EOTC TV | ወቅታዊ ጉዳይ | የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና የመልካም አስተዳደር ችግሮቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • +++++++++++++++++++++++++++++++++++++
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹
    📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥
    📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻
    ለመረጃ 📞 +251985585858
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን
    / eotctv
    ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን
    / eotctvchannel
    ➽የቴሌግራም ገጻችን
    t.me/eotctvcha...
    ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን
    vm.tiktok.com/...
    ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2
    • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የ...
    ➽የትዊተር ገጻችን
    / eotct
    ➽የኢንስታግራም ገጻችን
    www.instagram....

КОМЕНТАРІ • 18

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 9 місяців тому +2

    ያማል እግዚአብሔር የንፁሀንን የካህናትን ደም እሱ ይበቀል ለሱ ነው የምንጮኸው

  • @jerusalemkule8831
    @jerusalemkule8831 9 місяців тому

    ከውስጥ ነው ሌላ ከየትም አይደለም አረ መድኃንዓለም ይቅር በለን 😢😢😢

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 9 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ይበቀላል ሆነ ብለዉ ነዉ የገደላቸው የቤተክርስቲያን ሊቃዉንትን አሳቸዉ ሰማአት ናቸው በረከታቸው ይደርብን ገዳዬች ለፍርድ ይቅረቡ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 9 місяців тому

    Ayyyyyyyyy 💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @selinat34
    @selinat34 9 місяців тому

    እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ እንሁን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መንፈሳው የሆኑ ጹፉች ግጥሞችን ለማቅረብ አስበናል🙏🙏🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jerusalemkule8831
    @jerusalemkule8831 9 місяців тому

    አረ ፈጣሪ ታረቀን ይቅር በለን ይሄ ቅጣት ነው ከዘር ቋጥ መውጣት አለብን ።እንደሰው ዘቅጠናል መንግስት ብቻ ምን ያድርግ ሁሉም ሀላፊነት አለበት

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 9 місяців тому +1

    ሲኖዶሱ ኦርቶዶክሳዊያን ሲረግፉ ምንም ባለማድረጉ እጅግ አዝነናል!! ባለፈው ሕዝብ እንዳረባረቡት ለምንአሁን አላደረጉትም?! እንደ ኦርቶዶክስ አማኝነታችን ሲኖዶሱ ካንዴም ሁለቴ ሰልፋችንን ሰርዞ ስላድበሰበሰ ቤተክርስቲያንእና ኦርቶዶክሳዊያን ላይ ጥቃቱ ቀጥሏል ብዬ አምናለሁ!! ሕዝባችሁን መምራት ያልቻላችሁ ናችሁ ቤተክሕነቱ!!!!!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 9 місяців тому +1

    እናንተ ዘመዶቼ ሻቢያና ወያኔ እያሉ ለአገራችን ሠላም የለም ለምን ብትሉ ምንጩ ከስሜን ነው ግድያ የሚፈፀመው ያሳዝናል ።

    • @efesontube2633
      @efesontube2633 9 місяців тому +1

      ቀንደኛዉ የሀገር ጠላት ብልፅግናና ህወሀት ናቸዉ ኤርትራ ተጋብዛ ነዉ የገባችዉ ኢትዮጵያን ለመዉረር አልመጣችም

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 9 місяців тому

      ዋነኛው ጠላትብልፅግና ሸኔ ነው

    • @user-xf3gg1wh1t
      @user-xf3gg1wh1t 9 місяців тому

      ​@@HamrawitሐምራTubehulum beshitegna new Manor turu ?

  • @user-ii2ej6zu9q
    @user-ii2ej6zu9q 9 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisa7408
    @addisa7408 9 місяців тому

    መምህር ኃይሉ ቤቴ ክርስቲያን ትልቁ ድርሻ የምዕመናን ነው በማለትህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርህ አዎ እውነት ስለሆነ ነገር ግን በመዋቅሩ መሠረት አገልግሎት ከመስጠት ፈንታ በምዕመናን ሀብትና ገቢ የራሳቸውን ዘመድ አዝማድ በመሰብሰብ ኑሮቸውን እያደላደሉ ያሉና በተለይ ደግሞ እየወለዱ ያሉ ሀሰተኞች ባታውያን ዘመድ ስላላቸው ብቻ ከቤተ ክርስቲያን እስከ ቤተ ክህነት እውቅና ተሰቷቸው ያሉ ምዕመንን እያታለሉ የሚዘርፉ የሉምን? የቅባት ዕምነት ተከታዮችስ ስለምን በእኛ መሀል ተተው ሁሌ ይህ ለውይይት ቀርቦ አያውቅም ።እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን የተገደሉ አባታችንና ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን በመንግስተ ሰማያት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xf3gg1wh1t
    @user-xf3gg1wh1t 9 місяців тому

    Amahra orthodox gana buzu yikerachuhal 😢😢😢egna oromia kilil wusti yedegnew abatochin enkuwn megedel kena bilen aneyim😢ye betekirstan timirtim buzu ekuwat yelenim 😢enent btimirt eyesemachu abatochin makoshesh ,lemegdel lemin asfelge?😢😢😢

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 9 місяців тому

    Rip Amhara people any were.
    Stop Amhara genocide in Ethiopia by crazy government.

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 9 місяців тому

    Amhara genocide in Ethiopia systematic loosing.

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 9 місяців тому

    Rip!!
    We really sad all are Amhara genocide in Ethiopia..
    That is systematic government religious genocide.
    Stop Amhara genocide in Ethiopia by crazy government.
    😅