Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ ሲያጣምር ይገርማል ባልና ሚስትን አንዱን ሞቅ አዱ ቀዝቀዝ እያረገ እረምሊ ሳቂታ ተጨዋች ሀቢብ ዝምተኛ 😅😅 በነገራችን ላይ ጀነን ያለ ወንዲ ደስ ይላል የረምሊ ባልም ከነዛ ባሎች ወስጥ ነው ፍቅር እስከ ጀነት
አዎ እኔም ጋ ባሌ ውሀ ነው እኔ እሳት
ወላሂ የኔራሱ ልክእደሀቢብ የስራሰዉነዉ ግንዝግት ዝግት😂😂
እኔን ብቻ ሁለታችንም ዝምተኛ ነን ወላ
አራፍ ግጥም ይህ ነው
የኔስ. ሁለታቺንም. አኒድ. ነን. መጨረሻውን. አላህ. ይውቃል. ከስደት. ልገባ. ነው. እስኪ. ዱአ. አድርጉልኛ. የበናት. የተሁለደሬ. ቦሎቺ. ገንዘብ ብቻ. ነው. ፍቅራቸው. ሀቢብ መሸአላ. ነው
ሶስተኛ ነኝ ሁሌም ይምጣ ጥያቄ ይጠየቅልን ሀቢብ ረምሊየ ጀግና
ፋፊየደምሪኝ
ደምሪኝ ውዴ❤
ማሻአላህ ምርጥ ባል አለሺ ደብቂው አላህ ይጠብቃችሁ እዳች መቅለብለብ እሱ ዝም ባይል ምን እደሚፍጠር ሳስበው ብቻ ደስ ትላላችሁ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ.እኔ አንችን ብሆን እድህ አይነት ባል ቢኖርኝ አላወጣውም ይስላም ማሻአላህ ብይለሁ ለፀባይህ ሀቢብ አላህ ይጠብቃችሁ
የት ይሂዳል ከሥዋ የበለጠች ከየትም አያገኝ ኪኪኪ
እደሷ ውብ የት አለናደሞ
የኔ ቀውስ ስወድሽ 😂😂 በተለይ አለባበስሽን 🥰
ወይኔ ባልሺ ቀልዱ ወላሂ ደስስስ ይላል በርችልኝ ራምላዪ
ወላሂ በሳቅ ያልክሁ እኔ እህትህ ያገርህ ልጂ ነኚ ክክክክክክ ዝም ብለህ ታያታለህ በሆዲህ ምን እዬሰብክ እንደሆነግን ጥያቄ ይፈጥራል 😂😂😂😂 የገራዶዋ ሀያት ነኚ ጠያቂዋ ❤
ደምሪኝ❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ የሁለት አለም ሰዉች 😂😂😂 የሱ ዝምታ የሷ ሳቅ ስወደላችሁ❤❤❤
❤❤❤የኔ ጨረቃ ስወድሽኮ ረምሊ እዳዉ ነብስነገር❤❤❤❤❤❤❤🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓
እናቷን መሳይ የኔ ቆጆ እድግ በይ 🎉የመጨረሻ ልጀ አለ እኔ ስልሳም ገብቸ እምወልድ ነው እሚመስለኝ አላልሽም 😂😂😂😂😂 ረምሊ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ🎉
ሀዪየን አሳቅሻት ❤❤❤❤❤ እድግበይልኝ ሀቢቢነዉ የምትመስለዉ ወዱልጅ አችነዉ የሚመስለዉ ራምላየ
ተስፋ የቆረጠ ወታደረ 😂😂 ወይ ረሚሊ ለምን ሆዱን በማዳመጫ አታዳምጪውም ምን እዳለ ምን እደሚስብ ይገባሻል😂😂😂😂😂 ሀዪቲ የልጅ ሚስት ናት ውድድድ የኔ ልዪ❤❤❤❤❤
❤❤ ደምሪኝ
ተስፋ የቆረጠ ወታደር አይ ሀቢብ😂😂ረምሊ ቆንጆ ስታምሩ ማሻአላህ ❤❤❤ሀዩቲ ማር 🥰🥰🥰🥰
ምንያርግሰታቃጥለውክክክክክ
ወላሂ በሳቅ ገደልሺኝ ረምሊ ሀዩየ የኔቀበጥ
ሀዩኮ ስታምረኝ የኔ ጣፋጪ አላህ ያሳድግሽ ሀዩየ ላ ረምላ አቺን አትመስልም ሀዩ አባቷንጅ 💋💋💋💋
