Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቪዲዮ አታሳጥር እባክህ አቤል በተረፈ በርታ አሪፍ ነው ኑርልን እንዎድሃለን ከ ቄራ
Thanks!
አቤላ በጣም እናመሰግናለን የሰው አገር ለህዝቦቹ ደህንነት እንዲህ ያስባል እኛ ግን እርስ በርሳችን እንባላለን መቼም አንሰለጥን😢
ማነው እንደእኔ አቤልን ሁሌ የምከታተለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤላ አንደኛ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ👌😁
Ene
John 14 አማ - ዮሐንስ27: ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
ኸረ በሰዉ ልጆች ፈጠራ ብቻ ብዙ አትዳነቅ ።አንተ ምድር እና ሰማይን የሰዉ ልጅን የፈጠረዉን አምላክ የረሳህ ትመስላለህ። እስቲ ሳዉዲ ላይ 11አመት ታስራ የሞት ቅጣት ከ3 ወር ቡኋላ ለሚጠብቃት ልጅ ድምፅ ሁንላት ወንድሜ pls
አቤሎ ፕሮግራምህን ብዙ ጊዜ አያለሁ ። ነገር ግን south korea 🇰🇷 እጅግ በጣም ሰላማዊ ሀገር ምንም ነገር የማያስፈራባት ሰው በፈለገው ሰአት የትም ውሎ በሰላም ወደ ቤቱ የሚገባባት ቴክኖሎጂ በእጅጉ የላቀባት ሌብነት ፈፅሞ የተወገዘባት ሌሎችም ብዙ የሚደንቁ ነገሮች ያሉባት ሀገር ነች ። ከNorth korea ፍራቻ ውጪ ማለቴ ነው 😂ብዙ ሀበሾች እዚች ሃገር ላይ እንኖራለን ነገር ግን አንድም ሃበሻ አለማግኘትህ ገርሞኛል ። ለማንኛውም ወደ ሁለተኛዋ ሃገራችን መጥተህ ለሌሎች ስላስጎበኘህልን በእኔና እዚህ በምንኖር ሃበሾች ስም እናመሰግናለን።
ግን ለስራ አሪፍ ይከፍላሉ እንዴ
እኔ መምጣት እፈልጋለው የምር ውሰዱኝ ከፈጣሪ ነው የምታገኙት😢😅
አደራ አቤሎ ደቡቡን አሳይተህ ሰሜኑንም ሳታሳየን አደራ እንደውም ኪም ጋር ሰልፊ ግድ ይላል
ልጁን እንፈልገዋለን እኮ ተዉእንጂ😂
😀😀😀😀😀👍👍👍
ምነው አልሞት አለክ😀😀😀
አቤሎ እንዲሁ በተፈጥሮ ሰው ይወደዋል ኪም ጆንግም ቢያየው እንዲሁ ነው ይወደዋል ብየ ነው
የሚገርም ነው ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረኝና በአገኘሁት አጋጣሚ እንድጎበኛቸው እንዳስብ አርገኸኛል🙏
አቤል በጣም አሪፍ አገር ነች ግን በጣም አጋነንከው የሰላሞን ነገር በጣም ከምልህ በላይ ሰላማዊ አገር ነች ሰልክህን የትም ብትጥለው እዛው ቦታው ላይ ነው የምታገኘው ለሌላ ግዜ ከሄድክ አበሻ የሚበዛበት ቦታዎች አሉ ለምሳሌ ኖሪያንጂን ብለህ ብትሄድ የኛን እሬሰቶራንት እና ብዙ አበሻ ታገኝ ነበር በዛውም ብዙ ቦታ ትጎበኝ ነበር ❤❤❤
በጣም ይገርማል በኤድክበት ሀገር ሁሉ የሚገርም አዳዲስ ነገሮች አይቻለሁ በተለይ ደግሞ መንፈሳዊ አለሙ ይደንቃል አግዚሐብኤር በኤድክበት ሀሉ ይጠብቅህ
Ooooo my God you are unique 👌🏾Thank you for sharing your experience 🙌🏾❤️❤️💚💛❤️🇪🇹🙏🏾😊ዓለምን አሳየኸን👌🏾🌎🌞🌺🌺
ሀሀ
ጀግናው ❤❤አበል ይመችህ
Er barekeh bela abeley.getan mewededehnm masayetm yehun.
