አገልግሎት ሊያቆም ነው ? ለመጀመሪያ ጊዜ prank አደረኩት || Babi and grace prank || Ethiopian ኘራንክ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • This is babi and grace UA-cam account subscribe and be our family. Love never fails 🥰

КОМЕНТАРІ • 657

  • @betabeti8936
    @betabeti8936 Рік тому +88

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ደስ ትሉኛላችሁ
    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወጣት ባለትዳሮች ከናንተ ብዙ ይማራሉ ባቢዬ ደሞ እርጋታህ ትእግስትህ እና ለአላማሀሸ ያለህ ትጋት 👍

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 8 місяців тому

      የፍቅር አባት ኢየሱስ ነው ሰሙ ይባረክ

    • @DestaMesfn
      @DestaMesfn 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራቸው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @DestaMesfn
      @DestaMesfn 3 місяці тому

      ኧረምነካሽወይኔአታስጨንቂው❤❤😢😢😢😢

    • @DestaMesfn
      @DestaMesfn 3 місяці тому

      በጌታ ስም አስጨነቅሽኝውዴ

  • @sintayehuabeb8556
    @sintayehuabeb8556 Рік тому +58

    ጴንጤዎች ፈሪሃ እግዚአብሄር ያላቸው ሰዎችናችሁ የልጁ እርጋታ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @kuamekuku9767
    @kuamekuku9767 Рік тому +25

    Begeta sem ምን አይነት ባል ነው ያለሽ! እግዚአብሔርን አመስግኚ ስለዚህ ድንቅ ሰው ❤❤

  • @danababa591
    @danababa591 Рік тому +21

    ሀሀሀሀሀሀሀ ፕራንክ መሆኑን እያውኩኝም እኔማ አለቃስኩኝ💔 ኡፍፍፍ ስሜት የእኛ ውድድድ ባቢ/አብን ስበዛ በጣም ትዕግስተኛ ነህ ፀጋ ያብዛልህ🔥💝 Grace ከአገልግሎት መልስ ይህ ጡሩ አይደለም ስሜቱ በጣም ይጎዳል ይህ ይቅር ግን ከትግስቱ ብዙ ተምረናአል 🙏💝 በተረፈ እናንተ በጣም የተወደዳችሁ ናችሁ ለምልሙ💝💝

  • @netsanetabebe4011
    @netsanetabebe4011 Рік тому +13

    ይሄ ፕራንክ በጣም ከባድ ነገር ነው ለትዳራቹ አስቡ ከባድ ነገር እያረጋቹ እንደሆነ ይሰማኛል ብትችሉ ወንጌል ስሩ እንጂ አትጃጃሉ ማይሆን ስራ ነው ባይ ነኝ ለአህዛብ ተዉት እሱን ነገር

  • @tigste9263
    @tigste9263 Рік тому +14

    ትምርት አይሰጥም😊😊 እንደዚ አይነት ፍራክ ሁለተኛ እንዶትደግሚ ብዙ ደስ አላለኝም ሁለተኛ ፍራክ 😊😊😊😊

  • @gelilawendimu9340
    @gelilawendimu9340 Рік тому +22

    This is a leadership behaviour of a real husband who leads his home with full of love ✌

