ዳጉ - የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ታሪክ Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 81

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Рік тому +7

    ጀግናው ባህር ሀይላችን እናመሰግናለን እንኮራባችኌለን ኩራታችን ናችሁ በርቱልን ከጎናችሁ ነን ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶር አብይ አህመድ እናመሰግናለን ጀግናው ባህር ሀይላችንን ከወደቀበት ስላነሱልን መልሰው ስለገነቡልን በታሪክ አንረሳሆትም ጀግናውባህርሀይላችንእናመሰግናለንእንኮራባችኌለንኩራታችንናችሁበርቱልንከጎናችሁነንክቡርጠቅላይሚንስትርዶርአብይአህመድእናመሰግናለንጀግናውባህርሀይላችንንከወደቀበትስላነሱልንመልሰውስለገነቡልንበታሪክአንረሳሆትም

    • @hardsg
      @hardsg Рік тому

      ሄለን እኔ ቢሮ ጋ ያለሽው ነሽ?

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому

      ምን አድረገው ነው ጀግና የተባለው?
      ሻዕብያ እኮ ከነሚሳይላቸው ነው በትናንሽ ጀልባዎች ድምጥማጡን ያጠፋው
      ኣሳፋሪዎች

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤ thank you !!

  • @Mathyas-c9l
    @Mathyas-c9l Рік тому

    ውድ ጀግኖቻችን እንኳን ለዚህ ዕድሜ አበቃችሁ ። ለሌፍትናንት መረባ , ዋራንት ኦፊሰር ጌታቸው , ተደለ መናሞ ,ሰለሞን ኮሞዶር አስፋው እንኳን በሕይወት ኖራችሁ እላለሁኝ ደ

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤thenk🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ibrahimyassinawel6184
    @ibrahimyassinawel6184 Рік тому +3

    Best wishes to Ethiopian NAVY

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Рік тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏ትክክል

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Рік тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @monegoncco
    @monegoncco 8 місяців тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @BuBu-jf5ex
    @BuBu-jf5ex Рік тому +1

    Ethiopia wode fitti ❤❤❤💪💪💪💪

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Рік тому +4

    Thank you for your hard work!!!! at the same time sorry what happened to you ❤❤❤❤

  • @Mikup-c
    @Mikup-c Рік тому +3

    በሆነ ግዜ የመን ሒጄ ነበር ግን ያየሁት ነገር ሆዴ በላው የመን ታኢዝ የሚባል ወደብ ጫፍ ላይ 3 ትላልቅ የሚያምሮሩ መረከብ ተጥለዋል ጠጋብየ ሰው ስጠይቅ በ1983 በግዜው በነበረው ጦርነት ከአሰብና ምጽዋ ሸሽተው የመጡ ኢትዮጵያ ባህር ሐይለ ነው

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому +1

      የሚገርመው ነገር እኮ ሻዕብያ በ ትናንሽ ጀልባዎች እኮ ነው ያባረራቸው
      ኣሳፋሪዎች

  • @Wedinakfa77712
    @Wedinakfa77712 Рік тому +3

    ኣለን ሻብያ ሻብያ ወትሩ ሻብያ

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому

    የኣፍሪቃ ሀገሮች መተባበር ትላላችሁ በዛች ኢትዮጲያ ያለው ህዝብ እንኳን ለመስተዳደር ኣልቻላችሁ እስከ እቺን ሰኣት ቡሆን የእትዮጲያ ህዝብ እርስ በእራቾው እየተጋደደሉ እኔ ኦሮሞ እኔ ኣማር ወዘተ እየተባለ ነው ። የሄ ያልሰራችሁ ሰላም ያላደርጋችሁ የማይ ሆን ማለም ምን ይጠቅባቹ ።

