MK TV || የአብርሃም እንግዳ || 300 ብር ኪራይ እየከፈሉ ይኖራሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2023
  • Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK?s....
    ua-cam.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

КОМЕНТАРІ • 62

  • @honeyseme1711
    @honeyseme1711 7 місяців тому +20

    አትዬ የኔ እናት እድሜሽ ይርዘም የሁላችን እናት እኔ በእምባ ብዛት ማየት አልቻልኩም ምክንያቱም ባንቺ ውስጥ ብዙ እናቶችን ስለ ማይ ቃላት አጥሮኛል ኑሪልን አትዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fy2df1oz9h
    @user-fy2df1oz9h 7 місяців тому +2

    አቤት መታደል እናታችን ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት እንደርስዎ ያሉትን እናቶች ያብዛልን አምላከ እስራኤል💞💞💞 እናቴ ብርቱካንዬ እውይይይይ እመ ብርሃን ትቅረብሽ የእናቶቼ የአባቶቼ የጻድቃን ሰማዕታቱ ምልጃ አይለይሽ ❤❤❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p 7 місяців тому +3

    እንዴት መታደል ነዉ ለሠዎች ደስታ መኖር ሰዎችን በፍቅር ማስለቀስ እማሆይ ጀግና እናት ኖት አሁንም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እንደርሶ ያሉ እናቶች ለጸሎት ለምክር ለምርቃት ያስፈልጉናል❤

  • @yoyowelloraya4067
    @yoyowelloraya4067 7 місяців тому +1

    ድንቅ እናት የሚገርም መልካም መንፈሳዊ ስብእና እናት የእውነት እናት ለዘመናችን መቅሰፍት መመለሻ የሆኑ እናት ናቸው እድሜያቸውን ያርዝምልን ጤናቸውንም ይስጥልን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 7 місяців тому +2

    የኔ እናት በረከተዎት ይድረሰኝ አቤት መታደል አሁንም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 7 місяців тому +1

    እማሆይዬ የኔ እናት የኔ እመቤት መቼም እርሶን መመረቅ ድፍረት ነው ነገር ግን እግዚአብሔርን ማመስገን ይገባልና እንዲህ ልበል እማምዬ እርሶን የመሰለ አስራት ስለቀረልን ነው ኢትዮጵያ እና ቅድስት ቤተክርስቲያን ተጠብቃ የምትኖረው ዕድሜ ማቱሳላ ይስጥልን እማሆይ ዝም ብዬ ስመለከትዎ ቁጭ እናቴን ግብርዎም መልኮትም ጭምር እርሶማ ዘመዴ ነዎት እሷም በብዙ መሥዋዕትነት ነው ያሳደገችን እንደ እርሶዎ መንኩሳ ነበር ዕድሜ ጠግባ የልጅ ልጅ ልጅ አይታ አረፍተ ዘመን ገታት ነፍስ ሔር ውድ እናቴ ወለተ ጊዮርጊስ🙏 ቡርቴ እጅግ አስተማሪ መርሃ ግብር ነው በርቺ ዘርሽ ይባረክ ።

  • @negesse-3401
    @negesse-3401 7 місяців тому +6

    እማሆይ እናታችን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጦት ልጆቻችሁንም ፈጣሪ ከፍ ያድርጋችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር እንደርሶ ያለ እናት ያብዛልን እሟዬ እንደዚህ ያለ ትህትናና ቅን እናት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qk6ss4nz9w
    @user-qk6ss4nz9w 5 днів тому

    በስመ ሥላሴ አስለቀሱኘ ጽናት እምነት ፍቅር ተስፋ ሩኅሩኅነት የዓለም ኹሉ እናትነት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን መታደልነ❤❤❤

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 7 місяців тому +3

    የኔእናት እድሜና ጤና ለእናቶች አብዝቶ ይሰጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @onedaytube2129
    @onedaytube2129 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ተጨማሪ ረጅም እድሜ ይስጥዎት እማማ ትክክለኛዋ የኢትዮጵያ ምሳሌ ነዎት ።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 7 місяців тому +5