በእውነት ያላወቅነውንና ያላየነውን ብዙ ነገር እያወቀን ነው በርታ
Abelo yaradiye liji abo yatafitilish abate fuwa fesh beyilogn, shebelaw ke adama ,Ethiopia .🎉
አሪፍ video ነው ።የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስን video ስራልን
አባላ እየኖርካት ነው አቦ ይመች እኛ እናኗንራለን አንተ ዞር ዞር እያልክ ዘና ፈታ በል አባቴ ለምታጋራን ነገር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
አቤሎ ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምጣብቅክ❤❤
እረ ስላም ነን ምንም አንፈራም አንተ አካበድከው ሰላም የሆነች አገር ነች
You and people like you make Ethiopia proud. God bless you
አቤላ ስለ Yakuza የሆነ ነገር በለን
ይመችህ
ere abel yekere video kale chemr bemaryam
One of my favour country in the world 🇰🇷💙
አቤት የደቡብ የኮርያ ፊልም ተመልካች የት ናችሁ........ እኒያ ሰዮ
አቤላ ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ብዙ ነገሮቺን አይተን ሰምተን የ ማናቀዉን አሳይተህናል አሰተምረህናል
አቤላ ይመችሽ
Thank you my brother bless you more
ሳትል ነዉ የምጫነዉ አቤልዬ በጣም አከብርካለሁ
አቤሎ ቡና ከከፋ ነው የተገኘው ከነ አያንቱ ና ጫልቱ አይደለም::ስለሆነም ቡና በከፋዋ ቆንጆ ነው መሰየም ያለበት::በተረፈ ይመችክ አቤሎ!::የሰላም ዋጋ ሰላም እራሱ ነው::ለሰላም ደግሞ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል::ሰላም በነፃ አይገኝም መስዋትነትን ይጠይቃል::አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ማለት ከሌለ ሰላም ብዙም አይታሰብም::መቻቻል:መረዳዳት :ጥሩ ሕሳብ :በሌላው ደስታ መደሰት:አንዱ ሲወድቅ ሌላው ማንሳት ና ወዘተ ከሌለ ሰላም የ ህልም እንጀራ ሆኖ ይቀራል::
mn😂😂😂😂😂
bro happy vary nice vaccation❤❤
my second country betam wedachewal korea abe!!!des bilogn newu yayehut
WOW you are imazing Abelle keep goging
ይመችህ አቤሎ ጀግና ነህ❤❤
ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏❤
በውነት ይገባሓል ፎሎ❤❤❤
❤❤❤ ይመችህ
kalek menydergal bro 😊😊😊
minale anten biadergn benati ante yetbarek sewu nek.
Abel thanks for sharing ❤️egeri ማንጋዱንም bts ሳለም ባሊለኝ 🤣eshi
አቤሎ ትመቸኛለክ በጣም ብቃት አለክ❤❤❤❤አቤሎ ኢትዮጲያም አላት አብዮት አደባባይ የመኪና ፓርኪግ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
አቤለ ኑሪልን❤
ሺ በ ሺ
አተ ጀግና ልጅ እናመሰ ግና ለን❤
ኧረ አቤላ አስፈራራሃን እኮ 7 አመት ኮርያ ስኖር ለ አንድ ቀን እንኳን የጦርነት ስጋት ኖሮብኝ አያዉቅም እንደዉም የሰላምን ጣእም የምታይበት ሃገር ኮርያ ነዉ። ለምሳሌ ጠዋት ስልክህን ወይም የ ኪስ ዋሌትህን የሆነ መንገድ ላይ አስቀምጠከዉ ሄደክ ማታ ብትመለስ እዚያዉ ቦታ ላይ ባታገኘዉ እንኳን አቅራቢያህ የሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ተቀምጦ ታገኘዋለህ ።ለሊት 9 ሰአት ላይ ብቻህን የፈለክበት ቦታ ብትንቀሳቀስ ማንም ዞር ብሎ የሚያይክ የለም ።ቪዲዮክ ላይ ኮርያ ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያ ብዙ ናቸዉ even we have a Community መረጃ ከነሱ በተወሰነ መልኩ ብትሰበስብ ጥሩ ነበር ።በጣም ብዙ የሚገርም ነገር ያለበት ሃገር ነዉ የኢትዮጵያ ሬስቶራንቶችንም ሆነ የኮርያ ሬስቶራንቶችንም ብትጎበኝ መልካም ነዉ ። ግዜ ካለህ የኢትዮጲያ የአርበኞች ሙዝየምም በ ቹንቾን ከተማ ይገኛል እሱንም ብታየዉ ትወደዋለህ ቀጣይ አንድ ቪዲዮክ ላይ እነዚህን የመሳሰሉ ፕሮግራሞችን ሰብስበክ ታሳየናለህ ብለን እንጠብቃለን።
ኪም ጆንጉእን እንዳይቀየምብህ ደርሰህ ብትመጣ ደስ ይለን ነበር ኣቤላ 😂😂😂😂😂😂
አቤላ ይማችህ በርታልን
Abele ! Thank you very much! I feel as if I am in the City!
