እግዚአብሔር ን አመስግኑት ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 29

  • @ine-h3
    @ine-h3 Місяць тому

    ቃለ ሄወት ያሰማል እህታችን በፀሎት አስቤኝ ወለተ ስላሴ ብለሽ

  • @Saif-bw9tx
    @Saif-bw9tx 3 місяці тому

    ❤️🙏አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @yegnatube7
    @yegnatube7 5 місяців тому +4

    ኦፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ እንዴት ነው የምታምሪው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 5 місяців тому +8

    ከሌላ ሃይማኖት ቆይተው ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጥተው ለሃይማኖታቸው ያላቸውን ቅንኣት ሳይ እንዴት እንደምቀና ምነው እነርሱን ባደረገኝ እላለው ምክንያቱም በቤቱ እድሜ ልኬን ኖሬ የጠፋው ስለሆንኩ አምላኬ ሆይ እርዳኝና አዲስ ሰው ልሁን አዲሱን ልብስ ልልበስ 😭

  • @fenetlema988
    @fenetlema988 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን።

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 6 місяців тому +4

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሸ 💞💞💞 አሜን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🙏🙏🙏💝

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 5 місяців тому +2

    ቃለሕይወት ያሰማሽ አመሰግናለሁ በርቺ

  • @firansh1115
    @firansh1115 4 місяці тому

    እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ በጸሎት አስቤኝ አጸደ ማርያም ነኝ

  • @አብቃል
    @አብቃል 5 місяців тому +1

    ሰላም እህት ዓለም ባለሺበት የእግዚአብሔር ጥበቃ ፍቅር እረድኤት በረከቱ ባለሺበት አይለይሺ በያለንበት አይለየን ስለሁሉ ነገር ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይኽበር ይመስገን አቤቱ አምላኬ ሁሌም ስለምጠብቀኝ አመስግንሃለሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏!!!

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg 5 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @mekonnenasfaw3438
    @mekonnenasfaw3438 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህየወት ያሰማልን

  • @FenetFenet-c6w
    @FenetFenet-c6w 4 місяці тому

    Kalhiwot yasemalin❤

  • @YeneB-qs8uw
    @YeneB-qs8uw 5 місяців тому

    Enkuan ke eton esat ameletish Enkuanm kefird Ameletsh🙏🙏🙏

  • @YitbarekAshagre
    @YitbarekAshagre 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Betty-q9n
    @Betty-q9n 6 місяців тому +1

    Tebareki

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 4 місяці тому

    እህቴ በዮቱብ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ❤❤❤❤

  • @ነበርሹልጊ
    @ነበርሹልጊ 4 місяці тому

    እህቴሰላሙንላንቺይሁን

  • @SarahBirtukan
    @SarahBirtukan 5 місяців тому

    ማማዬ ቃለሂወት ያሰማለን

  • @BetelhemMamo-wx6fc
    @BetelhemMamo-wx6fc 4 місяці тому

    E,r yistlgn alebabesh yamral

  • @ነበርሹልጊ
    @ነበርሹልጊ 4 місяці тому

    ቤተሰቦችን አስተምሪና አስጠማቃሰዉ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቤትሽ አድስ ነኝ እዉነት ተኛ ክርስቲያን ለመሆን ምን ማረግ አለቦኝ 😢😢 ❤❤❤💒💒💒

  • @ነበርሹልጊ
    @ነበርሹልጊ 4 місяці тому

    ክርስትናበደንቡእንደሚገባሰዉ አስጠሚቂያሰዉ

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ❤❤❤❤