል ነዉ የልጅነት ፍቅረኛን ማግባት❤❤❤❤❤

  • @edudu7970
    @edudu7970 11 місяців тому +2

    በጣም ነው የምወዳት ጠንካራ ሴት❤ናት

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 11 місяців тому +4

    ውይ በጣም ስጠብቀው የነበረው ቃለመጠይቅ
    አመሰግናለው

  • @jerritekelu3026
    @jerritekelu3026 8 місяців тому

    She is an amazing woman! I enjoy every bit of the conversation and thanks for creating this podcast. Btw she is very well spoken.

  • @mimitaye-xf9ug
    @mimitaye-xf9ug 11 місяців тому +4

    እናቱ በጣም ነው የምወድሽ ሁልጊዜ የምት ናገሪው አስተማሪ ነገር ነው በርቺ ❤❤❤🎉🎉

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 11 місяців тому +2

    ሰላም ሰላም እዴነህ ፕሮግራም ህ በጣም ቆንጆ ነው ቀጥልበት ከተቻለ ይገረምን ብታቀርብልን ምርጫዬ ነው አመሰግናለሁ❤

  • @user-dp7kv1lc3n
    @user-dp7kv1lc3n 8 місяців тому

    የሚጣፍጥ ቆይታ እናመሰግናለን ባርች በርታ❤

  • @wegenetegegn9289
    @wegenetegegn9289 11 місяців тому +3

    በልጆች አስተዳደግ - አርቲስት ገነት ንጋቱ!

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 5 місяців тому

    ❤❤❤❤ቲጅየ የኔ ውድ በጣም የምትወደጅ አርቲስት ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @ntsuzewdu6510
    @ntsuzewdu6510 11 місяців тому +6

    በጣም ደስ የሚል ፖሮካስት ነው 😘 በሚቀጥለው አርቲስት ሩት ወይም መስከረም አበራ ❤

    • @Rabia_Bahru
      @Rabia_Bahru 11 місяців тому

      ፖድካስት በሚል ይስተካከል 😅

    • @flower525af4
      @flower525af4 11 місяців тому +1

      ​@@Rabia_Bahru😅😅😅kifu

    • @Betselot33
      @Betselot33 11 місяців тому

      ​@@flower525af4😅

  • @Yordi-yl3hd
    @Yordi-yl3hd 11 місяців тому +5

    ለምን ቶሎ አለቀ😢❤❤ስወዳቹ

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 11 місяців тому +3

    Thank you for sharing Tgye

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 11 місяців тому +1

    ቲጂዬ የኔ ጨዋ ስወድሽ ሰላምና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስወድሽ❤

  • @fatimah-fj9wb
    @fatimah-fj9wb 11 місяців тому +2

    ቲጂዬ የኔ ቆጆ እንወድሻለን❤

  • @rahelsebsibe4493
    @rahelsebsibe4493 11 місяців тому +1

    Wow des yemil koyta wedjewalehu temrebetalehum

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n 11 місяців тому +5

    ታድለሽ፡የሀይስኩል፡ጋደኛሽን፡ማግባት፡መታደልን

  • @zupeace6695
    @zupeace6695 11 місяців тому +1

    Tege Tegeye

  • @lemlemataklit3923
    @lemlemataklit3923 11 місяців тому +1

    Tebareku

  • @user-ij8dl7kf9h
    @user-ij8dl7kf9h 11 місяців тому +1

    Yehe lej gobez nw yemchegnal ewketu telk nw gobez Berta eytak gerami nw I appreciate u

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 3 місяці тому

    የገጠር አስተዳደግ ነዉ ያደግሽዉ❤ደስ ይላል

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 11 місяців тому +1

    ❤❤ቲጂዬየኔፈድሻክነቤተስቦችሽ።ፈጣሪይጠብቅሽ

  • @genetethio979
    @genetethio979 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቲጂዬ 🥰🥰🥰

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 11 місяців тому +1

    Wow Tgyee yne sweet, yne cake min largeshe btam new yemewodeshe mariyamn yne leyu ufff By the way yhenen Gulcha program edme le tg esuan say new bzawm awekulki Yhen show So Thankyou wendme Tgyeen selakerbklgn🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yeabsraandarge9319
    @yeabsraandarge9319 11 місяців тому +2

    Bboy tome kechalk esun gabzeln

  • @Zamzamtuke
    @Zamzamtuke 11 місяців тому +1

    Yene enat btam new mewedesh makbresh 😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @Melat544
    @Melat544 10 місяців тому +1

    ልጆችሽን ቤተ እምነት በመውሰድ ብቻ አትቀይሪም መፅሀፍ ቅዱስ እንዲያነቡ በጣም መርዳት ዋናው ቃል ማንበብ እንጂ ነጠላ ለብሰው ቢመላለሱ ዋጋ የለውም

  • @zenatial2528
    @zenatial2528 8 місяців тому

    የኔ ቆጆቴጅየ ከምር ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @user-nd3lz8qg2b
    @user-nd3lz8qg2b 9 місяців тому

    ወላሂ መጀመያ ላይ ያወራቺውየኔሂወት ታሪክ የተወራያክልነውየተሠማኝ ❤ ግን ሁለቱንም ጉዳሁአቸውእንጂ አልጠቀምኮቸውም😢

  • @estub45
    @estub45 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቅን❤❤❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 11 місяців тому +1

    Wow Tg thank you ❤❤❤

  • @Menbimar
    @Menbimar 11 місяців тому +1

    We love you Tgየ ❤

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn 9 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቲጄዬ

  • @mrsa3706
    @mrsa3706 11 місяців тому +1

    Le wende new ante yemetagezew endet new ante amakari tebelehe set wede ante yemimetawe.

