May God bless you dear joye! I've been under your leadership for more than a decade and i never regret it for a second. God transformed my life and also so many others. You raised leaders! YOUR REWARD IS GREAT IN HEAVEN. much love & respect
Stay blessed Apostle John! We the people of the King of kings our Blessed Redeemer Jesus Christ, have been through many persecution, let alone to have a piece of land, we were fighting for grave Yard. GodI IS GOOD,,! We multiplayer under the Shadow of the Most High God! Hallelujah! Isaiah 33:22 God is our :All in All! One thing is required : knowledge: We Must Study The Bible, fear and obey God: He will take us from glory to glory and save billions through us! Seek first the Kingdom of God and His righteousness .The rest will be added for us! Blessings to all ! GOD BLESS ETHIOPIA!!!
ልክ ነው ተባረክ የጴንጤ ትህትና ደስ ይላል
Excellent understanding about our beloved Country, Ethiopia. Thank you so much!!!
ሰማያዊ ቢጫ ቀይ ሆነ እንዴ የኢትዮጵያ ባንደዴራ?
blessings Jhoye.amazing insight!!
WOW pastor john have more potential in all direction, i.e.in theological and knowledge on earth. my pastor blessed my God.
Ake slalom ! You are so blessed
Thanks for apostle Jon envite him
That was great
እግዚአብሔር ይበርክህ ጆን♥
I like his understanding 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹long live for Ethiopia
በጣም ትክክል ይህን ሀቅ ምንም እምነት የሌለውም ያውቀዋል አደባባይ ቀርቶ ሁሉም የኢትዮጵያ መሬት የመንግስት የህዝብ ነው ፡፡ በጣም እናመሰግናለን ፡፡
May God bless you dear joye! I've been under your leadership for more than a decade and i never regret it for a second. God transformed my life and also so many others. You raised leaders! YOUR REWARD IS GREAT IN HEAVEN. much love & respect
ተባሩ ዘመንክ አገልግሎትክ ይባረክ
very true.me too.
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD APOSTLE JOHANNES GIRMA::
አሜን እግዝአብሄር አዊቅ ንው
ፓስተር ጆዬ ድንቅ ሰው
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
መልካም ገና ተባረኩ ❤️🙏🙏🙏
ጌታ ይባርክህ
ዮኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ እረድቶካል
Stay blessed Apostle John! We the people of the King of kings our Blessed Redeemer Jesus Christ, have been through many persecution, let alone to have a piece of land, we were fighting for grave Yard.
GodI IS GOOD,,! We multiplayer under the Shadow of the Most High God! Hallelujah!
Isaiah 33:22 God is our :All in All!
One thing is required : knowledge: We Must Study The Bible, fear and obey God: He will take us from glory to glory and save billions through us!
Seek first the Kingdom of God and His righteousness .The rest will be added for us!
Blessings to all !
GOD BLESS ETHIOPIA!!!
AMEN AMEN GOD IS GOOD 👍🙏🙌❤♥💖👍🙏🙌❤♥💖
መስቀል. አደባባይ. የህዝብ ነቱ. የገቢ. ምንጩላይነ ዉ. መስቀል. አዱባባይም. ብቻ. አይደለም. በገቢምንጭነታቸዉ. አጉርን. እየጠቁሙ. ያሉት. የኦርቶዶክስ. ተዋህዶ. ቅርሶች. ብዙናቸዉ.
በዋናነት ግን መስቀል. አደባባይን. ወስድናትእንጂ. የገቢምንጭነቱ. ለጠቅላላዉ. ለኢትዮየያ. ቢሆንም. ይዞታዉ. መገልገያነቱ. ለብቸኛዋ. ለኦርቶዶክስ. ተዋኽዶ. ብቻ. ናት. !!!
