የዳንስ ፍጥጫ ክፍል 2 washew ende? @abbay-tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @famisha8283
    @famisha8283 Рік тому +10

    ኤዲተሩ ችግር አለበት ፕሮግራሙ ግን በጣም ተወዳጅና ምርጥ ነው

  • @ሜሎዲአቢ
    @ሜሎዲአቢ Рік тому +26

    ኤዲተሩ ጨብሶ ነው እንዴ ቪዲዬን የሚለቀው😂

    • @leylabintshifa13
      @leylabintshifa13 Рік тому +2

      እኔ እራሱ ክፍል ሁለት መስሎኝ ሰፍ ማለቴ ነው ሚያናደደኝ

    • @eminetemahos1615
      @eminetemahos1615 Рік тому +1

      አረ አይደለም ጦዞ ነው መሰለኝ

    • @twi2415
      @twi2415 Рік тому +1

      Kefel hulet newu gin kekefel ande kentebewal

    • @yonasbiset898
      @yonasbiset898 Рік тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው አወዣበረኝ

  • @yemenuyemenu
    @yemenuyemenu Рік тому +5

    ይሄንን ኤድተር እኔ ባገኘው ድንጋ ነበር እማሸክመው ወላሂ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Рік тому +15

    ሰው እንዴት አንድ ፓርት ሁለት ጊዜ ይለቃል 😡😡😡😡

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 Рік тому +10

    Almost half of the video is from part one, the editor or whoever uploaded this video should know better. the show is great in itself

  • @danboy2425
    @danboy2425 Рік тому +3

    ኤዲተሩን ኣባሩልን

  • @leylabintshifa13
    @leylabintshifa13 Рік тому +5

    እኔ ደሞ ክፍል ሁለት የተለቀቀ መስሎኝ ስራዬን ትቼ መመልከቴ የጦዘ ኤዲተር

  • @haphtom
    @haphtom Рік тому +3

    አረ ቢያንስ ለተመልካች ክብር ይኑራቹ pls pls

  • @esraJacob.
    @esraJacob. Рік тому +2

    ከተረሳ ቦሀላ ነው ምለቁት።duzoch

  • @samigola
    @samigola Рік тому +1

    ኤዲት የሚያደርገው ጀማሪ ከሆነ እውነቱን ንገሩን ወይም አልችልም ብሎ ለምን ስራውን አይለቅም 🤣🤣

  • @King-27
    @King-27 Рік тому +1

    ኤዲተሩ ባይኖር ጥሩ ፕሮግራም ነበር😂

  • @Godblsu
    @Godblsu Рік тому +1

    You guys are awesome. It's really amazing 👏 i enjoyed it a lot, thanks! ጨዋታ አዋቂዎች ናችሁ። ረጅም እድሜ ከነ ሙሉ ቤተሰባችሁ እመኝላችሁለው።

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Рік тому +3

    አረ ተዉ ፕሮግራሙ ተመችቶናል ስትለቁ ተጠንቀቁ ድጋሚ ነዉ ፖስት ያረጋቹት

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ Рік тому +2

    ዞሮባቸዋል😄

  • @keyalove8997
    @keyalove8997 Рік тому +5

    እያናዳደቹኝ ነው እንዴ ምንድነው እየቆራረጣቹ ምጥለቁት😊😊

  • @AYC255
    @AYC255 Рік тому +2

    Programu arif hono sale gen betam editing lay maletem keteresa behuala telkalachehu pls asetekakelu

  • @alemutadesess6499
    @alemutadesess6499 Рік тому +2

    ለተመልካች ቅድሚያ ክብር ስጡ ሁለቴ አይለቀቅም

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 Рік тому +2

    Men kefel 2 yelahu .anatachehu ke 2 yekflena .

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Рік тому

    ምነው ኤድተሩ ቆራረጠው አባይ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @Ethiopiahagere7057
    @Ethiopiahagere7057 Рік тому +1

    ደምስ 😂😂😂ፀሀፊዋ ወሬ ከመውደዷ የተነሳ የስራ አስኪያጁ ደብዳቤ ላይ "አበስኩ ገበርኩ " ብላ ፃፈች 😂😂 አረ ቀደዳ 😂😂

  • @asdgghjk6748
    @asdgghjk6748 Рік тому

    አንደኛ ነው ፕሮግራሙ ዋውውውውውው

  • @brukdaniel9911
    @brukdaniel9911 Рік тому

    Lezaw Maznanat betam yemiweded program new bertulin

  • @passenger8683
    @passenger8683 9 місяців тому

    በጣም ደካማ ኤዲተር ነው

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb Рік тому

    ማርቆስና ጥሌ ምርጥ ናችሁ

  • @ተናኜማስረሽ
    @ተናኜማስረሽ Рік тому +2

    ኤዲተሩ እንዴት ነህ ደህና ነህ?😂😅

  • @parielias
    @parielias Рік тому

    ቆራርጣቹ ቆራርጣቹ በአጭር አስቀራችሁት ፕሮግራሙን 😄😄😄😄 ኢዲተር ጠላው 😂😂😂

  • @peace8750
    @peace8750 Рік тому +1

    I like this program. It’s so entertaining. Keep it up comedians.