ሰሜን ኮርያ ግባና ሰሳልን🥰🥰
አቤላ ጀግና❤❤❤
አቤላ በርታ ምረጥ ሰው
ፈጣሪ ከጦርነት ይጠብቃቸው ጦርነት ለማን ይጠቅማል 🥺 😥
U are so lucky and it is noat siol it is soul my first dream is to go South Korea soul
Keep doing a good job and you have great videos
ቦምብ ነው
አቤል የ travel video መስራትህን በጣም አደንቃለው በርታም እልሃለው... ቀጥልበት. ነገር ግን በዚህ video መጨረሻ ላይ ያልከው ነገር እውነታውን አይገልትፅም... South korean በደምብ ያየሃት አልመሰለኝም... ስጋት አለባቸው ያልከው በርግጠኝነት 80%የሚሆነው ህዝብ ስለ ጦርነት ስጋት አያስቡም.. ኮሪያዎች በጣም የምጨነቁት አንዴት ሀገራቸውንና እራሳቸውን አንድሚያሳድጉ ነዉ....
ዋዉ በፌስቲባሉላይ የኢትዩጵያን የባህል በዚህመልኩ ሲያስተዋዉቁማየት ደስይላል🎉❤
Abel I wish you visited Moscow Subway how deep and beautiful Call it no Comparison with any Country. You grade it. Good luck
አይ አቤሎ የምን ፍርሀት ነዉ ምታወራዉ ይህዉ ከአምት አመት በላይ ኑርኩማት ሰላም ያላት ሀገር ትራንስፓርት ምቹ አንድ ነገር ጥለህ ሄደህ ስትመለስ ምታገኝበት ከሚገርሙኝ ነገር አንዳዶቹ ከላይ ዝንጥ ብለዉ ይለብሱና ሸበጥ(ነጠላ ጫማ) በረጅሙ ካልሲ አድርገዉ ሲሄዱ አያቸዋለዉ ፈታ ያሉ የፈለከዉ ሰአት አምሽተህ ብትገባ ማንም አይነካህም
Denb yelem ede abela endaywesdbachew😝😝😜😜😜😁😁
አንዳረ ግረውድ በደቡብ አፊርከ በጠም ሰፊ ሱቁቸነ መሥረያ ቤቶች አሉ
ዚም ብሎ በቃ የኛ coffe ነው ምጣጣው ትለላህ😂😂👍
abela lemndn nw gn buna kezkaza kehone mteta maymeslegn
🥰🥰yemecheh
😂😂😂lemen ke 1000jemre
እውነት ትለያለህ በርታ
vlog with knowledge Abela vlog is unique we are travel with you Canada ,Japan ,S.korea what's next 🇰🇵 i'm out 😁😁
Thank you 🙏🙏
ohhh abelo enkuan denah metah seoul emtkoy kehone awaragn asgobegnhalew betam dena dena botawoch alu please awaragn
shot endayeragu❤❤
Ketemaw wanaw 🙏🙏🙏🙏🙏
Hi አቤሎ South Africa ውስጥም ትልቅ የገበያ አዳራሽ አለ ከ መርየት ወደ ታች 2 ፉቅ አለው ትልቅ ከሞሆኑ የተነሳ የራሱ map አለው አዛ ገብተህ የማታገ ኘው ንም ነገር የለም
Shibeshi 😂😂😂😂
North korea ከገባህ ነው ማደንቅህ😂
በብዛት ውጪ አገር እስፖርማርኬት ከመሬት በታች ነው ቤሩትም እንደዛ አንድ ሺህ ብሎ ነው ሚጀምሩት
አረ አቤላ የሆነ ቦታ wesegigh😀
አመሰግናለሁ
መንገድ ላይ ሰው ሚባል የለም ያደገ ሀገር እኛጋርማ አባ ከቅጠል እንበዛለን ሚያስቀው ደግሞ እስከ ማታ 5 seat Menged lay gefiya new
እኔ እዚህ ዉስጥ ብገባ ሸሃዳ እይዛለው ቀብር ነው የሚመስለኝ ሆሆሆ ከመሬት በታች ህህህህህ
Are ene koyew sab karekuh❤❤❤😂
ወይኔ አቤሎ ታድለህ ስንተ ነገር አየህ
ህህህህህ ክብሬ ህህህ ተመቺቶኛል
