Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትክክለኛ እና ወቅቱን የጠበቀ ርዕስ ነው የቀረበው እንደተገለጸው ዋነኛ ዓለማችን የሰው ነፍስ ድኅነት ነው ለዚህም የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች እና ምእመናን በጋራ መስራት አለብን ብዙ አዲስ አማኞችን ወደ ቤተ ክርስቲያን ልጅነት ማምጣት አለብን ለዚህም ስብከተ ወንጌልን ፣ ጉባኤ ቤቶችን (አብነት ትምህርት ቤቶችን) እና ገዳማትን ድጋፍ ካደረግን ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ እጥፍ ዋጋ ይከፍለናል ሀገራችንም በመንፈሳዊነት ትበለጽጋለች ይህም በሀገራችን ሰላም ፣ ፍቅር እና ደስታ ይሰፍናል ለዚህም ሁላችንም ጠንክረን መስራት አለብን።
እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀሊቃዉትእረጅምእድሜ እናጤናዎትንይስጥልን የቤተክርስቲያን አምላክይጠብቅልን ዲያቆንልኡልሰገድ እናመሰግናለንእቁየሆኑአባትስለአቀረብክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው በቀጣይም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ጋብዝልን ምክንያቱም ከነሱ የሚወጣው አንዱ ቃል ራሱ ጠቃሚ ነው ሀሳብ ደግሞ ከገንዘብ ተመን በላይ ነው።
ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሊቀ ሊቃውንት ታላቁ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን(አፈ ወርቅ)፣እንደ ማር ፣እንደ ወተት ጣፋጭ የሆነው አንደ በታቸው፣ቃል የለኝም.......
የኔ አባት ስወድዎት!!
በእግዚአብሔር አምላካችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባቴ በረከቶት ትደርብን 😍😇🙏🏻
ስወድወትከኮኮ በእውነቱ ሽ አመት ኑሩልን አባታችን❤❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ረ ገግፃፀፅን የመሰለ ትምህት የለምፈበዚህ በኩል መምህር ዮርዳኖስን የሰማ አቤት አራቁትነቱን ያቃል ያስፈልገናል ኑሩልንን
ሊቀ ሊቃውንት ስማኮን መላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እውነት አንደበት ርቱ ከአ አንደበታቸው የሚወጣው ቃል እደማር እንደ ወተት ነው ሁሌም የማይጠገብ ሰው ብኖር ሁሌም ድምፃቸው ይናፍቃል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎቶ እመብረሀና ወላዲቲ አምላክ ሁሌም እቅፍ ድግፍ ታድርጎት እማ ፍቅር ሁሌም በፀጋ ትጎብኞት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በዚህ ዘመን እናንተን የመሰለ አባቶቻችንን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እኝኽን መምህር ማርያምን ስወዳቸው ያወኩዋቸው በጃንደረባው fb ቻናል የሚፅሁዋቸው ትምህርቶች አይጠገቡም ልብ ውስጥ ነው የሚቀሩት❤ እናመሰግናለን እረጅም እድሜን ይስጥልኝ
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን አባታችን🙏
አይ በ እውነት የቤተክርስቲያን አባቶችን ሳይ ውስጤ በጣም ነው የሚያዝነው በእኛ ሐጢያትና ትዕቢት እነሱን ቤተክርስቲያናችን መከራ ላይ ጣልናቸው 😭 እግዚአብሔር በቸርነቱ ስለ እውነተኛ ርብቶችና ምእመናን ብሎ ይማረን ይታረቀን🤲
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አገልጋዮችን ቃለ ሒወት ያሰማልን የኔታ ልኡል እመብርሐን አሁንም ፍቅሯን ታብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህሮቻችን
እንኳንደናመጠቹውበጣምየምወደቹሁአባትናቹውበእዱሜበጤናያቆይልን❤❤❤❤❤❤
ለወንድማችንም የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን
ሊቀ ሊቃውንት ከአንደበትዎ የሚወጣው ቃል ተሰምቶ አይጠገብም እናመሰግናለን
