በ90 አመታቸው ታዳሚውን በሳቅ አፈረሱት ! | ዶ/ር ልዑል ሰገድ አለምአየሁ | ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 136

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 Рік тому +2

    ይህ በጣም መታደል ነው:: በ90 አመት ያለ መነጽር ማንበብ ይህን ያህል የማስታወት ችሎታ የእግዚአብሔር ስጦታ ንው

  • @yodittibebe5436
    @yodittibebe5436 Рік тому +1

    ድንቅ አባት አሁንም እድሜና ጤናውን ይስጦት ።

  • @haileamdemichael8382
    @haileamdemichael8382 Рік тому +3

    ዶ/ር ሉል ሰገድ ዳይሬክተር በነበሩበት ጊዜ በጣም የምንወዳቸው ነበሩ። ሁሉም ተማሪ ጥዋት በሰልፍ የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ዘምሮ ወደ ክፍል እንድንገባ ያደርጉ የነበረውን አልረሳውም። የመድሀኒ አለም ት/ቤት በጓ አድራጐት እንደነ በሀይሉ ሻፍት የመሰለ አርቲስትን እንዲያፈራ የሰሩ ናቸው። አርቲስት አለም ፀሀይ ወዳጆም እንደ መድሀኒ አለም ተማሪ የበለጠ ልትመሰክር ትችላለች።

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Рік тому +16

    አ አ ዩኒቨርሲቲ የምለምነው ሴኔቱን የምማፀነው. የክብር ዶክትሬት በዘን ድሮ 2015 የ ክብር ዶክትሬት ዲግሪ እንዲሰጣቸው አርት ወግ ያልተቋረጠ ጥረት እንዲያደርግ እማፀናለሁ
    አርት ቲቪ ብዙ ጥረት ያደረጉ ባለሙያዎች ታቀርባላችሁ ዶክተር ልዑልሰገድ ታሪካዊ ሰው በማቅረባችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
    በርቱ ቀጥሉ

  • @workalemahukebede124
    @workalemahukebede124 Рік тому +1

    መምህሬ ስላየሁህ ደሰ ብሎኛል ስለቀረጽከኝም እኮራብሀለውእድሜና ጤና ፈጣሪ ጨምሮ ያድልሕ/መምሕሬ ስለሆንክ አንተ ማለቴ ስለክብርህና ፍቅርህ ነውና ተቀበለኝ/

  • @bajigoofficialtube6274
    @bajigoofficialtube6274 Рік тому +5

    ለአባታችን አውንም እራጅም እድሜ እንመኛለን ሰላምና ከነ ሙሉ ጤናም ጭምር

  • @woine123
    @woine123 Рік тому +2

    ብልህ ሰው እድሜ ጠገብ አባቶችን ወግ በማዳመጥ ብዙ እውቀት ይገበያል/ይማራል::

  • @wondyekebede
    @wondyekebede Рік тому +3

    ዶ/ር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋት ይስጥዎት።

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርኮዎት

  • @enyishayehu8501
    @enyishayehu8501 Рік тому +3

    መልካም ተግባር ተሻጋሪ ጥቅምና ተሻጋሪ የጀግንነት ታሪክ አለው!!!
    ጀግናው አባታችን እጅግ እጅግ እንኮራበዎታለን!!!!
    እውነትና እውነት መቸም እውነት ነው!!!
    መሰረቱም እውነት ስለሆነ መቸም አይናጋም!!
    ስለሆነም የሁሉም ነገር መሰረት እውነትና እውቀት እንዲሆንልን ሁላችንም እንጣር።
    ለዚህ ምሳሌ ጀግናው አባታችን ናቸው!!

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Рік тому

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥልኝ የኔ አባት 💚💛❤

  • @yeshiharegnegash6894
    @yeshiharegnegash6894 Рік тому +1

    እግዚያብሔር በምድር አሟልቶ ከፈጠራቸው አንዱ ሰው ናቸው፤ ዕውቀት ፣ የስራ ፍቅርና የእድሜ ባለፀጋነትን የታደሉ፣ ! በሙሉ energy አና የንባብ ነዶ ባልበገረው የዓይን ጤንነት ጭምር 90 ዓመታትን የተሻገሩ፣ መምህራንን እጥረት ለመቅረፍ የተለየ ሲስተም በኮተቤ የፈጠሩ ድንቅ ምሁር ! ስላየሆት እጅግ ደስ አለኝ፣ ጥቂቶች የሚታደሉትን ይህን ስብዕና በመላበስዎ ለአገርም ለዓለምም ጠቃሚ ሰው! ታድለው!!! 😍🌾🇪🇹🌴