  • @fikerzeyne4591
    @fikerzeyne4591 Рік тому +69

    Wow❤❤❤ በርቱ ሌላ ዓለማዊ ሰዎች ጋር እየሄድን ከምነይ እዚህ ይሻላል❤❤🙏

  • @HdjskDjej-py1vi
    @HdjskDjej-py1vi Рік тому +12

    የልጅ ጨዋታ ነዉ የሚመስለዉ ጌታ ይገስፀዉ ይሄ ፕራንክ የሚባለዉን ነገር

  • @Mellow559
    @Mellow559 Рік тому +10

    ተባረኩ። እኛ ክርቲያኖች የማያንፁ ፕራንኮችን እያየን ጊዜ ከምናጠፋ እንደዚ ያሉ የሚያተምሩ ነገሮችን ከምንም ነገር በላይ ደሞ ክርስቶስን የሚሰብኩ ቪዲዮዎችን ብንመለከት እናተርፋለን ደሞም ወንጌልም ይሰበካል። በጣም ባቢ ላይ ያየሁትን ትህትና ለወንጌል ያለዉን ቆራጥነት እግዚአብሔር ያብዛልህ ይሄ መታደል ነዉ ጌታን በዚ ደረጃ መዉደድ ማለት, ግሬስዬ በጣም አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ ተባረኪልን። በተጨማሪ እንደሀሳብ እናተ በጣም ወጣት አዲስ የተጋቢዎች እደመሆናቹ ከናተ ብዙ እንጠብቃለን ላላገቡ ሰዎች ከነበራቹ የጮኝነት ግዜ እና ከተጋባቹ በኃላ የትዳር ሂወት እደክርስቲያን ምን እደሚመስል ፣ በትዳር ዉስጥ ምን ምን ቻሌንጆች እና መልካም ገልፀታዉን ሼር ብታደርጉን መልካም ነዉ። ተባረኩ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Рік тому +4

    ይሄ ምንም አያንፅም አጥፉት እባካችሁ
    በሰዉ ዘንድ ያላችሁን ቦታ ያቀልባችኃል በተለይ እሱ የመድረክ ሰዉ ስለሆነ
    በዚ አጋጣሚ ግን የአንተን የሚገርም ትእግስት ሳላደንቅ አላልፍም የመንፈስ ፍሬ ይታይብሀል ደስ ይላል ፀጊ ደግሞ ቃላቶችሽ በጣም ይከብዱ ነበር ምንም እንኳን የፈለገ ቀልድ ቢሆንም ወደ ፊት እንዳትደግሚዉ
    የምትሰሩት ሁሉ ሰዉን ለማነፅ ብቻ ይሁን
    በተረፈ ወዳችኃለሁ ተባረኩ❤

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Рік тому +28

    ግፍሽ ጌታ ይቅር ይበልሽ 🤣🤣🤣
    የኔ ወንድም አሳዘነኝ ትግስቱ ዋው ነው 🥰🙏

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 Рік тому +74

    ውይ እንዴት እንዳሳዘኔ 😢 እንደዝ አይነት prank ይቅርባችሁ

    • @meer6395
      @meer6395 Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @erbikaayele
      @erbikaayele Рік тому

      እኔም 😭😭😢😢😢😢

    • @workneshterefe1261
      @workneshterefe1261 Місяць тому +1

      🎉😂

    • @TigiLove-y3h
      @TigiLove-y3h 17 днів тому

      Anichi,mini.ayinati.setinashi.mayibalawunina.mibalawuni.ataqimi.enagari.mnidino

    • @TigiLove-y3h
      @TigiLove-y3h 17 днів тому

      Kayeti.inidemaxa.ataqimi.ine.ba.agaligiloti.qalidi.alaqimi.laminidino.manifasuni.mitimachi

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም

    በእየሱስ ጉዳይ ድርድር የለም ❤ እናቴ ❤ ተባረኩ የኔ ዉዶቼ እየሱስ ጌታ ነዉ❤

  • @deborahdawit2242
    @deborahdawit2242 Рік тому +14

    Please as a sister i wanna advice something coz u guys are good couples, i mean prank is not like this it scratches a little spark that would be a great fire after a ling time. This is a major cause for a problem of most of ungodly couples divorce. Lets not forget what we are sawing now will grow up after long time. Its better to keep a marriage as an egg in this bad generation and season. Love you guys so keep ur marriage safe❤

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn Рік тому +3

    እንዴት ነፍሴ እንደተጨነቀች ጌታን....ማለት ስታነሳቸው የነበሩት ሀሳቦች በጣም realistic ናቸው። የምርም እንደዚህ ይሰማታል እንዴ? ብዬ እስካስብ ነው ያደረግሽን። ከዛ ግን የባቢ እርጋታ ግን በጣም አስደንቆኛል። እና ታድላ አልኩኝ እሷ እንደዚህ አይነት ሰው ስላላት። ባቢ የእውነት ጌታ እረድቶሀል።

  • @yoinfo3314
    @yoinfo3314 Рік тому +26

    አገልግሎትን ከምንም ነገር በላይ አስቀድም አንችም አገልግይ በጣም ከሰብኩት በላይ ምርጥ ነህ ተባረክ❤️❤️

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Рік тому +12

    እሱ ግን ኩል ነው የምር !!😂አንቺም አንደኛ 🥰እንወዳችዋለን ቀጥሉ !!

