ሞታ ጠበቀችኝ 😭😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 190

  • @ayutube2041
    @ayutube2041  5 місяців тому +7

    ua-cam.com/video/nU2NgX2RDSg/v-deo.htmlsi=j955zUY-_sxYBcWD 👈👈

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 2 місяці тому +1

    አይዞሽ እህቴ ማስታገሻ መድሃኒት ግዥ በሰአቱ የተውሻ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 5 місяців тому +13

    እር አዩ እንዴህ አይድርግም ማሪያምን አኋኋኑ እንዴት እንዳስዝነኝ የኔ ጌታ በስማም በሰማም አል ቤጨቅው 😢😢😢😢

  • @berobero3434
    @berobero3434 5 місяців тому +3

    ደሰ ሰትሉ በእዉነት በጣም ነዉ የምወድሽ ፈጣረ ከና ቤተሰቦችሽ የጠቡቅሽ የእኔ ዉድ እኔን ነዉ የምት መስይ አዩ

  • @Saade_Haseni-Sehami
    @Saade_Haseni-Sehami 5 місяців тому +9

    ጎበዝ እኮን መለሺ እደዛ አሳብደውሺ በባዶ እግርሺ ስሮጭ 😂😂😂😂

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 5 місяців тому +2

    ይገርመል ምን አይነት ጉድ ነው ወይኔ እንዴት ነው የስዘኔኝ ምስክን 😂😂😂😂😂

  • @GeySysy
    @GeySysy 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ አዩየ ግን ፍራኩ በጣም ይከብዳል እኔ እራሱ ከላይ ሳነበዉ ደነገጥኩ እሰከምከፉተዉ ቸኩየ ነበር😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 5 місяців тому +4

    ዉይ አይዬ አዞኝ እማምላክ ትዳብስሽ አልጫ ፍትፍት ብይ አዉቀዋለዉ የጥርስ ነገር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 5 місяців тому +2

    እሰይ የኔ ጀግና ባለፈዉ እንደዚያ ስትሆኝ በጣም አልቅሼ ነበር አንጀቴን አራስሽዉ ማልቀስ ነበረበት ሰው ባይጠራ ጥሩ ነበር አዩዬ ቸኮልሽ

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 5 місяців тому +4

    ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ደርባባ ❤ሌላው እንኳን ብድርሽን መለሽ😂

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 5 місяців тому +1

    እመቤቴ ትመርሸ 🙏🙏🙏ግን ለሰ ባ መቅዉሃና ጨዉ ተጉመጥመጨበት አይዞሸ 🙏🙏🙏

  • @senaygebrselassie5202
    @senaygebrselassie5202 5 місяців тому +2

    ወይኔ አዩ የኔእያወኩ ማልቀስ የነሱ ሁኔታ አሳዘነኝ ውነት ውይ ሰራሽላቸው

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ የጥርስ በሽታ መጥፎ ነው እኔ ባለውቀውም ግን ካስወጣሽ በኋላ አንቲቮቲካ አያዝልሽም እነዴ ቁስሉን ሚያደርቅ አሁንም ካበጠ መውሰድ አአለብሽ መዳኒት አንፒስሊን

  • @ሰሙወሎ-የ7ቨ
    @ሰሙወሎ-የ7ቨ 2 місяці тому +1

    አይዞሽአላህያሽልሽ

  • @Salma-d2n3d
    @Salma-d2n3d 5 місяців тому +1

    አዩ ለጥርስሽ ማለት ነው ነጭ ሽንኩርት ወፍራም አባይንጨት ወጋግተሽ ጆሮሽ ላይ የማይገባውም ማለት ነው መግባት የማይችለውን ነጭ ሽንኩርት በሁለቱም ጆሮዎች አድርገሽ ተኝ የዛኔ ቶሎሻል❤❤

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 5 місяців тому +3

    እርእሱን ሳየው እዴት እደደነቀ ጠኩ 😮 አዩየ እግዚአብር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 5 місяців тому +3