በበፊተኛው ዘመን የሰፋ አገልግሎት የለም ፍሬ ግን አለ፣ በአሁኑ ዘመን ሰፊ አገልግሎት አለ ፍሬ ግን የለም ተቃራኒ መንገድ እየተጓዝን ነው እውነታው ።
ቃለ ሕይወት የሰማልን 🥰🥰🥰
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱአምላክ ዕድሜ ና ጤና ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥህ አባቴ አንተና መሰል ወንዶሞችህ ምንም ነቅዕየሌለው ድንቅ ስብከታችሁን በየጊዜው እየተዘራ እየተሰበክን ማፍራት አለመቻላችን እጅግ ያመናልእና ለብዙ ዓመታትእንደ ወተት ስንጋተው ኖረናል እንደማር አልልም ማር ከበዛ ..."ስለሚባል አባቴከተሳሳትኩ ይቅርታ ስማችን ተዋሕዶ ግብራችን??ስለዚህ አባቴ ስርአተ ቤተክርስትያን ጥርት ያለችአባቴ እንደአንተ አነጋገር ያልተንዛዛ ስለቅ/ቁርባን በፊትና በኋላ ስለ ስግደት ሰለ ጾም ስለ አለባበስ ስለአመጋገብ ስለመንግስ ት ሰለንስሐ አባትስለ ጋብቻ ስለ ሐዘን ስለ ሰርግ (በትግራይ)አሁን እንዳለ ቃላት የለኝም ባቢሎን ብለው ይቀለኛል መኖር እስኪያስጠላ ድረስ....ወዘተያን ሁሉ መከራ አልፎ እልህ እሰከ ሚመስልአለመመለሳችን እና ማደረግ ያለብን አባቴ በአንዳንድ አሰተማሪዎች የተለያየ ተምህርትስለሚሰጥ የተኛው ነው ትክክል አንዱ የአንዱአንዱ የአንዱ ን ይዞ ክርክር (ጥረጥር)እየፈጠረእናንተ የገነባችሁት ነቅዕ ሰለሚፈጥር ነው አባቴ ብዙ መፃሕፍት ተፅፈዋል ግን ሙሉ አይደሉምእና አባቴ በቀላሉ ሁሉም ተዋህዶ ሊረዳው የሚችል መፅሓፍ ቢያዘጋጁ ለማለት ነው ከተሳሳትኩ በጣምዐይቅርታ ተመስገን ከልደታ
የሆነች
Memhrachen srhe gerum new egzhabrare mestehe tezan ewkna yegtertun batkrstan laye mesrete yenorebnale hulum yegtertu batkrstan temsasaye chgre indale inawkalen honom debubu kefle yabnte tebatochen adrbsrete minm selaltesrabte adra
Bestehe zina geza
ሊቃውንት አባች እና እውነታኛ ገዳማዊያን በአሁኑ ስዓት ቤተክርስቲያንን የምትታደጓት እናተ ናችሁ እባካችሁ ተቀሳቀሱ የእውነት በጣም በሸቀን
በቀጣይ ሚቻል ከሆነ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ቢቀርቡልን።
Mezmur melkek ttachhal lemn new
እንዴት ግን የዚህ ተመልካች ይህን ያህል ብቻ ሆነ ?
ትክክለኛ እና ወቅቱን የጠበቀ ርዕስ ነው የቀረበው እንደተገለጸው ዋነኛ ዓለማችን የሰው ነፍስ ድኅነት ነው ለዚህም የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች እና ምእመናን በጋራ መስራት አለብን ብዙ አዲስ አማኞችን ወደ ቤተ ክርስቲያን ልጅነት ማምጣት አለብን ለዚህም ስብከተ ወንጌልን ፣ ጉባኤ ቤቶችን (አብነት ትምህርት ቤቶችን) እና ገዳማትን ድጋፍ ካደረግን ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ እጥፍ ዋጋ ይከፍለናል ሀገራችንም በመንፈሳዊነት ትበለጽጋለች ይህም በሀገራችን ሰላም ፣ ፍቅር እና ደስታ ይሰፍናል ለዚህም ሁላችንም ጠንክረን መስራት አለብን።
እግዚአብሔር ይመስገን ሊቀሊቃዉትእረጅምእድሜ እናጤናዎትንይስጥልን የቤተክርስቲያን አምላክይጠብቅልን ዲያቆንልኡልሰገድ እናመሰግናለንእቁየሆኑአባትስለአቀረብክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው በቀጣይም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን ጋብዝልን ምክንያቱም ከነሱ የሚወጣው አንዱ ቃል ራሱ ጠቃሚ ነው ሀሳብ ደግሞ ከገንዘብ ተመን በላይ ነው።
ሊቀ ሊቃውንት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሊቀ ሊቃውንት ታላቁ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን(አፈ ወርቅ)፣እንደ ማር ፣እንደ ወተት ጣፋጭ የሆነው አንደ በታቸው፣ቃል የለኝም.......
የኔ አባት ስወድዎት!!