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Рік тому +1

    እድሜ ይስጦት አዘጋጆች ተባረኩ

  • @bettyshemelis3259
    @bettyshemelis3259 Рік тому +1

    እንደነ ብርሀኑ ያለ ነዉ የሚፈለገው? የእርሶ መልካምነት እድሜዎት ይመሰክራል ጤናዎትን ይስጦት 🙏🙏🙏

  • @zys1314
    @zys1314 Рік тому +20

    ዶር, ልዑል ሰገድ ዓለማየሁን በዚህ አጭር ፅሑፍ መግለፅ አስቸጋሪ ነው፡፡ በተለይም በኮተቤ መምህራን ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ውስጥ የተቋሙ ርዕሰ መምህር የነበረ ታላቅ ሰው መሆኑን በቅርብ ሆኜ ያየሁትና የምመሰክረው ነው፡፡ በኮቶቤ ማሰልጠኛ ውስጥ የሙዚቃ ትምህርት እንዲስፋፋ ብርቱ ጥረት ካደረጉት ሰዎች መሃል አንዱ ነው፡፡ "መምህራን ተነሱ!" የሚለውን መዝሙር ካስገኙት መካከል አንዱ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያዩ ጠቅላይ ግዛቶች በመጡት እጩ መምህራን ተካፋይነት በስታዲዮም ግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ በተገኙበት ልዩ የባህል ትእይንት እንዲደረግ ያደረገ ታላቅ ሰው መሆኑን ስመሰክር በኩራት ነው፡፡ ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ! በጎ ስራ ሁሌም መስካሪ አያጣም፡፡ አክባሪ ወንድምህ! አእመረ ልሳን ዘነበ በቀለ

  • @ethiopiaabebe7405
    @ethiopiaabebe7405 Рік тому +5

    ጆሮችሁ መቼም መልካም ነገር አይሰማም ስንት መልካም ተናግረው ጨረፍታ የሰማችሁ ይዛችሁ የምታራግቡ መቼ ይሆን ነፍስ የምትዘሩ

  • @kinfemichaelnigussiehassen6008

    Am so thankful I saw Dr. Lulseged

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Рік тому +4

    አባታችን. ያቆዮት. !

  • @jojolove791
    @jojolove791 Рік тому +3

    እንዴት ነው የሚጣፍጡት ጀግናዬ ኢትዮጵያ ታከብሮታለች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት❤🙏

  • @sunlightsunlight189
    @sunlightsunlight189 Рік тому +3

    ኢትዮጵያ ሁሌም እንደዚህ ጥሩ ጭንቅላት የለው ምርጥ ስራው ይማሰገነልወዉዉዉዉ።

  • @zambigheno6948
    @zambigheno6948 Рік тому +9

    It's beyond my Imagination what Tobia is contributing to the public.
    Keep up your nice work.

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Рік тому +1

    የኔ አባት ንግግሮት መጣፈጡ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት እንደርሶ የተማረ በቅንነት የሚሰራ ወጣቶችንያብዛልን ለሀገራችን ኢትዮጵያን

  • @donpetros8285
    @donpetros8285 Рік тому +2

    ግልባጭ ለዘበኞች ዓለቃ - በጣም ቆራጥ መሪ ናቸው፣ እድሜና ጤና ።

    • @habtenegusse9030
      @habtenegusse9030 Рік тому

      ገመቹ ከረዩ የግቢ ሚኒስቴር ነበሩ

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 Рік тому

    ከአገር ውጭ በመኖሬ በዚህ ዝግጅት በአካል ተገኝቼ ጋሼ (ዶ/ር) ልዑል ሰገድ አለማየሁን ለማዳመጥና ከታዳሚዎቹ መካከል አንዱ አለመሆኔ ቆጭቶኛል። ቢሆንም ለማዳመጥ ዕድል አግኜቻለሁ። ይህንን ታላቅ የትምሀርት ሰው በዚህ መልክ ለመዘከር ርብርቦሽ ላደረጉት ሁሉ ከፍተኛ ምስጋና ይድረሳቸው። ገና የ1ኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ከወላጅ አባቴ ጋር ከጅማ ጀምሮ በነበራቸው ትውውቅ ጋር በተገናኘ ጉዳይ ደብዳቤ አስይዞ መልክዕት እንዳደርስ መድኅኔ ዓለም ት/ቤ ይልከኝ ነበር። እኔም ጋሼ ልዕል ሰገድን ከማግኘቴና መልዕክቴን ከማድረሴ በፊት የመድኅኔ ዓለም ት/ቤት ቅፅር ግቢ ተዘዋውሬ ማየቴ አልቀረም ነበር። ከዚያን ከልጅነት ዕድሜይ አንስቶ እስከዛሬም ድረስ የማይረሳኝ የቅፅር ግቢው ፅዳትና የመፀዳጃ ቤቱ ንፅህና ብቻ ሳይሆን በየትም ሥፍራ ቆሻሻ እንዳይጣል "ቆሻሻዬን ስጡኝ" የሚል ጽሑፍ የታተመባቸው በአገር በቀለ የሸክላ ሥራ የተሰሩ የቆሻሻ ማጠራቀሚያዎች በቅፅር ግቢው በብዛት መኖራቸው ነበር። ከት.ቤቱ አጥር ዙሪያ ተማሪዎች የተክሏቸው ዛፎች፣ጎመን፣ ሰላጣና ድንች እንደነበሩ ሳስታውስ ጋሼ (ዶ/ር) ልዑል ሰገድ አለማየሁ ለትምህርት ጥራት ብቻ ሳይሆን፣ ለpublic health፣ በምግብ ራስን መቻልና ለተፈጥሮ እንክብካቤ የነበረውን ዘመን ተሻጋሪ ራዕይ ያስታውሰኛል። ረጅም ጤናና ዕድሜ እመኝለታለሁ። አማረ ተግባሩ በየነ (ዶ/ር)