  • @tigist8563
    @tigist8563 Рік тому +20

    ኢየሱስ ከዚህ በላይ ይታይብህ ተባረክልን

  • @ABITAA-js9fm
    @ABITAA-js9fm Рік тому +11

    አረ ግሬስ አረጋጊው 😀😀😀😀 በመንፈሳዊ ነገር ፕራንክ አታድርጊ ያስደነግጣል

  • @zenashmebratu5427
    @zenashmebratu5427 Рік тому +34

    What a husband you have 😊 respectful, well grounded,Man of God❤ what more could you ask for? May God bless you exceedingly and abundantly dear 🙏

    • @mertnewaccount6497
      @mertnewaccount6497 11 місяців тому

      😮😮😮 koyi min ayinet set nesh prank lemeserati church kerchiyalew tiyalesh betam yasazinali sirashi degimo lela asitiyet mesasami le mata asikemitachu menfesawu negeri bitasitelalifu desi yileganl bayne

  • @tutewakijira4993
    @tutewakijira4993 Рік тому +17

    ፀጋ ጌታ ብረዳሸ እሄን ነጌር ከምድያ ላይ ብታጠፊ ደሰ ይለኛል ከሰማውት ሰአትጀምሮ ሰውነተ እየተቀጠቀጠ ነው በሱ ውሰጥባለው ፀጋ የምፀናና ሁሉ እደነ ሳይሆኑ አይቀሩም እነ ኮመትም መሰጠትአልወድም በንዊክረሸን ቸርችያሉትን በእነሱ ውሰጥ ያለውን የእግዚአብሔርን ፀጋ አከብራለው

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому +11

    እኔ ክው ልበልልህ ባቢዬ ትግስትህ የሚገርም ነው ይሄ ነው እግዚአብሔርን መምሰል እኔን ምሰሉ ማለት ይሄ ነው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ቀጥልበት

  • @ThereisaHope-b5p
    @ThereisaHope-b5p Рік тому +5

    ትንታግንና ፍላጻን ሞትንም እንደሚወረውር እንደ ዕብድ ሰው፥
    ባልንጀራውን የሚያታልል። በጨዋታ አደረግሁት የሚል ሰውም እንዲሁ ነው።
    (መጽሓፈ ምሳሌ) 16፥18-19
    ትዳር ክቡር ነው ኣይቅለልብሽ እህቴ !

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Рік тому +8

    ምን አገኘህ ላሉኝ ደስተኛ ነኝ ለሚሉኝ መልስ አለኝ ደስተኛ ነኝ ጌታን አገልግዬ ደስተኛ ነኝ አረ ምን ጎደለኝ 👏👏ብሎ የዘመረው ስላገልግሎት ገብቶትኮ ነው የኔ ጀግና ተባረክልኝ ውዴ ቅመም ይመችሽ እግዲ ጠብቂ ተራሽን ጠቢቂ ይሰራልሻል እእእእ😂😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘እወዳችኋለሁ እየሱስ ጌታ ነው አሜን

    • @bereketmelese2167
      @bereketmelese2167 Рік тому

      Gin banchi ena besu ayamirim begeta ayikeledim

    • @janetdadad5177
      @janetdadad5177 Рік тому

      ውይ ትግስቱው መታዘ ሰው እዴት እዳረግሽውውይ

  • @belitube9866
    @belitube9866 Рік тому +37

    በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የሌላ ፕራንክ ሰለቸኝ ጥቅም ያለዉ የራሳችን ብናይ ይሻላል እየሱስ ጌታ ነዉ ተባረኩ❤❤❤🙏

