🔴 ትወደኛለህ ወይ ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 333

  • @YetRr-d5c
    @YetRr-d5c Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናገር ያድልል😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @babumollikbabumollik6507
    @babumollikbabumollik6507 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን

  • @sosiqueen4162
    @sosiqueen4162 Рік тому +1

    ቃለሕይወት ያሰማልነን በረከቶ ይድረሰኝ

  • @rosemesfin9274
    @rosemesfin9274 Рік тому +1

    እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ

  • @etagegnhaile
    @etagegnhaile Рік тому +1

    በልቦናችን ይደርብን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +2

    የአባታችን በረከት አይለየን ቀለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን አኑርልን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን በውስጣችን ይሳልብን አሜን አሜነ አሜን !!!!

  • @SosenaAmesalu-wv8sb
    @SosenaAmesalu-wv8sb Рік тому +4

    አባትችን እርሰወን የሰጠን ልኡል እግዚያብሔር የተመስገን ይሁን

  • @eleniamare9201
    @eleniamare9201 Рік тому +2

    ተመስገን አምላኬ በርሶ አድሮ የመከረን ያስተማረን

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ Рік тому +10

    እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኣብ ልበይ ሓዲሩ ፍረ ንኸፍሪ እመ ብርሃን ርድእኒ

  • @selimlayefshjuae2270
    @selimlayefshjuae2270 Рік тому +105

    እልልልልል የምስራች አባታችን መጡልን ማነው እደኔ የሚናፍቁአቸው❤❤❤❤ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 Рік тому +12

      እኔ እህቴን በጣም ነው ምወዳቸው ሁሌ ማታ ማታ የአባታችን ትምህርት መስማት ደስ ይለኛል በእውነት እኔ እንጃ ሁሉም እንደ እኔ ነው

    • @SkittleMandms-cb3qw
      @SkittleMandms-cb3qw Рік тому +3

      Aemn Amen Amen

    • @metekiawende7065
      @metekiawende7065 Рік тому +2

      ​@@fishiktaameley2645 oo😅😅😅ooiuiuuuuu

    • @LulyaLuli
      @LulyaLuli Рік тому +1

      Enei alew amen amen amen 🙏❤❤😊

    • @fitaadmasu2513
      @fitaadmasu2513 Рік тому +2

      እግዚያብሔር እድሜ ይስጦት።

  • @mokenodaaashina7427
    @mokenodaaashina7427 Рік тому +1

    ንብስን ይግዝኝል የእውነት

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Рік тому +7

    እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያኑርልን አባታችን የእኛ እንቁ❤

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 7 місяців тому +1

    አባቴ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይፍቱን

    • @Ameleyilma234
      @Ameleyilma234 7 місяців тому

      አባታችን ኢትዬጵያዊ ሐዋርያ ጳውሎስ ናቸው እስካሁን ያስተላለፉት መልእክቶች እንዴት በፁሁፍ በፁሁፍ ይከተብ

    • @Ameleyilma234
      @Ameleyilma234 7 місяців тому

      አባታችን ኢትዬጵያዊ ሐዋርያ ጳውሎስ ናቸው እስካሁን ያስተላለፉት መልእክቶች እንዴት በፁሁፍ በፁሁፍ ይከተብ

  • @ArabuuMohaammed
    @ArabuuMohaammed Рік тому +8

    የኔ መልካም አባት እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ እናመሰግናለን

  • @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
    @የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 7 місяців тому +4

    አባን የሰጠን የእግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo Рік тому +2

    አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +1

    የአባታችን በረከት አይለየን ቀለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን አኑርልን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን በውስጣችን ይሳልብን አሜን አሜነ አሜን !!

  • @AbayneshBazie
    @AbayneshBazie Рік тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ Aba kal hiwet yasemaln

  • @rosegashaw5304
    @rosegashaw5304 Рік тому +1

    Kalehiwot yasemaln abatachin eregim edmena tena yistln 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @radetmulumulu1294
    @radetmulumulu1294 Рік тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen1

  • @adugnachekole5622
    @adugnachekole5622 8 місяців тому +1

    Good good good ❤❤❤❤

  • @TadrosAndvakh
    @TadrosAndvakh 8 місяців тому +2

    ቃለህወትን ያሰማልን የሰማነውንም በልባችን ያሰድርብን እሜን አሜን አሜን

  • @AqAs-w3q
    @AqAs-w3q Рік тому

    ቃለሂይ ወትያሰማልን አባታቺን ❤❤❤❤❤❤❤እዲሜና ጢናይስጣቹሁ

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ሁሌም ይገርመኛል የሚሰተምሩበት መንገድ እጅግ የረቀቀና ፀጋ ያለበት ነው አባቴ ኑሩልኝ ረጅም ዕድሜ ከጤና ይሰጥልን እወነት ነው ክርሰቶሰ ከእኛ ምንም አይፈልግም ንፁህ ፍቅር ብቻ ነው እግዚአብሔር ንፁህ ልብን ይስጠን ከነ ኀጢያታችንየሚወድን ይክበር ይመሰገን ልብ ይሰጠን !!!

