እግዚአብሔር ባያግዘኝ ኖሮ ይህ ባልሆነ ... ከሐዋርያው ዩሀንስ ግርማ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት Apostle Yohannes Girima

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ‪@ApostleYohannesgirmaJohnny‬ ‪@Zetseattv‬ #protestant #interview #orthodox #Meskel_Square

КОМЕНТАРІ • 83

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 2 роки тому +1

    ወይኔ ጌታ ሆይ ይሄ የ አግዚአብሔር ሰዉ የት ላግኘው ሐዋሳ ለምንድነው ማይኖራችሁ ቤተክርስቲያን ኡፍፍፍፍ ተባረክ!!

  • @henonhmichael2483
    @henonhmichael2483 2 роки тому

    Interviw ስብከት ሆኖ ሲያስተምር ማለት ይህ ነዉ ተባረክ apostel johnny!!

  • @almazneway8925
    @almazneway8925 2 роки тому +7

    በጣም ቆንጆ ኢንተርቪው ነው ጠያቂውም መላሹ በጣም በጣም አደንቃለሁ በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረኩ ስርአት ያለው ኢንተርቪው እንደህ ነው አሁንም እግዚአብጤር አንተን ቤተሰብህን አገልግሎትህ ይባርክ ጐበዝ ጀግና ነህ አስተውሎ ለሰማህ ለዚህ ዘመን ወጣት ትልቅ መልዕክት ነው እኔ ተጠቅሜአለሁ ለሌሎችም እጠቅቅምበታለሁ ወጣትነት ቢያልፈኝም ተባረኩ እኔ አስተያየት አልጽፍም ዛሬ ግን ግድ አለኝ ውስጤ

  • @enatwushu8122
    @enatwushu8122 2 роки тому +16

    ከእግዚአብሔር ለዚች ምድር (ለኢትዮጲያ) የተሰጠህ ሐዋሪያዊ ጆን እንወድሃለን።

  • @hei7956
    @hei7956 2 роки тому +5

    ጠላት እንዲሳካልህ እጁን አጣምሮ እንደማያይህ የምታውቅ ይመስለኛል
    አንተ ግን መልክትህን አስተላልፈሀል, ጌታ ረድቶሀል እግዚአብሔር ን አመስግን
    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 роки тому +10

    ጌታ ይባርክ ተሳክቶላቹውል ሐዋርያው ዮሐንስ
    ዎንግል ያሽንፋል ክብሩን ጌታ እየሱስ ይዉስድ ✝📖🙏❤💐

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 2 роки тому +10

    ጌታ እየሱስ አብዚቶ ይባረክክ ፓስተርይ

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 роки тому +9

    ጌታ ይመስገን ገና በሙሉ ኢትዬጵያ ወንጌል ይሰበካል ማንም ቢወራጭ ንቅንቅ

  • @user-tk5nw5hp7s
    @user-tk5nw5hp7s 2 роки тому +8

    አታልቅስ የዘመናችን ዳዊት አንተ የንጉስ ልጅ የሰራኸው የሰማይን ስራ ነው አበሳ ጠላትህ ያልቅስ

  • @hei7956
    @hei7956 2 роки тому +5

    በ ኢትዮጵያ ዘርን ዘርተሀል አልከሰርክም, ይህ ሊሆን ማ የግድ ነው አጅሬዉ ተነክቷል
    እንደተነካ ማረጋገጫዉ ይሄ ነዉ
    እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
    ተባረክ ተሳክቶልሀል

  • @cherinetgizaw
    @cherinetgizaw Рік тому

    Apostle yenee jegina hulem ewedihalewu

  • @tesfashworkermias9329
    @tesfashworkermias9329 2 роки тому +1

    ፓስተር ጆን መረጋጋቱ እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ዘመንህን ትውልድህን ይባርክው

  • @bettyeya9279
    @bettyeya9279 2 роки тому +5

    Joye betam enwdehalne tebarklne anten yseten egzabhair ymsgn

  • @alexasfaw761
    @alexasfaw761 2 роки тому +4

    god blees you man of god

  • @darartua1262
    @darartua1262 2 роки тому +4

    Woww tabarakuu

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 роки тому +1

    ደስታችን ፍጹም ይሆናል ልጅ ከአባት ጋር አብሮ ይኖራል መከራ አይታሰብም እረፍት ነዉ ለዘላለም አሜን

  • @birukertiban9771
    @birukertiban9771 2 роки тому +6

    I love you pastor

  • @dawitdesta3650
    @dawitdesta3650 2 роки тому +1

    ጆዬ አንተን የራዕዬ rolemode ነህ። ጌታ ጊዜ ሰጥቶኝ ወደፊት ምመሰክርልህ ዘመን ይመጣል። እወድሃለሁ።

  • @masreshsemru565
    @masreshsemru565 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እንኳንም ርዳህ