ታድለካል አቤላ እኛ እዚ አህያ በላን እንላለን አንተ ግን ውጪ ፈታ እያልክ ነው❤😅😅
አሁን አረኩህ አቤሎ ሰብስክራይብ😊
ለምንድነው ደቡብ ኮርያ ድረስ ሔደሕ 10ደቂቃ ቪድዮ??? 😢
ዋዉ ግሩም ድንቅ ከተማ ከመሬት በታችም ማስፋት ይቻላል የእኔ ሀገር ባለስልጣን ሚሊዮችን ቤት አልባ አድርጎ ከማስለቀስ እንዲህ አይነት ዘዴ ወደ እኛ ሀገር ቢመጣ ብየ ተመኘው😢❤አቤል ክበርልን
እንደዚህ ጥሩ አደለም ሰብስክራይብ 😮😅❤
አቤሎ ደነነህ❤❤❤❤❤❤❤❤😊
ፈንጥዘህ እኛንም አስፈነጠዝከን እንደ እቦሳ
Koyita nideti nebera
አቤሎ ረጅም ጉዞ ተጉዘህ ቪዲዮ ለምን ታሳጥራለህ በተረፈ በርታ
Qምርጥ ነው
እኔ ሜሄድ እፈልጋለው ብሩ ስንት ነው እባክህ ንገረኝ❤❤❤ በተረፈ በርታ እንወድሃለን❤❤❤
more video about korean
thank you
ስኦል ያልክ መስሎኝ ምን እንዴምትመስል ላይ ስገባ
የድንበሩን ቶሎ ልቀቀው እንጂ
ይለቀቃል ሰሞኑን
አስቀናህኝ ውሰደኝ እስኪ 😂😂😂😂😂😂😂
ቪዲዮ አታሳጥር እባክህ አቤል በተረፈ በርታ አሪፍ ነው ኑርልን እንዎድሃለን ከ ቄራ
Thanks!
አቤላ በጣም እናመሰግናለን የሰው አገር ለህዝቦቹ ደህንነት እንዲህ ያስባል እኛ ግን እርስ በርሳችን እንባላለን መቼም አንሰለጥን😢
ማነው እንደእኔ አቤልን ሁሌ የምከታተለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤላ አንደኛ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ👌😁
Ene
John 14 አማ - ዮሐንስ
27: ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።
ኸረ በሰዉ ልጆች ፈጠራ ብቻ ብዙ አትዳነቅ ።አንተ ምድር እና ሰማይን የሰዉ ልጅን የፈጠረዉን አምላክ የረሳህ ትመስላለህ። እስቲ ሳዉዲ ላይ 11አመት ታስራ የሞት ቅጣት ከ3 ወር ቡኋላ ለሚጠብቃት ልጅ ድምፅ ሁንላት ወንድሜ pls
አቤሎ ፕሮግራምህን ብዙ ጊዜ አያለሁ ። ነገር ግን south korea 🇰🇷 እጅግ በጣም ሰላማዊ ሀገር ምንም ነገር የማያስፈራባት ሰው በፈለገው ሰአት የትም ውሎ በሰላም ወደ ቤቱ የሚገባባት ቴክኖሎጂ በእጅጉ የላቀባት ሌብነት ፈፅሞ የተወገዘባት ሌሎችም ብዙ የሚደንቁ ነገሮች ያሉባት ሀገር ነች ። ከNorth korea ፍራቻ ውጪ ማለቴ ነው 😂
ብዙ ሀበሾች እዚች ሃገር ላይ እንኖራለን ነገር ግን አንድም ሃበሻ አለማግኘትህ ገርሞኛል ።
ለማንኛውም ወደ ሁለተኛዋ ሃገራችን መጥተህ ለሌሎች ስላስጎበኘህልን በእኔና እዚህ በምንኖር ሃበሾች ስም እናመሰግናለን።
ግን ለስራ አሪፍ ይከፍላሉ እንዴ
እኔ መምጣት እፈልጋለው የምር ውሰዱኝ ከፈጣሪ ነው የምታገኙት😢😅
አደራ አቤሎ ደቡቡን አሳይተህ ሰሜኑንም ሳታሳየን አደራ እንደውም ኪም ጋር ሰልፊ ግድ ይላል
ልጁን እንፈልገዋለን እኮ ተዉእንጂ😂
😀😀😀😀😀👍👍👍
ምነው አልሞት አለክ😀😀😀
አቤሎ እንዲሁ በተፈጥሮ ሰው ይወደዋል ኪም ጆንግም ቢያየው እንዲሁ ነው ይወደዋል ብየ ነው
የሚገርም ነው ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረኝና በአገኘሁት አጋጣሚ እንድጎበኛቸው እንዳስብ አርገኸኛል🙏
አቤል በጣም አሪፍ አገር ነች ግን በጣም አጋነንከው የሰላሞን ነገር በጣም ከምልህ በላይ ሰላማዊ አገር ነች ሰልክህን የትም ብትጥለው እዛው ቦታው ላይ ነው የምታገኘው ለሌላ ግዜ ከሄድክ አበሻ የሚበዛበት ቦታዎች አሉ ለምሳሌ ኖሪያንጂን ብለህ ብትሄድ የኛን እሬሰቶራንት እና ብዙ አበሻ ታገኝ ነበር በዛውም ብዙ ቦታ ትጎበኝ ነበር ❤❤❤