  • @shibeshikassa
    @shibeshikassa Рік тому

    የኢትዮጵያ ባሕር ሐይል በ1940 አልተመሠረተም የተመሠረተው በ1948 ነው
    እንደገና በምፅዋ ወደብ አይደለም የተመሠረተው የምፅዋ ወደብ ሌላ የባሕር ሐይል መደብ ሌላ
    የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ባሕር ሐይል የተመሠረተው በምፅዋ ከተማ በሼኽ በዓብደል ቃድር ፔኑንሱላ ላይ ነው
    አስተካክሉ ታሪክ ተዛብቶ በተደጋጋሚ ሲቀርብ እውነት ይመስልና ያሳስታል።

  • @samsonsahelu9952
    @samsonsahelu9952 Рік тому +1

    True Ethiopian

  • @bedewi
    @bedewi Рік тому +1

    የባህር ሀይል የነበሩ በጅማ ከተማ የጅሬ ተወላጅ ታሪክ የለው በድሩ ቢቀር።

  • @tsehaineshgurja6490
    @tsehaineshgurja6490 11 місяців тому

    ኢትዮጵያ ለምንድነው የምትዋሹት ::አገር ሳይኖራችህ አንዴት ሃይል ባህር ታስባላችህ ::

  • @zecliffleaf2257
    @zecliffleaf2257 Рік тому

    እነ ኮሞዶር በለገ በለጠ የባሕር ሃይሉ ም/ኣዛዥ ኮሞዶር ጌታቸው የባሕር ውግያውን እየመሩት የተገደሉት ከነሱጋ ስንት ባሕረኞችና ስንት መርከቦች በሻዕብያ ባሕር ሃይል (ያሁኑ የኤረትራ ባሕር ሃይል) ተመትተው ባሕር ውስጥ እንደሰመጡ ለምን ኣትናገሩም

  • @kala9090
    @kala9090 Рік тому +3

    Banda, I don't think this is a good time for you!! Every day Ethiopia is becoming great and greater!!
    Maybe good time to cry😢😢
    Viva Ethiopian Navy Force!!
    Viva Ethiopian Defense Force!!
    Viva Ethiopian Air Force!!

    • @Danon157
      @Danon157 Рік тому

      Your motto reminds the Derg regime 😂

    • @kala9090
      @kala9090 Рік тому +1

      @@Danon157 "if you want peace, you have to prepare for War". I don't know how you connect this to derg, May be you are there & know there Moto!! 🤣🤣
      We love our beloved Country Ethiopia!!!

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625 11 місяців тому +1

    ሲጀመር እኔ እዛ ነበርኩ በደንብ ተሸንፋቸዋል ሰነድ አለ ተሸንፋቸዋ ምነው መዋሸት ሰነድ ከነፊልሙ አለ ወቸ ጉድ ያሁሉ መርከብ ሰራዊት ይዛቹ ምንም የለለው የሻዕብያ ሰራዊት በደንብ ተሸንፋቸዋል እኔ የዛ ተካይ ነበርኩ ታሪክ አታዘላብዱ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪👈

  • @zecliffleaf2257
    @zecliffleaf2257 Рік тому

    በ1967 የኣስመራው ግርግር ሲጀመር ሬድዮ ማሪናይ የነበረው የባሕር ሃይል ጦር ከተማ እየወጣ የኣስመራን ከተማ ወጣቶችን ኤረትራውያን በመሆናቸው ብቻ ከየመንገዱ እየለቀሙ በሽቦ እያነቁ የጨረሱትንስ ለምን ኣትናገሩም በዛን ግዜ የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል ኣባል የነበሩት ኤረትራውያን በሙሉ ከባሕር ሃይልና ከኣየር ሃይል ተለቅመው ያላንዳች ወንጀል በኣዲስ ኣበባ ዓለም በቃኝ እስር ቤት ያለ ክስ ለ6 ዓመት እንደታሰሩ ለምን ኣትናገሩም

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому +1

    ጋዜጠኛ እስቲ ጠይቃቾው ለነዚህ ደደቦች ። የማን ድንበር ለመጠበቅ ናችሁ ባህር ሃይል የምታቁሙት ብለሽ ጠይቃቾው ።

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому +1

    የሄ በሽታ እስከ መቸ ነው ። የማን ድንበር ለመጠበቅ ነው ?