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +6

    በጣም ድንቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የዚህ ዘመን መምህራን ከኚህ አባት መማር አለባቸው ❤

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 Рік тому

    ድንቅ የሆኑ የትውልድ አባት ፤ በራስ የመትማመ ብቃታቸው እና ቆራጥ ዉሳኔያቸው ለዚህ ትውልድ የሚያስፈልግ ነውና የዘርፉ ባለሙያዎች ትውልድን ለመታደግ ቆራጥ የዉሳኔ ሰው ለመሆን ከእርሳቸው ልምድ ብትቀምሩ እላለሁ ።አባታችንን ፤
    እግዚአብሔር አምላክ እርጂናዎን ያለምልም ፤ ጤናንና ሰላሙን ያብዛልዎት

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 Рік тому +1

    ዶ/ር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Рік тому +8

    God bless you and keep you safe with your family! Live longer our golden father. That what Ethiopian missed right now because We lost our family like him for how many years,

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 Рік тому +1

    God bless you, sir. You are an amazing, lovely citizen. Our country needs more and more citizens 🙏 like you. Stay blessed 🙌.

  • @danielyirgu
    @danielyirgu Рік тому +1

    ዕድሜ ይስጥልኝ፡፡ ከተቻለ ሁለተኛ እ ና ሦስተኛ የንባብ መፅሐፌን ቢያሳትሙልን መልካም ነው፡፡

  • @kafiyalewassefa3045
    @kafiyalewassefa3045 Рік тому +4

    እረጅም እድሜ ለአባታችን

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Рік тому +3

    ደ/ር ልዑል ሰገድ አለማየሁ መድሃኒዓለም ት/ቤት ዳይሬክተሬ ነበሩ ።እንዲሁም አለም ፀሐይ ወዳጆ ታስታዉሻለሽ ። እንኳን እድሜ ሰጦት ።አሜን ።

  • @MrGoossman
    @MrGoossman Рік тому +4

    Dr. Lulseged was my third grade math teacher at Ras Desta School in Yirgalem Sidamo.
    I thank my God that he has made it to age 90 and hope the Good

    • @MrGoossman
      @MrGoossman Рік тому

      Would let him do what he good at - Teaching a bit longer!!!

  • @woineshuttadesse1979
    @woineshuttadesse1979 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @nania.makonnen6037
    @nania.makonnen6037 Рік тому +4

    What a lovely man! What a gift he was to his students and faculty members. He must have changes the lives of so many! It s sad that we no longer have suchEthiopians who are so committed to their beliefs. Also, 90 years old! Very had to believe! God Bless!

  • @thomasgirma1
    @thomasgirma1 Рік тому +2

    ለሀገሬ ኢትዮጵያ የምመኘው የእርሶን የስራ ትጋት ፣የሀገር ፍቅርና ዜጋን በመልካም የመቅረፅ ስራ የሚጠመድ ትውልድ ያድለን። መኖር ካልቀረ እንደርሶ ነው ።የኢትዮጲያ አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 Рік тому +5

    Respect ! Thank you father.

  • @yilmahailu
    @yilmahailu Рік тому +4

    አቶ ልዑል ሰገድ ዓለማየሁ አሁንም ጤናና እድሜ ያድሎት በመንግሥት ሚድያም ቀርበው ለዚህ ትውልድ ያሎትን ዕውቀት ቢያጋሩ ጥሩ ነበር ስለሀገር ስለ ባንዲራ ያሎትን ፍቅር በተማሪዎችዎ ሲዘከር ሰምቼ ነበር

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 Рік тому +2

    This is national treasure,Dr,you are untouched dictionary must kept in national museum ,May God bless you and your family

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 Рік тому +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 Рік тому +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Рік тому +2

    እደ እንደእርስዎ አይነት የሀገር ባለውለታ ሊከበር ይገባል ሰላምና ጤና ይስጥልን

  • @ፋኖደግአረገ
    @ፋኖደግአረገ Рік тому

    ስወድሽ አቀራረብሽ ልብ የረካል።
    Appreciate my sister go ahead I like

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927

    እድሜ ይስጦት ጤናውን ያብዛሎት 🙏

  • @teklemariammengiste7410
    @teklemariammengiste7410 Рік тому +4

    ለካ ታተሪነትና ትጋት ዕድሜ ይጨምራል። ሕይወቴን የላወጡ ምን ጌዜም የማልረሳቸው በለውለታየ ናቸው። ተክለማርየም መንግሥቴ የ1965 Emergency የ5 E ተማረ

  • @yoneszeyne4739
    @yoneszeyne4739 Рік тому +4

    ረጅም ፡ እድሜ!እባክዎ ፡ ለትውልድ ፡ የሚተላለፍ ፡ መፀሐፍ ፡ ይፃፉ። ትምህርትን ፡ በተመለከተ ፡ በጣም ፡ ገና ፡ ከፎተኛ ፡ ሥራ ፡ ትውልዱ ፡ ላይ ፡ መሰራት ፡ አለበት።

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Рік тому +16

    አይገርምም በ90 አመታቸው. ያለመነጽት እያዩ ሲያነቡ አባታችን ሙሉ ጤና እንመኝሎታለን

  • @Lolahate2498
    @Lolahate2498 Рік тому +1

    This man was an inclusive person of the time.

