Andu Tube
Andu Tube
  • 129
  • 89 133

Відео

ጌታችን ለምን ፣ በማን ፣ በምን ፣ የት እና መቼ ተጠመቀ? #ጌታ #ጥምቀት #ዯሐንስ #ዯርዳኖስ #ባህር #ቤተክርስቲያን
Переглядів 929 годин тому
በዚህ ቪዲዯ ጌታችን የአዳምን የዕዳ ደብዳቤ ለመሻር መጠመቁን ፣ በውሃ መጠመቁን ፣ በዮርዳኖስ ባህር መጠመቁን ፣ በዯሐንስ እጅ መጠመቁን እና በ30 ዓመቱ መጠመቁን እናያለን።
በአሜሪካ ሜሪላንድ የተክልዬ ልጆች ተዘጋጅተዋል!
Переглядів 14812 годин тому
በአሜሪካ ሜሪላንድ የደብረ አሜን ዳግማዊ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለሃይማኖት ቅድስት ልደታ ወቅዱስ ሚካኤል ቤ/ን የጥምቀትና የቃና ዘገሊላ በዓልን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ጥሪውን አቅርቦለታል።
በእሳትና በውሃ ውስጥ አለፍን ! #እሳት #ውሃ #ማለፍ #ስብከት #ቤተክርስቲያን
Переглядів 23819 годин тому
በዚህ ቪደዯ በእምነታቸው ፅናት በእሳት ውስጥ አምላካቸውን ሲያመሰግኑ ስለ ነበሩ ሦስት ወጣቶች አሁን ካለነው ክርስቲያኖች የእምነት ልክ በንፅፅር የቀረበ አስተማሪ የሆነ ዝግጅት ነው።
ለገዳዮቹ የፀለየ ሰማዕት ማነው ? #ገዳይ #ፀሎት #ሰማዕት #እስጢፋኖስ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 9714 днів тому
በዚህ ቪዲዯ ጥር 1 ቀን ሰማዕት ስለሆነውና ለገዳዯቹ አባት ሆይ ኃጢአታቸውን አትቁጠርባቸው በማለት ስለ ፀለየው ሰማዕቱ እስጢፋኖስ ይዘን ቀርበናል።
በአሜሪካ ቨርጂኒያ ቅዱስ እስጢፋኖስ ይጣራል ! #አሜሪካ #ንግስ #እስጢፋኖስ #በዓል #ታቦት #ቤተክርስቲያን
Переглядів 20814 днів тому
በዚህ ቪዲዯ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ቅዱስ እስጢፋኖስ የተወለደበት እና ሰማዕት የሆነበትን ጥር 1 ቀንን ምክንያት በማድረግ ጥር 3 የሚከበረውን የንግስ በዓል የጥሪ ማስታወቂያ ይዘን ቀርበናል።
የጌታችን የልደት በዓል ታህሳስ 29 ለምን ይከበራል? #ገና #ልደት #በዓል #ታህሳስ29 #ቤተክርስቲያን
Переглядів 26314 днів тому
በዚህ ቪዲዮ የጌታችንን የልደት (የገና) በዓል ብዙዎች ታህሳስ አጋማሽ ላይ ሲያከብሩ አትዮጵያውያን እና ሌሎች ውስን አገሮች ታህሳስ 29 የምናከብርበት መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ምንድነው? የሚለውን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ዛሬም የራሔል እምባ መፍሰሱ አልቆመም! #እምባ #ዛሬ #ራሔል #መፍሰስ #አሜሪካ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 25014 днів тому
በዚህ ቪዲዬ እስራኤል በግብፅ በባርነት ሳሉ ራሔል የተባለች ጡብ የምትሰራ እናት ሁለት መንታ ልጆች ለመውለድ ወደ ውጪ ወጥቼ ልውለድ ስትል እዚሁ ወልደሽ እርገጪያቸው በመቧሏ እምባዋን ወደ ፈጣሪ በመርጨቷ የፈጣሪን ፈጣን ምላሽ ይዘን ቀርበናል።
በአዲሱ ዓመት 2025 ክርስቲያኖች ሳንደርቅ ፍሬ እናፍራ ! #2025 #ክርስቲያን #ፍሬ #መድረቅ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 7714 днів тому
በዚህ ቪዲዮ በአዲሱ ዓመት 2025 ክርስቲያኖች ፍሬ ከማያፈራ ከለመድነው የክርስትና የዘልማድ ምልልስ ወጥተን በንስሃ በመቅረብ አዲሱን ዓመት በአዲስ ሰው መሆን እንድንቀበል ይመክረናል። እስከ መጨረሻው ተከታተሉ።