WOW::
መስቀል አደባባይ የህዝብ ነው ለም ስዘፍን አልክለከሉም እኝ ክርስቶስን እንጅ ስውን አላውድስንም
ሃገር ህዝብ ነው ካልክና ሃገሬን እወዳለሁ ካልክ ምዕራባዊያን ጦርነቱ ይቁም ብለው ጫና ማሳደራቸው በምን ሂሳብ ነው ሴራ የሚሆነው? አንዱ ወገን ሃገር-ወዳድ ሌላው ወገን ባንዳ ተብሎ ተፈርጆ ጦርነት ገጥመን ብንተላለቅ ማነው የሚያተርፈው? እግዚአብሔርስ በዚህ ደስ ይለዋል? ይህን የመንግስት ወገን ፕሮፓጋንዳ የሚያንጸባርቅ ቁንጽል ዕውቀት ይዞ ምዕራባዊያን የሚያሳድሩትን ድፕሎማሲያዊ ጫና መቃወም ከእውቀት መጉደልን ነው የሚያሳየው። እውነቱን ለመናገር የሚያሳፍር ነው። ዞሮ ዞሮ ጦርነቱ በድርድር ነው የሚያልቀው። እስካሁን በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሁለቱም ወገን ሞተዋል። መቅረት የሚችል ነበር። አሁንም ቶሎ ወደ ድርድር መግባት ነው የሚበጀን። "ሕዝቤ ዕውቀት በማጣቱ ጠፍቷል" እንደተባለው ነው የሆነብን!
እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ ግን ኦርቶዶክስን እወዳታለሁ ከሌላው እምነት ለኔ የሚቀረቡኝ ኦርቶዶክስ እና ኮቶሊክ ናቸው ።ጠቅላይ ሚኒስትር አበይን ሰዎች አማኞች የሚደግፉት ጰንጤ ሰለሆነ ብቻ አይመስለኝም ኦሮሞ ስለሆነ አብዛኛው ጠቅማችንን ያስከብርልናል ብለው ስለ ሚያምኑ ጭምር ነው ።ጴንጤ መሆን ነማ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ አማኝ ናቸው ግን ከዬትኛው ጎሶ እንደ መጡ ስለሚታወቅ ምንም ቢስሩ ደጋፊ አላገኙም ። ታዲያ ምን ትላለህ በምታምነው እምነት ነው ወይም ባለህ የቢሔረ ቁጥ ብዛት ነው?
MY GOD OH::
እማይገባኝ ሀገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው የሚባለው አባባል የት ገባ :: ለጭፈራ ይቻላል ለአምልኮ ሲሆን ጩኸት ይግርማል ይቅር ይበላቸው ::
Adjust the sound .due it's wiknes.
ምኩራብ ሚድያዎች በፈጠራችሁ ርዕሱን ቀይሩት፤ ይህንን ቪድዮ እየተቆራረጠ ደግሞ ለፀብና ለጥል ሌላ በር አይከፈት፤ ማንም ሰው ጆን የተናገረበትን ቀን እና ሃሳብ ለመረዳት አሁን ዝግጁ አይደለም ኡፍፍፍፍ
ገና በምድሪቷ ላይ ክርስቶስ ይሰበካል። ምህረት አብ ተረጋጋ መሬት ያዝ። ወንጌል ያሸንፋል
wow joye
❤🇪🇹💋🥺❤❤🙏
Tebrek john
በትክክል ኢፍትሃውያን ናቸው።
Yehulume.new
ወንድም ዬሐንስ ታሪክ ጠይቅ (ባላጋራህን )አዳነች ቢሮ ሄደህ መዛግብት አገላብጥ መልስ ከዚያ ታገኛለህ የማታቀዉን አትቀባጥር ወይ አንተ የአዲስ አበባ ሰው አይደለህም ማለት ነው
ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ይዞታውጨ እስኪሰጠን ከጎናችን እንደሆናቹ ስታረጋግጥ ከልብ ይቅርታ መጠየቅህን እናረጋግጣለን ሀገርን በዚህ መልኩ ውደድ ኢትዮጵያ ስትወድ ኦርቶዶክስንም እያከበርክ ሌሎቻቹም እየተከባበር ይሻላል 🙄🙄
ክክክክ ክክክ ክክክክክ ክክክክ አይዞህ እልም እልም ነው የመናፍቅን ሰራ አንዴ ወረዳ ሴት ለህዝብ ስላለች ነው እንዴ ሴትየዋ እኮ ስክሪ ሳይሆን አይቀርም
የህዝብ አይደለም የቤተክርስቲያኗ እንጂ ምነው ማንበብ ማንን ገደለ አንብብ እንጂ አስመሳይ
Etiopya ykefetase zemen new weda ema agera
Geta bereke yaderegh wede wndema
ምህረተ አብ ራሱ ጁንታነን
Geyta eyesus krstos eyeteqesachu endezi aleni eyalachu beqa stqeldu ltnoru new beadebabay amlukun aleni demo alk er tew tew yemebetbet mknyat sle honk lemabred ble geyta aleni tlale ende
በጣም ሌባ ነህ በሁለት ልብ መጎዝ አይጠቅምም ሲጀመር እንዴ ጦርነት አዉዳሚ ነዉ ትላለህ በሌላ በኩል ደግሞ ጦርነቱን መልካም እንደሆነ ትናገርለህ የዞረብህ
አብደሃል ከሰማይ ጋር አገናየህው ደሞ ነገ ለክርስቶስ አወራለው ልትል ነው ወንጌል ለሰው ልጅ ሁላ ነው ዘንድሮ ሰንቶ ተጋለጠ
የክርስቶስ ደም ከንቶ ልታረግ ነው ቀልደያ ንህ
Tu.letela nebisal.asemadawochi
You lower yourself so low. If want camp for your children don't go far you got Sawa next-door.