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 роки тому +3

    ጆዬ አንተ እኮ ቅን ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው ውድድድ የማደርግህ ብርክ በልልን😍❤️❤️❤️❤️

    • @meskeremmengste7365
      @meskeremmengste7365 2 роки тому +1

      ቅን ላንተ ምንድነው? በቦታዉ ከዚ በፊት ጭቅጭቅ እንዳለእያወቀ ካልጠፋ ቦታ ምን ያን ያስመርጠዋል? ሲቀጥል ጸብ ለማስነሳት ካልሆነ ለምን ሌላ እምነት አልጠራችሁም በዛ ጉዳይ ስለተጣላን mhonu new

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b 2 роки тому

      @@meskeremmengste7365 እሱ በቅንነት ርንዳደረገው አውቃለው ደግሞ ምን ችግር አለው ቆይ እኛ ኢትዮጵያን መተሳስብ የሚባለው ነገር እየጠፋ ነው ጥሪው ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ነው ከኛ ሀገር የሀይማኖት ክፍፍል ስላለ ነው ለማንኛውምጭቅጭቅ ለማንም አይጠቅምም ፍቅር መያያዝ ይሻለናል

    • @meskeremmengste7365
      @meskeremmengste7365 2 роки тому

      @@user-xu7kp3iz9bኦርቶዶክስ ቤት ቅዳሴ ላይ እንኳ ወንድሙ ላይ የቶጣ እንኳ ylal ehte egna yalenew bka ysrachwn tarik tewahdo tekeblu bka amsgno slakoyachuln blo malef yklal a hulunm yne eyalachu mnamn kmtlu esu yne atblu stl stachbchbu alnber lk hona new emntachu ltamlku khdachu poltica stawera amen lmn tlalachu ensun mgabzachu aydlem chgru lmn klelaws altrachum catholic ylem joba ylem egna yhone smon sltgachn esun ltababsu kalhone

  • @saradadislove3758
    @saradadislove3758 2 роки тому +4

    Teberke

  • @selambahiru859
    @selambahiru859 2 роки тому

    betam new mwedh Egziabher zemenhn ybark...

  • @jessus2607
    @jessus2607 2 роки тому +5

    God bells you pastery Ayezoki

  • @asterbarnabas2124
    @asterbarnabas2124 2 роки тому +5

    God Bless You

  • @user-jn1hc6ev9n
    @user-jn1hc6ev9n 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው june እወድሀለው

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 2 роки тому +3

    gata eyesus yihbarakachu tabaraku

  • @melcamutadele5576
    @melcamutadele5576 2 роки тому +3

    Joye be Geta Ewodehalew egzabiher zemenihin yebark demo yehone gize endemagegnih tesfa adrgalew

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 2 роки тому +3

    እንወድካለን በረታልን

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 2 роки тому +3

    God bless 🙏 you Aboundently. Prophet Yohans man of God 🙏. The Lord 🙏 our Savear God is with us.

  • @romanejigu7206
    @romanejigu7206 2 роки тому

    ወንድሜ ገና በገናህን ስትደረድር መንፈስቁድስ ይወርድብሀል እኔም ወደ አምልካ እገባለሁ ጸጋ ይብዛልህ ገና ትበዛለህ ትወርሳለህ በክብደት ትነሳለህ
    ተባረክ

  • @kindegizaw8502
    @kindegizaw8502 Рік тому

    በእድሜ እንዳተ አይነት አባት በማወቀ እድሜ ልከን ጌታን ባርካለው

  • @Jositheking2011
    @Jositheking2011 2 роки тому +3

    Joye zemenh yebarek we love you in Christ

  • @wudigutema3113
    @wudigutema3113 2 роки тому

    Wow stay blessed both

  • @ermiyasaddis5860
    @ermiyasaddis5860 2 роки тому +3

    Bless u more joyeee

  • @meseretbarhame4063
    @meseretbarhame4063 2 роки тому +1

    Ywonaseye bemzemwerh betam yetebarkwot bagelgelwotkem zemenhe yebark

  • @user-ld1le8vo5k
    @user-ld1le8vo5k 2 роки тому +4

    ተረኘዉ ጳዉሉስ ብየሀለሁ

  • @Milka_G
    @Milka_G 2 роки тому +1

    I love your integrity and character Apostle Johnny. God bless you with all spiritual gifts more abundantly.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 роки тому

    Aaaammeenn

  • @user-us2nz7vg6i
    @user-us2nz7vg6i 2 роки тому +2

    ጌታ ይመስገን

  • @yemithomas9892
    @yemithomas9892 2 роки тому

    What a seasoned and mature leader and Christian. God bless you and your ministry!