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому +1

    ሰነፎት በሰው ሀገር መኖር ኣይቻልም ። ባህር ሃይሉ በሰው ሀገር ነው የነበረው ።

  • @fitsumkelati8552
    @fitsumkelati8552 11 місяців тому

    በኤርትራ በነበረው ጦርነት በጣም በጣም በጣም ማፈር ያለበት የኢትዮጵያ ባህር ሀይል ነው የምድርጦሩ ከሻዕብያ በትጥቅ ብልጫ ስለነበረው እስከ ሳህል በመሄድ ነው የተዋጋው አንዴ ያጠቃል አንዴ ይጠቃል ይሄ ፊት ለፊት የምድር ጦርነት ነው በመጨረሻ ግን ትጥቁ ስለተነጠቀ ተሸነፈ ተሸነፈ ሲባል ግን ሠላሳ አመት ተዋግቶ ነው የባህር ሀይል ግን ዘመናዊ የጦር መርከቦች ጀልባዎች ዘመናዊ መገናኛ ያለው በአሳ አጥማጅ ጀልባዎች መፍረሱ በጣም ማፈር ነው ያለባቸው ወደ ጎረቤት አገር የወሰድዋቸው የጦር መርከቦች ለመሸሽ ለመጠቀም ፈልገው እንጂ ንብረቱ አሳስቦቸው አይደለም እውነት ቢኖራቸው ለሀገራቸው ሟች ቢሆኑ ኑሮ እስከመጨረሻው ተፈልመው የሚሸነፉ መሆናቸውን ሲረዱ መርከቦቹን ማቃጠል ይችሉ ነበር ነገር ግን መጀመርያ ያሰቡት መፈርጠጥ ስለሆነ ዋኝተውም ይሁን በትንንሽ ጀልባዎች ማምለጥ ስለማይችሉ የመፈርጠጫ መንገዳቸውን ነው ያዘጋጁት ስለዚህ ተዋጊው የምድር ጦሩ ነው የነበረው እንጂ የባህር ሀይሉ በየቀኑ ናይት ክለብ ያሳለፈ ፈረጠጠ እንጂ አልተዋጋም ሕዝብን አታታልሉ እፍርታሞች ከናንተ ቆም ብሎ ነገሮችን የሚያገናዝብ ትውልድ አያምናችሁም

  • @selamawitabraha2409
    @selamawitabraha2409 Рік тому

    HMS Ethiopia የጦር መርከብ ላይ ከኃላ የነበረው መድፍ ተቆርጦ ለሃይለስላሴ ፓላስ ተሰራ። መርከቡ የኢትዮጵያ ነበር ወይንስ የሃይለስላሴ የግል ሃብት?

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому +1

    ስንትን መቶዎች የኤርትራ ህዝብ የገደልን ብላችሁ ኣትናገሩ ኣውሬዎች እኮ ናችሁ ።

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому +1

    ትንሽ ማሰብ ተሳናችሁ ኣንድ የሰው ጭንቅላት ያለው ተሳነ ። ኣሁን ባህር ሃይል በሃር ሃይል የምትሉ ለማን ድንበር የመጠበቅ ነው ። እነዛ ሀገሮች የባህር ሃይል የሚያቁሙ ግደታ ስለ ሆናቾው የባህር ዳራቾው ለመጠበቅ ነው ኢትዮጲያ የተኛው ድንበር ናት የምትጠብቀው ይገርማል ። የዶ/ር እብደት ዝምብላችሁ ታብዳላችሁ ።

