🛑 በልጄ የማፍር እናት አይደለሁም ማርክ ማመን አቃተው😌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @marketube391
    @marketube391  4 місяці тому +786

    እህታችንን ታደጉልን
    1000537473828 ሙና ሙልጌታ

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 4 місяці тому +4

      አለህ አፍያ ያሪገት😢❤❤

    • @etsegenetwrdofa1423
      @etsegenetwrdofa1423 4 місяці тому +3

      ፈጣሪ ይማራት🥺

    • @MeriGetacher
      @MeriGetacher 4 місяці тому

      ፈጣሪ ይማራት❤❤❤

    • @Emamyetubu
      @Emamyetubu 4 місяці тому +1

      ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

    • @HeheOribi
      @HeheOribi 4 місяці тому

      ፈጣሪ ይማራት እህታች😢😢

  • @astubtube
    @astubtube 4 місяці тому +377

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ልጅ ለምትመኙ ሁሉ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ

  • @Bezitub
    @Bezitub 4 місяці тому +350

    በፈጣሪ ለቤሩት እህቶቻችን ድምፅ ሁኑ🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧😭😭😭😭 ትልልቅ ዩትዩ በሮች እባካቹ😭😭😭

    • @Messy-zm9ym
      @Messy-zm9ym 4 місяці тому +1

      ኡኡፍፍ😭😭😭😭😭😭

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 4 місяці тому +2

      በአላህ ቤሩት ምን አለ ንገሪኝ እህት

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 4 місяці тому

      ተመዝቡ የሙሉት ውሸት ነው እንዴ ውዴ

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 4 місяці тому +3

      4 እህቶቼን ማጣት ቻልኩ አቅም ያላቺሁ አግዙዋቸው በፈጣሪ

    • @Bezitub
      @Bezitub 4 місяці тому

      @@medinatube5989 wde ethopia wiyan eyaleku new berebshu mknyat

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 4 місяці тому +82

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ትወና ብትስራ ያዋጣታል የቤኪ ተንኮል ግን አይድረስ ነው 😂😂😂

  • @berhmeth
    @berhmeth 4 місяці тому +229

    ይቺንልጅ እደኔ ማነው የወደዳት ሁሉነገሯ ደሥ እሚል እዲያውም አትጠገብ ብዬሻለሁ የኔ ቸኮሌት❤❤❤

  • @FaAa-i3n
    @FaAa-i3n 4 місяці тому +836

    ይች ልጅ የተመቸቻችሁ ላይክ ግጩኝ❤

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 4 місяці тому +1

      አኔ 🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому +2

      ​@@DPo-fq3lbደምረኛ

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 4 місяці тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 4 місяці тому +2

      እኔቸኮሌቷ❤❤❤❤

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj 4 місяці тому +1

      እኔ❤❤❤

  • @HikmaMuhdin
    @HikmaMuhdin 4 місяці тому +95

    ግን ያባለፈውን ህይዎት የማረክን ያየ አሁን ደስታው ያስደሰታችሁ ብቻ እንኳንም ደስ አለህ ማረክ እንድዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የሰው አይን ይጠብቃችሁ አላህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ደምረኛ

    • @HikmaMuhdin
      @HikmaMuhdin 4 місяці тому

      @@fatumawase ወድ አይደለሁኝም

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 4 місяці тому +2

      @@HikmaMuhdin ❤በጣም ይሁንለት ደስታዋ ደስታችን ነው የተፈቀደልንን ነው ምንኖረው ተመስገን ነው ዋናው ጤና ነው ትራስ በእንባ እየበሰበሰ ከማለቃቀስ ቀና ብሎ ማመስገን ህይወት ይቀጥላል ምናልባት አንዳንዴ የማይሆነን ያልተፃፈልን ሳይሆን ሲቀር ከማዘን ከመሰበር ይለቅ ይሁን ፍቃድከ ብሎ ጉዞ ወደፊት ማለት መስመር እስኪይዝ ላይፋችን ብቻ ተመስገን ጠንካራ ነው የኛ ወንድም ማርክ በርታልን👑💪😍

