ሚስጥራዊ ሂወት በዱባይ l ጨዋታ ከ ማቲ one love ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • በየቀኑ የሚለቀቁ አዝናኝ ቪዲዮዎች እንዲደርሶት አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ !!
    መኪና መንዳት እፈራለሁ … ለኔ ከባዱ ጊዜ እናቴን በሞት ያጣሁበት ቀን ነበር ተወዳጁ ተዋናይ ሰለሞን ሙሄ ክፍል 1| Seifu on EBS
    ይሉኝታ ለኔ ገዳዬ ነው … ከሞት አፋፍ የደረስኩበትም ጊዜ ነበር ተወዳጁ ተዋናይ ሰለሞን ሙሄክፍል 2 | Seifu on EBS
    #prank #seberzena #ethiopia #challenge #charity #ethiopianews #ethiopiantiktok #ethiopianmusic
    ethiopian food cooking videos
    ethiopian tiktok videos this week
    new ethiopian music video
    ethiopian fasting food cooking videos
    amharic dance
    ethiopian music sami dan
    new ethiopian singer
    ethiopian youtube video
    new ethiopian music this week
    ethiopian music video
    zefen ethiopian music
    ethiopian tigrigna
    popular ethiopian music
    habesha music
    best new ethiopian music
    ethiopian american wedding
    ethiopian wedding eskista
    ethiopian wedding songs
    ethiopian wedding dress
    This Channel is the largest entertainment and serious channel that broadcasts interesting educational and charity activities every day
    #shamarabeni #findkeke #game #entertainment #MrBeast #exceptionaltalent #bussinesclass #donkeytube #awardwinner #watching #prank #comedy

КОМЕНТАРІ • 67

  • @ArchitectAbeni
    @ArchitectAbeni 6 місяців тому +26

    ቀጣይ ሰለሊቢያ ጉዳይ የምናይ እና የምንዳስስ ይሆናል🙏 like

    • @RozaWerkie
      @RozaWerkie 6 місяців тому

      😭😭💔

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx 6 місяців тому

      ከኳተርም ና።

  • @meronelias-u3e
    @meronelias-u3e 6 місяців тому +1

    በእናትክ ፀጉርህን ተቆረጠው አንደኛ ነገር ወንድ ልጅ ፀጉር እንዲ ማሳደግ የለበትም ሁለተኛ ነገር አያምርም ማርያምን ውበትክ ደብቆታል

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 6 місяців тому +3

    ትክክል ነው ጠለቦች ሀበሾችን ስናገኝ ደስታችን😂 እኔ ራሱ ኦላይን ጠልቤ ሀበሻ delivery ከመጣ ወሏሂ ወንድሞቼን ያየሁ ነው እሚመስለኝ 😥🥰 ግን አንዳንድ ወጥተው እሚሰሩ ጢባራም አሉ ሰላም ሲባሉ ይጣጠሳሉ ያኔ ወይኔ ኢቶ ሰፈሬ ባገኝሽ አጥቤ አሰጣሽ ነበር ቭዬ ላሽ 😂

    • @ሔርሞን
      @ሔርሞን 6 місяців тому

      😂😂😂❤ማርያምን እውነት ነው ያልሽው እንዳለ

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 6 місяців тому +1

    በርታ ወድማችን ማቲዬ❤❤❤❤❤

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 6 місяців тому +2

    ነይ ነይ ነይ ጀማዬ ነይ ነይ( ተሙ) የት ጠፋ🤔 ማቲ ምርጥ ሰው🥰

  • @TigstBuna
    @TigstBuna 6 місяців тому +1

    እኔግን የማይገባኝ ነገር አለ😔 ለምንድነው ግን ራናዌ የሆኑ እህቶቻችንን ለመርዳትም ሆነ ቀርባቹሁ ችግራቸውን የማትጠይቆቸው የማትረዶቸው ገረፍ አርጋቹሁ የምታልፉት!! ለምንድነው ለነሱ ተከራካሬ ወይም ጠያቂ የሌላቹሁት እነሱስ እህቶቻችን ወንድምቻች አይደሉም እንዴ!!