  • @Wedinakfa77712
    @Wedinakfa77712 Рік тому +3

    ሻኢብያ ሃይለኛ ነው
    ካማን ተዋግቱ ነው ሃይለኛ መሆኑ የሚታወቀው ኣይ ሻኢብያ ክክክ

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому +1

      ሻዕብያ እኮ በ ትናንሽ ጀልባዎች እኮ ነው መርከቦች ኣጋይቶ ያሰመጣቸው ዕና ድምጥማጣቸው ያጠፋው
      ኣሳፋሪዎች

  • @mullern8179
    @mullern8179 11 місяців тому

    ኣዳነች ኣበቤ ነች ማርታ ብላ የደወለችው መለስ ኣበበ ብሎ ለቢቢሲ የደወለውን ኣስታወሰቺኝ

  • @JohnAsmara7410
    @JohnAsmara7410 Рік тому +5

    የኤርትራ ባህር የተቀደሰ የተባረከ በእዝጋቢሄር ነዉ

  • @tsehaineshgurja6490
    @tsehaineshgurja6490 11 місяців тому

    አትኦጵያውያን ከዚህ ሁሉ ፈንቅል የሚለውን እዩ መልሱን እዛው አለላችህ ::

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому +1

    ክክክክክ በሀር ሃይሉ የማን ድንበር ለመጠበቅ ነው ? ወይ እንደ ኣመሪካ ወይ ሃብታሞች የሚያደርጉ በኢንተርናሸናል ውቅያኖስ ወይ ኢንተርናሸናል ባህር መኮብለል ነው ለሆድህ በእርዳታ እየበላህ ።

  • @Wedinakfa77712
    @Wedinakfa77712 Рік тому +1

    ምንድነው ሰራ ይምትለው የ30 ኣመት ትግል የአርትራ ለምን ድነው ኡነቱ ትራክ የማታወሩት

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому +1

      መርከብ ከነሚሳይሉ እኮ ነው በ ሻዕብያ ትናንሽ የ እንጨት ጀልባዎች እኮ ነው የተደመሰሱት

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 11 місяців тому

    35:21 wenbedewoch eneman neberu? firdun leferage enitewewe.🤔

  • @Wedinakfa77712
    @Wedinakfa77712 Рік тому +1

    ኣብይ ይሸሻል ኢንደመንግስቱ ሃይለስላሴ ወይም ኢንደመለስ ይሸኛል ኢድመ ብቻ

    • @hardsg
      @hardsg Рік тому

      ምን አረገ?

  • @EAHUNTRS
    @EAHUNTRS Рік тому +2

    One doesn’t need a Navy, when one can’t feed its people three times a day, ….. Meles Zenawi. How is that thinking wrong?

  • @mullern8179
    @mullern8179 11 місяців тому

    በቀላል ኣማርኛ የሞተው ሞቶ የቀረነው መርከቦቻችን ይዘን ሸሸን ነው

  • @yh4es
    @yh4es Рік тому +1

    የምቀኛ ወሬ
    አንተ ምናልባት ኤርትራዊ ከሆንክ በአሁን ሰአት ስንት ኤርትራውያን ስደት ጠይቀው ኢትዮጵያ እንደሚኖሩ ታውቃለህ የፊዝ ነፃነት

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому

      በ ስደት እማ ኢትዮጵያ ነው የምትታማው : እናንተ እኮ ወደ የመን እኮ ነው የምትሰደዱት

  • @workinehboru2292
    @workinehboru2292 Рік тому

    እባካችሁ ይህ አለባበሳችሁን አሰተካክሉ የባህር ሀይል ይህ አይደለም ከእነግርማ ሞገሰ ልበሱ

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому

      ባህር እኮ የላቸውም
      እነዚህ ግድብ ጠባቂ ናቸው
      ኣሳፋሪዎች

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому +1

    ኢትዮጲያ ህዝብዋን መኖር ኣልቻሉ ኣንተ ስለ ኣፍሪቃ ትናገራለህ

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 Рік тому

    እናንተ ናቹ አፍሪካን ምታተባብሩት እስቲ ትንሽ እፍር በሉ በብሄር ተከፋፍላቹ ሰው ስትገድሉ የምትውል አገር የሰው አገር አማራቹ ማፈርያዎች