    አያቴን መሠሉይ ነብሷን ይማርና እንዲህ ያለች ሙና ነበረች እግዚአብሔር ፆለታችሁ ይድረሰን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ድግፍ ያርጎት እባሆይ በጣም ደስ ይላል በዝህ ዘመን ደግ ሰውም አለ✝️👏❤

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 7 місяців тому +2

    እማሆየ እድሜ ጤና ይስጥልን ከርሶ ትልቅ ትምህርት ወስጆለሁ

  • @aemroaemro2431
    @aemroaemro2431 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የማታልፈውን መንግሥተሰማያት ያውርስዎት
    በዚህ ሰዓት በተከራይ እንደዚህ መመስገን መታደል ነው።

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 7 місяців тому +2

    እማሆይ እድሜናጤናይስጥዎት ልጅዎት ይለምልም ዘርዎት ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 7 місяців тому +2

    እማሆይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሁንም እንደርስዎ አይነቱን ያብዛልን. መታደል ነው❤❤

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 7 місяців тому +2

    ለአዘጋጅና አቅራቢ ብርቱዬ የእኛ ውድ እኅታቸን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኅታችን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ መንግስተ ሰማያትን ያውርሳቸው በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ ያስገርማል

  • @AbebaNati
    @AbebaNati 7 місяців тому +1

    amen amen amen

  • @hiritabvs1500
    @hiritabvs1500 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 7 місяців тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እማማ

  • @user-gf1pf4rs1b
    @user-gf1pf4rs1b 7 місяців тому +1

    የማታልፍ መንግስቱን ጌታችን ያውርሶትለኛም መማሪያ ሁነዋል አዘጋጇንም እናመሰግናለን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 7 місяців тому +1

    እማሆይ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misraktefera1046
    @misraktefera1046 7 місяців тому +1

    ያስቀናል!! አሁንም እግዚአብሔር አምላክረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው።

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 7 місяців тому +1

    እማሆይ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @ruthDesta
    @ruthDesta 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔርን የሚፈራ እንዲህ ይባረካል❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rn1qk4gc1n
    @user-rn1qk4gc1n 7 місяців тому +1

    እውነት ነው እማዬዬዬዬዬ. እናቴ በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን😢😢😢😢እንዴት ደስስስስስስስ የሚል ትራክ ነዉ ቤትስብ ነው❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤😮

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t 7 місяців тому +1

    እሙሐይ ሐመረ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እንደ እማሔይ ያለውን ይብዝላል

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 7 місяців тому

    አምላካችን እኮ እሚራራልን ለንደነዚህ አይነት እናቶች ሲል ነው እና እነሱን አያሳጣን በፀሎታቸው እግዚአብሔርን ይማፀናሉና

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 7 місяців тому +3

    የኔ እናት እማሆዬ እረዥም እድሜ ይስጥዎት❤❤❤❤

  • @AbebaNati
    @AbebaNati 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaNati
    @AbebaNati 7 місяців тому +1

    እማሜ የኔ አናት❤❤❤በረከተው ❤❤❤ይድረሰኝ❤❤❤አቤት መታደል

  • @user-hb9dz3ld7b
    @user-hb9dz3ld7b 7 місяців тому +2

    ደግነት ለራስ ነው እንዲህ አይነት እናቶችን ያብዛልን፡፡ ለእማሆይ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 7 місяців тому +2

    እዲህአይነት እናቶቻችን ያብዛልን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያቆይልን በእናንተ በረከት አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 7 місяців тому +1

    Mother please 🙏 please pray for me.. God bless you 🙏 Mother ♥️

  • @lozamariammarkos9730
    @lozamariammarkos9730 7 місяців тому +1

    የእኔ እናት እንዴት አይነት መባረክ ነው ❤❤❤

  • @nebiyoubelayneh6024
    @nebiyoubelayneh6024 7 місяців тому

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አትዬ❤

  • @user-kn3bj6ot5m
    @user-kn3bj6ot5m 7 місяців тому +1

    እግዘብሔርን ይመስገን

  • @alimazalumaz8824
    @alimazalumaz8824 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 7 місяців тому +2