በእግዚአብሔር አምላካችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባቴ በረከቶት ትደርብን 😍😇🙏🏻
ስወድወትከኮኮ በእውነቱ ሽ አመት ኑሩልን አባታችን❤❤❤❤ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ረ ገግፃፀፅን የመሰለ ትምህት የለምፈበዚህ በኩል መምህር ዮርዳኖስን የሰማ አቤት አራቁትነቱን ያቃል ያስፈልገናል ኑሩልንን
ሊቀ ሊቃውንት ስማኮን መላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እውነት አንደበት ርቱ ከአ አንደበታቸው የሚወጣው ቃል እደማር እንደ ወተት ነው ሁሌም የማይጠገብ ሰው ብኖር ሁሌም ድምፃቸው ይናፍቃል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎቶ እመብረሀና ወላዲቲ አምላክ ሁሌም እቅፍ ድግፍ ታድርጎት እማ ፍቅር ሁሌም በፀጋ ትጎብኞት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በዚህ ዘመን እናንተን የመሰለ አባቶቻችንን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
እኝኽን መምህር ማርያምን ስወዳቸው ያወኩዋቸው በጃንደረባው fb ቻናል የሚፅሁዋቸው ትምህርቶች አይጠገቡም ልብ ውስጥ ነው የሚቀሩት❤ እናመሰግናለን እረጅም እድሜን ይስጥልኝ
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን አባታችን🙏
አይ በ እውነት የቤተክርስቲያን አባቶችን ሳይ ውስጤ በጣም ነው የሚያዝነው በእኛ ሐጢያትና ትዕቢት እነሱን ቤተክርስቲያናችን መከራ ላይ ጣልናቸው 😭 እግዚአብሔር በቸርነቱ ስለ እውነተኛ ርብቶችና ምእመናን ብሎ ይማረን ይታረቀን🤲
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አገልጋዮችን ቃለ ሒወት ያሰማልን የኔታ ልኡል እመብርሐን አሁንም ፍቅሯን ታብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን መምህሮቻችን
እንኳንደናመጠቹውበጣምየምወደቹሁአባትናቹውበእዱሜበጤናያቆይልን❤❤❤❤❤❤
ለወንድማችንም የኣገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልን
ሊቀ ሊቃውንት ከአንደበትዎ የሚወጣው ቃል ተሰምቶ አይጠገብም እናመሰግናለን
በበፊተኛው ዘመን የሰፋ አገልግሎት የለም ፍሬ ግን አለ፣ በአሁኑ ዘመን ሰፊ አገልግሎት አለ ፍሬ ግን የለም ተቃራኒ መንገድ እየተጓዝን ነው እውነታው ።
ቃለ ሕይወት የሰማልን 🥰🥰🥰
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
አሐዱአምላክ
ዕድሜ ና ጤና ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥህ
አባቴ አንተና መሰል ወንዶሞችህ ምንም ነቅዕ
የሌለው ድንቅ ስብከታችሁን በየጊዜው እየተዘራ እየተሰበክን ማፍራት አለመቻላችን እጅግ ያመናል
እና ለብዙ ዓመታትእንደ ወተት ስንጋተው ኖረናል
እንደማር አልልም ማር ከበዛ ..."ስለሚባል አባቴ
ከተሳሳትኩ ይቅርታ ስማችን ተዋሕዶ ግብራችን??
ስለዚህ አባቴ ስርአተ ቤተክርስትያን ጥርት ያለች
አባቴ እንደአንተ አነጋገር ያልተንዛዛ ስለቅ/ቁርባን በ
ፊትና በኋላ ስለ ስግደት ሰለ ጾም ስለ አለባበስ ስለአመጋገብ ስለመንግስ ት ሰለንስሐ አባት
ስለ ጋብቻ ስለ ሐዘን ስለ ሰርግ (በትግራይ)
አሁን እንዳለ ቃላት የለኝም ባቢሎን ብለው ይቀለኛል መኖር እስኪያስጠላ ድረስ....ወዘተ
ያን ሁሉ መከራ አልፎ እልህ እሰከ ሚመስል
አለመመለሳችን እና ማደረግ ያለብን አባቴ በአንዳንድ አሰተማሪዎች የተለያየ ተምህርት
ስለሚሰጥ የተኛው ነው ትክክል አንዱ የአንዱ
አንዱ የአንዱ ን ይዞ ክርክር (ጥረጥር)እየፈጠረ
እናንተ የገነባችሁት ነቅዕ ሰለሚፈጥር ነው አባቴ
ብዙ መፃሕፍት ተፅፈዋል ግን ሙሉ አይደሉም
እና አባቴ በቀላሉ ሁሉም ተዋህዶ ሊረዳው የሚችል መፅሓፍ ቢያዘጋጁ ለማለት ነው
ከተሳሳትኩ በጣምዐይቅርታ
ተመስገን ከልደታ