  • @Servingthetruth24.
    @Servingthetruth24. 10 місяців тому

    REDSEA IS ERITREAN SEA

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Рік тому +3

    አሁን ምንም ነገር ከለለን ታሪኽን ብንደጋግምው ምን ጥቅም አለው🇪🇹?

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому

      ያው ጉራ ስለምትወዱ እኮ ነው
      ታሪኩ አሳፋሪ ነው
      ዝም ቢሉ ይሻል ነበር
      ሻዕብያ እኮ በትናንሽ የ እንጨት ጀልባዎች እኮ ነው የደመሰሳቸው
      ኣሳፋሪዎች

    • @awdaed-dd6gq
      @awdaed-dd6gq Рік тому

      @@user-dy5kf3dr4h ሻቢያ አቅም የላትም

    • @awdaed-dd6gq
      @awdaed-dd6gq Рік тому

      @@user-dy5kf3dr4h ኢትዮጵያ ሻቢያን አትፈራም እዳውም ሻቢያ የኢትዮጵያ ቁራጭ ነች በታሪኽ የመንንም ጭምር የምንገዛ ጉዙፍ የሀገር ባለቤቶች ነን እኛ🇪🇹🦅

  • @JohnAsmara7410
    @JohnAsmara7410 Рік тому +1

    ኣረ ባካቹ በመጽሓፍ ቁዱስ ዉስጥ የኤርትራ ባህር የሚል ኣለ እዝጋቢሄር
    ኣትፈሩም ኢትዮጵያ ባህር ኑርዋ ኣታቅም
    የኤርትራመሬትዋና ባህርዋ የድሮ ነዉ ታሪክ ኣታባላሹ

    • @yh4es
      @yh4es Рік тому

      አና ባህር አላችሁ ግን ከተገነጠላችሁ በውሀላ ምን ሰራችሁበት ምፅዋ እኮ በጦርነቱ ጊዜ የወደመው ሳይሰራ እሰከ አሁን ድረስ የፍርስራሽ ክምር ነው ያለበት ወደቡም ቢሆን በየጊዜው ካልተጠገነና አሸዋው ከውሀው ውስጥ ካልተጠረገ ትላልቅ መርከቦችን ማቆም አይችልም ስለዚህ አለኝ ማለት ከንቱ ነው

  • @misghinaghebre9419
    @misghinaghebre9419 Рік тому

    ኢትዮጵያ እንደተፈጠረች፡ የራስዋ የሆነ ባህር ኖራት ኣያቅም። ኤርትራን በሃይል ወይም በኮለናይዝ ጨፍልቃ ለሃያ ዘጠኝ(29) ዓመት ትጠቀም ነበረች። መጨረሻ ኤርትራ በጀግኖች ልጆችዋ ነጻ ወጣች ። ስለዚህ የኢትዮጽያ ችግር ሁሉ ውሸት በውሸት ነው።

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 Рік тому

    Ethiopia tilemlim,tashenif.
    Mot ena wuredet le banda ,tutnekash hodamoch(tplf & shabia).