  • @truthlove5029
    @truthlove5029 2 роки тому

    Brother John, I truly believe you are real servant of God. You always tell the truth with love. stand firm. Stay Blessed

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse 2 роки тому

    ጌታ ሁለም መለካም ነው ከለላቺነው አሜን ተባርክ

  • @kaliyagetaliji8007
    @kaliyagetaliji8007 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይበርክህ ሁሉም እንዲህ ቅን ብሆን ዬት በደራስን ።

  • @user-fn8fs5bi6y
    @user-fn8fs5bi6y 2 роки тому

    Tabarakilign yezamanachini phawilosi iniwodhaleni gna inibazalen💪❤️❤️❤️

  • @genetdawit1773
    @genetdawit1773 2 роки тому

    U have no idea eko how much i love u ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronaga5827
    @meronaga5827 2 роки тому

    GOD BLESS YOU GOD IS WITH US

  • @pastordawitgirmaeshetu7337
    @pastordawitgirmaeshetu7337 2 роки тому

    ጆ ዬ good heart &GOD heart
    Care for the poor ❤🌹🙏

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @meroneayeleyegetalijinanic3740
    @meroneayeleyegetalijinanic3740 2 роки тому

    Tabariki wudi Abatachini wuddddddddd😍😍😍😍😍❤️❤️❤️

  • @tututube7062
    @tututube7062 2 роки тому

    ጆንዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ለምለም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ellenifeisa7030
    @ellenifeisa7030 2 роки тому

    Pastor Jon God bless you keep you protect you and your family ዘምር ስበክ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ❤❤💯 📯🎷🎷🎵🎺

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 роки тому

    E/er yebarkhe joya

  • @darartua1262
    @darartua1262 2 роки тому +2

    Ye izaberii sahuu

  • @fightsceneonmovie1745
    @fightsceneonmovie1745 2 роки тому +2

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-bn7lg7pc6z
    @user-bn7lg7pc6z 2 роки тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️💕🙏🛐🛐

  • @yt-wb1kj
    @yt-wb1kj 2 роки тому

    Mikurab media, work on volum pls. Dimtsachu aysemam. God bless u all!

  • @medhaneteklehay207
    @medhaneteklehay207 2 роки тому

    የኦርቶዶክስ ቤተመቅደስ ውስጥ ካመለክ ጌታ እግዚአብሔር ባይረዳው ኖሮ ኖሮ

  • @gosayebahruweldemariam8479
    @gosayebahruweldemariam8479 2 роки тому +2

    🆆🅰🆆 🅰🅼🅰🆉🅸🅽🅶

  • @saraarnold4236
    @saraarnold4236 2 роки тому

    ❤🇪🇹💋❤🙏

  • @hewangezahegn1698
    @hewangezahegn1698 2 роки тому

    I had a chance to travel sitting next to you back in August 2012.
    Then after when found out as you are one of the singer that I love most, I was wondering why you didn't preach about the Lord to me 🤔?

  • @tamaletshtamaletsh6333
    @tamaletshtamaletsh6333 2 роки тому

    Hl

  • @mekaeleberga6253
    @mekaeleberga6253 Рік тому

    ፓስተር ግን በኞ ቤት እምነት ዉስጥ ቅር ሚለዉ ነገር አንድ የተሳሳተ ትምህርት ብታስትምር ማን ያርምሀል ለምሳሌ ወንድማችን ዩናታን አክሊሉ የዛሬ 5አመት ያስተማኩት ትክክል አልነበረም ማለቱ አሳስቦኛል

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 2 роки тому

    መዉረስ ማለት ወንጌልን ማሰማት ሕዝቡም ወንጌልን ሰምቶ ሲድንበት ማለት ነው

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍😇😇😇

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 2 роки тому

    Beruk hunulgn

  • @mdmubarokmdmubaok1051
    @mdmubarokmdmubaok1051 2 роки тому +6

    ሰውድ ሐዋርያው ዮሐንስ 1ኛ11111111111111111111

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 роки тому

    አባት ለመባል ይሆን እስሬ መንፈሳዊ ልጄ ታበዛለህ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 2 роки тому +1

    ነብይ ገርቤሎን አቅርብልን

  • @babidawit2558
    @babidawit2558 2 роки тому +1

    ወራሾች ለምዳችሀል የሰው ቤት እያፈናቀላችሁ

    • @adentedela5358
      @adentedela5358 2 роки тому

      መውረሰ ማለት ወንጌልን መሰበክ ማስወረስ ማለት ነው

  • @ethiopiaayehu1397
    @ethiopiaayehu1397 2 роки тому

    ቀፈ

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 роки тому +4

    God bless you

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 роки тому +4

    Bless you joye