  • @beenatlaytsehay1180
    @beenatlaytsehay1180 Рік тому +4

    ጦብያዎች ምስክር አያሳጣን እግዚአብሔር እናመሰግናለን።

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Рік тому +2

    ፈጣሪ እንደነዚህ ባሉት ዋጋ ከፋዮች ምክንያት ነው ሀገራችንም እኛም ያለነው።እንደኛ አሁን ላለነው አይገባንም ነበረ። ደግሞ ፕሮግራሙ ሲያልቅ ተናደድኩ

  • @degaregetezzera733
    @degaregetezzera733 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይጨምርልዎት። ቀጥተኛና ለእውነት የቆሙ የሃገር ተቆርቋሪ ምሁር እንደነበሩ አስተዋጽኦዎም ወደር የሌለው ነው። ሃገር የሚሰራው ቀጣይነቱም የሚረጋገጠው እንደ እርሰዎ ባሉ መምህራን ነው። መምህርነትን የሚያክል ታላቅ ሙያ የለም እናክብረው።

  • @sabapetros9295
    @sabapetros9295 Рік тому +2

    ስለእኝሀ ጀግና አባት እና በኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ይሰሩ ሰለነበረዉ ከፍተኛ ጥረት አባቴ ለእረጅም ጊዜያት ሲያወራ አዉቃለሁ
    ዛሬ እንዲህ ስላየኋቸዉ ደስስስ ነዉ ያለኝ።
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Рік тому

    ዶ/ር ልዑል ሰገደ ዓለማየሁ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መምህራን ማሠልጠኛ ተቋም ኢንስቲትዩት ከኔ ጭምር ለ750 ዕጩ መምህራን Principal ዲሬክተር ነበሩ ብቻም አልነበሩም አባት ነበሩ ። ሁልጊዜ ከፊታቸው ፈገግታ የማይለያቸው ታላቅ ሰው ነበሩ። ዛሬ በሕይወት ኖረው በArt Tv በማየቴ እጅግ በጣም ደስታ ተሰምቶኛል። ዶክተር ልዑል ሰገድ ዓለምአየሁ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ አብዝቶ ይስጠዎት።

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Рік тому +5

    ወተት እያጠጡነ ያሣደጉን ያሰተማሩን በስነ ምግባር ያሣደጉን አባታችን ነበሩ እኔ ምስክር ነኝ ።

    • @MMMoneyMae4sure
      @MMMoneyMae4sure Рік тому

      መታደል ነው የእናንተ ዘመን የአሁኑ ዘመን ነገረ እየጠጣ ያድጋል

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 Рік тому

    አይ ኢትዮጵያ። ምርጥ የተማሩ ዜጎች እንዴት እንደሚያባክኑ ሳይ በጣም አዝኛለሁ። ☹☹☹☹ አሁንም እነዚያ ያለፉት ትውልዶች የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሚታገሉ ናቸው።ለዚህም ታሪክ ከሁሉ የተሻለው መልስ ነው።

  • @alemshettesfaye6137
    @alemshettesfaye6137 Рік тому

    He was our director medhane alem secondary school AA 1962 e.c !! he was the best !

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Рік тому

    ጀግና አባት እያው አርበኛ ኖት !!

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ Рік тому +2

    አናንተን የመሰለ መምህራን ነበሩን እግዚአብሔር ይመስስገን እረጅም እድሜና ጤና

  • @taffeschhamere7834
    @taffeschhamere7834 Рік тому

    በጣም ይግርማል እኔም የመድሀኒአለም ት/ቤት ተማሪ ነበርኩ ትንሽም ብሆን በህይወት ያሉ አይመስለኝም ነበር እንኲን በህይወት ቆዩልን በዛ ስዓት እንት ነው የሚሉት .እንኳን ወደ ለፉበት አገር መጡ .

    • @beleyumuluneh9212
      @beleyumuluneh9212 Рік тому

      እግዚአብሔር እድሜ ስላምና ጤና ይጨምርልህ እኔም ያንተ ውጤት ነኝ ።

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 Рік тому +1

    Thanks it is in lighting, you gave us a big assignment to ask ourselves “what can I do? What will be my contribution?” Emm yes indeed let us throw a little stone to our beloved country and to new generations. Thank you sir thank you very much

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 Рік тому

    ክበሩልን ጦብያዎች እናመሰግናለን።

  • @mihiratuanne6315
    @mihiratuanne6315 Рік тому

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜቷን ያርዝም መልካም በማድረግ ዛሬን ለማያት በቅቷሉ
    ዛሬ ግደለሽ ማምራን በዝቶ እውቀት ከማስቀስም ይልቅ ማርክ ለመሸጥ የሚተዳደሩ በዝቶሉ
    ትውልድ እያመከኑ ደሞዝ ይበላሉ ሳም ያጣ ትውልድ በዝቶል ስናፍ ደነዝ ማይም መምባሩን ይቆጣጣራል ስልጣን በዘመድ ይታደላል ኧረ ስንት ነገር አለ ዛሬ ወዮ ወዮ ጉድ ነው ይቅር ብቻ

  • @girmabeyan2585
    @girmabeyan2585 Рік тому +28

    እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ነበሩን መንግስታት ሲቀያየሩ ግን ትውልድ ምን ያህል እንደባከነ አስቡት !!

