ባሌን የሆነች ሴት መድሀኒት ሰጥታሀለች አሉት።ባለ ታሪክ አይናለም ትእዛዙ ክፍል 2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • አይናለም ትእዛዙን በስልክ ማግኘት ኸፈለጉ 0929054225 ላይ ይደውሉላት።በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000598078711 ላይ ያስገቡላት።
    youtube.com/@f... የፍፄ አይን የተሰኘውን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ።

КОМЕНТАРІ • 38

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  6 місяців тому +13

    አይናለም ትእዛዙን በስልክ ማግኘት ኸፈለጉ 0929054225 ላይ ይደውሉላት።በገንዘብ ማገዝ ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000598078711 ላይ ያስገቡላት።
    youtube.com/@fitserecap8483?si=a1gGxr05_l_mznaQ የፍፄ አይን የተሰኘውን ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ።

  • @user-wd4yj7vw8s
    @user-wd4yj7vw8s 6 місяців тому +4

    ከመተተኛ ቤተሰብ እንኳንም ገላገለሽ
    የመተተኛ ሰው መጨረሻው አምሮ አያቅም
    እንኳን ማርታቸው ወደራሳቸው ዞረ
    ጎበዝ ሆነሽ ልጆችሽን ለማንም ሳትስጪ አሳድጊ
    በርቺ

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t 6 місяців тому +16

    ገንዬ የኔ መልካም ሀገሬ ስገባ አንቺ እመጣለው መፅሐፍ የማይበቃው ግን ፈጣሪ ይመስገን ለሴት እህቶቼ ጥንካሬም ትምህርትም የሚሆን ነው ታሪኬ በምድር ላይ ምንም የማያልፍ ነገር የለም

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 6 місяців тому +16

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 6 місяців тому +1

      አሜን ሁላችንንም ይጠብቀን❤❤❤

    • @user-zn7fz4xr3p
      @user-zn7fz4xr3p 6 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ሁላችነንም ይጠብቀን ❤

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 6 місяців тому +5

    ጀግና ነሽ አይዞሽ ያልፍል ተስፋ አትቁረጭ

  • @ef6079
    @ef6079 6 місяців тому +2

    አይ ሴትነት መከራዋ አበዛዙ በወንድ የተነሳ 😢😢😢😢ብቻ ወንዶች ግፍ አታብዙ ሴቴች ላይ እንደእስስት አትለዋወጡ 😢😢😢አይዞሽ ያልፍል

  • @user-pk8lw6jq4i
    @user-pk8lw6jq4i 6 місяців тому +5

    ታሪክሽ ያሳዝናል ልጆችሼ ቢማሩም ደስ ይላል። ግን ከአረቄ ስራ ወጥተሽ ሰው ቤት ተመላላሽ ብትሰሪ 2ቤት እንኳን ብትሰሪ 5000 ሺህ ታገኛለሽ እሱንም መሞከር ነው። በተረፈ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን።

  • @hiwi9
    @hiwi9 6 місяців тому +3

    የቻልነዉን እናረጋለን የመዳም ቅመሞች አለን ወንዶች የናንተ ነገርማ ተከድኖ ይብሰል 😢

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 6 місяців тому

      ተባረኪ አንቺንም ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 6 місяців тому +4

    እኛ ጋ ያለው መዳኒያለም ይበልጣል 🙏

  • @mkkm1293
    @mkkm1293 3 місяці тому +1

    😢enem bjera enatiye metett tederugobug muche Neber gn bametu lujuwa mote ene gn egzabihar ymesgen eyeneruku Now kufu sew mechem ke Egzabihar ayameltm 😢🙏

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 4 місяці тому

    Ehetoche betam teru yeneber sew yemikeyer siyon yesew eje slemihon wede tebel subhe arememo yezachu fetarin teykut mels alew emenugne

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 6 місяців тому +1

    አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ እናት ጸልይ 😢😢😢😢😢

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 6 місяців тому +3

    መርጌታ ሳይሆን ጠንቋይ ነዉ።

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 6 місяців тому +1

    አቤት ጥንካራ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @tigistkassaye7530
    @tigistkassaye7530 6 місяців тому +3

    Geni I want help her

  • @ef6079
    @ef6079 6 місяців тому +2

    እቺንልጅ መርዳት ግዴታነው😢😢😢😢

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 6 місяців тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ጉድለትሽን ይሙላልሽ

  • @user-kv8lk3rh4g
    @user-kv8lk3rh4g 6 місяців тому

    አይዞሺ እህት አዳደየ ትዳርለመግባት ሳስብ እሳት መግባት መስሎይታየኛል ደሞ ሴቶችየ አረባገር ያላችሁ 2ክላስብቶን ቤት ስሩ መቀሳቀሻም ይዛችሁ ሂድ ሂደን ትዳር ይዘን ባይሆንኳ ራሳችንና ልጆቻችንን የምናስተዳድር ሴት መሆን አለብን በራሷ የምትቆምሴት መሆን አለብን በራስ መተማመን ያላትሴት ከሆን አገታችንን አንደፍም ሲቀጥል እሱሰርቶ ያስተዳድረኛል የሚል የድሮታሪክ የምተርቱ አስቡበት ስታገቡመቸስ ተከራይቶም ሰርቶም የሚያስተዳድርነው የምታገቡት ፍችቢመጣ አገታችንን የምደፍው እኛውነን።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 6 місяців тому

    አይዞሽ በርቺ

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 6 місяців тому

    Egziabher ke anchi gar yhun enat

  • @user-fx8nq8wb6o
    @user-fx8nq8wb6o 6 місяців тому

    ከስፍራው ሁሉ ቆሻሻ ስራ አስካሪ መጠጦች. መስራት!!
    እናቴ ቦርሳ ይዞ መሄድ አማረኝ አለችኝ ስትይ ነሰረዝ አይኖቸ በእንባ መአበል ሞሉ😢😢
    አይዞሽ. ይህ ደግ መሀበረተሰብ. እደምናግዝዥ ሙሉ ተስፋአለኝ

  • @user-xf7wg9uz4z
    @user-xf7wg9uz4z 6 місяців тому

    😢እይዘሽ

  • @EskniderTegene
    @EskniderTegene Місяць тому

    አ😂❤

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 6 місяців тому +3

    ገንየ ጀግና ባቺ ብዙ እውቀት አግኝቸ አለሁ❤

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer 6 місяців тому +1

    Absherey sistu

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 місяців тому

    አይወንዶች 😢😢😢

  • @mahimahita-e2c
    @mahimahita-e2c 6 місяців тому +3

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ

  • @dxbdxa3087
    @dxbdxa3087 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @t.tabebe377
    @t.tabebe377 6 місяців тому

    ያንቺ ልመና አሶንሶ ለሌላ የምትለምኝው

    • @mahi3934
      @mahi3934 6 місяців тому +1

      ምን ማለት ነው?አምስት ላታወጣ አፍህን አትክፈት እንደናንተ አይነት ጨካኝ ነው ሀገሪቱን ወደ ኋላ የጎተተው

    • @t.tabebe377
      @t.tabebe377 6 місяців тому

      @@mahi3934 እደናተ አይነት ለማኝነው አገር ወደኋላ ያስቀረው የሰራማ የመለመኛ መገድ ከፈተላችሁ

    • @mahi3934
      @mahi3934 6 місяців тому +1

      ለሱስ አልጠየቀች ደግፉኝ ነው ያለችው ልጆች ይዛ የተቸገረችው አንተ ቆይ ሰው ነህ ግን ነገ ምን ይገጥመኛል ብለህ አስበህ ታውቃለህ?ታስፍራለህ ጌታን