በአሜሪካ ቨርጂኒያ የፃድቃኔ ማርያም ልጆች ያስቀናሉ !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 10

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 28 днів тому +1

    በአእውነት ወንድማቸ‍እን አንዷለም ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን የፃድቃኔዋ ንግስትን እንዲህ ለዓለም መስኮት እንዳስተዋወቅካት ድንግል በነገር ሁሉ ቀድማ ትርዳህ ትጠብቅህ አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  28 днів тому

      አሜን ሂሩተ ስላሴ ከልብ አመሰግናለሁ። እመ ብርሃን የሁላችንንም መጨረሻ ታሳምረው።

  • @almazali1065
    @almazali1065 28 днів тому

    ቅል ሂወትን ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  28 днів тому

      አሜን ወለተ ጊዯርጊስ ፈጣሪ አይለይሽ።

  • @TsehayTegegne-n7e
    @TsehayTegegne-n7e 28 днів тому

    Kalehiwot yasemalen Andeye

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  28 днів тому

      ፀሐይ እህቴ ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅሽ

  • @anuman7617
    @anuman7617 27 днів тому

    Rejem ye agelgelot edmen yestelen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  27 днів тому

      አሜን ገባረ ስላሴ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @alemkebede379
    @alemkebede379 23 дні тому

    Kal hiwot Yasmine

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical  20 днів тому

      አለምዬ ተባረኪ አመሰግናለሁ