    • @መሬምከሸዋሮቢት
      @መሬምከሸዋሮቢት Рік тому +2

      እየሱስ ነብይ ነዉ

    • @ፋኑየጌታሊጅ
      @ፋኑየጌታሊጅ 11 місяців тому +4

      ወደዳቹም ጠላቹ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤

    • @sarahaile9975
      @sarahaile9975 9 місяців тому +1

      አሜን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ።አሜን

    • @semharyitbarek85
      @semharyitbarek85 9 місяців тому +1

      @@መሬምከሸዋሮቢትewunetegna amlakina yezelalem hiwot new

    • @zone8505
      @zone8505 9 місяців тому

      እየሱስ ሰው ነው የሚበለ የሚጠጠ የሚቀዝን😂😂😂😂😂😂😂

  • @ፋኑየጌታሊጅ
    @ፋኑየጌታሊጅ 11 місяців тому +3

    ወንድሜ በጣም አሳዜነይኝ አቤት እርጋታ ትግስት በትክክል የጌታ ሰው ፒራንክ ባልወድም ግን ትልቅ ትምህርት ነው በርቱ እወዳቹሀለው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 9 місяців тому +2

    Er በጌታ ስም እንደዚ ባታደርግ መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልሽ አይዞህ yene wondim እንደዚ አይነት ቀልዶች እባካችሁ ብታቆሙ መልካም ነው 😭😭

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому +10

    ፈተና ነው ባቢዬ አንድ ክፎ ነገር ሳይወጣህ የኔ ወንድም እንዴት እንዳሳዘንከኝ

    • @BereketBereket-xh4cg
      @BereketBereket-xh4cg 9 місяців тому

      እኮ ምርጥ አገልጋይ እንድህ ነው አገልጋይ ማለት ጌታ ይበርክህ

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 Рік тому +17

    ደስ ደስ እያለኝ ነው ሚለው መዝሙርማ ከዚህ ፕራንክ በኋላ ነው የተጻፈው😂😂😂 ወይኔ ግሬስ ቁጣ ሲያስጠላብሽ😰

  • @TigstLyu
    @TigstLyu 11 місяців тому +5

    ተባረኩ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅራቹን ያብዛ እወዳችኃለዉ !!!

  • @emebetendryas4020
    @emebetendryas4020 Рік тому +6

    ደባሪ ፕራንክ ነዉ እንደዚ አይነት ፕራንክ ይቅርብሽ ለመልክቱ ግን እናመሰግናለን

  • @mohajimi
    @mohajimi 10 місяців тому +5

    ፍቅራችሁ ደግሞ በጣም ነው የሚያስቀናው❤

  • @deeeplyloved5237
    @deeeplyloved5237 Рік тому +3

    Weyneeeee😂😂😂
    Asazenegn getan...demo his respect woooow
    Grace gin chleshbetal

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 Рік тому +7

    Hi ፀጋዬ 😘 ፕራንክ መደራረግ የተለመደ ቢሆንም ያንቺ ግን በጣም ከባድ ጉዳይ ነው ያነሳሺሽው እንዲህ አይነት ፕራክ ይቅርብሽ ውዷ ደሞ ወንድ ልጅ እንደ እኛ አይደለም ብዙ ነገር ላይ ልትጠነቀቂ ይገባል ያው ይገባሻል ብዬ ነው በደፈናው የምልሽ 😉ባቢ ደሞ ፕራንክ መሆኑን ከነገረችህ በኃላ እየሳክ ነበር ልታወራ የሚገባው 😊 እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው በነገር ሁሉ ተከናወኑ!❤❤😘😘

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 Рік тому +8

    በኔ በኩል ትልቅ ጥፋት ነው መራራውን የሚያጠፋ ጥበብ ጌታ
    ይስጥሽ

  • @shalomshalom8265
    @shalomshalom8265 Рік тому +3

    አረ በማይቀለድ አትቀልጂ ፡ ከትዳር በላይ ጌታ ማገልገል ይበጣልና ፡አዚ ነገር መቀለድ ተዪ ፡ ወይኔ ትግስቱ ግን ጌታ ይባርክው

  • @hanadaniel5585
    @hanadaniel5585 Рік тому +6

    ዋው ስላገኘዋቹ ደስ ብሎኛል መንፈሳዊ ፕራክ ደስይላል እንወዳችዋለን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosinademisu1165
    @sosinademisu1165 Рік тому +5