ይሄ ጁንታ ምረት አብ አቅበጥብጦታል ዋጋው ይሰጠዋል ወራዳ orthodox በንደዚህ አይነት ሰካራም አትመራም...
ተበዱ ለማኞች
@@njadnjad3902 ?? የምርት አብ ፍሬ አይደለህ አሳፋሪ የስጋ ፍሬ የተገለጠ ነው ፀብ፣ክርክር፣ስድብ፣ዝሙት ከዚህ ውጪ ምንም የለህ እየሱስ የንስሀ ግዜ ሰቶ ወደቅድስናው ይምራህ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ቁርጥ በልብህ ጌታ ይሻልሀል።
@@njadnjad3902 አሥርቱን ትእዛዛት አከብራለሁ፥እተገብራለሁ ትላለህ ግን…
ወይ የዘንድሮውስ ጴንጤ የምታመልኩት እየሱስን ሳይሆን አብይን ሆነ አብይ ከስልጣን ሲወርድ ምን ይውጣችሁ ይሆን ጦርነት ሰባኪዎች በወንድማማቾች መካከል የሚደረግ ጦርነትን የሚፈስ ደምን ጸልዮ እንደማቖም እናንተ የደም ነጋዴዎች ሆናችሁ አንተ ለምትመራው ቸርች አዝናለሁ ጌታ ተናግሮኝ ነው የምልጃ ፕሮግራም የማረገው አትበል እንዳንተ አይነት የጦር ሰባኪን ጌት አይናገረውም ልጆችህን ኤርትራ ላካቸው ሳዋ ይሰለጥኑልሀል አንተም ቦታህ አገልግሎት ሳይሆን ዘመቻ ነው ዝመትና ጦርነት ምን እንደሆነ ይገባሀል እዚ ተቀምጦ በሰው ደም እንደመቀለድ አይደለም ጦርነትን ከደገፍክ ሄዶ መዋጋት ነው
አንቺ ጅል ጴንጤ 3 አመቱ አይደለም ማምለክ የጀመሩት አብይን ያመለከየለም አብይ ቢወርድ ባይወርድ ለጴንጤ ምንም አይደለም መለስ ሲሆት የሞተውን ጳጳስ አላየሽም እንዴ ኦርቶዶክስ ለመለስ ሲሰግዱ ጴንጤ ለማንም አይሰግድም ለክርስቶስ ብቻ እሺ
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
Absolutely u said it right.worshipping Abiy instead of God!
Ena metelut geday meto betesbachun sigel mestachun lejachun sidefer hagerachun syawedm zm blo mayet nw tekekl egzaber keisrealwyan gar tewgtual enesu syatefu demo ketuachewal egzaber melkam yeselam amlek yehonewn yahl yemebala esat nw tewagi amlak nw metshaf kedus lay isreal bemulu ke beniyam neged gar tewagtew yakalu egzaberm Israeln redachew gn demo kalefe behuala lebeniyam neged yekerta aderege...lehager mekom hatiyat aydelem
ህዝብ አባልተህ ነው ገንዘብ ሰበሰብኩ ምትለው...በወንድሞች መሀል ፀብ ዘርተሀልና ንሰሀ ግባ
ጥሩ የብልፅግና ሐዋርያ ሆነሀል:: እንዲህ አይነት ወንጌል የለም:: በአንድ እጅ ወንጌል በአንድ እጅ ጠመንጃ ነው ይንተ ወንጌል::
ትውልዱን አንተና ቢጤዎችህ እያሳታችሁት ነው::
የጤንጤ ወታደር የለም ሁሉም ሚሊተሪ ውስጥ አሉ ለአገራቸው የሚዋደቁ
Eyesus Ereft new medagna new... Ene ke bsus ke hashish new yefetagn btamnew lantem ereft yhonlkal