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 25 днів тому

    እውነት ነው አባታችን ቃል ሕይወት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ዘነቡተሳፌ
    @ዘነቡተሳፌ Рік тому +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 5 місяців тому +1

    አባ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏♥️

  • @ቃንዛኣለኒቃንዛወገነይ

    ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @sofayasprays912
    @sofayasprays912 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤አበተችን ኑሪልን

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 8 місяців тому +2

    Amen amen amen kalehyowet yasemalen abatacen ❤❤❤

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 Рік тому +1

    ሰላምሰላሰላምሸይብዛልባለሸበት አላህይጠብቅሸበጣምአረፍቆይታነበረንቀጥይበት በጣምአረፍቆይታነበረን

  • @uhuhhcf7287
    @uhuhhcf7287 Рік тому +2

    Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen

  • @የየተዋህዶልጅ
    @የየተዋህዶልጅ Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን😣🙏❤

  • @adugnachekole5622
    @adugnachekole5622 8 місяців тому +1

    Good good ❤❤❤❤

  • @fjhghj2849
    @fjhghj2849 Рік тому +3

    የኔ አባት ቃለሒ ወትያሠማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sinduagumas9991
    @sinduagumas9991 Рік тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alirajab4951
    @alirajab4951 Рік тому +16

    መምህር እኔ ያንቱን ት/ት ሳልሰማ እንቅልፍ አይወስደኝም እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshimebetNigat
    @YeshimebetNigat 8 місяців тому

    Ewnt abatachin kale hiwetn yasmaln bedma betga yakoyiln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsango7292
    @elsango7292 Рік тому +8

    እደው አባታችን እርሶን የወለደች እናት እዴት የታባረኩ ናቸው እድሜና ጤና ያድሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እውነት ነው የሚያስተምሩት እደእርሷ ያለውን አባቶች ያብዛልን አባታችን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Рік тому

    Amen sbbatchn kale hiwotn yesemaln be edemena tenan yetln❤❤❤❤

  • @abelapoi
    @abelapoi Рік тому +1

    Kale Hiwot Yasemalin Lib Yemitegin Timihirt

  • @AbeshaAviation
    @AbeshaAviation Рік тому +4

    በጣ ም እናመሰግናለን አባታችን:: እንደው እዛው አገሬ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው ሳዳምጦት ሰላም መረጋጋት ደስታና ፍቅር የሚሰፍንብኝ:: ቡዙ ሰው እያዳኑ ነው:: በርቱልን እባካችሁ እሩቅ ለምኖረው ማስተላለፋችሁን እንዳታቁዋርጡ::

  • @mekdesassefa5008
    @mekdesassefa5008 Рік тому +3

    በእውነት አባታችን እንኳን በሰላም መጣችውልን
    በጣም እንወዶታለን
    እንደ ውሃ የምትጠሙን እንደ እንደ እንጅራ የምርቡን
    የህይወት ምግባችን የህይወት ምጥጣችን ናቸው እኮ ማርያም በጣም ናፍቃችሁኝ
    ትምህርታችውን በሰማው ሰአት መዳብ ስጠራኝ ምንም አትመስለኝም የምር ቤተ ክርስቲያን ሁኝ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን
    ሺ አመት ኑርልን

  • @MariamMariam-h6k
    @MariamMariam-h6k Рік тому +1

    የኔ አባት❤❤❤❤❤❤

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Рік тому +24

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በእውነት ኑኑኑኑኑ እናት አባት እሕት ወንድሞቼ ኑ አባታችን የእግዚአብሔርን ቃል ሊያስተምሩን መጥተውልናል ኑ የሕይወት ቃል እንመገብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን #ቸሩ መድኃኔዓለም😊❤

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Рік тому +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🥀ሰለ ድንቅዬ ትምህርትዎት እናመሰግናለን 🙏🌺ፈጣሪ አምላክ አስተዋይ አይምሮ ቅን ልቦና ይስጠን 🙏💐በይቅርታው ይጎብኘን🙏🌺🥀💐💚💛❤