በአሜሪካ ኢየሱስ ቤ/ን ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪና ሩህሩህ መላክ ነው! #አሜሪካ #ገብርኤል #ብስራት #ቤተክርስቲያን
Переглядів 8521 день тому
በዚህ ቪዲዯ በአሜሪካ ውድ ብሪጅ ደብረ መድኃኒት ኢየሱስ ቤ/ን ዶ/ር አባ ገብርኤል ስለ መላዕክት እና ቅዱስ ገብርኤል ያስተማሩት ድንቅ ትምህርት። እስከ መጨረሻው ተከታተሉት።
በአሜሪካ ቨርጂኒያ ኢየሱስ ቅዱስ ገብርኤል በድምቀት ከበረ! #አሜሪካ #ገብርኤል #ንግስ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 36521 день тому
በአሜሪካ ቨርጂኒያ ኢየሱስ የቅዱስ ገብርኤል ታላቅ ንግስ
ታህሳስ 19 ቅዱስ ገብርኤል ለምን ይከበራል? #ገብርኤል #ታህሳስ19 #ሠለስቱደቂቅ #ተአምር #ቤተክርስቲያን
Переглядів 65321 день тому
በዚህ ቪዲዮ ሦስቱ ሕፃናት አናንያ ፣ አዛርያና ሚሳኤል ንጉስ ናቡከደነፆር ላቆመው ምስል አንሰግድም በማለታቸው ወደ እሳት ሲጣሉ እግዚአብሔር ቅዱስ ገብርኤልን ልኮ ከሚነደው እሳት እንዳዳናቸው። ይህም ታህሳስ 19 ቀን እንደሚከበር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በአሜሪካ ሜሪላንድ የተክልዬ ንግስ ማንም አይቀርም ! #አሜሪካ #ተክልዬ #ንግስ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 16921 день тому
በዚህ ቪዲዮ በአሜሪካ ሜሪላንድ ደብረ አሚን ዳግማዊ ደብረ ሊባኖስ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤ/ን ታህሳስ 26 ቀን 2017 የሚከበረውን የተክልዬን የልደት በዓል ማስታወቂያ ይዘን ቀርበናል።
ኢየሱስን ኦርቶዶክስ ማን ትለዋለች? በአሜሪካ ፃድቃኔ ማርያም ቤ/ን #አሜሪካ #ኦርቶዶክስ #ኢየሱስ #ፃድቃኔ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 8921 день тому
በዚህ ቪደዬ በአሜሪካ ውድ ብሪጅ ቨርጂኒያ ደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ቤ/ን ኢየሱስን ቤ/ን ማን ብላ እንደምትጠራ ዶ/ር ሮዳስ ካስተማሩት ትምህርት የተወሰደውን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
በአሜሪካ ቨርጂኒያ የፃድቃኔ ማርያም ልጆች ያስቀናሉ ! #አሜሪካ #ፃድቃኔ #ማርያም #ምስጋና #ቤተክርስቲያን
Переглядів 40028 днів тому
በዚህ ቪዲዯ በአሜሪካ ውድ ብሪጅ ቨርጂኒያ የምትገኘው የደብረ ምጥማቅ ፃድቃኔ ማርያም ወቅዱስ ሚካኤል ቤ/ን ያለው መንፈሳዊ አገልግሎት እጅግ የሚያስቀና ፣ በርቱ ፣ ተበራቱ የሚያሰኝ መሆኑን ይዘን ቀርበናል።
የሰዎችን አይደለም የእንስሳትን ማህፀን የሚፈታ መልዓክ ! #ሩፋኤል #ታህሳስ13 #ማህፀን የሚፈታ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 231Місяць тому
የሰዎችን አይደለም የእንስሳትን ማህፀን የሚፈታ መልዓክ ! #ሩፋኤል #ታህሳስ13 #ማህፀን የሚፈታ #ቤተክርስቲያን
ልብሳቸውን ለቅዱስ ሚካኤል ዝክር የሸጡ ክርስቲያኖች! #ሚካኤል #ዝክር #ታህሳስ12#ቤተክርስቲያን
Переглядів 122Місяць тому
ልብሳቸውን ለቅዱስ ሚካኤል ዝክር የሸጡ ክርስቲያኖች! #ሚካኤል #ዝክር #ታህሳስ12#ቤተክርስቲያን
የጌታን ፍርድ ለ40 ዓመት የሞገተ ፃድቅ #ኪሮስ #ቱህሳስ 8 #ፃድቅ #ፍርድ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 136Місяць тому
የጌታን ፍርድ ለ40 ዓመት የሞገተ ፃድቅ #ኪሮስ #ቱህሳስ 8 #ፃድቅ #ፍርድ #ቤተክርስቲያን
