Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቅኔ ለገባው ይህ ልጅ ዋው የምር ልዬ ነህ❤
የኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅለታሪክ የሚሆን ስራ በርታ
እዉነት ነዉ ከዋሸህ አትማል አንዱ ስህተት ይበቃሃል 👌
የዘመኑ ምርጥ ባለቅኔ የፈጠረህ ይጠብቅህ
እውነት ከባድ ነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው
ማንም ጥይት የባረቀበት ሁሉ ጀግና እየተባለ ወድጄዋለው
የሳቃችን ተስፋ እንዴት ነህ ? በዚህ ሳቅ ውድ በሆነበት ጊዜ መጣህልን ።
የቆየ ቢሆንም ተስፍሼ ስለምወድህ እሾፈዋለሁ 😍
እንኳን በሰላም መጣህ
እኛም ያስችግርን እይዎሹ 🎉🎉🎉 በዛላይ ስለችን
ልጆች ምን ሊያደርጉ ይሔዳሉ እዚህ ቦታ😏
እንደኔ ሚመቸው ❤❤❤❤
ህዝቤ ግን እንዴት እንዳሳዘኑን ምስኪን ነገሮች እኮ ነን ሰላሙን ያምጣልን
ይሄ ዝግጅት በማታ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
ከአንድ አመት በፊት የታየው እንደ አዲስ ስሲቀርብ ሲያምር
ዋው 👍 ተሰፉሁን 🙏👍🙏👍🙏👍🙏
እናመሰግናለን
ጌታሁን ከበደቀልድና ቁምነገር በደንብ ያዋሀደ
Anta gobaz egzabher abzto yebarkeh
ተባረክ አቦ🙏😁😍
ይህ ሁሉ ሳቅ እውነቱ ተገንዘው ነው ወይንስ እኛ ጋ አይደርስም ነው?ጀግናውን አያውቁትምና
ወይኔ ቅኔ 😮 በሹፌሩ አትፍረድ መሪውን የያዘው ሌላ ባለ ጡንቻ ነው አላለም😅 የገባው አለወይ😊
ያማል ቅኔዉ😂😂
Bertulen Enwedachuhalen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ባለ ቅኔ❤❤❤❤❤❤❤ እን መፈሰ😅😅😅😅😅😅
ከሰሞኑ ያስገቡሃል እያየህ ግባበት ተስፋችን
አይ አዲስ አበባ በየአዳራሹ እየሳቁ ሲነጋ ወደ ፍርሽራሽ ኧረ ወገን ! እየሳቁ አለቁ
ጀግና
Abo tebarek brother bedenb argek astemer endeze new tebeb malet God bless you more ❤❤
እውነትህ ነው ገና የሁለት አመቱ ቁስል ሳይድን እንደገና በኢትዬጽያ ላይ ቁስሏን ለሚያደሙ ሰው መሆን ያቃታቸው መገማመት በቻ ነው
Please come to Minnesota. You can have up to 2000 audiences for sure.
❤
ጥሩ ቅኔ
Enkwan Dena metah TESFA 🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሁሉም ልክ አለው! ጉልበት አለኝ ብለህ፣ ሁሉን አታፍርሰው፤ ዋ ከላይ ሲመጣብ፣ ስለማትችለው። በብሔር ሽፍንፍን፣ በኦሮአማራ ስም፣ ሰርተህ ድራማህን፤ በ40ህ ስንስቅልህ፣ ጩልሌው በ50፣ ነድተህ አጋጨኸን፤ አጭር ነው የቀረህ፣ በ180 ንዳና ጨርስው፣ አቢቹ ጉዞህን፤ ከጂን ከጂ ይክዳው፣ ባይናችን ያሳዬን፣ የመጨረሻህን።
New leaders never do anything for the public. That is right. Our peaceful life is taking over with out principles.
በርቱ
ይመችህ አቦ ።የሚገባዉ ባለስልጣን የለታዳ ምንዋጋአለዉ?