ደምሪኝ❤
ረምሉ ሁሌም ዉብ ነሽ እኮ ስወድሽ ረምሉ እኔ ምፃፍ ቢቻ ሳይሆን ሁሌም ላይክ ነዉ ማረገዉ ፁፍ ላቺ አይጠቅምሽም ላይክ ነዉ ሚቅሽ ዉድ ❤
ረምሊ ሁሌ ሀቢብ ጋ ስሪልን አንች አብድ እሱ ዝምተኛ ደስ ስትሉ ደግሞ ብዙ አታስጨንቂው
እህት ደምሪኝ
ማሻአላህ ረምሊ ምርጦችዬ ታምራላችሁ በርቱልኝ ጎረቤቶቼ አእኔ ባገኘሁት አጋጣሚ ቻናልሽን ለማሳደግ ሁሌም ደስታዬ ነዉ 🌹🌹🌹
እርእረምላየ የሆዱንአላህብቻነውየሚያቀው አላህይጨምርላችሁ
ረምሊዬ ስወድሽኮ አላህ ይጠብቃችሁ ባልስም የሚፈለግ አይነትየወንድ ባህሪ ነው ያለው አላህ ይጨምርላችሁ እዚያ ላይ ኒቃቢስት ብቶኝ 💋ነበርሽ የኔ ጦንጇ💝
ራመለ ሀቢበቲ በሶቱም ስልክ ሰቢስክራቢ አድር ጊሸለሁ አቢሺር ሺር አድር ጊል ሸለሁ ለበልሽ ያለሽ ኪብር ያለሽ ነገር ማሸአለሀ
አላህ ይጠብቃችሁ ሀዩት እንኳን ደህነመጣሽ
ልጁ ግን ያረቢ እርጋታው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አንቺም በጣም ደስ ትያለሽ❤❤❤❤
ግርም የሚለኝ የሀቢብ ትግስቱማሻአላህ ሀኒቾቆጆ ሳየት ደስትለኛለች
ቢንት ኡመርየ ደምሪኝ
መሸአላ❤❤
መሻአላህ የእኔ ዉድ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ እኔ እንዳች ፈታያልኩ ነዉ አልሃምዱሊላህ ❤❤ወላሂ ልጆችሽን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ግን የእኔ ዉድ ይችን ቅመም ሀዩን እና ያ አፉ ጣፋጭ ልጅሽን ስወዳቸዉ ❤ቅመም ልጅሽን እነ
የኔ እህት አላህ ሁለየም ደስተኛ ያርግሽ
ማሻ አላህ የሀብብ ትግስት።ልክ እደባሌ ነው የኔም እደሱ ነው የኔው ግን እኔ ጋር ሲሆን ድብድብ አይጣል አሁንስ ሀገር እምገባበት ቀን ናፈቀኝ 7 ወር ቀርታኝ አልገፋኝ አለቺ😂😂😂😂
ماشاءالله ❤❤❤ስታምሩባልናሚስት
ሀዩየ የኔ ፍልቅልቅ❤
አህለን ትለንት እኔ ምንም አላልኩም ስቄ ብቸ ነው የወጠሁኝ ❤❤❤
ወይኔ ምንም አላልኩም ብሉ አላህ ይገላግለኝ ብለሀል ትትለዉ አዋን አላለም ሚሥኪን ትግሥቱን ይሥጥህ😂😂😂😂😂😂ሠሞኑን ምን አሥበሽ ነዉ😂😂😂😍😍
እረምላዬ ፍልቅልቅ ያልሽ ፈታ ታደርጊያለሽ ከባልሽ ጋ ስታምሩ ወሬሽ ሁሉ ያስቀኛል ተመችቶኛል አለ ሀቢቢ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁለት አለም ሰዎች 😂😂❤🎉
ፋፊቾ ደምሪኝ
መሻአላህ ተባርክአላህ ወላሂ ደስ ነው የምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
እራምላየ ስወድሽ ዩቶብሽ እዳድግልሽ ሁሌም ስሪ ከባልሽ ጋ ከልጅችሽ ጋ ❤❤
ወይ አቺ አዝግ 😂😂😂😂 በሆዱ እያማሽነው ክክክክ ሚሥኪን ሀቢብ ቻለው እግዲህ ሀዩቲ ኮቢ ረምላንነው የምመስለው ማሻአላህ አላህ ያሣዲግላችሁ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ ረምላ ሀዩቲን ሣሚልኝ ❤❤