    ቢያንስ አከራዮች የቤት ኪራይ የለባቸውም
    እኛም ቤት እናከራያለን ግን ወላጆቼ ኪራይ ለመጨመር ሲያስቡ ለነሱም እኮ ነው ኑሮው
    እና ያለን ይበቃናል እላለሁ ጥለነው ለምንሄድ መተሳሰብ ነዉ ያለብን
    እናም ወላጆቼ ለተከራዮች እንደ አከራይ ሳይሆን we are just a big family
    Ena temesgen
    ከሩቅ ዘመድ የቅርብ ጎረቤት አደለ የሚባለው
    ብቻ መጀመሪያ በገብበት ነዉ እንጂ አስሬ መጨመር የለም እራሳቸው አስበው ይጨምራሉ እንጂ መብራት over ከመጣ share አድርገን ይከፈላል
    እና ከኛ ቤት ይበልጥ ምወደው ቤተሰባዊነታችንን ነው
    ተከራይ እንዳለንም አይሰማኝ even ለሰዉ በወሬ መሀል ቢነሳ አክስት አጎት ጓደኛ or በጉርብትና እጠቅሳቸዋለሁ እንጂ ተከራይ ማለት ደስ አይለኝም
    እና እኛ ግቢ መኖር ምትፈልጉ ገባ ገባ እያላችሁ 😂😂😂😂

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y 7 місяців тому +2

    እድሜያቸው ን ያርዝመዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥወት

  • @TilahunSeme
    @TilahunSeme 7 місяців тому +1

    አትዩየእኔውድእናትባለውለታበጣምሥለተረበሽኩቃላትጠፍቶኛልግንበእውነአትበሕይወአቴእንደዚሕተደሥቼአላቅምኢሔየተነገረልሽሁሉያንሥብሻልበጣምበጣምእወድሻለውበሕይወቴትልቅቦታይዘሽሑሌምትኖሪያለሽአትዩጥላሑንእርባነወርቅ

  • @zahyomran9985
    @zahyomran9985 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 7 місяців тому +1

    እማሆይ ❤❤❤

  • @TilahunSeme
    @TilahunSeme 7 місяців тому

    🎉 5:03 4:49 🎉 4:55

  • @user-lr2sd7wk3e
    @user-lr2sd7wk3e 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mackcs
    @mackcs 7 місяців тому

    Good but less camera quality! please improve it.

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 7 місяців тому +1

    ❤❤❤🙏

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q 7 місяців тому +2

    እናቴ ያብዛዎት

  • @jffhff5132
    @jffhff5132 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @stc6291
    @stc6291 7 місяців тому

    እግዚአብሔርአምላክእረጅምእድሜእናጤናችሁንይስጣልንእማሆይበረከትዎትይደረሰንእዴትመታደልመበረክነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ephratademissie5933
    @ephratademissie5933 7 місяців тому

    THAT MY DADS AUNT!! My grandma sister

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 7 місяців тому

    Òrthodoxawi Christina anuanuar min memsel endalebet misale silehonun silaastemarun enameseginotalen Enatachine Egziabhere edimena tena yistote

  • @user-wg1nr5yb2l
    @user-wg1nr5yb2l 5 місяців тому

    Wuyyy edme ystiwet

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 7 місяців тому +1

    እማሆይ እንዲህ ነው በእውነት የኔ ቤተሰብ የሆኑ እማሆይ ብር ወዳጅ አለምን ያልጠገቡ ልጆቻቸውን አንዱን ካንዱ ማጣላት ነው ስራቸው በእውነት ምን አይነት አባቶች እንዳሞሎኮሳቸው አላቅም ምልኩስና እማቀው አለምን ንቆ ሰማያዊን ቤት ማሰብ ነው

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 7 місяців тому

    ታድለሽ አንቺን ባረገኝ ተመኘሁኝ

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 7 місяців тому

    enderiso yalu sewochin yabizalin

  • @user-pv4si7ri1f
    @user-pv4si7ri1f 7 місяців тому

    ወይ 26ዓመት እንገር እያልሁ በ13 ዋ የእናቶቻችን አምላክ እኛንም እንደነሱ ያርገን አይ አሜን

  • @user-wg1nr5yb2l
    @user-wg1nr5yb2l 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb7jw1wg3m
    @user-vb7jw1wg3m 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