Ethiopia -ልብ ዉልቅ አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 1 / Leb Wulqe Part 1 New Ethiopian Comedy 2020
Вставка
- Опубліковано 9 лют 2025
- Ethiopia - ልብ ዉልቅ አዲስ ተከታታይ አስቂኝ ቀልድ ክፍል 1 / Leb Wulqe Part 1 New Ethiopian Comedy 2020. it's Very Funny.
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ አቤል ቲዩብ ኢትዮጲያ.
Don't Forget to subscribe to our channel to stay updated. Unauthorized use,distribution and Re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2020
Abel Tube Ethiopia.
#EthiopianMovie
#EthiopianComedy
#EthiopianMusic
ሐበሻ ዶክተርስ የመጀመሪያው የጤና መረጃ ማዕከል
ከ50 በላይ ስፔሻሊቲ እና ንዑስ ስፔሻሊቲ የዘረፉ ባለሙያዎች ይሳተፉበታል please subscribe and share
ua-cam.com/video/GDvWR0x4VOs/v-deo.html
Tebareku woow mare
በጣም ደስ የሚልና ትምህርትም ስጨና አዝናኝ በቃ ሁሉም የሚስሩት ምርጥ የምላቸውና በጣም የምወዳቸው ናችው እመቤቴ ትጠብቃችሁ
ይችን የመሰለች ምርጥ እርቲስት በስንት ጌዜየ በማየቴ ደስ ብሎኛል ።
ባል አቱ የሚባለዉነገርስ😂😂😂
ሞኬ ስለምወድህ አየው ኑርልኝ የመጨረሻው እንግልዘኛ ክክክክክ ተመቸኝ
እናተ በእድሜ ገፍ ያላችሁ አባቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው የምወደዉ ሙሉ የሆነ ሰዉ ♥
ዋውውው ሞክየ መጣ ወጣ ወጣ በሉ አድናቂወቹ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችንንን
Kķ ok bartuu bartu🇪🇹🇪🇹💖💖💖
ሞኬ እንወድሀለን
ሞኬ የሚሰራበት ሁሉ ደስ ይለኛኛል አድናቂው የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
kkkkkk moke temchehegn
Yi mechu
Enim
Arif new gashi moke 😍😍😍👏🏻
Wow nice derammm
Please share this funny videos for your friends. Thanks!
እሺ ግን በአማርኛ ለተሰራ ድራማ እንግሊዝኛ ማውራት ምንሼ በአማርኛ አውራና ሁሉም ሼር ያረግላቹዋል 😏😏😏
❤❤❤❤መኩዬ 💝💝💝አይ እናት እኮ ❤❤❤
Bertu arfe new
ክክክ አይሞኬ ድምክራሤዋ አተናኝ የሚተኛዉ
በርቱ
ዋዉ ያምራል
ye leba enat ahaha
የሚገርም ድራማ ነው
እዉነት ልበ ዉልቅክክክክክክክ
Arif New Ajemameru
ሞኪ አንደኛይ አድናቂህ ነኝ
ሞኬ በጣም ነው እምወድህ
ሁሌም የምወዳቹ ያገሬ ጀግኖች በርቱ
ዉነትም ልብ ዉልቅ ክክክክ
ዋው ምርጥ ነው እንዳታቆሙ በርቱ
መኮነን ያለበት ደስሢል
ዋው ሞኬ
ዋዉዉዉ
በርቱቱቱቱቱ
የሌባ እናት ክክክክክክ
ጥሩ ነው ቀጥሉበት
nice stand upcomady ..katlubet
በጣም ያስቃል
😂😂kkkkkkkkkk
እሰቱቢድ ክክክ አይ መኬ
እኔ እምላችሁ ኮሜንቶች የመጄመሪያውን ይዛችሁ ነው እንዴ የምኮሜንቱት የመጄመሪያው ሰው ያስጠላል ካለ ጨርሶ ያስጠላል ይላል ያምራል ታለ ጨርሶ ያምራል ኧረ የሚገርም ነው የራሳችሁን ሀሳብ አስቀምጡ