መሻአላህ ሥታምሩ ሀዩ እናቱን መሳይ ወርቅ ናት
ወይኔ ቀብራራ ወንድ ውሥጤ ነው ሪምላየ ባልሺ ባሌ ይሁን ክክክ ትግሥቱ ደሥ የሚል ንግግሩ አሥተዋይ ነው ይለያል ወንድም አለው ብለሺ ዝም ብለሻል ሥለዚህ ባልሺባሌ ነው ከዛሬ ብሗላ በሥሜህልጠራ ብየዋለሁ
ሤት ልጅ ሀያእ ሢኖራት ትከብራለች ለራሥሽ ክበር ይኑርሽ ሢቀጥል የሠው ተመመልከት የራሥሽን አላህን ጠይቂው ይሰጥሻል ዱአ አርጊ የኢትዮጵያ ወንዶች እንኳን ለሁለት ለአንዲም በግድ ነው አይችሉም ልጆቻቸውን ያሣድጉበት እረፉ። ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል አሉ የዚህ አይነት ወሬ ለቀልድም አታውሩ
@@zeyne-u4s ኧር ሥርአት ውይ እኔ ቀልድ ነው ሆ እሠው ባል ላይ ምን ፊጥ አደርገኝ የራሴን አሏህ ይዟት የለም ፀባዪ ደሥ ይላል ግን ሌላው ቀልድ ነው ዝም ብለሺ አታውሪ
ሀዩየ የኔ ሞክሼ ቅመም ❤
ማሻ አላህ መገን ረምላዬ እንደት እንደምታሥቂኝ
ረምሊ ቤትሽን ቀርፀሽ አሳይንሲ ያምረኛል 🥰
አይባልም ነውርነው።በጋረጃ እሚደረገው ለመከለልነው።የቤት በሩም እደዛውነው አላህን ፍሩ
ለምንሽ😮😮
ሁሌም ከሱጋስሪ ያምርባችሆል ባልሽ ሱሱስነው ማሻአላህ እርጋታው 😘😜😍
የኔውዶች ፍቅርችሁ ይብዛ ፈታነው እምታረጊው በረች❤❤❤❤❤❤
ክክክክክ እኔ እኮ ወሬሽ ሁሉ ያሰቀኛል ሀዩ የናቶልጅ አላህ ያሳድግልሽ
አወ አላልኩም 😂😂😂ሀዬ እናቶን መሳይ ❤
አይኗ አባቷን የተቀረዉ አችን ነዉ የምመስለዉ ሀዪቲ❤
ረምሊ ሆደ ባንች ሰበብ በሳቅ ቢታመም ታሳኪሚኛለሽ የኔ ፈንድሻ 😂😂😂😂ልክ እደኔ ነሽ
ማሻአላህ ብል አፊያ የሀቢቢቲ❤
ለካ ባለሙያም ነሽ ረምሊ ሙያ ልገርሽ ይችን ቄጣ ሠርተሽ ቆረጥረጥ አዲርጌና ቅቤና በርበሪዋን ከጨመርሽ በሆላ በናት መፍጫ ፍጫት ወላሂ ግልግል በጣም ያለማላም ትችያለሽ ግን ደሥ ሢል ዲሮ በንኪል ነበር የምናደቀው ሙያ ሥጠኝጂ ሙያ ከጎረቤት 🌹
ጓደኛየ ብዙጊዜ አችእደረምላ ባልሽ ሀቢብን ነዉየምትመስሉኚ ትላለች
የምር ባልና ሚስት አትመስሉም ተከታታይ እህት እና ወንድም ነው የምትመስሉት 😂😂😂😊ረምላየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤
አቤት ያበልዮው እርጋታ ፍቅር ሀሰዛኝ መሰላኝ 😮😂😂😂
.ማሻአለየምሰራዉንእረሳለሁአችስመለከት
ስውድሺ ራምሊየ አሏህ ልጅችሺን ትዳርሺን እናትሺን አሏህ ይጠብቅልሺ መታድል ነው መልካም ባል አለሺ እኔም ባል 9 አመቴ ብፃባይ ሀቢቢን ይብልጥዋን ሀሀሀሀ እውዩ ሀዩ ፍቅር😅
😂😂😂😂😂ሀቢብ እና የኔባል አንድናቸዉ ዝም እኔ እደረምላ መለፍለፍ ደስይለኛል ዝም ስል ይጨቀኛል የምር 😂😂😂😂
ሚስኪን ሀቢብ እሚገባበት ጨነቀው አረ ተይ ረምላ አታጨናንቂው ልጁን❤❤