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 4 місяці тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 4 місяці тому +709

    ማርኬ ሢያለቅስ የሚከፋው ብቻ እስኪ👍👍👍👍

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 4 місяці тому +26

    ምን አይነት ልጅታ ውድድድ የሆነት ልጅ ፈጣሪ ከኩፉ ይተብቃች

  • @Ruatግሬስ
    @Ruatግሬስ 4 місяці тому +203

    🎉🎉ቤካ የተስራነዉ ወድሜ ሲከፋህ አሎድም❤❤❤❤

  • @Milil-n6j
    @Milil-n6j 4 місяці тому +85

    አረ እንኳን ፒራንክ ኾነ ውይ ማርክየ ብጣዕሚ ኣሕዝንኒ ነይሩ ተደፍኡ ምስ ረእኺው ማሪያም ቤዚ ጣፉጭ ነሽ❤❤❤💋💋💋🎉🎉🎉💋💋💋

    • @رننبن-ت1ب
      @رننبن-ت1ب 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @Maaza-w8l
      @Maaza-w8l 4 місяці тому

      ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @LeenAdil-f4n
    @LeenAdil-f4n 4 місяці тому +172

    የኔ ቆንጆ ስታምር ስርአት ያላት ደስ የምትል ልጅ ናት

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому +1

      ደምረኛ

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 4 місяці тому +1

      @@LeenAdil-f4n በጣም እውነትም ቸኮሌት ነች እርጋታዋ ብትይ❤

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉

  • @mftube5344
    @mftube5344 4 місяці тому +56

    ቅመም ናት ማርክዬ በርታ ጉዞ ወደ 200kሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤ ቤኪ ግን በዚህ ተንኮልክ ባትመለጥ ነበር እሚገርመኝ😂😂😂❤

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 4 місяці тому

      @@mftube5344 🙄😁😁ያንችስ ከፋ 😁ብዙም መላጣ አደለም እኮ🙈

    • @zuzutube58
      @zuzutube58 4 місяці тому

      ከዚህ በላይ እንዴት የመለጥ😅

    • @Wagayebezabhteka7320
      @Wagayebezabhteka7320 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂❤

    • @zuzutube58
      @zuzutube58 3 місяці тому

      @@Wagayebezabhteka7320 እኮ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 місяці тому +58

    ማርክ የኔ የዋህ አንገትህን አትድፋ እሺ አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ 🥰🥰🥰🥰ደሞም ያምራል የናትህ ዱቃ አለ 🥰🥰🥰

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 4 місяці тому +86

    ማረክ ወደሀገረ ልገባ ቀናቶች ቀረተውኛል በየትም አልከታተልህ ግን ከዝች ልጅ ጋ አላህ ያጣምራችሁ እደአብሬሺ ደስተኛ ህይወት እምትኖረ ያድረግህ

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 4 місяці тому +10

      እኔም 10 ቀን ቀረኝ በሰላም አላህ ያስገባን የኔዋ

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 місяці тому +2

      ኡፍፍፍፍ አሏህ በሠላም ያሥገባችሁ

    • @Zabibahh
      @Zabibahh 4 місяці тому

      ​@@keymobile3913እቢክሾላጊኝሽ እኔ አጋር የሚገባ ሰው ፈልጋለሁ እኔ ሴት ነኝ እባክሽን በጣም ቸግሮኝ ነው ሳውዲ ካለሽ

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 4 місяці тому

      ደሰ ሰል❤❤❤❤

    • @kereyadubai5154
      @kereyadubai5154 4 місяці тому

      Enam 5 Ken Karange

  • @cczzcczz4374
    @cczzcczz4374 4 місяці тому +24

    ወላሂ እስኪመሽ ጨንቆኝ ነበር ማርክዬ ሁላችሁንም እንወድችሁአለን የኛ ምርጦች

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 4 місяці тому +22

    እንኳን ፕራክ ሆና ማርክ ፍገግታው ነው የምንፍልገው ማርክ ወንድሜ አለም የኛ የዋህ ቤተስብ ማርክን 200k እናስገባው ደስታውን እንይ❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 місяці тому +8

