🛑LIVEፎቶን መዘቅዘቁን ቀጥሉበት!|ማንንም አልከሰስኩም በውሸት ተነግዶብኛል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • 🛑LIVEኤርሚ ተናገር እውነቱን ከወንድሞች ጋር የተፈጠረውን ውዝግብ ውይይት!
    II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
    ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

КОМЕНТАРІ • 36

  • @kiddynew997
    @kiddynew997 3 місяці тому +2

    , እስቲ በጌታ ዝም በል ,, እንደው በመስቀል ላይ በምተልሕ ጌታ ልለምንህ ዝም በል, እግዚአብሄር አይዘበትበትም ,,, የውስጥ ሰላም ማጣት የሀጢያትነት ስሜት እየተሰማሕ ግን ንፁ መስለህ ለመታየት እየሞከርክ ነው,, እስቲ ዝም ብለህ አታውራ 😢😢😢😢

  • @AberashWol
    @AberashWol 3 місяці тому +4

    ኧረ ኤርሚ ለትችቴ ዜማ ይሰራለት እያልክ ነው አስተውል አካሄድህ አያምርም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 3 місяці тому +2

    እስኪ የምትወዱት ሰዎች ከሰማችሁ ቅልል እያልክ ነው ብትችል ትንሽ ዝምምምም በል በሉት እኛም አብረን ዝምምምም እንበል እባካችሁ አሽሙር ሀሜት ፌዝ ስልችት ይላል!!!!! ይቅር ይበለን

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 3 місяці тому +2

    2ኛ ጢሞቴዎስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።
    ² ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 3 місяці тому +2

    የትኛውም የወንጌል ስራ በቲክቶክ የሚሰራ ከአጋንትን ነው። የክርስቶስ ወንጌል አይወክልም።

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam153 3 місяці тому +1

    በዚህ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል
    ዝም ብለሰ ይሻላል

  • @biruktawitgetachew8236
    @biruktawitgetachew8236 3 місяці тому

    በቃ ዝም በልና ወንጌልህን ስራ ካልተውከው አይበርድም እባክህ ኤርሚ ወደቀደመው ነገርህ ተመለስ

  • @kiddynew997
    @kiddynew997 3 місяці тому +2

    ,ወይ ዳኛው ምን አሉ ,, ,,, ከዳኛው በፊት እኮ, መታሰሩን ካንተ ሰማን ,, ልክ እንደ የምስራች ወሬ,,

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 3 місяці тому +2

    ክርስትናን አሰድባችኋል ጌታን አዋርዳችኋል ቶሎ ንስሀ ካልገባችሁ ትጠፋላችሁ!!!!

    • @Angela_436
      @Angela_436 3 місяці тому

      እነሱ ይዋረዱ እንጂ ጌታ ለምን ይዋረዳል?እነሱ ሲያከብሩት የሚከብር እነሱ ሲያቀሉት የሚቀል አይደለም።ያከበሩትን ያከብራር የናቁትን ያዋርዳል፥በአጭሩ በቃ ጌታ ጌታ ነው ፥ጌትነት ማንነቱ ነው።

  • @SaraFeleke-gg9io
    @SaraFeleke-gg9io 3 місяці тому

    Rem Geta mogese yihuni yixebik kifwu Ayika Rijm Edime nurilign eneh yemil tawuch baka lemayigebachuw Mabarari Atix geta Segawun yebiza wonidim geta Akaniteh yihuni tigsitun yichemir❤❤❤❤🙏🙏

  • @SaraFeleke-gg9io
    @SaraFeleke-gg9io 3 місяці тому

    Eneh misikire nagn yedaniku keza anide saw hiyiote wode geta amixichilo degim legeta yalegn fikire legelis alichilm ewnte sirahin ketil wonidim geta mogese yihuni ❤❤❤❤

  • @ees988
    @ees988 3 місяці тому

    በጣም ወርደሃል ኤርምያስ።ንሰሀ ግባ አንተ😢

  • @Alexken842
    @Alexken842 3 місяці тому +1

    አስተዋይ ዝም ይላል አንተ ግን ……..

  • @adanechbasore8342
    @adanechbasore8342 3 місяці тому

    Hametga

  • @yeahtube630
    @yeahtube630 3 місяці тому +2

    ለህክምን በተሰበሰበልህ ገንዘብ ነው ያስያዝከው። ድሮስ ኒውዚላንድ ሆነህ ኢትዮጵያ ልትከሰው ፈለክ እንዴ? በዛ ላይ ኢትዮጵያዊ አይደለህም። እጅህ አለበት በተዘዋዋሪ አንተ ነህ። ባልቴት

  • @hebrondawit3365
    @hebrondawit3365 3 місяці тому +1

    አይነህን አጥበህ መጣህ?😂 ንሰሃ ግባ መጀመሪያ አንተ

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 3 місяці тому +1

    ይኼ ሰውዬ ከዘበነ የበለጠ አሮጊት ሆነ

  • @ruttadele9379
    @ruttadele9379 3 місяці тому +1

    Bletate wrega

  • @jak9831
    @jak9831 3 місяці тому +1

    Ante

  • @banchibeyene3085
    @banchibeyene3085 3 місяці тому +1

    ኤርሚዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ የምንወድህ አለህ።

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 3 місяці тому +1

    Anchi kelemewerk demo metash

  • @Mimi-be1cw
    @Mimi-be1cw 3 місяці тому

    አረ እስቲ ወሃ ጠጣ ተረጋጋ እንዴት እንዴት ነው በስው ውድቀት እንዲህ የምትደስታው በኢየሱሰ ስም አንተ የስማሁበት ጊዜ ይቆጨኛል እስቲ ከቲክቶክ እርቅ ለራስህ እርፍት አድርግ ለቤተስብህ ጊዜ ስጥ ስለ ስው የሄን ሁሉ ስዓት ከምታውራ ለምስትህናለልጆችህ ጊዜ ስጥ እንደበትህን ግዛ እራስህን ምመረምር ጌታ ከዚህ ፕላትፎርም ሁላቹሁንም ጠራርጉ ያስውግዳቸሁ

  • @danilee2569
    @danilee2569 3 місяці тому

    አንተነህ ንሰሃ የሚያስፈልግህ ቀለሜ ተረጋጋ

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 3 місяці тому +1

    በመረጃ አውራ ወረኛ ባልቴት

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 3 місяці тому

    ይህ ሰው ሳያብድ አይቀርም

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 3 місяці тому +1

    ምን ይመስላል ይሄ ባልቴት

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 3 місяці тому

    አንተ እብድ።በስምህ የምታፍር ጥፍራም።ማንነትህ የተሰለበ ፣የአዕምሮ ድንክ።ከኦርቶዶክስ ለምን እንደወጣህ፣የተውከውን እምነት መሳደብ የማንነት ቀውስ ነው።
    እመነኝ አብደህ እናይሀለን።

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 3 місяці тому

      ጠላት በቁፈረው ጉድጓድ እራሱ ይገባበታል አጋንት የወደቀ ነው አያሸንፍም እርኩሰት ጌታ ይገስጣችው

    • @getahunbelete-xp5uv
      @getahunbelete-xp5uv 3 місяці тому

      Ante nisa giba Aliya be kirbu timotalehi

    • @kiddynew997
      @kiddynew997 3 місяці тому

      😮😮😮😮​@@getahunbelete-xp5uv