I thought you posted a new one but your jokes are always fresh from the oven😂😂
የሚሰማ አመራር ቢኖር ጥሩ ነበር
This is reputed can you come up with the new one please?
አዎን. እሱማ. ጨክኗል. ሰጪዉ. አምላክ. መልሱን. ይስጥ. !ተስፍሽ. ቀዳሚዉ. አምላክ. በህይወትሕ. ሑሉ. ይቅደምልሕ. !
Leboch this is almost over a year ago
ይህን ምስኪን ህዝብ እንደዚህ ፈታ አድርገው እንጂ በኑሮ ውድነት ፣በስደት መከራውን እየቆጠረ ላለው....🤔 ትንሽ ሞራሉን ስብስብ አድርጎ ቢነሳ እንኳን ☝️
Hebav
ሙነሀጠፈህ
በስተት ላይ ሰተት ለሚደጋግሙ ሰዎች ንገርልኝ ።
Wow
ትችላለህ ግን እዳያፍኑህ እፈራልሃለሁ ውንድሜ
ምንድነው ምትደጋግሙት
❤❤❤❤❤❤❤
በተለይ የሹፌሩና የተሳፋሪው ነገር የልቤን ነው የተናገርካት የመብት ተሟጋች ነን ብለው ህዝብ ን አስነስተው ወጣት እያስጨረሱ እነሱ አሜሪካ ገብተዋን 😢ተዛዝበናል
ፍራሽ አዳሽ ህዝቡ ይስቃል ለመልእክቱይመስልሀል ሌላ መፍትሄ የሚፈልጉ?
❤❤❤👌👌👌
እባክን እነዚ ቅብብሎሽ ለሚጫወቱብን ሚዲያ ምን ትላለህ ?በፍቶ ስለተረገዘው ልጅ ማለቴ ነው
ብልጽግና ታርጋ ቀይሮ የመጣ ህውሓት ለምግለጽ የተጠቀመው ኣደነቁት😂😂😂
Well yes I'm posting the reality how and when we need to underground the the truth
Why repost the lod video.
Minim ayenikah Tesfu????
የyoutubeን ብር ለማግኘት በፊት ያየነውን መልሳችሁ ታስገርቡናላችሁ አደል🤑
አማራ ታድለው የኢትዮጵያ ቋንቋ አማርኛ ስለሆነ በተለያዩ ዓይነቶች መንገዶች ይታገላሉ ። ሌሎች ብሄሮች አፍ የላቸውም በአማርኛቸው ይሳቅባቸዋል ።
ተስፍሽ ትለያለክ
ዜሮ ያው ዜሮ ነው::ቢቀነስ ቢባዛ ቢካፈል ቢደመር:በሂሳብም ቀመር ተሰልቶ የማይጨምር:ዜሮ ያው ዜሮ ነው አይችልም ሊቆጠር።የአዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም:ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም!እንዳይሆን ነገሩ ራሴን አላሞኝም:ግን ለሀገር የማይበጅ... ክፋን አልመኝም።እወቀው ወገኔ: ብዬ ነበር ያኔ:ይኸው እውን ሆኖ አየሁታ በዓይኔ::ጭፍን ድጋፍ ሰተው...ተከተሉን ያሉን:ጥንብ እርኩስ...አውጥተው ተቃወሙ ካሉን:አይነፋም ይበቃል...ዳግመኛ አታታሉን::
Pick up ያንቺ ነች😂😂😂
አረ ባካችሁ አዲስ ልቀቁልን ምንድነው ድግግሞሽ።
😂😂
አሽሙርህ ከፍተኛ ወጪ ያስከተልብሃል
Fascist Abiy Ahmed decided to kill and finish all ethnic groups , except his own , in ETHIOPIA .