    ማርኬ የኔ ወድም እዲ ስትከፋ ማየት አንፈልግም ይበቃሀል መከፋት ካሁን በሀላ በደስታ እጂ እዲ አስከፍታቹት አታምጡት ማርካችን ቤካ እና ቢዚ ዋ ቤዚ ቆጆ ተከባከቢው ማርካችን🎉

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 4 місяці тому +4

    ማርክየ የኔ የዋህ ሲከፋህ ማየት ኣልፈልግም ቤካ የስራህን ኣንተ ተንኮለኛ እቺ ልጅ ደሞ እንደ ሩታየ ጣፋጭ ናት ኣደራሽን እንዳትጎጂው እህቴ ይበቀዋል ያሳለፈው እንደ ሩታየ ሁኚ የኣብርሽ ንግስት

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 4 місяці тому +154

    የሄለን አድናቂዎች ግን አንድ ነገር ልበላችሁ ቆይ ከሄለን ጋር ፈጣሪ አልፈቀደልንም ብለው በፍቅር ተለያዩ ታዲያ ልጅቱ ይመልኩስ ነውየምትሉት በየኮሜቱ እኝኝኝ የምትሉት አስተውሉ እንጂ እደራሳችሁ እደነሱ ቢገጥማችሁ ምድነው የምታደርጉት ሂወት ይቀጥላል በቃ ተዋቸው 😢😢

    • @BetiJamaneh-lg9hb
      @BetiJamaneh-lg9hb 4 місяці тому +1

      yes yene wudii kibrilgn

    • @ሙስተሪ
      @ሙስተሪ 4 місяці тому +6

      እር እናሱ አይገበችም ሰገጤ ነችው

    • @ConfusedButterfly-nk4ux
      @ConfusedButterfly-nk4ux 4 місяці тому +5

      የምር በጣም አሳፋሪናቸዉ ጌታን

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 4 місяці тому +5

      አው ወለሂ አሳፋሪ ናቸው አይገባቸውም እኮ ቀዳዳ በያቸው

    • @Cug-zg2qj
      @Cug-zg2qj 4 місяці тому +2

      የእውነት ደደቦች ናቸው ማሪያምን😢😢

  • @Richo3250
    @Richo3250 4 місяці тому +19

    ኡፍፍ ተመስገን ማርክዬ የውነት አንገቱን ደፍቶ ሳይ በቃ ውሎዬን😢የኔ ወንድም ለማንም ቦታ እንደሰጥ ያንተን ደስታ ማየት ምንፈልግ በጣም ነፍ እህቶች አለንህ ማርክዬ ሁሌም ደስታ ናልን ቸኮሌቴ ደግሞ የኔ ጣፋጭ በጣም ነው ምወድሽ ቲንሿዬ የኔ ጣፋጭ ቢኪዬ ደግሞ የኔ መላጣ😅ሁላችሁንም ውድድድድ ሁሌም ፍክት በላችሁ ኑልን❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 4 місяці тому +174

    ቤኪ እኮ በዚህ ተንኮልህ ባትመለጥ ነው ሚገርመው መቅሰፍት 😂😅 አንቺ የተመታሽ ማርክን እንዳትጎጂው ማርኬ እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል እንኳን ከቡታጀራ ወጣህ 🙏