ስታምሩ ወላሂ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉
የኔ ሞደሊስት ሁሌም አምጭልኝ👍👍👍👍👍❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 ማሻአለህ ማሻአለህ ኢህሄ ቆጆነሽ
ሥታምሩ😊😊😊❤❤❤❤ማሻላህ ሁሌም አብራችሁ ኑ
ማሻአላህ እሙየ የሳቅ ምንጭ
አሠላሙ አለይኩም ረምሊ እደት ነሺ ዉደ አድ ነገር ላሥቸግርሺ የልብሥ ማጠብያ ማሺሥ ሥት ይገኛል
የለም እራምሊ ባለሙያ ሁነሻል ኩሽና ገባገባ አልሽ ሀቢብ ዝምነው ብዚአያወራም
እራምሊ ለሀቢብ አዲርሸለት ዘና ፈታ የምታረግ ሚሰትነወ አላህ የሰጠህ በይልኝማ ክክክክክ
ረምሊ ኢሸአላህ ደሴእመጣና ታሥለምጂኚአለሺ እሺአደራሺን
አንደኛነኚ ጥያቄየም ተመለሰ እልልል😂😂
የሣቄ ምጭ እረምላዬ❤❤❤❤
❤❤❤ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
ረምሊ ባይመቸውስ ምን አማራጭ አለው ፈታ ታረጊኛለሽ❤❤❤❤❤
አሟልተ የሠጠሽ ልጅ እረምሉ
የኔ ማርዋ ሳቂልን የኔ ፈዲሻ
😂😂በሆድ ይታማልደ😅ረምሊ
መሸአላህ ተባረክ አላህ ረምሊ ቆጆ ወላሂ ሀቢብ ረጋ ሲል ያምርበታል መሸአላህ ሴቶችኮ ምላሳምነኝ የኔም ባል ረጋ ያለነዉ እኔ ዴሞ ምላሳም ክክክክ ሀያት ዴሞ አችን አመሥለኝም ሀቢብንነዉ የምትመሥለኝ በነገራችላይ ሀቢብ ስሙነውዴ የሚገርምነዉ እኔኮ ባሌን ሳቆላምጠዉ ሀቢብ ነዉ የምለዉ ብታይ ውዴታ እስከጄነት ውዷ
ዬእኔ ውዶች በቅርብ ቀን ራምሊ. አይሻለሁ ኢንሸአላህ
መሻአላህ ልጅችሸ ደስይላሉ
ማሻአላህ ደስስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀያት ቁጭ ረምሊን የኔ ማር
ወይኔ ሀቢብ አላህ ይጨምርልህ ደስ ትላለህ
😂😂😂አይራምላ የደሴውብ
እረምልየ ዋዋዋ ባል እሚወስዱ ጭልፊቶች አሉ አሉ ላፍ እንዳያረጉሽ። ክክክክክክክክ
ቅዲማ ሠላምአለይኩም በይ አትበጥረቂ 😂😂😂
ልክእደኔባልዝምያለነው❤❤ሀቢብ
ሀዩቲ የኔማር ከዝቀዴም አወዲሺም ብላላለይ ሴት አባታቼውነው የሚወዱት
የሁለት አለም ሠወች እኮ ናችሁ ረምሊየ 😂 😂😂😂😂 አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ደስትለለቹ ራም ማሸአለሀ አለሀ ይበሪክለቹ ቲደራቹን
ማሻአለህ❤❤
እረ ይችልጅ በሳቅ ገደለችኝ እ😅😅😅😅
ገና ሳታዩት እደኔ በርህሱ የሳቀ ማነዉ ክክክክክ አይ ረምሊ
ወይኔ አቺ ልጅ😅😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤ስዎድሽ
መሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ
Abatwan nw mitmeslew Masha Allah ❤
😂😂😂ረምሊየ ስወድሺኮ😂 አቦስታስቁኚ ከሀቢብጋ
😂😂😂😂 ስወዳችሁ ፈታ ታዴርጉኛላችሁ ❤😍😍🥰🥰🥰
ሀዩስታምርየኔቆጆ የልጄንስምነው የያዘችው
የኔ ቆጆ