  • @hardsg
    @hardsg Рік тому

    በዚህ መሀል ኤርትራውያኖች አልነበሩም ማለት ነው?ባዶ ነው የቆያችሁ?መጤዎች ናቸው?ሚሳየል ይዞ ነው ትልቁ ባህር ሀይላችን የተማረከው ፡ያው በቪድዮ ስላየነው ሲማረኩ ማለት ነው ።እስኪ ይሄን ነገር አብሩልን ሀቅ ነገር ነው ይናፈቀን።

    • @user-dy5kf3dr4h
      @user-dy5kf3dr4h Рік тому

      ሻዕብያ በትናንሽ ተራ የ እንጨት ጀልባዎች ነው ባህር ሃይሉን የደመሰሱት
      ጉራው ይቆይ
      ከጎረርክ እንዴት በ ትናንሽ ጀልባዎች ተደመሰሳችሁ?
      ጉረኛ

    • @zecliffleaf2257
      @zecliffleaf2257 Рік тому

      ምቱ ሃይለኛ ነበር እንደ መሬት መንቀጥቀጥ ነው የበታተነን ኣሉ እኮ የሻዕብያ ባሕር ሃይል ምት

  • @estifanosabraham-m8v
    @estifanosabraham-m8v Рік тому +1

    ላም አለኝ በሰማይ :: የፈረጠጠና ምርኮኛ ተሰባስቦ ሶማልያን ልትበጠብጡ ነው:: ከአዲስ አበባ ወደ ደብረዘይት በሰላም ለመንቀሳቀስ እርግጠኛ ባልሆንኩበት ግዜ : እናንተ በሬ ወለደ ታወራላቹ::

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому

    ኣንድ የሰው ጭንቅላት የሚያስብ ተሳናቹህ ?

  • @biboo002
    @biboo002 Рік тому

    Bahr kalachubet moto muto kemil tewedaj yitebkachu

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому

    ገና ከፊውዳሉ ኣልወጡም ።

  • @modinali3987
    @modinali3987 Рік тому

    yekedmow bahiirhayil min sertoal? shabiya mitsuan lemeyaz bemeta gize and tiyit saytekus alneberem ende yesheshew lemin yiwashal? telaki merkeb megzat
    anchil bahirhayil le Ethiopia merfe yizo kebale toru gar endemewedader new.Yihin yemilew mitsuwa gimbar ke general Teshome gar sileneberkuna
    yayehutin yemimesekrew. Endew lesimbol yakil alen lemalet kehone melkam.

  • @rorasabur-u5t
    @rorasabur-u5t Рік тому

    በጣም ደንቆሮች እኮ ናቾው ።

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 Рік тому

    Ke 1945 --- 1983gz Eritia be western Erdata... astedaderachu.. .Ahunm Le UAE👈 interes enemotalen neew yemetelut😅

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Рік тому

      Somalia Land koitachu ye 3000 yrs Port nat telalachu.... gen🐪 OGADENE 🇸🇴 esat telekusalachu 😅

  • @user-dy5kf3dr4h
    @user-dy5kf3dr4h Рік тому

    ምን ታሪኽ አለው?
    ሻዕብያ እኮ በ ትናንሽ ጀልባዎች እኮ ነው ድምጥማጡን የጠፋው
    ማፈር ኣለባችሁ ቀይ ባጅር ቤቴ ብላችሁ ስትዘምሩ
    ኣሳፋሪዎች

  • @yonassolomon7711
    @yonassolomon7711 Рік тому

    Le USA Strategie interes neber ke 2 world war behuala ISRAIL Mengest mesreta ye Areb ageroch segat sel neber ye RED SEE adega selehone 🇪🇷 ERITRIAN --- Ke BRITISCH Astedader... Le ETHIO I945 --1983 Asalefo Endesetatut .... OGADENE na Benschuangu - yale Aegebabe yeweresachut ... Teret teret be semet becha awru😅

    • @yonassolomon7711
      @yonassolomon7711 Рік тому

      Radio marinaio..KANIAW Station ye USA Militari base ASMERA & Masawa ..lay eske 3000 Amerikan neberu..ok sent DOLAR Erdata tewesdu neber 😂
      Ye Ethio Defence All Budget ..ke WESTERN neber eko zembelachu Eina eyalachu rasachun Atekolulu 😊

  • @Mikup-c
    @Mikup-c Рік тому

    ላም አለኝ በሰማይ