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 місяці тому

    ወይኔ ይችልጅ ግን ስታምር እርግት ያለች ልጅ ናት❤❤ማርክ ምንም ከፍቶህ ማየት አንፈልግም ሁሌም ደስተኛ ሁንልን😊❤❤

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 4 місяці тому +167

    ❤ምን ችግር አለው ልጅ ቢኖርሽ የኔ ቸኮሌት ልጅ የፈጣሪ ፀጋ ነው ውዴ ተጣመሩልን ውዶቼ❤👫

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 4 місяці тому +19

    ቤኪ ነብስክ አይማርም ማርክ ሳቀልን ስንል ደስ ብሎን ሳናበቃ ፕራክ እንኳንም ሆነ

  • @BattyOfficial-iz1ur
    @BattyOfficial-iz1ur 4 місяці тому +460

    ለመስቀል ወደ ጉራጌ ውሰዳት የምትሉ ላይክ❤😊

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 4 місяці тому +1

      ዛሬ ነውኮ የኛ በዓል

    • @Semufika45
      @Semufika45 4 місяці тому +2

      መስቀል በጉራጌ ትላንት እና ጀምሮ እየተከበረ ነው ዛሬ የእርድ ቀናቸው ነው ያው ጾም ስለሆነ ለነገ አሸጋግረውታል እንጂ

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 4 місяці тому +3

      አረጋጊው ደሞ ምን ልታስብይው ነው

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن 4 місяці тому +1

      ፖሮሽ ሌላ ወሬሽ ሌላ አሽቃባጭ ማርክ የሄሉነው

    • @NeemaFasio
      @NeemaFasio 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saaraKwt
    @saaraKwt 4 місяці тому +53

    ዉይ ስታምሩ አሁን ገና መሰልክን አገኘህ ❤❤❤❤

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 місяці тому

      በጣም❤❤❤❤❤

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 4 місяці тому +2

      አላለሽም😂😂😂😂 አዉን ይች ሰደል ምኖነዉ ማሽቃበጥ

    • @Sebley-gw9yk
      @Sebley-gw9yk 4 місяці тому

      Yesss😊

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 4 місяці тому +61

    የኔቆጆ ስታምር ድምፅ ሲጣፍጥ❤❤❤❤❤ተኮል አስተማርሽ ቤኪ😂😂😂

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 4 місяці тому

    የኔ ቅመም አደበትሽ በጣም ይጣፍጣል ጎበዝ የኔ ታዳጊ እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @SeadaMohammed-tm8dd
    @SeadaMohammed-tm8dd 4 місяці тому +114

    እህንን ኮመት የምታነቡ በሙሉ አሏህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 4 місяці тому +21

    ቤካ አተ ተከሲስ ቆይ ጠብቅ እሽ😂😂😂😂😂😂 ቤዚየ ተይ እደዚህ አይነት ፕራክ ማርክ በጣም የተጎዳ ልጅ ነው እና ተው እደዚህ አይነት ፕራክ እህቴ

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 4 місяці тому +23

    ውይ እናተማ የምር ባንድ ነው መሆን ያለባችሁ ጣፋጭጭ ናችሁ🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @amandemissew7890
    @amandemissew7890 4 місяці тому

    የምትወደድ ምርጥ ልጅ እነደ ሀይሚ ቅመሟ ብያታለሁ ። እግዚአብሔር አይለያችሁ ። ❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 4 місяці тому +43

    ፎቃ ገባለት መሠል ማርክን 😂😂😂 ተረጋጋ ወድሜ በተረፈ ታምራላችሁ 🥰🥰🥰

  • @CgSg-xy4tm
    @CgSg-xy4tm 4 місяці тому

    ማነው ይች ልጅ እንደኔ የወደዳት ስታምር እውነቱም ቸኮሌት ነሽ❤

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 4 місяці тому +44

    ኡፍፍፍ ባማርኬ ዳስታ ኢንዳኔ ያታዳሰታ ባላይክ ኣሳዩኝ 👍👍👍👍👍ሁሌም ዳስ ይባልህ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому

    ከሜካፕ ነፃ የሆነ ቁንጅና የኔ ውድ ከማርክ ጋር ደግሞ ማች ዋው አንድ ሆናችሁ ያሳየን❤❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale 4 місяці тому +49

    ማርክን አታሳዝኚው ሜላትዬ ፕራንክም ቢሆን የኔ ሚስኪን ማርክ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢😢

  • @mekde1223
    @mekde1223 4 місяці тому

    ኧረ ትንሺየ ልጂ እግዚአብሔርን ልቤን ቀጥ አረገቺው ሥታምረ በሥምአብ እዴ ፍልቅልቅ ያለቺ ውብ እቡጥ አበባ ውይ ኧረ ማረክ ያዝ ይቺልጂ እዳለቅ

  • @SeblewogelSeblewogel
    @SeblewogelSeblewogel 4 місяці тому +10

    ሁላችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማርኬ በጀሮህ ጥሩዉን ነገር ብቻ ስማበት ሌላዉን አትስማ በርታ ጠክር ሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlquaAlqua-uc5zd
    @AlquaAlqua-uc5zd 4 місяці тому +13

    ወይኔ፣መጨረሻ፣ንግግርዋ፣ደስ፣ሲል፣እኔ፣ኸወጣልሐለው፣አለች፣እኮ❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 4 місяці тому +130

    ነገ እኮ 1⃣6⃣ኪዳነምህረት ❤
    እናቴ
    ሚስጥረኛየ ጓደየ❤
    የጎደለኝን ታውቂአለሽ❤
    ካፌ ሳይወጣ ሳልነግርሽ❤
    ለተጨነቃችሁ ከጭቀት ታወጣች የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ ወጥቱ ቀመቅረት ትጠብቃችሁ የማያልቅ እጀራ ትስጣችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @ሰአድቾ
    @ሰአድቾ 4 місяці тому +2

    እኔ ይቺን ልጅ እዴት እደወደድኳት ቅመም የሆንሽ ነገር❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +193

    መርኬን 200 K እናስጋባው የምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉😊😊😊

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HeheOribi
    @HeheOribi 4 місяці тому +4

    ማርክዬ ኡፍፍፍ አንገቱን ደፍቶ ሳይ በቃ ውሎዬን ደብሮኝ ነበር እኳን ፒራንክ ኾነ 😢 የኔወንድም ለማንም ቦታ እንደሰጥ ያንተን ደስታ ማየት እምንፈልግ በጣም ነፍ እህቶች አለን

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s 4 місяці тому +28

    ልጅ ፀጋ ነዉ ግን አትደባበቁ አታስከፉት ማረኬን 😢😢

  • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
    @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 4 місяці тому

    እንኳንም ፕራክ ሆነ ማርክየ ሢከፋው አልወድም ❤❤❤❤❤❤ቤኪ አተ የተመታህ የው አታሥከፋው ❤❤❤❤❤❤ልጅቷ ደሞ ታምራለች❤❤❤❤

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 4 місяці тому +32

    ኣይ ቤኪ የስራህ ይስጥህ ደሞ ቾኮሌቷ እግርሽ ከመጣ በፊት ፕራንክ ጀምረሻል😂😂😂ማርክየ የኔ ጠምበለል ወንድም እንግዲህ ቻለዉ ❤

  • @sikosilo7758
    @sikosilo7758 4 місяці тому

    ትወና ግን አንደኛ ነሽ የኔ ቅመም 😂😂 ማርክዬ ቶሎ አይክፋክ ሲከፋክ በጣም ይከፋኛል ስራ ስለሆነጅ ፕራንክ ባታደርጉብን ደስ ይለናል 😢😢

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py 4 місяці тому +10

    ወይ ምንተፈጥሮነውብዬ ስጠብቅስጠብቅ አመሸሁ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔውዶች

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 місяці тому

      ወላሂ ሥገባ ሥወጣ ነዉ ያመሸሁት

  • @eteneshabay2956
    @eteneshabay2956 4 місяці тому

    ቤዚዬ በጣም ደስ ትያለሽ ። ማርኬን ውድድ አርጊው ። በጣም መልካም ልጅ ነው ።

  • @DhEj-j3u
    @DhEj-j3u 4 місяці тому +6

    ማርክዬ ዋዉ የምር ምርጥ ልጅ ነች ጠበቅ አድርግ

  • @EdenEd-qe4vg
    @EdenEd-qe4vg 4 місяці тому

    ልጅትዋ ግን ምርጥ ይቱዩበር ይወጣታል ❤️❤️❤️❤️ዩቲዩብ ክፈቱላት🙏🙏🙏🙏

  • @birhangezaw9379
    @birhangezaw9379 4 місяці тому +46

    ወይ እባክሽ እህቴ ማርክ እዳትጎጁ አደራ በማርያም በጣም መልካም ሠው ነው

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 4 місяці тому

      አይዞሺ እማ የኔ ውድ አጎዳውም

    • @birhangezaw9379
      @birhangezaw9379 4 місяці тому

      ጎሺ እመቤቴ እሺ ትበልሽ የኔ ፍድሻ

  • @beleezku2826
    @beleezku2826 4 місяці тому

    የቡታጅራ ልጆች ስታወሩ አክሰንታችሁ በጣም ደስስስስስ ይለኛል እወዳችሁዋለሁ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 4 місяці тому +6

    ይች ልጅ እንደኔ የወደዳት ማነው ❤️🥰

  • @VdCv-fg8xn
    @VdCv-fg8xn 4 місяці тому

    ሥታምር ቅመም ብየሻለሁ ወዶቹ ልጂ ሢሉአቸዉ የሚበረግጉት ወይኔ ይመችሺ ኧረ ተጋቡ ወላሂ ሁለታቸዉም ደሥ ይላሉ

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 4 місяці тому +32

    የኔ ጣፋጪ ንግግርሺ ሲጣፍጥ ማርኬ የኔ ወድም ቻለው እግዲህ በጣም ሳስብ ነው የዋልኩት እፍፍ

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 4 місяці тому +1

    ማርክ የኔ ዉድ ደሠተኛሆነህ ነዉ ማየት የምፈልገዉ❤❤አተ በማዘንክ ብዙ ደሠተኛ የሚሆን አለ ሁለየም ደሠተኛ ሆነህ ነዉ ማየት የምንፈልገዉ የምኖድህ❤❤

  • @ሂዊቾ
    @ሂዊቾ 4 місяці тому +38

    የማርኬ ቸኮሌት ቤዝቾ😂😊ማርክዬ አይዞን ለጨጓራህ ወተት ጠጣበት😊🎉😂😂

  • @kedirahmed710
    @kedirahmed710 4 місяці тому

    ፈቅረ የሖን ቺ ልጅ በተለይ አማረኛዋ በጣምነዉ ደሰ ይለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ

    ወይ ማርክ እኔ ምን ቤት ነኝ ሲከፊህ የማለቅሰው😂😂😂😂 አላህ የደስታህ የስኬትህ ሰበብ ያድርግልህ ሸኮሌቶን ቅምም ያለች ቆንጅየ🎉🎉🎉

  • @ScSc-y4f
    @ScSc-y4f 4 місяці тому

    እኔ እምለው በተሰብ እሄለንና ማርክ ምሀል ገብታችሁ የምታቦኩት ቆይ ሰው 7ት,8ት ልጂ ወልደው ይለያዪ የለም ከሞተጋ የሞተ ሰው ከተለያዬ የመለኮሠ ማነው ልጁን ተፋቱት ሂወቱነሰ ይኑበት😢😢😢❤