    አቤት ከአገልግሎት መልስ እንደዚ አይነት አቀባበል 😮😮😮😮

  • @BatiAdmasu-yr4hj
    @BatiAdmasu-yr4hj Рік тому +4

    ሁለታቹንም በጣም በጣም ነው የምወዳቹ ባልተቤትሺ ፕራክ እደሆነ አውቆ ሁላ አለቀቀውም ግን ያስተላለፍሹ መልዕክት በጣም በጣም ትልቅ ነው ጌታን

  • @addisuyenew7430
    @addisuyenew7430 Рік тому +3

    ፀግዬ በፈጠረሽ በእንደዚህ አይነት ባቢን ፕራንክ ባታደርጊው ይመረጣል ምክንያቱም በአገልግለቱ የተቀበለውን ባርኮት ላንቺ ሊያስተላለፍልሽ ሊሰጥሽ የነበረውን በማስደንገጥ ባርኮቱን እንዳያጣጥም አድርገሺዋል ። በባቢ ልብ ውስጥ ቋራጥነትን አይቻለሁ በርታ ተበረኩልኝ

  • @MasuNegash
    @MasuNegash Рік тому

    ሁለተኛ እንዳትሞክሪው ልክ አይደለም
    ልምከርሽ ከኘራንክ ኢየሱስ ቀጥሎ ይህ ታጋሽና ምርጥ ባልሽ ይበልጣል
    በልክ ኑሪ የባልሽ የአገልግሎት ሃላፊ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ነውና መጥፎም ባይሆን የማይገባ ነገር አታድርጊ ልጅነትሽ አያታልልሽ ይቅር

  • @libanosayza2433
    @libanosayza2433 Рік тому +2

    “ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።”
    - ኤፌሶን 4፥29
    ቀልድም ብሆን ገደብ አለሁ ምን አይንት ስብራት ውስጥ ባልሽ እንደገባ አስበሸዋል ።
    በተናገርሽው ነገር ይቅርታ ብትጠይቅም የተናገርሽው ነገር ልክ አይደለም ፣ለትንሽ ደቅቃ ብሆንም ልቡን አቁስሎታል።
    በቀልድም ክርስቶስን የማያስከብር ነገር ማድረግ የለብንም ።
    መጽሓፍ ቅዱስ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ ይላል።

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 Рік тому +2

    ይኼ ፕራንክ የሚሉት በሽታ ለአለማውያን ብትተውትስ ያውም ከአገልግሎት ሲመጣ እንዴት እንዳሳዘነኝ በዚህ ላይ አልወድም እያለሽ በጌታ አትምጭበት አንተ ግን አደንቅሃለሁ በምን በለኝ አንደኛ ለጌታ ያለህ ፍቅር ሁለተኛ ሚስትህን የታገስክበት መታገስ ተባረክ አደንቅሃለሁ አንቺ ደግሞ ተባረኪ ግን በአገልግሎት አትቀልጂ የማይነካ አትንኪ ፍቅራችሁ ግን ደስይላል ተባረኩ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Рік тому +5

    የኔ ጌታ ውው ምታግሱ እውነት ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Рік тому +9

    Church abrachu hedu Yena konjo is good to be together a lot this time because after you have kids maybe it really hard to maintain ❤🙏

  • @sharonblessed
    @sharonblessed Рік тому +4

    Wowww Just wowww
    What a husband u have! U r soooo. Blessed to have him, ohhhhhhh he have the best charactor, Totaly Jesus charactor just sooooo suprised❤❤❤❤❤❤

  • @bekikoo5713
    @bekikoo5713 Рік тому +4

    በጌታ በጣም ነው ሚከብደው በጣም ትግስተኛ ነክ

  • @fayaadugna
    @fayaadugna Рік тому +3

    Masculinity at its best 👌 may the Lord bless you with more wisdom 🙏🏼 ✨️

  • @kukifashion7891
    @kukifashion7891 Рік тому +4

    እኔም እራሱ ደብሮኛል ሲያሳዝን😊

  • @user-qe3nt2jl6j
    @user-qe3nt2jl6j Рік тому +8

    እውነት ለመናገር ትልቅ ትምህርት ነው። ❤

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 Рік тому +1

    የኔ ጣፍጭ አርቲስትነት እየጠበቀሽ ይመስለኛል ።ደግሞ ተመችቶኛል❤️ እወዳችኋል ቤቢ ግን ይሄ ትዕግሥት አይወሰድብህ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 11 місяців тому +3

