Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ሰላም ለእዚህ ቤት እንኳን ሰላም መጣሽ የአወቅሸውን ሙያ ለእህቶችሸ ማሳወቅሽ ዋውውው ብያለሁ በረች ጎራ በይ መጠያየቅ ጥሩ ነው
በጣም ጣፋጭ ትመስላለች ❤ ዛረማ አሰራታለው
የምትሰሪውን ምግብ በአብዛኛው ተመልክቼዋለሁ።ዋውውው በጣም ጤና ጣፋጭ እንደው ምድጃው እቃዎችሽ ሁሉ የእውነት ኢትዮጵያዊ የሆነ በእንጨት ስትሰሪማ እስርሽ ሆኜ እንጨት ባቀብልሽ ሁሉ ያስብለኛል ።እጅሽ ይባረክ ጤና ሁኝ ብዙ ተምሬብሻለሁ አንድ ቀን እንደምትጋብዠኝ ነው መቼም እናመሠግናለን
በጣም አመሰግናለው ውዴ
ይኔ ባለሙያ በርቺ
@@ttigisthhailu717 ameseginalew❤
ዋው ቲማቲሙን ሞክሬው ምርጥ ነው
እንኳን ተመቸሽ Tg
በርችልኝ እማ ያሚሚሚ❤❤❤❤
በአለ ከለገበሽ ለግበሽ ?
ምን አልሽኝ እህቴ?