ማሻ አላህ ያምራል❤❤
ማሻ አላህ❤❤አላህ ይጠብቃቹ
ሴትልጂላባታነውእርምየ❤❤❤❤
ስታስቂኝ እኮ😂😂😂😂😂😂😂
😁😁😁👍😄
አየ ሀቢቢ የታደልክ ፀጥ ያለ ፀባይ ነው ያለዉ ❤❤❤❤
ቃልየ ደምሪኝ
አላህ ሲያጣምር ይገርማል ባልና ሚስትን አንዱን ሞቅ አዱ ቀዝቀዝ እያረገ እረምሊ ሳቂታ ተጨዋች ሀቢብ ዝምተኛ 😅😅 በነገራችን ላይ ጀነን ያለ ወንዲ ደስ ይላል የረምሊ ባልም ከነዛ ባሎች ወስጥ ነው ፍቅር እስከ ጀነት
አዎ እኔም ጋ ባሌ ውሀ ነው እኔ እሳት
ወላሂ የኔራሱ ልክእደሀቢብ የስራሰዉነዉ ግንዝግት ዝግት😂😂
እኔን ብቻ ሁለታችንም ዝምተኛ ነን ወላ
አራፍ ግጥም ይህ ነው
የኔስ. ሁለታቺንም. አኒድ. ነን. መጨረሻውን. አላህ. ይውቃል. ከስደት. ልገባ. ነው. እስኪ. ዱአ. አድርጉልኛ. የበናት. የተሁለደሬ. ቦሎቺ. ገንዘብ ብቻ. ነው. ፍቅራቸው. ሀቢብ መሸአላ. ነው
ሶስተኛ ነኝ ሁሌም ይምጣ ጥያቄ ይጠየቅልን ሀቢብ ረምሊየ ጀግና
ፋፊየደምሪኝ
ደምሪኝ ውዴ❤
ማሻአላህ ምርጥ ባል አለሺ ደብቂው አላህ ይጠብቃችሁ እዳች መቅለብለብ እሱ ዝም ባይል ምን እደሚፍጠር ሳስበው ብቻ ደስ ትላላችሁ አላህ ከአይን ይጠብቃችሁ.እኔ አንችን ብሆን እድህ አይነት ባል ቢኖርኝ አላወጣውም ይስላም ማሻአላህ ብይለሁ ለፀባይህ ሀቢብ አላህ ይጠብቃችሁ
የት ይሂዳል ከሥዋ የበለጠች ከየትም አያገኝ ኪኪኪ
እደሷ ውብ የት አለናደሞ
የኔ ቀውስ ስወድሽ 😂😂 በተለይ አለባበስሽን 🥰
ወይኔ ባልሺ ቀልዱ ወላሂ ደስስስ ይላል በርችልኝ ራምላዪ
ወላሂ በሳቅ ያልክሁ እኔ እህትህ ያገርህ ልጂ ነኚ ክክክክክክ ዝም ብለህ ታያታለህ በሆዲህ ምን እዬሰብክ እንደሆነግን ጥያቄ ይፈጥራል 😂😂😂😂 የገራዶዋ ሀያት ነኚ ጠያቂዋ ❤
ደምሪኝ❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ የሁለት አለም ሰዉች 😂😂😂 የሱ ዝምታ የሷ ሳቅ ስወደላችሁ❤❤❤
❤❤❤የኔ ጨረቃ ስወድሽኮ ረምሊ እዳዉ ነብስነገር❤❤❤❤❤❤❤🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍓🍓🍓🍓
እናቷን መሳይ የኔ ቆጆ እድግ በይ 🎉የመጨረሻ ልጀ አለ እኔ ስልሳም ገብቸ እምወልድ ነው እሚመስለኝ አላልሽም 😂😂😂😂😂 ረምሊ የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ🎉
ሀዪየን አሳቅሻት ❤❤❤❤❤ እድግበይልኝ ሀቢቢነዉ የምትመስለዉ ወዱልጅ አችነዉ የሚመስለዉ ራምላየ
ተስፋ የቆረጠ ወታደረ 😂😂 ወይ ረሚሊ ለምን ሆዱን በማዳመጫ አታዳምጪውም ምን እዳለ ምን እደሚስብ ይገባሻል😂😂😂😂😂 ሀዪቲ የልጅ ሚስት ናት ውድድድ የኔ ልዪ❤❤❤❤❤
❤❤ ደምሪኝ
ተስፋ የቆረጠ ወታደር አይ ሀቢብ😂😂ረምሊ ቆንጆ ስታምሩ ማሻአላህ ❤❤❤ሀዩቲ ማር 🥰🥰🥰🥰
ምንያርግ
ሰታቃጥለውክክክክክ
ወላሂ በሳቅ ገደልሺኝ ረምሊ ሀዩየ የኔቀበጥ
