ዲጄ-ሊ "እቴጌ በሉኝ"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 сер 2022
  • #jtv_ethiopia #ethiopian #amharicmusic #ebs #abelbirhanu
    #ዲጄ_ሊ_እቴጌ_በሉኝ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 29

  • @ephremtsegay8938
    @ephremtsegay8938 Рік тому

    Wetadere Nebere Yanchi Webet...🤙

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu Рік тому +1

    😃

  • @selam8182
    @selam8182 Рік тому +2

    ምኗም ደስ የማይል

  • @tewodrosehailu4998
    @tewodrosehailu4998 Рік тому +1

    አከብረሃለው ጆሲ በረታ።

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 Рік тому

    👍👍👍👍

  • @user-vr4dz9fd6k
    @user-vr4dz9fd6k Рік тому

    ደስ ትሊያለሽ በርቲ የኔ ኢቴጌ

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Рік тому +2

    እቴጌ አላለችም😀ጅሲ አከብራሀለሁ ድጀሊን ወደዛ በልልኝ ምኗም አይመቸኝ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Рік тому

    Wende meslew etege ayekebdem 😁
    Demirugn esti ades negn

  • @user-go7my9kk9c
    @user-go7my9kk9c Рік тому

    ማለቴ ይበዛብሻል ዶማ

  • @zinetfker
    @zinetfker Рік тому

    ጆሲ በስት ጊዜየ አየሁህ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Рік тому +1

    ወንድ ነው ሴት ነው ያቀረብከው።ጆ
    እንደነዚ አይነት ሰዎችን ባታቀርብ ጥሩ ነው።ምክቱም አርአያነት የላቸውም ።ከኢትዮጵያዊ ስርአት ጀምሮ

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 Рік тому +1

    ዲጀሊ የዳኒ ሮያል ተፈቃሪ በፈጠረሽ ዳኒን አትጉጂብን የቆየ ቪዲወነዉ አሁን ዉጭነዉ ያለችዉ ስትመለስ ከዳኒ ጋ እንደማይሽ ተስፋ አደርግለሁ ሊ ደስየምትይልጂ ነሽ ::

  • @eugfdgdgdhfffhdh4643
    @eugfdgdgdhfffhdh4643 Рік тому

    ሰላም ነው ጆስዬ
    ዲጄ ሊ ቆጆ እዴት ነሽ የኔ ከቤ

  • @banchy.bamalk
    @banchy.bamalk Рік тому

    አታፍሪም እቴጊ ነኝ ስትይ ማፊርያ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Рік тому

    የማን ነች ወንድላ ደግሞ ድፍረቷ እትጌ ትንሽ እረፍት የሌላት እትጌ የሚለው በአንደበትሽ ለተጠራሽው እንኳን ብቃት የለሽም ለነገሩ ሰው ሲጠፋ በኢትዮጵያ ሌላ ምን ታደርጊ ያችም ጊንጥ ገደለች አበቤ ዘሮቿ እቴጌ ሲሏት ሰምቼ ነበር ።
    ወይ አገሬ ኢትዮጵያ

  • @senayitvin5437
    @senayitvin5437 Рік тому

    O

  • @zekiethio
    @zekiethio Рік тому

    አፈር ብይ የእንግድ ልጅ😂

  • @lidyadtube1867
    @lidyadtube1867 Рік тому +1

    እርፍ 😂

  • @halimaabuyetessema2401
    @halimaabuyetessema2401 Рік тому +1

    ፋንዲያ ነው ማለት ምነው ተንቦራጨከችብን

  • @user-go7my9kk9c
    @user-go7my9kk9c Рік тому

    እኔ ሰው መሆንሽ እቀበለዋለሁ ተግባረሽ ግን አለባበስሽ ነግግርሽ አክሽንሽ 🔨🔨አዝናለሁ መዶሻ ስሰጥሽ

  • @alexlesemie970
    @alexlesemie970 Рік тому +1

    ጋሽ እትጌ

  • @abinetbejiga
    @abinetbejiga Рік тому

    ወንድ ነው ሴት ነው ያቀረብከው።ጆ
    እንደነዚ አይነት ሰዎችን ባታቀርብ ጥሩ ነው።ምክቱም አርአያነት የላቸውም ።ከኢትዮጵያዊ ስርአት ጀምሮ