    ባይኸፋው ነበር የሚገርመው ባከበረው አምላኩ ስትመጭበት
    🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻

  • @sarahaile9975
    @sarahaile9975 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይቅር ባልሸ መይባል ነጋር ነዉ። በለላ ነገር ቃልጅ እንጂ በአገልግሎት አይቃላድም። እየሱስ መጋላጋል መታዳል ነዉ።🙏🙏
    በጣም ትግስተኝ ናክ ተባራክ
    አገልግሎትይን ቃጥል እየሱስን ለመጋላጋል በአብት አይደለም።🙏 🙏

  • @jerusalemhailuabegz5
    @jerusalemhailuabegz5 Рік тому +5

    አትቆጭው ለ ፕራንክም ቢሆን አክብረሽ አውሪው ሲያሳዝን

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 9 місяців тому +1

    what a respectful, calm, God fearing man and blessed husband? you are blessed Sis 💯😇

  • @lidiyatsegaye1977
    @lidiyatsegaye1977 Рік тому +12

    He is very patient and respectfulll...tebarku grace gene andega acting getan weyee babi asazengi ❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 10 місяців тому +2

    ይሄ ፕራንክ እኔ እራሱ እንዴት እንደምጠላ የኔ ጌታ ክው አላለም ምስኪን

  • @elsabetdereje5698
    @elsabetdereje5698 Рік тому +2

    ደስ አይልም ባቢ ግን 1ኛ ነክ።🙏

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Рік тому +7

    ማይክ ግዙ ወይ ልግዛላቹ 😅
    ጌታን ኤርፎን ተጠቅሜ በግድ ነው የሰማዋቹ 😊

  • @efremtekleab488
    @efremtekleab488 8 місяців тому +1

    Btaimiii tegerime tiegstu babi nisika thute hambel singer.we lovee you babi Grase all

  • @user-hh8vt7ld9f
    @user-hh8vt7ld9f Рік тому +10

    እረ እንደዚ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ይቅርባችሁ ደሞ ገና ከአገልግሎት ምጥቶ ኖ ጉድ 😊🥰🥰🥰

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому +3

    እሰይ ትዕግስት ሚስትህን አክባሪነትህ ተባረክልኝ የኔ ወንድም

  • @Song1750
    @Song1750 Рік тому +2

    ጌታን ደስ አይልም፤ምንም ጥሩ ነገር የለውም...

  • @abigaelkassahun
    @abigaelkassahun Рік тому +7

    I don't know how she kept a straight face in there but can't pass without appreciating your acting skills .....tho you rouwend his night 😂

  • @user-dw3qc4qm7x
    @user-dw3qc4qm7x 9 місяців тому

    በጣም የሚገርም ነው ለትዳሩ ለሚስቱ ያለውን ፍቅር አክብሮት እና እጅግ ታጋሽነቱን ነው ያሳየን ባቢ ተባረክ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን የወደደበትን ያንን መውደድ ገልጠሀል እናም መልካሚቱ ሚስትም በብዙ ተባረኪ በባልሽ ላይ ያለሽን እምነት ወድጄዋለሁ ሁለታችሁም እድለኞች ናችሁ አንዳችሁ ላንዳችሁ ትገባላችሁ ብዙልን

  • @abenu37
    @abenu37 Рік тому +3

    አስጨነቅሽው እኮ😂 ግን ይመቻችሁ👍👍

  • @A-star-Ethiopia
    @A-star-Ethiopia 4 місяці тому

    ዋው የባብ ነገር አሳዘነኝ ግን ለእኛም ትምህርት ስለሰጠሽው እናመሰግናለን ።
    Babi አይዞህ !