በጣም ይገርማል በኤድክበት ሀገር ሁሉ የሚገርም አዳዲስ ነገሮች አይቻለሁ በተለይ ደግሞ መንፈሳዊ አለሙ ይደንቃል አግዚሐብኤር በኤድክበት ሀሉ ይጠብቅህ
Ooooo my God you are unique 👌🏾
Thank you for sharing your experience 🙌🏾❤️❤️💚💛❤️🇪🇹🙏🏾😊
ዓለምን አሳየኸን👌🏾🌎🌞🌺🌺
ሀሀ
ጀግናው ❤❤አበል ይመችህ
Er barekeh bela abeley.getan mewededehnm masayetm yehun.
በእውነት ያላወቅነውንና ያላየነውን ብዙ ነገር እያወቀን ነው በርታ
Abelo yaradiye liji abo yatafitilish abate fuwa fesh beyilogn, shebelaw ke adama ,Ethiopia .🎉
አሪፍ video ነው ።የህንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስን video ስራልን
አባላ እየኖርካት ነው አቦ ይመች እኛ እናኗንራለን አንተ ዞር ዞር እያልክ ዘና ፈታ በል አባቴ ለምታጋራን ነገር እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
አቤሎ ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምጣብቅክ❤❤
እረ ስላም ነን ምንም አንፈራም አንተ አካበድከው ሰላም የሆነች አገር ነች
You and people like you make Ethiopia proud. God bless you
አቤላ ስለ Yakuza የሆነ ነገር በለን
ይመችህ
ere abel yekere video kale chemr bemaryam
One of my favour country in the world 🇰🇷💙
አቤት የደቡብ የኮርያ ፊልም ተመልካች የት ናችሁ........ እኒያ ሰዮ
አቤላ ጎበዝ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ብዙ ነገሮቺን አይተን ሰምተን የ ማናቀዉን አሳይተህናል አሰተምረህናል
አቤላ ይመችሽ
Thank you my brother bless you more
ሳትል ነዉ የምጫነዉ አቤልዬ በጣም አከብርካለሁ
አቤሎ ቡና ከከፋ ነው የተገኘው ከነ አያንቱ ና ጫልቱ አይደለም::ስለሆነም ቡና በከፋዋ ቆንጆ ነው መሰየም ያለበት::በተረፈ ይመችክ አቤሎ!::የሰላም ዋጋ ሰላም እራሱ ነው::ለሰላም ደግሞ ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል::ሰላም በነፃ አይገኝም መስዋትነትን ይጠይቃል::አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ማለት ከሌለ ሰላም ብዙም አይታሰብም::መቻቻል:መረዳዳት :ጥሩ ሕሳብ :በሌላው ደስታ መደሰት:አንዱ ሲወድቅ ሌላው ማንሳት ና ወዘተ ከሌለ ሰላም የ ህልም እንጀራ ሆኖ ይቀራል::
mn😂😂😂😂😂
bro happy vary nice vaccation❤❤
my second country betam wedachewal korea abe!!!des bilogn newu yayehut
WOW you are imazing Abelle keep goging
ይመችህ አቤሎ ጀግና ነህ❤❤
ተጠንቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏❤
በውነት ይገባሓል ፎሎ❤❤❤
❤❤❤ ይመችህ
kalek menydergal bro 😊😊😊
minale anten biadergn benati ante yetbarek sewu nek.