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Рік тому +1

    Amazing 👏

  • @negussolomon7402
    @negussolomon7402 Рік тому +1

    Wow 👏 👏 👏 👏 👏

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Рік тому

    በጣም ባለ ትልቅ ክብር በ50ዎቹ መጨረሻዎቹ ስልሳ ዎቹ መጀመሪያ የመድኃኒ ዓለም ት/ቤት ደሬክተር በኋላም ኮተቤ ሲሄዱ በሃይለጎርጊስ ጣሰው ተተኩ።ሚኒልክ እማር ስለነበር ሰፈር ውደ ዕሩፋኤል ስለ ገባን በጥዋት ከእኛ ቤት ወተት ስለማደርስ ት/ቤት አስግብተውኛል። ስድስት ሺ የሚሆን ተማሪ ነበር። ማትሪክ 6A ያመጣው አለማየሁ የሚባል ነበር ። ጠንቋይ እሬት የሚለው አንዱ መጽሃፋቸው ነው

  • @user-ev7xq1yj6v
    @user-ev7xq1yj6v Рік тому

    ጀግና

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Рік тому +4

    90 እመት ብቻ ሳይሆን 180 እመት የጣፈጠ ስም ከጣፈጠ ስራ ጋር በኢትዮጵያ ታሪክ ይመዝግብዎት

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 Рік тому +3

    MoE, pleas, please, please, it is hight time to document (in print & audio-videos ) the exprience of this mighty old man. HIs knowledge and experience is a national treasure that need to be ducumented and published. Instead of listening to the vacant motivational speakers, a piece of words of this man will change millions.

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Рік тому +1

    🙏💛🙏

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Рік тому +1

    እንዲሕ አብነት ያሳየ ርእሰመምሕር ፈጣሪ አቆይቶልን 19 ደቂቃ ብቻ?
    እባካችሁ አርት ወግ የምማፀነው ደግሞ ደጋግሞ ያቅርብልን

  • @derejemakonnen9453
    @derejemakonnen9453 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @derejemakonnen9453
    @derejemakonnen9453 Рік тому

  • @jemaladinew3144
    @jemaladinew3144 Рік тому +1

    Wow nice

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому +2

    በቀረው ዕድሜያቸው የትምህርት ሚኒስትር አማካሪ ቢሆኑ ይጠቅማሉ ብየ ተመኘሁ፡ ስለውለታዎ እናመሰግናለን፡፡

  • @FG-sv2yj
    @FG-sv2yj Рік тому +1

    wow

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Рік тому

    እባክዎትን እቲ የኢትዮጵያን ህዝብ ለምን እንደሚታገሉት የምታውቁትን ጠይቁልን ኢትዮጵያውያን ድጋፍ እንጂ የሚታገለው ጠላት እያስፈልገውም የበሉልን

  • @tenagneeshete948
    @tenagneeshete948 Рік тому

    እባካችሁ የእኚህ አባት አስተሳሰብ የወረሰ ካለ ፈልጉና የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ደኤታ አድርጉልን ። እነዚህ ነበሩ አገርን የገነቡት።

  • @markos7615
    @markos7615 Рік тому

    ምን ዋጋ አለው!!!
    ይሄው የልጅ ልጆችዎት የሚሰሩትን ይዩ!!!
    በጣም ሙህር ልጆች አሉ,ሰባዊነታቸዉማ አይወራም !!!
    ማጨብጨብ ብቻ አጨብጫቢ ሁሉ!!!!

  • @yacobisrael8292
    @yacobisrael8292 Рік тому

    ነቀዝ የሆንከው የዛሬ ትውልድ ሆይ፣ እኒህን ታላቅ ሰው ተመልክተህ፣ አካሄድህንና ሞቲቭህን አጥራ!! ማርጀትና ሞት አይቀርምና ለሀገርና ለወገን መልካም ሥራ ሰርተህ እለፍ!! ሆዳምና ስግብግብ ዘረኛም አትሁን!!

  • @meazazerfu9526
    @meazazerfu9526 Рік тому

    ምን ያረጋል ያ ትውልድ በተፈጠረባት ሃገር አሁን ደግሞ ትምህርት ምን ያረጋል ሳንማር ሳንሰራ በቆረጣ መበልፁግ እንችላለን የሚል ዝቃጭ ትውልድ ተፈጠረባት ያሳዝናልልልልልልልልል