እንከፉን ሁሉ ሰብስቦ ድዱን እያስገሸለጠው ነው አይ አዲስ አበቤ አንገቱ ላይ ቢላ ሲያርፍ ይነቃል!! ጫታም ሁላ አህያ የጫኑበትን የሚሸከም
ማጨብጨብ ብቻ ተሳፋሪ ወራጂ መሆነቺሁነሸ አወቁ
❤❤❤❤❤❤
ቅኔ ለገባው ይህ ልጅ ዋው የምር ልዬ ነህ❤
የኢትዮጲያ ብርቅዬ ልጅ
ለታሪክ የሚሆን ስራ በርታ
እዉነት ነዉ ከዋሸህ አትማል አንዱ ስህተት ይበቃሃል 👌
የዘመኑ ምርጥ ባለቅኔ የፈጠረህ ይጠብቅህ
እውነት ከባድ ነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው
ማንም ጥይት የባረቀበት ሁሉ ጀግና እየተባለ ወድጄዋለው
የሳቃችን ተስፋ እንዴት ነህ ? በዚህ ሳቅ ውድ በሆነበት ጊዜ መጣህልን ።
የቆየ ቢሆንም ተስፍሼ ስለምወድህ እሾፈዋለሁ 😍
እንኳን በሰላም መጣህ
እኛም ያስችግርን እይዎሹ 🎉🎉🎉 በዛላይ ስለችን
ልጆች ምን ሊያደርጉ ይሔዳሉ እዚህ ቦታ😏
እንደኔ ሚመቸው ❤❤❤❤
ህዝቤ ግን እንዴት እንዳሳዘኑን ምስኪን ነገሮች እኮ ነን ሰላሙን ያምጣልን
ይሄ ዝግጅት በማታ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
ከአንድ አመት በፊት የታየው እንደ አዲስ ስሲቀርብ ሲያምር
ዋው 👍 ተሰፉሁን 🙏👍🙏👍🙏👍🙏
እናመሰግናለን
ጌታሁን ከበደቀልድና ቁምነገር በደንብ ያዋሀደ
Anta gobaz egzabher abzto yebarkeh
ተባረክ አቦ🙏😁😍
ይህ ሁሉ ሳቅ እውነቱ ተገንዘው ነው ወይንስ እኛ ጋ አይደርስም ነው?
ጀግናውን አያውቁትምና
ወይኔ ቅኔ 😮 በሹፌሩ አትፍረድ መሪውን የያዘው ሌላ ባለ ጡንቻ ነው አላለም😅 የገባው አለወይ😊
ያማል ቅኔዉ😂😂
Bertulen Enwedachuhalen 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ባለ ቅኔ❤❤❤❤❤❤❤ እን መፈሰ😅😅😅😅😅😅
ከሰሞኑ ያስገቡሃል እያየህ ግባበት ተስፋችን
አይ አዲስ አበባ በየአዳራሹ እየሳቁ ሲነጋ ወደ ፍርሽራሽ ኧረ ወገን ! እየሳቁ አለቁ
ጀግና
Abo tebarek brother bedenb argek astemer endeze new tebeb malet God bless you more ❤❤
እውነትህ ነው ገና የሁለት አመቱ ቁስል ሳይድን እንደገና በኢትዬጽያ ላይ ቁስሏን ለሚያደሙ ሰው መሆን ያቃታቸው መገማመት በቻ ነው
Please come to Minnesota. You can have up to 2000 audiences for sure.
❤
ጥሩ ቅኔ
Enkwan Dena metah TESFA 🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሁሉም ልክ አለው!
ጉልበት አለኝ ብለህ፣ ሁሉን አታፍርሰው፤
ዋ ከላይ ሲመጣብ፣ ስለማትችለው።
በብሔር ሽፍንፍን፣ በኦሮአማራ ስም፣ ሰርተህ ድራማህን፤
በ40ህ ስንስቅልህ፣ ጩልሌው በ50፣ ነድተህ አጋጨኸን፤
አጭር ነው የቀረህ፣ በ180 ንዳና ጨርስው፣ አቢቹ ጉዞህን፤
ከጂን ከጂ ይክዳው፣ ባይናችን ያሳዬን፣ የመጨረሻህን።
New leaders never do anything for the public. That is right. Our peaceful life is taking over with out principles.