    ብድሩን የማይመለስ አይወለድ😂❤❤አዩቲ ብድርሽን መለሽ❤❤😂😂😂

  • @berybawaneh2045
    @berybawaneh2045 5 місяців тому

    እሚያውቅ ያወቅዋል ጥርስ በሽታ አዩ እግዚአብሔር ይማርሽ እኔ በጣም ነዉ እሚመኝ ሁልግዜ ጥርሴን እንድንል ነዉ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tsehaytube
    @tsehaytube 5 місяців тому +3

    ወይኔ ጎረቤቶችሽ ደስ ሲሉ የምር🥰🥰🥰👌

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አዩየ❤

  • @emukal
    @emukal 5 місяців тому +2

    እእእ😂😂አንቺ ተንኮለኛ ተንኮልሽ አያልቅም እፍፍ የጥርስ ህመም ከባድ ነው የሚገርመው የመንጋጋ መጨረሻ ላይ የሚበቅለው ነገርሳ እኔ በእስተርጅና የመንጋጋ ጥርሴ አዲስ ሲበቅል ያለው ህመምና ስቃይ አይጣል ነበር ከበቀለ በኃላ በጎን ያለው ታምሜ በጣም አሰቃይቶኝ ነበር

  • @CaltuTube-fc2qo
    @CaltuTube-fc2qo 5 місяців тому

    Uuuuuuffffiii maloo Pernk dhumaa akkas walii irratii hin hojetina mee 😢😢😢😢😢😢😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 5 місяців тому +2

    እነዚህ ጎረቤቶች ብቻ አይደሉም እህት ዉንድም ናቸዉ❤❤❤❤❤

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 5 місяців тому

    ፈጣሪይማርሽእረጥርስበሽታለጥላትምአይስጠው

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 2 місяці тому

    አዩ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 5 місяців тому

    አዩአይዞሸ,ምናልባት,,ኤፈከሸን,,አደይሐሖን,❤❤

  • @TadeluDebele
    @TadeluDebele 2 місяці тому

    Achii dadaabii lijiitaawaanlasyii diiraamaa isarashiinstii nawuu yaasiirashiini isiixiishii dadaabii

  • @ZeharaOmer-k5z
    @ZeharaOmer-k5z 2 місяці тому

    እኔም. ያመኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 5 місяців тому

    አይ ሀዪአሪጎርቤቶቺሽ ግን ዋው ናቸው ባልሽም ሲያሳዝን

  • @Zedo-y3d
    @Zedo-y3d 5 місяців тому +1

    ኧረ ግፍ ነው እውነት ብሆንም ነፍስ የሚያድን የለም ሆስፒታል እንውሰድ የሚል ሰው የለም ኮ ሶፋ ላይ አጋደሟት እስክትሞት ነውደ 😢

    • @mesilobe7955
      @mesilobe7955 5 місяців тому

      ፕራክ እንደሆነ ስለሚያውቂ ነው አታስቢ😂

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሽ😢❤❤❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 5 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢😅😅😅😅😅😅😅

  • @MerteneshA
    @MerteneshA 2 місяці тому

    አይዞሸ እግዚአብሔር ይማረሸ ❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 місяців тому

    አይ ይሄ ጥርስ ፈተና የጥርስ ህመም ለጠላት አይስጥ አይዞሽ ቅሩንፉድ ያዥበት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 місяців тому

    እህ😢😢😢😢😢😢ሀዩየ የጥረስ በሽታ እንኳን ለምወደው ሰው ለምጥላውም አይስጠው😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይማረሽ

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart 2 місяці тому

    Uuuuuufff egzaber yemarish ayuyyee😢🙏

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 5 місяців тому

    ዉዴ ማክስ ጥርስሽ ካመመሽ አትጠቀሚ ስትለቂዉ እንደምች ያደርግና በጣም ነዉ ሚያመዉ አይድረስ ነዉ::