ሁለት አይኖቿን እና ጡቶቿን ተቆርጣ ሰማዕት የሆነች - ቅድስት አርሴማ #አርሴማ #ታህሳስ6 #ንግስ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 296Місяць тому
ሁለት አይኖቿን እና ጡቶቿን ተቆርጣ ሰማዕት የሆነች - ቅድስት አርሴማ #አርሴማ #ታህሳስ6 #ንግስ #ቤተክርስቲያን
ታህሳስ 4 ቀን ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ለምን ይከበራል ? #ሐዋርያ #እንድርያስ #ክብረበዓል #ሰውንየሚበሉ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 230Місяць тому
ታህሳስ 4 ቀን ሐዋርያው ቅዱስ እንድርያስ ለምን ይከበራል ? #ሐዋርያ #እንድርያስ #ክብረበዓል #ሰውንየሚበሉ #ቤተክርስቲያን
ታህሳስ 3 በዓታ ማርያም ለምን ትከበራለች ??? #በዓታ #ማርያም #ንግስ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 185Місяць тому
ታህሳስ 3 በዓታ ማርያም ለምን ትከበራለች ??? #በዓታ #ማርያም #ንግስ #ቤተክርስቲያን
የበዓታ ማርያም ድንቅ ተአምር ! #ታሀሳስ3 #በዓታ #ማርያም #ተአምር #ክብረበዓል #ቤተክርስቲያን
Переглядів 112Місяць тому
የበዓታ ማርያም ድንቅ ተአምር ! #ታሀሳስ3 #በዓታ #ማርያም #ተአምር #ክብረበዓል #ቤተክርስቲያን
ታህሳስ 1 ነብዩ ኤልያስ ለምን ይከበራል? #ነብዩኤልያስ #ታህሳስ1 #ንግስ #ቤተክርስቲያን
Переглядів 179Місяць тому
ታህሳስ 1 ነብዩ ኤልያስ ለምን ይከበራል? #ነብዩኤልያስ #ታህሳስ1 #ንግስ #ቤተክርስቲያን
ልጆቿን በደሟ ያጠመቀች እናትና ሌሎች ድንቅ ተአምራት ! #ቅዱስዼጥርስ #ህዳር29 #ደም #ያጠመቀች #ቤተክርስቲያን
Переглядів 91Місяць тому
ልጆቿን በደሟ ያጠመቀች እናትና ሌሎች ድንቅ ተአምራት ! #ቅዱስዼጥርስ #ህዳር29 #ደም #ያጠመቀች #ቤተክርስቲያን
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው! #እግዚአብሔር # ዳዊት #ጐልያድ #ተዋጊ
Переглядів 89Місяць тому
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው! #እግዚአብሔር # ዳዊት #ጐልያድ #ተዋጊ
ጣኦታትን የሰባበረች የጽዯን ማርያም ድንቅ ተአምር ! #ጽዯን #ማርያም #ጣኦት #ህዳር21 #ተአምር #ቤተክርስቲያን
Переглядів 3,3 тис.Місяць тому
ጣኦታትን የሰባበረች የጽዯን ማርያም ድንቅ ተአምር ! #ጽዯን #ማርያም #ጣኦት #ህዳር21 #ተአምር #ቤተክርስቲያን
የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ተአምር #ገብርኤል # ህዳር19 #ድንቅ #ተአምር #ቤተክርስቲያን
Переглядів 1,3 тис.Місяць тому
የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ተአምር #ገብርኤል # ህዳር19 #ድንቅ #ተአምር #ቤተክርስቲያን
እኔ የምወደው ፆም ይህ አይደለም ! # ፆም #የምወደው #አይደለም #ቤተክርስቲያን
Переглядів 255Місяць тому
እኔ የምወደው ፆም ይህ አይደለም ! # ፆም #የምወደው #አይደለም #ቤተክርስቲያን
በአሜሪካና በውጪ የገና ፆም እንዴት ይፁም? #አሜሪካ ውጪሀገር #የገናፆም #ቤተክርስቲያን
Переглядів 218Місяць тому
በአሜሪካና በውጪ የገና ፆም እንዴት ይፁም? #አሜሪካ ውጪሀገር #የገናፆም #ቤተክርስቲያን
በአሜሪካ ቨርጂኒያ አስደማሚ የቅዱስ ሚካኤል ንግሰ #አሜሪካ #ቨርጂኒያ #ቅዱስሚካኤል #ንግስ
Переглядів 426Місяць тому
በአሜሪካ ቨርጂኒያ አስደማሚ የቅዱስ ሚካኤል ንግሰ #አሜሪካ #ቨርጂኒያ #ቅዱስሚካኤል #ንግስ