Abel thanks for sharing ❤️egeri ማንጋዱንም bts ሳለም ባሊለኝ 🤣eshi
አቤሎ ትመቸኛለክ በጣም ብቃት አለክ❤❤❤❤አቤሎ ኢትዮጲያም አላት አብዮት አደባባይ የመኪና ፓርኪግ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
አቤለ ኑሪልን❤
ሺ በ ሺ
አተ ጀግና ልጅ እናመሰ ግና ለን❤
ኧረ አቤላ አስፈራራሃን እኮ 7 አመት ኮርያ ስኖር ለ አንድ ቀን እንኳን የጦርነት ስጋት ኖሮብኝ አያዉቅም እንደዉም የሰላምን ጣእም የምታይበት ሃገር ኮርያ ነዉ። ለምሳሌ ጠዋት ስልክህን ወይም የ ኪስ ዋሌትህን የሆነ መንገድ ላይ አስቀምጠከዉ ሄደክ ማታ ብትመለስ እዚያዉ ቦታ ላይ ባታገኘዉ እንኳን አቅራቢያህ የሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ተቀምጦ ታገኘዋለህ ።ለሊት 9 ሰአት ላይ ብቻህን የፈለክበት ቦታ ብትንቀሳቀስ ማንም ዞር ብሎ የሚያይክ የለም ።ቪዲዮክ ላይ ኮርያ ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያ ብዙ ናቸዉ even we have a Community መረጃ ከነሱ በተወሰነ መልኩ ብትሰበስብ ጥሩ ነበር ።በጣም ብዙ የሚገርም ነገር ያለበት ሃገር ነዉ የኢትዮጵያ ሬስቶራንቶችንም ሆነ የኮርያ ሬስቶራንቶችንም ብትጎበኝ መልካም ነዉ ። ግዜ ካለህ የኢትዮጲያ የአርበኞች ሙዝየምም በ ቹንቾን ከተማ ይገኛል እሱንም ብታየዉ ትወደዋለህ ቀጣይ አንድ ቪዲዮክ ላይ እነዚህን የመሳሰሉ ፕሮግራሞችን ሰብስበክ ታሳየናለህ ብለን እንጠብቃለን።
ኪም ጆንጉእን እንዳይቀየምብህ ደርሰህ ብትመጣ ደስ ይለን ነበር ኣቤላ 😂😂😂😂😂😂
አቤላ ይማችህ በርታልን
Abele ! Thank you very much! I feel as if I am in the City!
ሰሜን ኮርያ ግባና ሰሳልን🥰🥰
አቤላ ጀግና❤❤❤
አቤላ በርታ ምረጥ ሰው
ፈጣሪ ከጦርነት ይጠብቃቸው ጦርነት ለማን ይጠቅማል 🥺 😥
U are so lucky and it is noat siol it is soul my first dream is to go South Korea soul
Keep doing a good job and you have great videos
ቦምብ ነው
አቤል የ travel video መስራትህን በጣም አደንቃለው በርታም እልሃለው... ቀጥልበት.
ነገር ግን በዚህ video መጨረሻ ላይ ያልከው ነገር እውነታውን አይገልትፅም... South korean በደምብ ያየሃት አልመሰለኝም... ስጋት አለባቸው ያልከው በርግጠኝነት 80%የሚሆነው ህዝብ ስለ ጦርነት ስጋት አያስቡም.. ኮሪያዎች በጣም የምጨነቁት አንዴት ሀገራቸውንና እራሳቸውን አንድሚያሳድጉ ነዉ....
ዋዉ በፌስቲባሉላይ የኢትዩጵያን የ
ባህል በዚህመልኩ ሲያስተዋዉቁማየት ደስይላል🎉❤