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔማርርርርር ሰራሺላቼው❤❤❤❤❤

  • @Senaa875
    @Senaa875 5 місяців тому +1

    Waqqayyoo sii maruu ayuu koo❤❤❤❤

  • @maaqdeesfiqaaduu
    @maaqdeesfiqaaduu 5 місяців тому

    baradee baayee gaaridhaa kan keedefate gaaruu kaan gaarati baati jete suni xiqoo hin ulufaata malee

  • @SmilingBread-cj4er
    @SmilingBread-cj4er 5 місяців тому

    ውይ ብራንካቸው ከባድ ነው

  • @TamerSaid-f9z
    @TamerSaid-f9z 5 місяців тому

    ሀዩ በጣምነውየደነገጥኩት ፕራክ መሆኑን እያወኩ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 місяців тому

    ትክክል አዩ የተንኮል ጥግ 🫤😳

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe1354 5 місяців тому

    አዩእደወቅሪየተረግምሽእንደትእደደነገጥኩሰራሽስራሽ🤭🤭🤭🤭🤭

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 5 місяців тому +1

    አይ ዶላር አሳበዳችሁ ነገ ግን ሞት እንዳለብን አናውቅም

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 5 місяців тому +1

    ደግ አርግሽ ድገሚዉ ያዉም 😁😁😁

  • @User12073-d
    @User12073-d 5 місяців тому

    ይድፋሸ እንደምኞትሸ ሰገጤ ነገር

  • @mesi2112
    @mesi2112 5 місяців тому +2

    እፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ፕራክ ነው አዩ 😢😢

  • @ፈጡመኢዲሪሰኢዲሪሲ
    @ፈጡመኢዲሪሰኢዲሪሲ 5 місяців тому +1

    ሀዩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 5 місяців тому

    ወይግፉ😂😂😂ምርጥ ጉረቤትናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetendris9240
    @zinetendris9240 5 місяців тому

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ይማርሺ❤❤❤እህቴ❤❤❤ጥርሰ እመም ከባድ ነው❤❤❤በወዳይ በጥላት አይድርሰ❤❤❤❤❤

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 5 місяців тому

    Ayiyee yene melakmi azoshe esgber yemareshi emaaa😢😢😢😢😢😢

  • @weynshet3340
    @weynshet3340 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመርሽ ጥጥ ያዤበት

  • @fantuabebe8839
    @fantuabebe8839 5 місяців тому

    ጥርሥ ይማር

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 місяців тому

    ተጠቀቂ አቲባዮቲክስ ይስጥሽ ጠይቀው ሀኪምሽን እፋክሽን እዳይፋጥርብሽ

  • @alemso9971
    @alemso9971 5 місяців тому

    ayuu maloo anan n bochiftee ❤❤❤❤

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 дні тому

    Ayu Yabede pirank new❤❤❤

  • @wengelwalilign4591
    @wengelwalilign4591 5 місяців тому

    Egziyabeher yemareh ❤❤❤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 5 місяців тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏

  • @helengrbrmariam7625
    @helengrbrmariam7625 5 місяців тому

    አይዞሽ እግዚአብሕር ይማርሽ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 5 місяців тому

    ወላሂ እንደጥርሥ በሽታ ከባድየለም እኔማልሞትነው😢😢ሁዩቲ ብዶረሽን መልሠሻል ❤😂😂

  • @tsigujenebere275
    @tsigujenebere275 5 місяців тому

    Ayu min honesh new betam denegetkugn balesh betam asazenegn Egizabieher yimaresh

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 5 місяців тому

    ስታስጠሉ

  • @MeseretSolomon-xt5ho
    @MeseretSolomon-xt5ho 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 місяців тому

    ጎሮቤት ድንቅ❤❤

  • @HirutAwgichew
    @HirutAwgichew 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂😂የኔ ውድ አዬ ሰራሽለት መለሽ ብድርሽን

  • @HanaZamadu
    @HanaZamadu 5 місяців тому

    Hhhhhhhhhhh Ayu yene melkam Ayzosh 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 2 місяці тому