  • @alemtsehayberihun8282
    @alemtsehayberihun8282 Рік тому +1

    ዘማሪ አቤኔዘር በጣም አመሰግናአለሁ ተባረክ እንዳንተ ይብዙልን

  • @firegenetsisay9545
    @firegenetsisay9545 11 місяців тому +2

    ግሬስየ ሀሳቡ እንደ ሀሳብ ጥሩ ቢሆንም ከአገልግሎት መልስ በዚክ መንፈስ መቀበል የለብሽም አትዲገሚዉ መንፈስን መጠበቅ መልካም ነዉ

  • @Herulove2023
    @Herulove2023 Рік тому +4

    OMG Unblievable🙄prank!! Plss no more prank with Godly things😊.stay blessed both.

  • @BayeshnigatuTesemma
    @BayeshnigatuTesemma Рік тому +3

    እሱ ግን ሲያሳዝን... ደስ ትላላችሁ ♥️♥️♥️

  • @merongerachew4849
    @merongerachew4849 Рік тому +3

    I feel bad for him betam. And I feel like you are the leader of the house and it's not right. sometimes it's good to think twice and the message is not greater than your prank you can say it in other way. Please think for the outsider.

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Рік тому +1

      Absolutely 😢she is still a child ! She needs to be matured

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 8 місяців тому +1

    እውነቱን ነው በእየሱስ ቀልድ የለም ❤❤❤❤❤

  • @betelhemestifanos2453
    @betelhemestifanos2453 Рік тому +11

    💞💞💞ውይ ትግስትህን የእውነት አድንቂያለሁ የኔ ውዶች በርቱ አስተማሪ ነው💞

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Рік тому +1

    እረ ደስ አይልም እንደዚህ አይነት ድርቅና በጌታ ልበላችሁ ልለምናችሁ እደዚህ አይነት ፖራክ የለም ይቅርብሺ ይቅርብሺ በጌታ ብየሻለሁ እህቴ ስንት አይዲያ አለ በዚህ ይቀለዳል?

  • @SeniS-c2w
    @SeniS-c2w 9 місяців тому +1

    የኔ ወንድሜ ተባረክልኝ❤❤❤❤❤

  • @mihretlukas1851
    @mihretlukas1851 Рік тому +2

    አማኝ ሆነሽ እንደዝህ አይነት ቀልድ ምንድነው በጣም ይደብራል።በዩትባችሁ ለምጠፋው ትውልድ ወንጌል መስክሩበት...ኢየሱስን ብቻ አሳዩ ዘመኑ ክፉ ነውና ዘመኑን ዋጁ ። ቀልድ ይቅርባችሁ ለማንም አይጠቅምም፣🙏🙏🙏🙏

  • @Wudeeee
    @Wudeeee 9 місяців тому

    ለአገልግሎት ያለክ ክብር ኡኡኡኡ በማይመጣ አትምጭብኝ ወይኔ የእውነት ተበረክልኝ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ ተመቼሄኝ የምሪሪሪ ❤❤❤❤❤❤

  • @bemnatgegziabher4071
    @bemnatgegziabher4071 Рік тому +4

    የሆኑ ሴትዮ እማ አሉ ውስጥሺ😂😂😂

  • @abigiyameshesha8376
    @abigiyameshesha8376 Рік тому +1

    She should be an actor!!!! He is so meskin!

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Рік тому +1

    በጣም እወዳችኅላው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በዚ ቻናላችው እግዚአብሔር የሚያሳይ ቢሆን ውሀ የማያነሳ ነገር ከሚሆን ብዘ እንደናተ ያሉ ወጣቾች ከስራችን እየወጡ በተለያየ ሱስ የጠፉብን ነው እና ወጣቾችን ካልባሌ ነገር የሚመልስ እየሱስን የበለጠ እንዲወዱ እናንተ የተጠቀማችሁበትን የሚያሳይ እናንተ ደስታ ያገኛችሁበትን እናንተ ሰላም ያገኛችሁበትን መንፈስ ቅዱስን የምትገልፁበት ብዙ ነገር አለና እሱን ብታደርጉ ብዬ እመክራችሕለው ጌታ ይርዳችው ብዬ መልክቴን አስተላልፋለው በእንቶ ፈታ ጊዜአችሁን አታጥፊ ተባረኩልኝ

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 Рік тому +2

    አልወደድኩልሽም።ቢቀር ጥሩ ነው።እሱን ሳላደንቅ ግን አላልፍም።

  • @haseetmillion907
    @haseetmillion907 Рік тому +2

    ደስ ትላላቹ...ግን ፕራንኩ ደስ አይልም..ግሬስ ዩቱዩበር ሲበዛ ላበሻ ቤት ያፈርሳል...