ግን ለምን አይወርድም ቪድዬው
Good
ጋሽ አለሜ መጣህልን ምርጥ ሰው
awo gen subscribe adergut
Moke iko arefff sew new
Weyyyy yesak gojon akomachhut ed belu lmangawm arf jimari new dmo edata komut ketlu bet
የሌባ እናት 😂😂😂እስቱቢድ 😂😂😂😂
ወይ ልብውልቅ የኔው ከዎለቀ ቆየ 😂😂😢😕
ወይኔ ወይዘሮ ከበብሽን ስወዳት ጠፍታብኝ ንበር ብዙ ግዜ
Kkkkkk lebe welek
Lyu new bertu
አርቲስት መኮነን አባታችን ለኩላሊት ታማሚው ወንድማችን ላደረክልን ትብብር እጂግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሚ ከሙሉ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰብህ አባታችን እኛም ውለታህን ከፋይ ያድርገን🙏😍😍
thank you ledeya sher bemaderg ena subscrib bemasederg tebaberin
የሌባ እናት አላለም መኩየ ክክክክክክ
Ayii anta yaweldee anjeta
ልብ ዉልቅ ያገቴም ልብሰ እልቅ 😆😂 መኩየ የኔ ምርጥ 🌷😍
Woooowwww
😍🥰🥰🥰🥰🥰
👍👍👍
ሊብነት ታበረቻቻለሽ እስቱብድ አላለም
😂😂😂😂😂
ሞኬ ውስጤ ነው
የሌባ እናት እስቱቢድ🙉😃
የሌባ እናት አለ ክክክክክ
Best movie
ዉይዉይ
ጋሽ ሞኬ ምንም ዱርዬ ቢሆን ልጅ ነውና አንድ ቀን ይጠቅማል ። ለልጆት ክፉ አያስቡ ።
ኧረ ልብ አውልቅ
አይ እናት እፍፍ
Mechemi yee Ehtopiyaa diramaa yijemarali iji ayiceresimii
Kiki😃😃😃😃
ለመሆኑ ባንድራውን አሰተውላችውታል
ክክክክክሞኬምርጥሰው የሌባእናት አልክ
ሞክዬ እንወድካለን
አይ ሞኬ❤🥰
ዋዉደስሲል
😘😘
ምን አለበት የኢትዮጵያውያን አርቲስቶች በአብዛኛው ምንም አርአያ መሆን አትችሉም ሱሰኛ ብቻ ተሰብስባችሁ እግዚአብሔር ልቡና ይስጣችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ የከንፈራችሁ አጠቋቆር ምናለ አርአያ ለሚሆኑት ቦታውን ብታስረክቡ መልካም ነው እላለሁ
Wow
ሞኬ ካለበት ወደ ግራም ሆነ ወደ ቀኝ ይስራው በፍቅር ነው የማየው።
ፍትህህህ በስር ቤት ላሉት እኅት ወንድሞቻችን
እኛ ካልተስማማን ልጆቻችን ማን የማን አመል ይዘው ይደጉ 😎
አሁን ይሄ አስቂኝ ነው ወይስ አስተማሪ ?
መኩ እውድሀለው
ክክክክክክ
ከከ
መኮነን ዉስጤነዉ
Zedo shabalaw
እንዳይረሱ
Mokee 😘
Mokeye sewede eko
አይ አስቂኝ ቀልድ አሁንስ የኢትዮጵያ ቀልድ አልቆ ልንገላገል ነው እንዲህ ቀልዳችሁ ሞታችኃል
በህግ አምላክ ስሜን መልሱ😂😂
ሞኬን.የምትወዱ.እጅ.ወደላይ
👍👍👍❤❤❤
አይ ሞሄ
ክክክክክ የሌባ እናት እስቶፕድ ክክክክ አይ አንቺ እናት ፈርዶብሽ
እካን ደህና መጣችሁ
ብርቴ አለሜ ውስጤ
Welcome mokey 😄
የሌባ እናት ውይ ውይ ለአከዪ ሽንቴን ንው ያስጭርስከኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በየድራማው ላይ ያሉ ሡቆች ውስጥ ያሉ ባለሱቆች ሁሉም ናቸውደ አማረኛ እያወላሸሹ የሚያወሩት ሲያስጠሉኝ በትክክለኛው አማረኛ አያወሩምደ በፊልሙም ሳያቸው አንድ ናቸው
ጎበዝ፡ልብ፡ብለሻል፡ጉራጌ፡ብቻ፡ነው፡ሱቅ፡ያለው፡ሆሆ
እ የምር ደግሞ ስማቸው ቸምሱ ከድር ክክክክ
ጥሩ ነው ግን አጠረ እረዘም አድርጉት
ሞኪ አለሜን አምጡልን ።አይ ስንት አለ በየቤቱ
Kkkk
አተን፡ሳይ፡አባቴን፡አስታወስከኛ