  • @SeeSaa-h8v
    @SeeSaa-h8v 4 місяці тому +85

    አረ ልጅትዋ ቀመም ናት ልኪ እንዴ ሀይሚ ጠፋጭ ናት❤❤❤

  • @MasaDagafa
    @MasaDagafa 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ጤና ይስጣቹሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ለትዳር በሰላም የድሪሳችሁ በጣም ወዳቻወለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 4 місяці тому +85

    ቤሩት ያላችሁ እህት ዎንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😥🙌

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 4 місяці тому

    ቤኬዬ ለነማይክ ለነብሩኬ ለሀይሜዬ ትልቅ ድምቀት ነህና ሁሌም ደስ ይበልህ❤❤❤❤❤❤

  • @yitayishasmara5040
    @yitayishasmara5040 4 місяці тому +13

    ውይ እንዴት ደስ እንደምትይ ማርክ ጠበቅ አረጋት❤

  • @meazi05946
    @meazi05946 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ን በጣም ነው የወደድሀት ቤዚዬ የኔ ቆጆ❤

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 4 місяці тому +98

    ዛሬ አንደኛ ላይክ አድርጉኝ ስወዳችሁ ተው ❤❤❤❤ ማርክ ፍቅር ገብቶለታል የምትሉ😂😂

    • @adan1376
      @adan1376 4 місяці тому +2

      ቀላል ሆ😂😂

    • @Fkriye
      @Fkriye 4 місяці тому +1

      Eyee❤❤❤

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp 4 місяці тому +1

      🎉🎉

    • @FgcFhf
      @FgcFhf 4 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LidetYacob
    @LidetYacob 4 місяці тому +1

    ወይኔ ቤካ ተንኮልክ ይመችክ ቸኮሌት አንደኛ የቤካን ተንኮል አስፈፃሚ

  • @meditube147
    @meditube147 4 місяці тому +14

    ማርክ ወንድሜ አይዞህ በርታ 🥰❤️​⁠ ቤዚዬ እንወድሻለን💕🦋💕​⁠ቤኪ ግን ለመሆኑ ትተኛለህ ዩቱበሮቹ በፕራንክ አከሰሀቸው😅😅😅

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому

    😂😂😂ቤዚዬ የኔ ውድ ፕራንክ መሆን አለበት የኔ ውድ የምትወደጅ ልጅ ❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 місяці тому +5

    መርክዬዬዬዬ እችን ውብ እበክህ ፍቅርህን ግለፃለት ይቃድሙሀል ይፀፆታሀል ታው ታው🤟✊❤

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 4 місяці тому

    የምር እግዚአብሔርን ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 4 місяці тому +62

    ወይኔ ቅብጠቷ ደሥ ሢል እውነተኛ ሠው ትሁንልህ ማርክ ደርባባው ❤

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 4 місяці тому

    ውይ እቺ ልጅ ወድጃት ልሞት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማርክዬ ሳታላምጥ ዋጣት ማለተ የራስክ ኣርጋት

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 4 місяці тому +29

    ማርክየ የኛ ጅግና ወንድማችን ኣይዞህ በርታ ቤዝም እንወድሻለን የማርኬ ቸኮሌት❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 4 місяці тому

    ይችን ልጅ እዴት እደምወዳት ቤዚየ እዳትጎጅው ማርክን ተከባከቢው ልቡ የተሰበረ ነው ቸኮሌት የሆንሽ ልጅ

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz 4 місяці тому +27

    ማርክየ የጥላትህ አገት ይደፋ ፈጣሬ መጨረሻህን ያሳምርልህ❤❤🎉🎉🎉

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 місяці тому

    ውይ ግልጺነትዋ ይቺ ቆጆ ምናለ መጀመሪያ ብትነግሪው ምነው ይህንን የዋህ ባትጎጂው. የኔ ምስኪን ማርቆሴ

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 4 місяці тому +22

    እኳንም ፓራክ ሆነ ማርኬ ሢከፋው ማነው እደኔ የሚከፋው 😢የኔ የዋህ ማርኬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 4 місяці тому