КОМЕНТАРІ

  • @ferhywotteliila4332
    @ferhywotteliila4332 3 години тому

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 години тому

      ፍሬ እህቴ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰሽ። ቅዱስ ኡራኤል ከክፉ ይጠብቅሽ።

  • @meseretbelay5215
    @meseretbelay5215 3 години тому

    በጣም እናመሰግናለን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 години тому

      አሜን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 3 години тому

    እግዚአብሔር ፈቃዱ ቢሆን እንመጣለን ❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 години тому

      አሜን ተባረኪ የዛ ሰው ይበለን።

  • @almazali1065
    @almazali1065 4 години тому

    በዓሉን በሠላም በፍቅር እንድታከኽሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 4 години тому

      አሜን ወለተ ጊዯርጊስ ቅዱስ ኡራኤል ከክፉ ይጠብቅሽ።

  • @rozariche4229
    @rozariche4229 4 години тому

    እንዳትቀሩ አደራ

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 4 години тому

      አሜን ሁላችንም እንዳንቀር

  • @יונימראיד-פ1ת
    @יונימראיד-פ1ת 2 дні тому

    አሜን ቅዲስ ገብሬል አባቴ ሆይ ሀጢያቴን ይቅር በለኝ ማረኝ እጂህን ዘርጋልኝ ጠብቀኝ ክብር ምስጋና ለአንተ ትሁን ለዘላለሙ አሜን

  • @almazali1065
    @almazali1065 3 дні тому

    እንኳን ለጥምቀት በአል በሠላም አደረሠህ ፥ቃለሂወትን ያሰማ ልን ወንድሜ።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 дні тому

      አሜን ወለተ ጊዯርጊስ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 3 дні тому

    አሜን! አንድዬ ቃለ ህይወት ያሠማልን እንኳን አደረሰህ ።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 дні тому

      አሜን ሙልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 3 дні тому

    አሜን አባቻችን መልካም በዓል !!

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 3 дні тому

    አሜን! አባታችንን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 3 дні тому

    አሜን ! አነድዬ ቃለ ህይወት ያሠማል።

  • @አባቡ
    @አባቡ 4 дні тому

    ድንቅ ትምህርት፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏽

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 дні тому

      አሜን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @amenlol
    @amenlol 4 дні тому

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 5 днів тому

    ኑ አብረን የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ❤

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 дні тому

      አሜን መልካም በዓል ለሁላችንም

  • @Selamu2647
    @Selamu2647 5 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 5 днів тому

    ወንድማችን በአእውነት ቃለህየወትን ቃለበረከትን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስፋልህ ይቀድስልህ ይባርክልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 3 дні тому

      አሜን ፈጣሪ ከክፉ ይሰውርልን

  • @HasetEliyas-og5vo
    @HasetEliyas-og5vo 7 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 6 днів тому

      አሜን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @rahelempire1380
    @rahelempire1380 7 днів тому

    Kale hiywot yasemalen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 7 днів тому

      አሜን ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @workeneshbeyene9473
    @workeneshbeyene9473 7 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 7 днів тому

      አሜን በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @MesfinKifle-kk6xb
    @MesfinKifle-kk6xb 7 днів тому

    ግሩም ድንቅ ሕይወትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeskeremAyalew-q7u
    @MeskeremAyalew-q7u 8 днів тому

    እግዚያብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቆት ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 8 днів тому

      አሜን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 8 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 8 днів тому

      አሜን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልን

  • @almazali1065
    @almazali1065 8 днів тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ረጅምየአገልግሎት ዘመን ይስጥልን ።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 8 днів тому

      አሜን ወለተ ጊዯርጊስ ተባረኩ

  • @anuman7617
    @anuman7617 8 днів тому

    Rejem yeagelgelot edmen yestelen abatachen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 8 днів тому