በርቱ
ይመችህ አቦ ።የሚገባዉ ባለስልጣን የለታዳ ምንዋጋአለዉ?
I thought you posted a new one but your jokes are always fresh from the oven😂😂
የሚሰማ አመራር ቢኖር ጥሩ ነበር
This is reputed can you come up with the new one please?
አዎን. እሱማ. ጨክኗል. ሰጪዉ. አምላክ. መልሱን. ይስጥ. !
ተስፍሽ. ቀዳሚዉ. አምላክ. በህይወትሕ. ሑሉ. ይቅደምልሕ. !
Leboch this is almost over a year ago
ይህን ምስኪን ህዝብ እንደዚህ ፈታ አድርገው እንጂ በኑሮ ውድነት ፣በስደት መከራውን እየቆጠረ ላለው....🤔 ትንሽ ሞራሉን ስብስብ አድርጎ ቢነሳ እንኳን ☝️
Hebav
ሙነሀጠፈህ
በስተት ላይ ሰተት ለሚደጋግሙ ሰዎች ንገርልኝ ።
Wow
ትችላለህ ግን እዳያፍኑህ እፈራልሃለሁ ውንድሜ
ምንድነው ምትደጋግሙት
❤❤❤❤❤❤❤
በተለይ የሹፌሩና የተሳፋሪው ነገር የልቤን ነው የተናገርካት የመብት ተሟጋች ነን ብለው ህዝብ ን አስነስተው ወጣት እያስጨረሱ እነሱ አሜሪካ ገብተዋን 😢ተዛዝበናል
ፍራሽ አዳሽ ህዝቡ ይስቃል ለመልእክቱ
ይመስልሀል ሌላ መፍትሄ የሚፈልጉ?
❤❤❤👌👌👌
❤
እባክን እነዚ ቅብብሎሽ ለሚጫወቱብን ሚዲያ ምን ትላለህ ?በፍቶ ስለተረገዘው ልጅ ማለቴ ነው
ብልጽግና ታርጋ ቀይሮ የመጣ ህውሓት ለምግለጽ የተጠቀመው ኣደነቁት😂😂😂
Well yes I'm posting the reality how and when we need to underground the the truth
Why repost the lod video.
Minim ayenikah Tesfu????
የyoutubeን ብር ለማግኘት በፊት ያየነውን መልሳችሁ ታስገርቡናላችሁ አደል🤑
አማራ ታድለው የኢትዮጵያ ቋንቋ አማርኛ ስለሆነ በተለያዩ ዓይነቶች መንገዶች ይታገላሉ ። ሌሎች ብሄሮች አፍ የላቸውም በአማርኛቸው ይሳቅባቸዋል ።
ተስፍሽ ትለያለክ
ዜሮ ያው ዜሮ ነው::
ቢቀነስ ቢባዛ ቢካፈል ቢደመር:
በሂሳብም ቀመር ተሰልቶ የማይጨምር:
ዜሮ ያው ዜሮ ነው አይችልም ሊቆጠር።
የአዋከቡት ነገር ምዕራፍ አያገኝም:
ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም!
እንዳይሆን ነገሩ ራሴን አላሞኝም:
ግን ለሀገር የማይበጅ... ክፋን አልመኝም።
እወቀው ወገኔ: ብዬ ነበር ያኔ:
ይኸው እውን ሆኖ አየሁታ በዓይኔ::
ጭፍን ድጋፍ ሰተው...ተከተሉን ያሉን:
ጥንብ እርኩስ...አውጥተው ተቃወሙ ካሉን:
አይነፋም ይበቃል...ዳግመኛ አታታሉን::