  • @mubarakanteneh
    @mubarakanteneh Рік тому

    «ኢስላም» እና «ሠላም»
    የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች
    የእስልምና ኃይማኖት ሠላምን በእጅጉ ያበረታታል:: ነጋ ጠባም ወደ ሠላም ይጣራል ፡፡
    ‹‹ሠላም!›› በሚለው ቃል ሠላምታ መለዋወጥ ምዕመናኖች በጀነት ውስጥ የሚያንፀባርቁት የተለመደ ባህሪ እንደሆነ ሁሉ ምዕመናን በዚህ ዓለም (ዱንያ) ሲኖሩም ባህሪያቸው ልክ እንደ ጀነቱ ተመሳሳይ ነው፡፡ በተገናኙ ቁጥር ‹‹አሰላሙ አለይኩም›› ይባባላሉ፡፡ ትርጉሙም ‹‹የአላህ ሠላም በእናንተ ላይ ይሁን!›› በዚህ መልኩ ሠላምታ መለዋወጥ ማብዛት ከሚወደዱ ኢስላማዊ ግብረ-ገቦች ውስጥ እንደ አንዱ ይመደባል፡፡በበርካታ የነብዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ዜና መዋዕል(ሐዲስ)ውስጥ ‹‹ሠላም መባባልን አብዙ›› ብለው ማዘዛቸው ተዘግቧል፡፡.
    አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ፡፡
    በየትኛውም ሌላ ኃይማኖት አስተሳሰብ (Ideology) ውስጥ ሊገኝ በማይችል መልኩ፤ የእስልምና ኃይማኖት ሠላም የሚለውን ቃልና የሠላም ፅንሰ-ሐሳብ በተለያየ መልክና ዘዴዎች የኃይማኖቱ ተከታዮች እንዲወዱትና እንዲላመዱት ሲያንጻቸው ይሰተዋላል፡፡
    አላህ (ሱ.ወ) ገደብ የሌላቸው እጅግ በርካታ ስሞች መካከል «አል-ሰላም» በሚል ስም ይጠራል፡፡«አል-ሰላም» ማለት ሰላም ሰጪ የሆነ፤ የሰላም ባለቤት ማለት ነው፡፡
    አላህ (ሱ.ወ) አል-ሰላም አንድ ሙስሊም ቁርአንን በሚያነብበት ወቅት ይህንኑ የአላህ (ሱ.ወ) ስም የሚያወሱ አንቀጾች ውስጥ ማለፉ አይቀርም፡፡ለዚህ አንድ ማሳያ እንዲሆነን ለአብነት የሚከተለውን የቁርአን አንቀጽ እንመልከት
    «እርሱ አላህ ነው፤ ያ ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለ ንጉሱ፤ ከጉድለት ሁሉ የጠራው የሰላ ባለቤቱ…..»(ሱረቱ አል-ሐሽር፡23)
    «አብዱ ሰላም» ማለት የአላህ ባሪያ ማለት ነው፡፡ በዚህ ስያሜ የሚጠራ ግለሰብ ከእስልምና ኃይማኖት ተከታይ በስተቀር በየትኛውም ሌላ ኃይማኖት ውስጥ ፈልገን ልናገኝ አንችልም፡፡
    ለምሳሌ ገብረእግዚአብሔር፤ ገብረማርያም፤ ገብረጊዮርጊስ፤ እንደሚባለው ሁሉ «ገብረ ሰላም» በሚል ስያሜ የሚጠራ ክርስቲያን ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፡
    «አብዱ ሰላም» በሚል ስያሜ የሚጠራ ሙስሊም ግለሰብ ግን ሞልቶ ተትረፍርፏል፡፡
    የጽኑ አማኝ ሙስሊም ሁሉ የቀን ሀሳብ የሌሊት ህልም የሆነው ጀነት በርካታ መጠሪያ ስሞች ውስጥ «ዳሩ ሰላም» የሚለው አንዱ ነው፡፡ ሰላም የሰፈነበት መኖሪያ እንደማለት ነው፡፡ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል…
    «ለነርሱ በጌታቸው ዘንድ የሰላም አገር አላቸው፤ እርሱም(ጌታህ) ይሰሩት በነበሩት ምክንያት ረዳታቸው ነው….፡፡»(ሱረቱ አል-አንአም ምዕ.6 ቁ.127)
    በዚያ የሙስሊሞች ብቻ የዝንተዓለም መኖሪያ በሆነው «ዳሩ ሰላም» ውስጥ በብዛት የሚደመጠው ቃል «ሠላም» የሚለው ነው፡፡ በጀነት ውስጥ የምእመናትና የምእመናኖች የሰላምታ ቃል «ሠላም!» የሚለው ነው፡፡