  • @Nejat104
    @Nejat104 6 місяців тому +3

    የመዳም ቅመሞች ስላከበራቹን ክበሩልን

  • @YohualashetYohalla
    @YohualashetYohalla 6 місяців тому +1

    Mati man "ONE LOVE ETHIOPIA" is the image of Ethiopia all over in the middle east and the rest of the world. Keep going Mati

  • @MuhammadAhmad-x5q
    @MuhammadAhmad-x5q 6 місяців тому +2

    አንተ ሰው እኔን ነው የምትመስለው ወንድሜ ነህ ቀይ እናቴን በጣም ልጠይቃት😂😂😂😂😂😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤

  • @SofiyaTadese
    @SofiyaTadese 6 місяців тому +3

    የመዳም ቅመሞች ይትናቹ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 6 місяців тому +1

    አታስጠሉኝ የመዳም ቅመም አትበሉ እኛ የቤተስቦቻችን ብርቱ ጀግና ሴት ነው እሚገልፀን

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 місяців тому

      ውይ ምን ችግር አለው ውደ ያረብ ሀገር ሤት ነበር እኮ የሚሉን እድሜ ለአብድ ወሥላታው ቅመሞች ብሎ ለሠየመን እናም አይክፋሽ

  • @ameenaa6772
    @ameenaa6772 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ማቲያችን እኖድሀለን ጠባብ ሱሪ አትልበስ❤❤❤❤

  • @meronelias-u3e
    @meronelias-u3e 6 місяців тому

    ሁሌ ፕሮግራምክ ባየው ቁጥር የፀጉርክ ነገር ይረብሸኛል ምናለበት ቢቆረጠው እላለው እባክህን ተቆረጠዉ

  • @Hirut-m1w
    @Hirut-m1w 6 місяців тому

    ማቲ ጥሩ ነው በርታ እኛው ለኛ እንተዋወቃለን ችግራችንን ስለምታቅ

  • @HayatBinhami
    @HayatBinhami 6 місяців тому

    በሰላም ነው ልብሱ ለሚዲያ ለኛም ክብር ስትሉ እባካችሁ የሌለው አዲስ ልብስ ለብሸ ይላል አለባባስ ዜሮ

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    እረ በቃ እብደቱ በዚህ ቀጠል የሱራዉ ነገር ይታሰብበት እረ ሰዉች የምንለብሰዉን እናስተዉል የተቀደደ ልብስ 😢😢እረ በፈጠራቹህ

    • @ammarcell2790
      @ammarcell2790 6 місяців тому +1

      እንደኔ የተቀዳደደ ልብስ የሚወድ ሰው አልነበረም አሁን ግን ትልቅ ሴትዮ ስሆን እንዴት እንዳስጠለኝ የለኝን፡ በሙሉ ነው ያቃጠልኩት

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 6 місяців тому

    ናአ እና ዱባይን እያት ደሥ የምትል ሀገር ናት❤❤❤❤

  • @faniyanebso7015
    @faniyanebso7015 6 місяців тому +1

    Matiye yegna ye madam kimemochi miskir inameseginalen❤

  • @cherinetamme4560
    @cherinetamme4560 6 місяців тому

    you have come a long way Amigo.

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 5 місяців тому

    ማቲ ምረጥ ልጂ 🎉🎉 እኔ እሚገረመኝ የማቲ ፀጉረ አቆራረጥ😂

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 6 місяців тому

    ልኮምት እደ ግን ልጨርሠው መሠል ምን አሥቸኮለኝ እናቴ

  • @danealasfaw5253
    @danealasfaw5253 6 місяців тому

    ሻማር ለመልካም ስራሽ አይደለም subscribers ሌላም ያንስሻል brother 🎉🎉🎉🎉

  • @meronelias-u3e
    @meronelias-u3e 6 місяців тому

    አሪፍ እንግዳ ነው ያቀረብከው

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 6 місяців тому

    ማቲ❤❤❤❤

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 6 місяців тому

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 6 місяців тому

    ወይ ማቲ ኦርቢያንን እንዲ ማስታወቂያ ትሰራለታለህ እግዞ እግሩ እራሱ ብዛቱ ትል እኮ ነው። አንድም ቀን በልቼ አላቅም እምነቴም አይፈቅድም። ስለማዳም ቅመሞች ያወራኸው እጅጉን ደስ ይላል እናመሰግናለን ጠፉተው ስለሚሰሩትም የገለፅክበት መንገድ ደስ ይላል ኑርልን❤🎉