ሀዩኮ ስታምረኝ የኔ ጣፋጪ አላህ ያሳድግሽ ሀዩየ ላ ረምላ አቺን አትመስልም ሀዩ አባቷንጅ 💋💋💋💋
ደምሪኝ❤
ረምሉ ሁሌም ዉብ ነሽ እኮ ስወድሽ ረምሉ እኔ ምፃፍ ቢቻ ሳይሆን ሁሌም ላይክ ነዉ ማረገዉ ፁፍ ላቺ አይጠቅምሽም ላይክ ነዉ ሚቅሽ ዉድ ❤
ረምሊ ሁሌ ሀቢብ ጋ ስሪልን አንች አብድ እሱ ዝምተኛ ደስ ስትሉ ደግሞ ብዙ አታስጨንቂው
እህት ደምሪኝ
ማሻአላህ ረምሊ ምርጦችዬ ታምራላችሁ በርቱልኝ ጎረቤቶቼ አእኔ ባገኘሁት አጋጣሚ ቻናልሽን ለማሳደግ ሁሌም ደስታዬ ነዉ 🌹🌹🌹
እርእረምላየ የሆዱንአላህብቻነውየሚያቀው አላህይጨምርላችሁ
ረምሊዬ ስወድሽኮ አላህ ይጠብቃችሁ ባልስም የሚፈለግ አይነትየወንድ ባህሪ ነው ያለው አላህ ይጨምርላችሁ
እዚያ ላይ ኒቃቢስት ብቶኝ 💋ነበርሽ የኔ ጦንጇ💝
ራመለ ሀቢበቲ በሶቱም ስልክ ሰቢስክራቢ አድር ጊሸለሁ አቢሺር ሺር አድር ጊል ሸለሁ ለበልሽ ያለሽ ኪብር ያለሽ ነገር ማሸአለሀ
አላህ ይጠብቃችሁ ሀዩት እንኳን ደህነመጣሽ
ልጁ ግን ያረቢ እርጋታው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 አንቺም በጣም ደስ ትያለሽ❤❤❤❤
ግርም የሚለኝ የሀቢብ ትግስቱማሻአላህ ሀኒቾቆጆ ሳየት ደስትለኛለች
ቢንት ኡመርየ ደምሪኝ
መሸአላ❤❤
መሻአላህ የእኔ ዉድ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ እኔ እንዳች ፈታያልኩ ነዉ አልሃምዱሊላህ ❤❤ወላሂ ልጆችሽን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ግን የእኔ ዉድ ይችን ቅመም ሀዩን እና ያ አፉ ጣፋጭ ልጅሽን ስወዳቸዉ ❤
ቅመም ልጅሽን እነ
የኔ እህት አላህ ሁለየም ደስተኛ ያርግሽ
ማሻ አላህ የሀብብ ትግስት።ልክ እደባሌ ነው የኔም እደሱ ነው የኔው ግን እኔ ጋር ሲሆን ድብድብ አይጣል አሁንስ ሀገር እምገባበት ቀን ናፈቀኝ 7 ወር ቀርታኝ አልገፋኝ አለቺ😂😂😂😂
ماشاءالله ❤❤❤ስታምሩባልናሚስት
ሀዩየ የኔ ፍልቅልቅ❤
አህለን ትለንት እኔ ምንም አላልኩም ስቄ ብቸ ነው የወጠሁኝ ❤❤❤
ወይኔ ምንም አላልኩም ብሉ አላህ ይገላግለኝ ብለሀል ትትለዉ አዋን አላለም ሚሥኪን ትግሥቱን ይሥጥህ😂😂😂😂😂😂ሠሞኑን ምን አሥበሽ ነዉ😂😂😂😍😍
እረምላዬ ፍልቅልቅ ያልሽ ፈታ ታደርጊያለሽ ከባልሽ ጋ ስታምሩ ወሬሽ ሁሉ ያስቀኛል ተመችቶኛል አለ ሀቢቢ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሁለት አለም ሰዎች 😂😂❤🎉
ፋፊቾ ደምሪኝ
መሻአላህ ተባርክአላህ ወላሂ ደስ ነው የምትሉት አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤
እራምላየ ስወድሽ ዩቶብሽ እዳድግልሽ ሁሌም ስሪ ከባልሽ ጋ ከልጅችሽ ጋ ❤❤