    …«(አማኞች) ከእርሱ ጋር በሚገናኙበት ቀን የሚያቀርብለት ሰላምታ «ሠላም» የሚል ይሆናል፡፡ የከበረ ምንዳም አዘጋጅቶላቸዋል፡፡»(ሱረቱ አል-አህዛብ ፡44)
    …«ከውስጧም ፀሎቶቻቸው፡- ‹አላህ ሆይ! ክብር ላንተ ይሁን፡፡› ሰላምታቸውም ‹ሠላም› ይሆናል፡፡»(ሱረቱ አል-ዩኑስ ፡10)
    ….‹‹ ከውስጧ ፀያፍ ንግግሮችን፤ ሀጢአትንም ፈጽሞ አይሰሙም፤ ‹ሰላም›፤ሰላም› የሚሉ ቃላትን እንጂ፡፡
    ››(ሱረቱ አል-ዋቂያ፤25-26)
    ሠላም የኃይማኖቱ አስኳል እንደሆነ አጽንኦት ሰጥቶ ይናገራል፡፡ የእስልምና ኃይማኖት ለሠላም ምን ያህል ሰፊና የጎላ ቦታ እንደሚሰጠው ለማወቅ የሚፈልግ ሚዛናዊ የሆነ ሰው በኃይማኖቱ አስተምሮ ፤ ሕግጋትና ግብረ-ገብ ውስጥ ሠላም ጎልቶና ደምቆ ሲታይ በቀላሉ ማስተዋል ይቻላል፡፡
    ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ የሠላም ተቃራኒ የሆነው ጦርነት በመሠረቱ አጥብቆ ይጠላል፡፡ ለጦርነት ምክኒያት ሊሆን የሚችሉ ቀዳዳዎችን በመድፈን እስልምና ያላሰለሰ ጥረት ያደርጋል፡፡ ጦርነት ለማክሸፍ የተቻለውን ሁሉ ይሰራል፡፡ ይህ ሳይሳካ ቀርቶ አስገዳች ሁኔታ ተፈጥሮ ጦርነት ጥርሱን አግጥጦ፤ አይኑን አፍጥቶ፤ ደረቱን ገልብጦ ደፍሮ ከመጣ ደግሞ የሚያስከትለውን ጥፋት ጠባብ እንዲሆን ነገሮችን ያመቻቻል፡፡
    «ኢስላም» እና «ሠላም» የሚሉት ሁለት የአረብኛ ቃላቶች መሰረቱ አንድ ከሆነ የቃለ ስርወ ግንድ የሚመዘዙ ናቸው፡፡እነዚህ ሁለት ቃላቶች ተመዘው የሚወጡበት የቃል መሰረት «ሢልም» የሚለው የአረብኛ ቃል ነው፡፡«ሢልም» ሰላም መሆን ሰላምን መጎናጸፍ የሚለው ትርጉም ይሰጠናል፡፡
    አላህ (ሱ.ወ) ጥበብ በተሞላው ቃሉ እንዲህ ይለናል፡፡
    “እናተ ያመናችሁ ሆይ! በእስልምና ውስጥ ሙሉ በሙሉ ግቡ፤ የሰይጣንን እርምጃ አትከተሉ እርሱ ለናንተ ግልጽ ጠላት ነውና፡፡ (ሱረቱ አል-በቀራህ 2፡208)
    በዚህ ኦሪጅናል ከሆነው አረብኛ ወደ አማርኛ በተመለሰው የጌታችን ቃል ውስጥ “ኢስላም” የሚለው ቃል የሚተካው “ሢልም” የሚለው በአረብኛው ቅዱስ ቁርአን (ኦሪጅናሉ) ውስጥ የተወሳው ቃል ነው፡፡ በአረብኛ የተጻፈውን ኦሪጅናል ቁርአን አንብቦ ይህንኑ መረዳ ይቻላል፡
    «ሢልም» የምትለው የአረብኛ ቃል፤ በአንድ ጎንዋ «ሠላም» የሚለውን ፍቺ ስትሰጠን በሌላ ጎና ደግሞ «ኢስላም» የሚለውን ፍቺ ትሰጠናች፡፡ ቃሏ ሁለት ፍቺዎች ነው ያሏት፡፡ «ሠላም» የሚለውን ፍቺ መሰረት አድርገን ከላይ የተወሳውን የጌታችንን ቃል ስንተረጉመው የሚያስከትለው መልእክት ፤ ምዕመናኖች-ሁሉም በአንድ ላይ ሆነው ወደ ሠላም እንዲገቡ ጥሪ ማቅረቡ ሰለሆን፤ «ኢስላም» የሚለውን ፍቺ መሰረት አድርገን አንቀጹን ስንተረጉመው ደግሞ፤ ጥቅልል ብላችሁ ወደ ሁሉም አይነት የኢስላም ክፍሎች ግቡ የሚለውን መልእክት ይከስትልናል፡፡ ወደ ሁሉም የኢስላም ክፍል፡- ወደ እምነቱ፤ አምልኮው፤ ስነ-ምግባሩ፤ ሕግጋቱ ጥቅልል ብላችሁ ግቡ፡፤ ያኔ እውነታኛውን ሠላም ታገኛላችሁ፡፡ ከራሳችሁ፤ ከቤተሰባችሁ፤ ከማህበረሰባችሁ ጋርና እንዲሁም በአጠቃላይ ከሰው ዘሮች ጋር ሠላምን ትፈጥራላችሁ ነው መልእክቱ፡፡
    «ሠላም» ለሚለው የአማርኛ ቃል አቻ የአረብኛ ቃል በመሆን የሚያገለግለው «ሢልም» የሚለው ነው፡፡ እነሆ ሠላም ኢስላም ሲሆን ኢስላምም ፍጹም ሠላም ነው፡፡