      አሜን ገብረ ስላሴ አብዝቶ ይባርክህ

  • @Kal-o1l9b
    @Kal-o1l9b 8 днів тому

    Kale hiyweten yasemalen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 8 днів тому

      አሜን ሂሩተ ስላሴ ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @Kal-o1l9b
      @Kal-o1l9b 7 днів тому

      @@AnduTubeoffical Amen

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 13 днів тому

    ቃለ ህይወትያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏽

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 7 днів тому

      አሜን የሁል ጊዜ አበረታቼ። ፈጣሪ ከክፉ ይሰውርልኝ።

  • @anuman7617
    @anuman7617 14 днів тому

    Kale hiywet yasemalen rejem ye agelgelot edme yestelen

  • @ArsemawitAndualem
    @ArsemawitAndualem 14 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ArsemawitAndualem
    @ArsemawitAndualem 14 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @andualemmulatu9583
    @andualemmulatu9583 14 днів тому

    Amen amen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 14 днів тому

      ቅዱስ እስጢፋኖስ ይጠብቃችሁ

  • @almazali1065
    @almazali1065 14 днів тому

    Amen Amen wedema

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 15 днів тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 14 днів тому

      እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @AnduTubeoffical
    @AnduTubeoffical 15 днів тому

    የተወደዳችሁ የማይቀር በዓለ ንግስ ነው። ሁላችሁም እንዳትቀሩ ተጋብዛችኋል።

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 15 днів тому

    አሜን! አንድዬ እንኳን አደ ረሰህ ቃለ ህይወት ያሠማልን።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 15 днів тому

      አሜን ሙልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን።

  • @anuman7617
    @anuman7617 16 днів тому

    Kale hiywet yasemalen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 16 днів тому

      አሜን ገብረ ስላሴ እንኳን አደረሰህ

  • @ArsemawitAndualem
    @ArsemawitAndualem 16 днів тому

    Qale hiywot yasemalen

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 16 днів тому

      አሜን ሂሩተ ስላሴ እንኳን አደረሰሽ

  • @almazali1065
    @almazali1065 16 днів тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሜ ።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 16 днів тому

      አሜን ወለተ ጊዯርጊስ እንኳን አደረሰሽ

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 16 днів тому

    አሜን! አሜን!አሜን! ቃለ ህይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 13 днів тому

      አሜን ሙልዬ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ።

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 16 днів тому

    አሜን! አሜን! ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይርዳን በምህረቱ ይጎብኜን።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 13 днів тому

      አሜን ሙልዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @MuluMisganaw-p3f
    @MuluMisganaw-p3f 16 днів тому

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 13 днів тому

      አሜን ሙልዬ ህይወትሽ የተባረከ ይሁን

  • @anuman7617
    @anuman7617 17 днів тому

    Kale hiwetn yasemalen

  • @וורקומקונן
    @וורקומקונן 17 днів тому

    የራሄል እልቅሶ የሰማህ አምላክ የኣትዮጵያን እንባ ስማ ስለናትህ ስትል

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 17 днів тому

      አሜን የአገራችን እምባ ያብስልን። ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @ArsemawitAndualem
    @ArsemawitAndualem 18 днів тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን... የራሔልን እንባ ያየ አምላክ ሀገራችንንም ይይልን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 18 днів тому

      አሜን ትርሲተ ስላሴ ፈጣሪ ከክፉ ይሰውርልን።

  • @almazali1065
    @almazali1065 18 днів тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ን ይስጥልን።

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 18 днів тому

      አሜን ወለተ ጊዯርጊስ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @meseretbelay5215
    @meseretbelay5215 18 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @AnduTubeoffical
      @AnduTubeoffical 18 днів тому

      አሜን እህቴ መሠረት ከልብ አመሰግናለሁ። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @anuman7617
    @anuman7617 19 днів тому

    Amen... Bemengedachen fetari yekdem

  • @ArsemawitAndualem
    @ArsemawitAndualem 19 днів тому

    የመልዐኩ በረከት ይደርብን 🙏

  • @anuman7617
    @anuman7617 20 днів тому

    Telek abat, melkam temrt

  • @ArsemawitAndualem
    @ArsemawitAndualem 20 днів тому

    Denk temrt new abatachen 🙏

  • @ArsemawitAndualem
    @ArsemawitAndualem 20 днів тому

    Kale hiywetn ysemalen