Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚያብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ይህ ጥያቄ ለእኔም ጥያቄ ነዉ ለ አባት ለተባሉት ትልልቅ ሰዉም ሳናግር አጥጋቢ መልስ አልተሰጠኝም ጠባሳ በደል ሆኖ ያለፈ ነገር ተበዳይ ይቅር ለእግዚያብሔር ብለዉ ቢያልፉት እንዴህ በቀላሉ ይጠፋል እኔ ፈተና ስለሆነብኝ ነዉ እባካቹ በቂመልስ
❤❤❤ደምሪኚ ውዴ
ይቅር ማለት ያለፈውን ትቶ በአዲስ መጀመር ነው እንጂ ያለፈውን እያነሱ መወቃቀስ አይደለም
እውቀትን አንቺም፣ተጠቀሚበት፣እውቀቱን፣ማወቅብቻ፣ጥቅም፣የለው፣በፈጣሪ፣ዘንድም፣እውቀቱ፣ኖሮሸ፣ካልሰራሽበት፣በፈጣሬ፣ዘንድ፣ትጠየቂበታለ
ይቅረታ ለፈጣረ ሰላምታ ማውረድ ነው