ወይ አቺ አዝግ 😂😂😂😂 በሆዱ እያማሽነው ክክክክ ሚሥኪን ሀቢብ ቻለው እግዲህ ሀዩቲ ኮቢ ረምላንነው የምመስለው ማሻአላህ አላህ ያሣዲግላችሁ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ ረምላ ሀዩቲን ሣሚልኝ ❤❤
መሻአላህ ሥታምሩ ሀዩ እናቱን መሳይ ወርቅ ናት
ወይኔ ቀብራራ ወንድ ውሥጤ ነው ሪምላየ ባልሺ ባሌ ይሁን ክክክ ትግሥቱ ደሥ የሚል ንግግሩ አሥተዋይ ነው ይለያል ወንድም አለው ብለሺ ዝም ብለሻል ሥለዚህ ባልሺባሌ ነው ከዛሬ ብሗላ በሥሜህልጠራ ብየዋለሁ
ሤት ልጅ ሀያእ ሢኖራት ትከብራለች ለራሥሽ ክበር ይኑርሽ ሢቀጥል የሠው ተመመልከት የራሥሽን አላህን ጠይቂው ይሰጥሻል ዱአ አርጊ የኢትዮጵያ ወንዶች እንኳን ለሁለት ለአንዲም በግድ ነው አይችሉም ልጆቻቸውን ያሣድጉበት እረፉ። ቀልድና ቅዘን ቤት ያበላሻል አሉ የዚህ አይነት ወሬ ለቀልድም አታውሩ
@@zeyne-u4s ኧር ሥርአት ውይ እኔ ቀልድ ነው ሆ እሠው ባል ላይ ምን ፊጥ አደርገኝ የራሴን አሏህ ይዟት የለም ፀባዪ ደሥ ይላል ግን ሌላው ቀልድ ነው ዝም ብለሺ አታውሪ
ሀዩየ የኔ ሞክሼ ቅመም ❤
ማሻ አላህ መገን ረምላዬ እንደት እንደምታሥቂኝ
ረምሊ ቤትሽን ቀርፀሽ አሳይንሲ ያምረኛል 🥰
አይባልም ነውርነው።በጋረጃ እሚደረገው ለመከለልነው።የቤት በሩም እደዛውነው አላህን ፍሩ
ለምንሽ😮😮
ሁሌም ከሱጋስሪ ያምርባችሆል ባልሽ ሱሱስነው ማሻአላህ እርጋታው 😘😜😍
የኔውዶች ፍቅርችሁ ይብዛ ፈታነው እምታረጊው በረች❤❤❤❤❤❤
ክክክክክ እኔ እኮ ወሬሽ ሁሉ ያሰቀኛል ሀዩ የናቶልጅ አላህ ያሳድግልሽ
አወ አላልኩም 😂😂😂ሀዬ እናቶን መሳይ ❤
አይኗ አባቷን የተቀረዉ አችን ነዉ የምመስለዉ ሀዪቲ❤
ረምሊ ሆደ ባንች ሰበብ በሳቅ ቢታመም ታሳኪሚኛለሽ የኔ ፈንድሻ 😂😂😂😂ልክ እደኔ ነሽ
ማሻአላህ ብል አፊያ የሀቢቢቲ❤
ለካ ባለሙያም ነሽ ረምሊ ሙያ ልገርሽ ይችን ቄጣ ሠርተሽ ቆረጥረጥ አዲርጌና ቅቤና በርበሪዋን ከጨመርሽ በሆላ በናት መፍጫ ፍጫት ወላሂ ግልግል በጣም ያለማላም ትችያለሽ ግን ደሥ ሢል ዲሮ በንኪል ነበር የምናደቀው ሙያ ሥጠኝጂ ሙያ ከጎረቤት 🌹
ጓደኛየ ብዙጊዜ አችእደረምላ ባልሽ ሀቢብን ነዉየምትመስሉኚ ትላለች
የምር ባልና ሚስት አትመስሉም ተከታታይ እህት እና ወንድም ነው የምትመስሉት 😂😂😂😊ረምላየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤
አቤት ያበልዮው እርጋታ ፍቅር ሀሰዛኝ መሰላኝ 😮😂😂😂
.ማሻአለየምሰራዉንእረሳለሁአችስመለከት
ስውድሺ ራምሊየ አሏህ ልጅችሺን ትዳርሺን እናትሺን አሏህ ይጠብቅልሺ መታድል ነው መልካም ባል አለሺ እኔም ባል 9 አመቴ ብፃባይ ሀቢቢን ይብልጥዋን ሀሀሀሀ እውዩ ሀዩ ፍቅር😅
😂😂😂😂😂ሀቢብ እና የኔባል አንድናቸዉ ዝም እኔ እደረምላ መለፍለፍ ደስይለኛል ዝም ስል ይጨቀኛል የምር 😂😂😂😂
ሚስኪን ሀቢብ እሚገባበት ጨነቀው አረ ተይ ረምላ አታጨናንቂው ልጁን❤❤