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 Рік тому +2

    እግዛብሔር ማስተዋል ይስጥሽ ቀልድም ቢሆን ያስጠላል ኢየሱስ በሚስትና በባል አይለወጥ በዚህ አትቀልጅ አይቻቹ አላቅም ግን እደድገት ነው ያየሗቹ ግን ስት ሰው ደግጦብሽ ይሆን እግዛብሔርን አትቀልጅበትም 😢

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 Рік тому +3

    ደስ የሚል ትምህርት ነው ታሪኩ በጣም ነዉ ምወደችሁ❤

  • @veronicalegesse3865
    @veronicalegesse3865 Рік тому +2

    ምን አይነት የተባረከ ነው አቀባሮ የሚያኖር ጌታ ነው

  • @tarekegnsamuel780
    @tarekegnsamuel780 Рік тому +4

    ቤብ እና ግሬስ እናንቴ የኒው ክርኤሼን ቤተሰብ ናችሁ ሁለታችሁንም እውዳቸዋለሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ግን ለማለት የፍለግኩት ስጀመር ለእናንቴ ፍራንክ አያስፍልግም ከሳርፍራይዝ ውጭ ምክንያቱም የአንዳችሁን ልብ ስለምያሳዝን እባክሽ አይልመድሽ ግሬስ ተባርካቿል

  • @namrudgetachew8790
    @namrudgetachew8790 Рік тому +3

    you guys are adorable keep shining!!!

  • @elfoamearga9744
    @elfoamearga9744 Рік тому +2

    ቸርች ቀርታሽ ፕረንክ መስመራት አዋቅናት ነው ወይ

  • @almazkassa7109
    @almazkassa7109 Рік тому +1

    Weyne Egziabiher yikir ybelish btam turu aydelem goteshewal nigigirish betam metfo now yekirstiyanm aymeslem egziabiher yeseteshn tidar tetekikesh yazi tebareku

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Рік тому +6

    አይ ስታውጠነጥኝ የኖርሺውን ነው ያወጣሺው የእውነት ድሌት አርጉት ከተቻለ ሚዲያ ላይ እባካችሁን አንሱት !!!

  • @masaratmasarat7886
    @masaratmasarat7886 Рік тому +3

    Siwodachu ❤❤❤❤ inde inaniti menfesawi sawun mayeti yamirayinali😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @merrynigussie3831
    @merrynigussie3831 Рік тому +1

    ኡ....ይ አንተ ኤቢ ግን ተባረክ ጌታ ከፍ ያድርግህ❤😂😂😂እወዳችኋለሁ❤❤

  • @educationalcenter3620
    @educationalcenter3620 Рік тому +2

    Grace u are good actor u didn't laugh eko but it went go far. And babi u are cool great we love it!❤❤😍

  • @Tewabechpetros8104
    @Tewabechpetros8104 Рік тому

    የኔ እህት ተባረክ ጥሩ አይደለም ለአግልጋይ አይመችውም ተግርቶ መፅልይ ሁል ግዜ ይፅፅታል ጥሩ አይደለም 😢😢❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Рік тому +1

    አይዞህ ወድሜ ቀጥል እግዚያብሔር ይባርክህ ሁለተኛ ግን በዚህ እዳትመጭ

  • @adissadissa2481
    @adissadissa2481 Рік тому +2

    😢ይቅርታ ትክክል አይደለሽም

  • @mitikineshcheleke8150
    @mitikineshcheleke8150 Рік тому +1

    በፍፁም ትክክል አይደለም ከቤተክርስቲያን መምጫውን ጠብቀሽ ቃላት የተጠቀምሽበት ደግሞም ወንድማችንን ማውራት ነው ያቃተው ወይ እኛ

  • @Zebiba-k2j
    @Zebiba-k2j 9 місяців тому

    ምርጥ ተዋናይት ነሽ ግን ጌታ አንደኛ ግን ወንድሜን አሳቀቅሽው እኔን❤