  • @sis3684
    @sis3684 Рік тому +2

    በድጋሚ ነው አይደል ይሄ ነገር

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 Рік тому +1

    Le washew ende program ged yelachum

  • @yohannesalemtube
    @yohannesalemtube Рік тому +1

    ወጣት ተዋናዬችን እነ እዮብን አቅርቡልን

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 Рік тому +1

    በቃ ይሄን ፕሮግራም አሁን ማየት አቆማለሁ በገዛ ሰልኬ ልቃጠል እዴ ሆይይ😅😅 ምድን ነው እደዚህ እምትዘባርቁት

  • @tibafactori4334
    @tibafactori4334 Рік тому

    ኤደን😂 ሳይሆን አደን ነው እሚባለው ከተማው እራሱ😂😂😂😂

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Рік тому +1

    ኢዲተሩ በጣም ችግር አለበት ያልተፍታ😂😅

  • @mikiyasasfaw8896
    @mikiyasasfaw8896 Рік тому

    ፍልፍሉ ነው እንዴ ኤዲት የሚያደርገው🙄🙄

  • @arifafrica6685
    @arifafrica6685 Рік тому +1

    Yamral betam

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому

    Fireyeee yarada ligeee ymichesheeee❤❤❤

  • @SophiaLight-w8b
    @SophiaLight-w8b Рік тому +1

    I love this program

  • @yohanisasfaw821
    @yohanisasfaw821 Рік тому +1

    Edit yarekaw sawye gen endezi video semetek yekoraret

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +5

    የአባይ tv ኤዲተሩ ይቀመቅማል እንዴ ምኑ የተመታ ነው ሆ ፕሮግራም ሰኞ ክፍል 1 ተላልፎ በስንት ቀን አርብ ክፍል 2 ይለቃል ኤረ ይደብራል ቤዛ ላይ ክፍል 1 ደገምከው ካልቻለ ስራ ይልቀቅ ምን ቪዲዮውን ያንዛዛል..... 🤔🤔

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Рік тому +2

    በማሪያም ብሶባችሗል ኧረ ተመልካች አክብሩ ባይለቀቅ ይሻል ነበር የተዘበራረቀ ነው ስትሞገሱ አትወዱም መሰለኝ ኤዲተሩም ጭምር ጡዘታም ሁላ ናችሁ የምወዳችሁን ያክል አስጠላችሁኝ 😏

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Рік тому +2

    ስዉዳቹ እኮ ❤

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому

    እረ ቀጣዬ አይሻልም ከመድገም ተደገመ መሠለኝ አባልሳሳት

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Рік тому +3

    አረ ኢዲተሩን አባራት

  • @DawitDawit-mv1ug
    @DawitDawit-mv1ug Рік тому

    እረረረረ ድምጱ አይሰማም

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому

    ወይኔ የዛሬውስ ምነው ፕሮግራሙ እየተወደደ ሲመጣ ምናለ ኢድተሮች እያስተካከላችሁ ብትለቁልን በጉጉት ነበር የምንጠብቀው ስህቶቻችሁን አስተካክሉልን

  • @ermias7176
    @ermias7176 Рік тому

    filfilu gin betam bisobetal

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Рік тому +1

    Edeteruuune keyeruteee please 🙏

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +1

    እስከምትመጡ ነበር መቸኩል አሁን ግን ለተመልካች ከብር የላችሁም ክፍል 1 የታየውን ክፍል 2 ብሎ ማቅረብ ምን ይሉታን

  • @ሁለቱወፎች
    @ሁለቱወፎች Рік тому

    ክፍል2ሁለቱም ክፍል1አንድም አንድ አይነትነው

  • @محمدعرب-ث3ظ
    @محمدعرب-ث3ظ Рік тому

    ለተመልካች ክብር የላችሁም

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @parielias
    @parielias Рік тому