    .በፈጣሪ ስም

  • @Ameli-x1w
    @Ameli-x1w 5 місяців тому

    በጣም፡ያሱቃል፡፡

  • @minidan2407
    @minidan2407 5 місяців тому

    አንድ ጆክ ውሃ ለብያለ አንድ የሾርባ ማንኪያ ጨው አርገሽ በደንብ ተጉመጥመጪ፡፡

  • @amaamm5375
    @amaamm5375 5 місяців тому

    በሞትይቀለዳልአላህይስትር

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k 5 місяців тому

    ውይ ጥርስ ህመም አይጣል ነው እኔ በመዳም ቤት ስቃዬን አይቻለው 😢😢😢😢

  • @ትግስትትግስት-ዸ7ሐ
    @ትግስትትግስት-ዸ7ሐ 5 місяців тому

    እኔም እንዳንች ነኝ በጣም የምሰቃየዉ የጥርስ በሽታ መጥፎነዉ😢😢😢

  • @HakimHakim3-u3c
    @HakimHakim3-u3c 2 місяці тому

    😢

  • @feetlewert5225
    @feetlewert5225 5 місяців тому

    እግዜያብሄር ይማርሺ

  • @BayoushKasaye
    @BayoushKasaye 5 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @ፅጌማርያም-የ6ቨ
    @ፅጌማርያም-የ6ቨ 5 місяців тому

    ፕራክ ከሆነ በጣም አዘንኩብሽሀዩ😢😢😢😢

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 5 місяців тому +1

    እርቅሱንሣይእደትእደነገጥኩ

  • @alirabee4436
    @alirabee4436 5 місяців тому

    መላ. ቢስ. ነሽ. ስታስጠላ. ይህ. ፕራክ. እምትሉት. አንድ. ቀን. ጉድ. ያረጋችሇል

  • @HMahrye
    @HMahrye 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Sifaniugayyee
    @Sifaniugayyee 2 місяці тому

    😢😢😢🤔🤔

  • @mesi2112
    @mesi2112 5 місяців тому

    የኔ ማልቀስ ምን ይባላል አሁን ሆይ 😢😢😢

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb 5 місяців тому

      ማሺቃበጥ ይባላል 😂

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 5 місяців тому

      እኔእራሱአለቀሰኩ😊

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 5 місяців тому

    ኸረ አዩ በሳቅ ገደልሽኝ የምር ግን ስትቀን ፈጀብሽ ይህን ለማሰብ ኡኡኡ

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 5 місяців тому

    😂😂😂😂😂 ጉድ

  • @SharaEthiopia-lq4rs
    @SharaEthiopia-lq4rs 5 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 місяців тому

    ክክክክእህደገአርግሺው

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 5 місяців тому

    😅😅😅😅😅እግዞ

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 5 місяців тому

    የኔ መደገጥ😂😂😂😂😂

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 5 місяців тому

    ከባድ ነው ሰራሽለት 😂😂😂

  • @astu.youtube5838
    @astu.youtube5838 2 місяці тому

    😁🤭

  • @biruktawitmelkamu-nz2lz
    @biruktawitmelkamu-nz2lz 5 місяців тому

    እኔ ያሳቀኝ ፀበል እየረጨ ስስቅ ደግጦ የሸሸው😂😂😂

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 5 місяців тому

    እግዚብሔር ዬማርሽ❤

  • @ራኬብ-ዀ5ደ
    @ራኬብ-ዀ5ደ 5 місяців тому

    ጠላሁሽ😮

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 5 місяців тому

    ጨካኝ ናትግ እኔ ብሆን ሳቄ ያመልጠኛል😂😂😂😂

  • @sarasahay1
    @sarasahay1 5 місяців тому

    😢😢❤❤❤❤

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 5 місяців тому

    ቁርፉድ ያዢበት ይሻልሻል ወይ ጨዉ ያዢበት

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 5 місяців тому

    ግን እንዴት አሰስቻለሽ እኔ ቢሆን

  • @ataferemelaku4931
    @ataferemelaku4931 2 місяці тому

    😅😅😅😅😅😅