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መድሀኒያለም❤

  • @mihrettoleraalemu8130
    @mihrettoleraalemu8130 14 днів тому

    በአባታች ላይ አድሮ ቃሉን የሚመግበን አምላከቅድሳን ይመሰገን❤❤❤

  • @SabeelSabeel-o4o
    @SabeelSabeel-o4o 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ amenamen amenamen amenamen amenamen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 amenamen amenamen amenamen

  • @ghsghshjshhs5709
    @ghsghshjshhs5709 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን በረከታቸው ይደርብን 😢😢🙏🙏🙏

  • @teklesenbetsereke9356
    @teklesenbetsereke9356 Рік тому

    ቃለ ሂወት የስመዓልና

  • @sjfvgfsvvf3456
    @sjfvgfsvvf3456 Рік тому +6

    Waqayyoo goftaa sagalee jirenyaa sii haa dhagechisuu Abbaa kenyaa🤲❤❤🙏🙏🙏

  • @bestbuy4703
    @bestbuy4703 Рік тому +2

    ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን አመብርሀን ትጠብቅልን በመንግስተ ሰማአያት ያስብልን በድሜ በጤና ያቆይልኝ

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 3 місяці тому

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላችሁ ለአባም አድርሱልኝ 🤲✝️

  • @ShewitTadese-r2w
    @ShewitTadese-r2w Рік тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 10 місяців тому +1

    የኔ አባት አቤት መታደል አባታችን ያለበት ቦታ መኖር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥወት🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💒✝️🙏🙏🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AhSal-n4i
    @AhSal-n4i Рік тому +1

    አባታችን ቃለ ህወትን ያሰማልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 Рік тому +5

    ተመስገን እንኳን አደረሳችው

  • @LulyaLuli
    @LulyaLuli Рік тому

    Yenei wddddd abat kalih amurachin lay yasadrlin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Рік тому +1

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash

  • @tsehaineshwoldegebriel5423
    @tsehaineshwoldegebriel5423 9 місяців тому

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Yetebekelen

  • @donicasenai2771
    @donicasenai2771 9 місяців тому

    Amen Amen Amen kale hywet yasemaln abatachin.

  • @2MNENTERTAINMENT
    @2MNENTERTAINMENT Рік тому +2

    እግዚአብሔር ህዝቡን ያለ መምህር አይተውም እርሶን አባትና መካሪ አድርጎ የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገ ይሁን ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን የመምህራን አምላክ ይማረን

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +62

    እውነት ነው 😢እህት ወንድሞች በእውነት ከገዘብ ይልቅ የሰውን ልጅ የመወደድ ልብ የድንግል ማርያም ልጅ ያድለን አሜን ፫ በሉ 😢❤

  • @aynalemsbhatu2542
    @aynalemsbhatu2542 Рік тому

    Kale Hywot yasemalin Abtachin Edimena tena yistilin Amen

  • @MashoTsegay-j8i
    @MashoTsegay-j8i 11 місяців тому

    KALE hiwt yasemalin abatachin tsegawn yabizaloti egiziabher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 7 місяців тому

    Kale hiyiweti yasenalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin❤❤❤

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Рік тому +30

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤ ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን

  • @josismart1491
    @josismart1491 Рік тому +3

    አባታችን ይፍቱኝ ሁሌ ሲናገሩ ለኔ የተላኩ እስኪመስለኝ ውስጤ ይሰማኛል፤

  • @RayaNesh-j4m
    @RayaNesh-j4m 13 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬ ደሞ ልዩ ነው እጀግ ጣፍጭ የሆነ ትምርት ነው እናመሠግናለን 💐💐💐🙏🙏🙏🙏

  • @gechtilahun8766
    @gechtilahun8766 Рік тому

    kale hiywotn yasemalin abatachin.

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Рік тому +5

    አባቶቼ/እናቶቼ በፀሎት አስቡኝ በማርያም❤ "ወለተ ጊዬርጊስ" ነኝ።

  • @merhawwit
    @merhawwit 11 місяців тому

    Qale hiwet yesmalna Egzaebiher Edmen Tienan xguau Bereketun Yebzahalkum abona ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @44-dr9eu
    @44-dr9eu Рік тому

    Kale hiwot yasemaln

  • @cocob7788
    @cocob7788 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባቴ አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜንእግዚአብሔርይጠብቆትአባቴይፍቱን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SelamSelam-t8q
    @SelamSelam-t8q Рік тому

    Egzabhire erjum edma yestlen abtchen ❤❤❤

  • @ry8319
    @ry8319 Рік тому +4

    _የምንወዳቸው አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሉት በእድመ በፀጋ ይጠብቅልን ያኑሪልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫✝️❤✝️_

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Рік тому +9

    አሜን ስለ #ቅዱስ ቃሉ #ልዑል #ፈጣሪይ #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክብር ይመስገን ለእናቱ ለኛም ለኅጥአን እናታችን #ወለዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ለክቡር #ቅዱስ መስቀል ምስገናና ለቅዱሳኑ ምስጋና ይድረሰው ለአባታችን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን!