  • @banciajah5454
    @banciajah5454 6 місяців тому

    ኢትዮጵያነህአሁንማቲሻ

  • @Hirut-m1w
    @Hirut-m1w 6 місяців тому

    ብሮግራም አጭር ነው ሻማር በቁመት ልክ አርገው😂

  • @hanakeder7337
    @hanakeder7337 6 місяців тому

    በነገራችን ላይ እኔ አንተን መናገር ፈልጌ አይደለም።

  • @matimantube5331
    @matimantube5331 6 місяців тому

    Arif koyta 🎉🎉

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 6 місяців тому

    baxame dase yamele geza nabare baretalen ❤❤❤❤❤

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we 6 місяців тому

    ጋዜጠኛው በጣም የማፈቅረው ልጅ አለ እሱን ነው ሚመስለዉ 😊😊😊

    • @melisatadese-yh4be
      @melisatadese-yh4be 6 місяців тому +1

      የኔን እዳይሆን ከኔጋም ይመሳሰላሉ😂🙈🙈

  • @SlehulumnegerEgziabherymesgen
    @SlehulumnegerEgziabherymesgen 6 місяців тому

    Wow Temechachihugn Enamesegnalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruta3555
    @ruta3555 6 місяців тому +1

    mrt koyta 🥰

  • @FrahywetFantahun
    @FrahywetFantahun 6 місяців тому +1

    ማቲዬ መልካም ሰው❤❤❤

  • @TheEVERAbdelaa
    @TheEVERAbdelaa 6 місяців тому

    Good job 👍

  • @banciajah5454
    @banciajah5454 6 місяців тому

    ማቲምርጡ

  • @የኛቤት
    @የኛቤት 6 місяців тому

    በጌታ በፊሊተር ፊቱነበር ጂጄ ኪያን የሚያማልላት እዴ ትክታክላይእኮ ቀይ ደግሞ ቀጭንምነበር የወገብም ፊሊተር ነበርእዴ😂😂😂

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 6 місяців тому

    አይቼ እኮምታለሁ

  • @eyobalem27
    @eyobalem27 6 місяців тому

    Konjo program❤

  • @lomidentesfaye9638
    @lomidentesfaye9638 6 місяців тому

    Adnakot yegebahal

  • @demamuyetayh
    @demamuyetayh 6 місяців тому +1

    waw🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ruta3555
    @ruta3555 6 місяців тому

    ketay slante ebakh🙏🏾

  • @FsbdbNfjfh
    @FsbdbNfjfh 6 місяців тому

    💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @ZeburaAdemMohammed
    @ZeburaAdemMohammed 6 місяців тому

    እሮቢያን ነው አሳዉ😅😅😅😅

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @houseofzendro8756
    @houseofzendro8756 6 місяців тому

    Ye arb kemem

  • @CitaCitta
    @CitaCitta 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጊዜሚዛንነዉያነሳልይጥላል

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TeteAbaba-u5u
    @TeteAbaba-u5u 6 місяців тому

    ማዳም ፊትካገኘች አትቻልም

  • @sadamhedar2853
    @sadamhedar2853 6 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 6 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @khidrakhidra-k8g
    @khidrakhidra-k8g 6 місяців тому

    ሻማር ሸበላው

  • @senayitimaza9630
    @senayitimaza9630 6 місяців тому

    ፅጉረህን ተቆርጠው ወድም

  • @frehiwottsegaye2312
    @frehiwottsegaye2312 6 місяців тому

    ዱባይ ላይ ማይመቸኝ የመጀመሪያ ሰው 😮

  • @tesfshungashawe3364
    @tesfshungashawe3364 6 місяців тому

    የዱባይንህይወት የት አይቶት መቶ ስለጨፈረ ነዉ ኮሚኒቲው በአንድ ብሄር ነው የተያዘው አይ አንተ ዝም ብለህ ጨፍር

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    እረ በቃ እብደቱ በዚህ ቀጠል የሱራዉ ነገር ይታሰብበት እረ ሰዉች የምንለብሰዉን እናስተዉል የተቀደደ ልብስ 😢😢እረ በፈጠራቹህ