ስታምሩ ወላሂ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉
የኔ ሞደሊስት ሁሌም አምጭልኝ👍👍👍👍👍❤❤❤
😂😂😂😂😂😂 ማሻአለህ ማሻአለህ ኢህሄ ቆጆነሽ
ሥታምሩ😊😊😊❤❤❤❤ማሻላህ ሁሌም አብራችሁ ኑ
ማሻአላህ እሙየ የሳቅ ምንጭ
አሠላሙ አለይኩም ረምሊ እደት ነሺ ዉደ አድ ነገር ላሥቸግርሺ የልብሥ ማጠብያ ማሺሥ ሥት ይገኛል
የለም እራምሊ ባለሙያ ሁነሻል ኩሽና ገባገባ አልሽ ሀቢብ ዝምነው ብዚአያወራም
እራምሊ ለሀቢብ አዲርሸለት ዘና ፈታ የምታረግ ሚሰትነወ አላህ የሰጠህ በይልኝማ ክክክክክ
ረምሊ ኢሸአላህ ደሴእመጣና ታሥለምጂኚአለሺ እሺአደራሺን
አንደኛነኚ ጥያቄየም ተመለሰ እልልል😂😂
የሣቄ ምጭ እረምላዬ❤❤❤❤
❤❤❤ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
ረምሊ ባይመቸውስ ምን አማራጭ አለው ፈታ ታረጊኛለሽ❤❤❤❤❤
አሟልተ የሠጠሽ ልጅ እረምሉ
የኔ ማርዋ ሳቂልን የኔ ፈዲሻ
😂😂በሆድ ይታማልደ😅ረምሊ
መሸአላህ ተባረክ አላህ ረምሊ ቆጆ ወላሂ ሀቢብ ረጋ ሲል ያምርበታል መሸአላህ ሴቶችኮ ምላሳምነኝ የኔም ባል ረጋ ያለነዉ እኔ ዴሞ ምላሳም ክክክክ ሀያት ዴሞ አችን አመሥለኝም ሀቢብንነዉ የምትመሥለኝ በነገራችላይ ሀቢብ ስሙነውዴ የሚገርምነዉ እኔኮ ባሌን ሳቆላምጠዉ ሀቢብ ነዉ የምለዉ ብታይ ውዴታ እስከጄነት ውዷ
ዬእኔ ውዶች በቅርብ ቀን ራምሊ. አይሻለሁ ኢንሸአላህ
መሻአላህ ልጅችሸ ደስይላሉ
ማሻአላህ ደስስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀያት ቁጭ ረምሊን የኔ ማር
ወይኔ ሀቢብ አላህ ይጨምርልህ ደስ ትላለህ
😂😂😂አይራምላ የደሴውብ
እረምልየ ዋዋዋ ባል እሚወስዱ ጭልፊቶች አሉ አሉ ላፍ እንዳያረጉሽ። ክክክክክክክክ
ቅዲማ ሠላምአለይኩም በይ አትበጥረቂ 😂😂😂
ልክእደኔባልዝምያለነው❤❤ሀቢብ
ሀዩቲ የኔማር ከዝቀዴም አወዲሺም ብላላለይ ሴት አባታቼውነው የሚወዱት
የሁለት አለም ሠወች እኮ ናችሁ ረምሊየ 😂 😂😂😂😂 አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
ደስትለለቹ ራም ማሸአለሀ አለሀ ይበሪክለቹ ቲደራቹን
ማሻአለህ❤❤
እረ ይችልጅ በሳቅ ገደለችኝ እ😅😅😅😅
ገና ሳታዩት እደኔ በርህሱ የሳቀ ማነዉ ክክክክክ አይ ረምሊ
ወይኔ አቺ ልጅ😅😅😅😅😅😅😅😅
❤❤❤ስዎድሽ
መሻአላህ ተባረክአላህ አላህ ይጠብቃቺሁ
Abatwan nw mitmeslew Masha Allah ❤
😂😂😂ረምሊየ ስወድሺኮ😂 አቦስታስቁኚ ከሀቢብጋ
😂😂😂😂 ስወዳችሁ ፈታ ታዴርጉኛላችሁ ❤😍😍🥰🥰🥰
ሀዩስታምርየኔቆጆ የልጄንስምነው የያዘችው
የኔ ቆጆ
ማሻ አላህ ያምራል❤❤
ማሻ አላህ❤❤
አላህ ይጠብቃቹ
ሴትልጂላባታነውእርምየ❤❤❤❤
ስታስቂኝ እኮ😂😂😂😂😂😂😂
😁😁😁👍😄
አየ ሀቢቢ የታደልክ ፀጥ ያለ ፀባይ ነው ያለዉ ❤❤❤❤
ቃልየ ደምሪኝ