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 11 місяців тому +3

    አቢ ዛሬ ገና ዝም የሚያስብለው እንግዳ መጣለት 😀

  • @geremutamiru4231
    @geremutamiru4231 8 місяців тому

    Baye,bareda,❤❤❤,bexam,des,yemil,gize,simix,alku

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 8 місяців тому

    እናመሰግናለን ቲጂ❤

  • @tsedizegeye1752
    @tsedizegeye1752 11 місяців тому +1

    እስቲ መቅደስ ፀጋዬን አቅርባት

  • @yordigetachew1429
    @yordigetachew1429 11 місяців тому

    Enamesegenalen Ethiopiawit set love u

  • @comceill6635
    @comceill6635 11 місяців тому +1

    Thank u❤

  • @yabetsbekele5927
    @yabetsbekele5927 11 місяців тому +1

    I love her ...

  • @Gelelfsh
    @Gelelfsh 11 місяців тому +2

    Hana merhatsadik

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 11 місяців тому +1

    ገነት ንጋቱን አቅርባት

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat 11 місяців тому +2

    Yetnayet tamiru tekrebln

  • @tinsasisay
    @tinsasisay 10 місяців тому +1

    adisalem getaneh❤❤❤

  • @mimimerekato9938
    @mimimerekato9938 11 місяців тому

    Wow zare man limote nw ayu zare Zem belo afamete sayaquwaret yemer yelemedebek Endezi sewu adamet tigiye❤❤❤😂

  • @helinatesfaye9077
    @helinatesfaye9077 11 місяців тому +1

    Wushetam nesh library gebitesh atakim

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s 8 місяців тому

    ስወድሽ ቴጄዬ አንቼን ሳይ በስልኬ እገሬን እስልቫለው ከሌባኖስ አድናቄሽነዬ❤

  • @sofiyahassen412
    @sofiyahassen412 9 місяців тому +1

    Next please zertu kebed

  • @selamhabitat9057
    @selamhabitat9057 11 місяців тому

    Tejeyy egzaber ytebekesh sewdesh❤❤❤

  • @selamawittadesse9904
    @selamawittadesse9904 11 місяців тому +2

    mirt engda new yakerebkln berta

  • @imanali2905
    @imanali2905 11 місяців тому +1

    Hanan tarik plz 🥰

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x 11 місяців тому +1

    ቲጅዬ ቆንጆ ❤

  • @mrsa3706
    @mrsa3706 11 місяців тому +1

    Mebete new malete tiru ayedelem ketebale le huletum new enji le setewa becha ayedelem

  • @user-bg8nh1uu1n
    @user-bg8nh1uu1n 9 місяців тому

    wow dess ylal

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 11 місяців тому +2

    አርቲስት ማሕደር አሰፋ
    ትዕግስት ዋልተንጉስ
    አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ
    አርቲስት ግሩም ዘነበ ይቅረቡልኝ ✊🙏

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 11 місяців тому +3

    ሸዉይት ከበደን አቅርብልን

  • @saifulrana1552
    @saifulrana1552 11 місяців тому

    Tig Yeni malikam sew l Love you ❤️❤️🇨🇬

  • @mohad4084
    @mohad4084 11 місяців тому +1

    ሳያት ደምሴ ❤

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 11 місяців тому +1

    Ende meche bihon new sele yewer abeba simetbesh yematawekiw?

  • @bezawitgetnet5825
    @bezawitgetnet5825 11 місяців тому +1

    ber eyetenkuwakuwa new 👀👀 kfetu

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 11 місяців тому +1

    ቲጂየበጣምውድድ❤❤

  • @getachewgirma1051
    @getachewgirma1051 11 місяців тому +1

    እኔን

  • @user-ck5dx2ht7q
    @user-ck5dx2ht7q 11 місяців тому +1

    ቲጂየ

  • @msfantha3840
    @msfantha3840 11 місяців тому +4

    Shewitn gadgawn

  • @bimirewdagnaw6097
    @bimirewdagnaw6097 11 місяців тому +1

    አመልሰት ሙጬ

  • @nigistsabab3777
    @nigistsabab3777 11 місяців тому +1

  • @nardosgezahegn7532
    @nardosgezahegn7532 11 місяців тому +1

    sayat demissie❤❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 11 місяців тому +1

    ቲጂየ❤

  • @onelove9263
    @onelove9263 11 місяців тому +1

    Keskzaraw germai new lena

  • @efratagirma2599
    @efratagirma2599 9 місяців тому

    Yene week tigiye teleyales Anchi

  • @user-ld3ur9wg3u
    @user-ld3ur9wg3u 11 місяців тому

    ትጁዬ ሰወድሽ❤

  • @zupeace6695
    @zupeace6695 11 місяців тому +1

    Meseret mebrate

  • @nuhaminedae7871
    @nuhaminedae7871 10 місяців тому

    Ab ebakh Kidus ena Liyan akreblen

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty 11 місяців тому +1

    subscribd melisu

  • @Melat544
    @Melat544 10 місяців тому

    የድሮ ወላጅ ደስ አይልም እያሸማቀቁን