    የአባይ ቲቪ ኢዲተሮች ችግሮቻቸውን በታስተካክሉት ጥሩ ነው ፕሮግራሙ ተወዳጅ ሆነዋል

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 Рік тому

    Lemen atakomutem Ena lela tv channel lay ateserum

  • @zedoargoba1257
    @zedoargoba1257 Рік тому +1

    ይሄን ስህተት ከአንድ የቲቪ ፕሮግራም የዩቱዩብ ቻናል አይጠበቅም ምንድነው ምትቀልዱብን ከአሁን በፊት ክፍል 3 እና 2 ለቃች ክፍል አንድ በሁለት ቀኑ ለቀቃችሁት እረ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እናንተ የምትሰሩትን ስህተት ተራ ዩቱበር እንኳን አይሰራውም ። የሚመለከው ክፍል እርማት መስጠት ቢችል የተሻለ ነው

  • @Ermaya-r9w
    @Ermaya-r9w Рік тому

    ፍልፍሉ ጥሌ እደሚለው አንተ ሁሌም ትለያለክ

  • @yonathangizachew
    @yonathangizachew Рік тому

    Mensha nw beshek yehone tv

  • @halom3886
    @halom3886 Рік тому +2

    ይመቻችሁ❤

  • @adisbkle1890
    @adisbkle1890 Рік тому +1

    part2new😂😂

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому

    አረ ላሽ ምን ሼ ነው ኤዲተር on time በጥሱልን እንጂ

  • @hiwotwondifraw8828
    @hiwotwondifraw8828 Рік тому +2

    በሰላም ነዉ ?? የዛሬዉ ምንም አልገባኝም በተቻላችዉ መጠን ተመልካች አክብራችዉ በትክክል አቅርቡ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Рік тому

    ተድግሞል

  • @sharedaniel
    @sharedaniel Рік тому

    ሽጉጤ የሰንጋተራ ሰው ነው የገባውም ከዲያፍሪክ ሆቴል ጉርጓድ የወጣው ተግባረድ ትምህርት ቤት አጠገብ ያለ ጉርጓድ ነው ይስተካከል

  • @fitsum-r6i
    @fitsum-r6i Рік тому

    Filfilu አንተ ታሪክ ብለህ ሰሞኑን የምትተርከው እንኳን ሰው ዶሮ ጭራ ታገኘዋለች።

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ

    ኧረ ህዝቡን መቀለጃ አታርጉ subscribe ታጣላቹ የምር ፕሮግራሙ አሪፍ ሆኖ እያለ ኤዲተሩ ግን kg ነዉ መሰለኝ ገና 😡😡😡😡😡😡😡😡😡 የመሀይብ መአት ተሰብስቦ

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому

    የውርዬ ለቅሶ መልሶ መልሶ

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Рік тому

    ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ይዛችሁ እንዴት እንደምትለቁት አላወቃችሁበትም እናታችሁን ልብዳት አቃጠላችሁኝ

  • @danboy2425
    @danboy2425 Рік тому

    ለኣሸናፊዎች ሽልማት ቢኖረው ኣረፍ ነበር
    ውድድር ስለሆነ

  • @Tadi64
    @Tadi64 Рік тому

    ኤዲተሩ ችግር አለበት

  • @teddywubeshet8673
    @teddywubeshet8673 Рік тому

    Abo change this editor

  • @እናቴህይወቴ-ጰ9ጸ

    ስታስጠሉ ብሽቆች ሰዉ እየተሻለጅ እየባሰበት ይሄዳል እንዴ

  • @ARSEMAENATE
    @ARSEMAENATE Рік тому

    ቆይ ይሄንን ፕሮግራም የዘመናችን ይሁዳ አብይ አህመድ ነው እንዴ ኤዲት የሚያረገው

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Рік тому

    በትእግስት እዩት ክፍል ሁለት ነው

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Рік тому +1

    Mindenaw madagagem 😡😡😡😡

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Рік тому

    በጉጉት የምጠብቀው ፖሩ ግራም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @samsonkifle
    @samsonkifle Рік тому

    አረ አሳፋሪ ነው ኤዲቲንጉንና ክፍል2 ብላችሁ ከክፍል1 ጋር ምትቀላቅሉትን አስተካክሉ የህፃን ስራ አደረጋችሁት

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 Рік тому

    ኤዲተሮቹ ተበዱ

  • @mahir9599
    @mahir9599 Рік тому

    🤮🤮🤮🤮🤮አበዛችሁት። አስተካክሉ ስትባሉ ይብስባችዋል
    ። ገንዘብ ጠረረባችሁ እንዴ

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb Рік тому

    አሌክስ የሆነ ጉረኛ ነው

  • @SophiaLight-w8b
    @SophiaLight-w8b Рік тому

    I love this program

  • @awetmussie9816
    @awetmussie9816 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