  • @rebeccagebre1913
    @rebeccagebre1913 Рік тому +25

    አባታችን በዚህ የሰቆቃ ዘመን እርሶን የሰጠን የአባቶቻችን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን!!!እንዴት እደምወዶት በጣም❤❤❤

    • @asefubaye662
      @asefubaye662 Рік тому +4

      ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Рік тому +7

    እርሰዎን እዳዳምጥ ለፈቀደልኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ከዚህ የበለጠ መታደል የለምና የብጹ አባታችነን ከማር ከወለላ የጣፈጠ ድንቅ ትምህርት በጆሮው ከመስማት በላይ ጸጋ የለም ይህን ጸጋ ለኛ በማድረሰዎ ከጸጋ ላይ ጸጋ ያድለዎት !!!ቃለ ህይዎት ያሰማዎት !!!ንጹህ አባታችን ኑሩልን ለዘለአለም በእውነት !!!

    • @merrantilahun1504
      @merrantilahun1504 Рік тому +3

      ብፁዕ የሚባለዉ ለጳጳሳት ነዉ አባታችን አባ ነዉ የሚባሉት

  • @jdjdheihdhjdjskskd6182
    @jdjdheihdhjdjskskd6182 Рік тому +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 💒💒💒💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 Рік тому +2

    እዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነቱ አባ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @familylove8308
    @familylove8308 Рік тому

    Aman aman aman kale hewet yasemalen memhrachen zemenwon ybark egzabher bexlotwo yasbugen

  • @mahlettalema700
    @mahlettalema700 Рік тому

    Sle zelalem hywet sbeku ye sega zemen new .

  • @muluema16
    @muluema16 Рік тому +3

    ኣባታችን ብዙ ጊዜ የርሶን ትምህርት እሰማለሁ ጣና ቂርቆስ መጥተን ፀሎት ላይ ነበሩ ሳናገኞት በመምጣታችን ከተመለስን በዃላ ሁሌ ይቆጨኛል ለምን ብዙ የማዋዬት ነገር ነበረኝ ኣባቴ ኑሩልኝ ።

  • @mdallehossan3201
    @mdallehossan3201 5 місяців тому

    እውነት 😢 ቃል ያሰማልን አባታች 🙏

  • @NeHase16
    @NeHase16 Рік тому +10

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️
    እንደው ለማስታወስ ያኽል ብቻ ስልካቸውን አባ ፊት የሚያስቀምጡትን ከማስቀመጣቸው በፊት ድምጹን ያጠፉ ዘንድ እባካችሁ አስታውሷቸው:: 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @elsango7292
    @elsango7292 Рік тому +2

    ሁላችንም እንወዳቸዋለን እንኳይ መጡልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜና ጤና ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሃናየማርያምልጅ
    @ሃናየማርያምልጅ Рік тому +7

    አባታችን እንኮን በስላም መጡልንረጅም ዕደሜ እና ጤና ይሰጦት ቸሩ መድሀኔአለም❤❤❤❤

  • @zufanetesfaye8894
    @zufanetesfaye8894 Рік тому

    ንስሀ መውጣት ሳላዳምጣቸው እጠላቸው ነበር ዳዳምጣቸው ግን ምርጥ ናቸው

  • @tsigetsige1204
    @tsigetsige1204 Рік тому +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ መግስተ ሠማያት ያውርስልን ልዑል እግዚያብሔር ፈቅዶ ቃሉን በእርሶ ተማርን እንድንኖረው ደግሞ ቅዱስ ፋቃድው ይሁንልን

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Рік тому

    🙏♥️አ

  • @እሌኒሚዲያ
    @እሌኒሚዲያ Рік тому +4

    በፀሎታቺሁ አስቡኝ 😢😢😢😢😢

  • @fact_4189
    @fact_4189 Рік тому +5

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን ፫

  • @Selam-vs1fg
    @Selam-vs1fg Рік тому

    Amen kale hiwetn yasemsln

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አባታችን

  • @visky889
    @visky889 Рік тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