    እንኳን ፍራንክ ሆነ❤❤❤
    ማርከ ሲከፉው አኖድም
    ብዙ አላፊነት አለብሽ

  • @EeEe-n7w
    @EeEe-n7w 4 місяці тому +10

    መጀመሪያ አችእደጊ የኔቅመ ም ውይሥወድሽ አላህ ያሣድግሽ ማርክንአደራ እዳትጎጅው ወላሂ እደወድሜነው የማየው ያሣዝነኛል

  • @Zuzutube113
    @Zuzutube113 4 місяці тому +1

    አይለያችሁ በዚችልጂ ፍቅር ሞትንኮ ችኩሌቷ❤❤❤❤

  • @mimiitafet1219
    @mimiitafet1219 4 місяці тому +10

    ኡፍፍፍ ፕልስ ሄለን ሄለን አትበል 😭🙄ሄለን እንም በጣም ምዎዳት ግን ምንም ማድርግ አንልችም ስልዝ ፕልስ ታዉት ልጁኝ ኡፍፍፍ ❤️❤️😭

    • @HAYAT-z7z
      @HAYAT-z7z 4 місяці тому

      አይሠሙም ተያቸዉ ምንም ማድረግ አይቻልም

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 місяці тому

    ቤኪ የሚያሰከፋ ፕራንክ አታረጉት በማሪያም ማርኬን የዉነት ሲያዝን በጣም ያሳዝናል ጌታን ሌላ ፕራንክ አረጉት ችግር የለዉም አታሰፉት 🥺❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 місяці тому +3

    ዋው ልጅትዋ ደስ ስትል ማርክዬ ከሩታዬ እና ሀይሚ ኣስተዋውቃት ❤❤❤❤

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 4 місяці тому

    ስታምሩ ማርክ ፈጣሪ ላንተ ያድርግልህ መካሻ ትሁንህ

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 4 місяці тому +13

    ስጨነቅ ነው የዋልኩት እንኳን ፕርንክ ሁነ

  • @emutgabu817
    @emutgabu817 4 місяці тому +1

    ወድጃት ልሞት ነው ጌታን ማርኬ ጠበቅ አርጋት እሺ ደግሞ ስታምሩ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 4 місяці тому +11

    ማርክን እዳትጎጂው የተጎዳ ሰው ነው በተረፈ ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Metimekonene
    @Metimekonene 4 місяці тому

    ምርጥ የሸገር ልጅ ስታምር❤❤❤

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 4 місяці тому +30

    😂😂😂😂😂ቤካ አንተኮ ፍቅር የሆንክ ተንከሲስ ነህ❤❤❤❤❤

  • @saudasaudamuda3804
    @saudasaudamuda3804 4 місяці тому +1

    አለህ አፊያወን ይማልስለት ያአለህ 😢😢እዝነትህን አዉርድለት

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 4 місяці тому +53

    ማርክየ ጉዞ 200k

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 4 місяці тому

    ማርክዬ ይችን ቀበጥ የትአገኘሀት በጣም ደስ የምትል ግን ማርክዬን ብቻ አታስከፊው❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 місяці тому +12

    እግዚአብሔር ሆይ መጀመሬ ምንም ይሁን ምን መጨረሻዬን ግን አሳምርልኝ ❤❤

  • @TirngoGetnet-s9y
    @TirngoGetnet-s9y 4 місяці тому +1

    Fetari ayleyachhu markin adera endathojwu ❤❤❤❤beterefe betam new yemtamrut ❤❤❤

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 4 місяці тому +13

    ወላሂ እውነት መሠሎኝ በጣም አዝኝነበረ ተይ ቤዚ የሰው ልብ አተሰበሩ ቁይ አተ ቤካ 😂😭😂😭