  • @genetalemayehu4655
    @genetalemayehu4655 Рік тому +2

    እኝህ ሰው የአባቴ የትምህርት ቤት ጉዋደኛ ነበሩ መድሀኒእለም ት/ቤት አብረው ሰርተዋል ይገርማል

  • @destautopia2038
    @destautopia2038 Рік тому

    እባካችሁ አድራሻቸውን ፈልጌ ነበር፡፡ የሳቸውን ምክረ ሃሳብ የሚፈልግ ፕሮጀክት እየሰራን ስለሆነ ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል፡፡

  • @habtamugetachew9524
    @habtamugetachew9524 Рік тому

    ኘሮግራሙን ለመታደም ትኬቱን ከየት እናገኛለን ቀኑስ መቼ ነው።

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Рік тому +1

    እድሜዎ እንኳን በዛ አሁንም ይጨመር።

    • @rd9087
      @rd9087 Рік тому

      ምነው?በእግዚአብሔር ስጦታም ይቀናል?

    • @rahelshawel4396
      @rahelshawel4396 Рік тому

      @@rd9087 ክሬዚ ሚዜ

  • @mengisteabbirhanu3471
    @mengisteabbirhanu3471 Рік тому

    Selam beteseboche ,bezi program layi mesatefe efelige nebere tiketu yete new mishetewu?

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 Рік тому

    እኒህ ሰው ዛሬ መድኃኔዓለም ት/ቤት ያለበትን ሁኔታ በትክክል ያውቁ ይሆን?
    -ጠንካራና ለተማሪዎቻቸው የሚደክሙ እንዳሉ ሁሉ አብዛኛዎቹ ደመወዛቸውን ሲቀበሉ ብቻ የት/ቤቱ ስም ትዝ የማይላቸው መምህራን እንደሞሉበት
    -ማስተማር ግዴታ /መሄጃ ስለ አጡ ብቻ / ስለሆነባቸው ብቻ ት/ቤት የሚሄዱ መምህራን የሞሉበት
    -የተማሪዎች የወደፊት የማያሳስበው/የማያስጨንቀው
    መምህር ያለበት
    -በሙስና/በጉቦና በብሄር የተመደቡ የሚያስተምሩትን የትምህርት ዓይነት ራሳቸውም ተምረውት የማያውቁ መምህራን የተሰባሰቡበት...ት/ቤት መሆኑን አይተውት ይሆን?!
    በእውነት ያማል!!!

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 Рік тому

    ዶር ልዑልሰገድ ከናቴ ጋር ከወ/ሮ የሺ ገ/ማካኤል ጋር በኮቶቤ መምህራን ኮሌጅ አብረዉ ሰርተዉ ነበር

  • @esayias1
    @esayias1 Рік тому +2

    ዶክተር ልኡልሰገድ ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ አስተምረውኛል ፣ ብዙ ልምድን ማጋራትን ይወዳሉ!
    √ ምስጋናዬን ዛሬም ይኸው√

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 Рік тому

    ክብሪ ክበሪ ሰለ አዲስአበቤ በተናገርሽው አሰደስተሽኛል ቐአዳነች ወደ አሩሲ መመለስ አለባት አዲስ አበቤ በርታ እቺን የሕዝብ ሙጃሌ ተነቅላ ከአዲስ አበቤ ወሙጣት አለበት

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Рік тому

    ስሙን ልጠቅስ አልፈልግም ያሉት እንግሊዛዊ ሚስተር ላስት ይባሉ ነበር ።

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 Рік тому

    ጥሩና ጎበዝ ታታሪ ምሁር አባት ናቸው እናመሰግናቸዋለን ስላደረጉት ሁሉ ግ ን እኔ እኔ ብቻ ይህንን አደረኩ ምበማለታቸው ቅር ያሰኛል ለዚህች ሀገር የትምህርት እድገት ጥቂትም ቢሆኑም ሌሎች ሰዎች አልነበሩም ወይ የአንድ ሰው ስም እንኮን አሞግሰው አልጠቀሱም ለምን???

  • @tamehila6776
    @tamehila6776 Рік тому

    Cheb cheb cheb

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube Рік тому +1

    የዚህ ትምህርት ሰጭ ዝግጅት ርእሰ ታዳሚውን በሳቅ አፈረሱት ማለት ምን ያህል የዶክተር አለማየሁን ድካምና ክቡር ስራን አለመረዳት ነው በጣም ይገርማል
    ዶክተር ሉልሰገድ አለማየሁ ለአስተማሪዎች ትልቅ ትምህርት የሚሆን መልክት ነው ያሰተላለፉት he is a genius not a comedian

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Рік тому +1

    አሁንማ በእውቀት ላይ የሚቀልዱ የዲግሪ ቀበኛ የተንሰራፋበት ባለ..... ላይ ደርሰናል።አውቀት ለምኔ በዛ እንደእነዚህ አይነት የበቁ ሰዎችን አማካሪ በማድረግ አገርንና ዜጋን መቅረፅ ይቻል ነበር።አገር የምትለወጠው ዜጎችን በእውቀት ማጎልበት ሲቻል ነው የህንፃ ጋጋታ ምን ሊፈይድልን?

  • @kuncho11
    @kuncho11 Рік тому

    Abat. Egzyabeher manesjen alresum?

  • @tegeberihun
    @tegeberihun Рік тому

    ABATACHIN EDME YISTILIGN

  • @keryabdwee755
    @keryabdwee755 Рік тому

    Wowo endrswon aunt ybzalnn

  • @samydevingo2344
    @samydevingo2344 Рік тому

    You have devoted to build our country but now days as you see these generation ruined and messed up the whole thing totally lost