Dear Pastor Gash Beke, I wanted to take a moment to express my deep appreciation for your remarkable life❤. Your interviews and teachings are filled with a wealth of wisdom, knowledge, and passion for the gospel, and they inspire me every time I listen to them. Your dedication to spreading the word of God is truly admirable. Thank you for your unwavering commitment to leading us down the path of faith and salvation.
My god ! When a man with a gray hair act like a child and a man who is called a pastor mention a Bible verse to not apologize for his wrong teaching …unbelievable ….you are not that important I don’t know why you are focusing on yourself …
Forgiveness is given to all people Lord Jesus teach us Most Ethiopan Leader Like Kettab Adanch etc unconditional love for Tigryan & Ertrian most for me I am said why Dr Abiy out of his leadership have patience to them .Now I am amazed & follow their steep most of them kind & Godly becuse of them. Alimghty God in haven help us it is good to trust Lord keep doing good di not follow evil work .I Thank God father in name of Jesus the powerfull name the name above all name prasing him worship Lord for what he did for ethiopan. The world know us by our starvation now he forgive us bless Ethiopan start export wheat energy to nabor.We trust God for evrything.
I wish if I can say a lot but , my God didn’t allow me to say anything about my elders , just like king David didn’t say anything about king soul . ፍርዱን ጌታ ይውስድ.
Ewunetun silenegerun geta yibarkachew .wouane lalefut 50 ametat ye Ethiopia nekersa new .te Tigray hizb li torenew yefesemewum ersu new ye Ethiopian serawit arede eko alsemachihum?esti nitsha gibu echa b enante wushet aferin christian silehonachihu ere ebakachihu ufffffff
Dear Pastor, with due respect, I have some questions for you. 1. Who are Ethiopians? 2. Who are the Oromos? 3. Are the Oromos not Ethiopians? I would love to hear back further. God bless you!
Kebetekrstiya wena nektew neber. Abiy ena Eseyas abrewu Tigray metfat neber asabachewu. Lemn ahunm ewnet tenager compromise madreg. Nggru ye Abiy tornet endemigemr ena Eritreawiyan awken neber. 😢😢😢Ethiopian church
I think some theories about Abel and Cain the brothers that you have added on the word of God may not be good please and after we taught all our lives times the church and complained about their craziness not to know the scriptures or the word of God and the prayer life ??
Please Gash Bekele first thing is God wanted us to repent. Especially you Pastor your hatred manner and what your hatred teachings you need to repent. If your spirit is conscience repent. Because God knows everything and everyone. 1 ዮሐንስ 3:19-20 ልባችንም በእኛ ላይ በሚፈርድበት ሁሉ፥ ከእውነት እንደ ሆንን በዚህ እናውቃለን በፊቱም ልባችንን እናሳርፋለን፥ እግዚአብሔር ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነውና ሁሉንም ያውቃል። 1 ዮሐንስ 3:14-15 እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል። ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።
እጅግ ትክክል መጋቢ በቀል።
እንደ እግዚአብሔር ቃል መኖር ማለት ይኽዉ ነው ።
ከእውነት ይልቅ ለወገኔ የሚል ዉሸት በገነነበት ጊዜ ዉስጥ ብንሆንም
እንደአንተ ያሉ ለእዉነት አንገታቸዉን የሚሰጡ አባቶችን የሰጠ እግዚአብሔ ይመስገን።
ዘመንህ ይለምልም።
ኢትዮጵያ አሁንም ትልቅ ሰው አላት! አንዳንድ ነገሮች በልኩ ካልተነገረ ሰዎች ይረሳሉ ማስታወሱ ተገቢ ነው መጋቢ በቀለ
Great man of God Pastor Bekele, May God keep you & bless you always💙🙏
መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን ስላሎት የእግዚአብሔርን ቃል መረዳት እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን። እ/ር እድሜዮት ያርዝምልን አሜን!!!
Dear Pastor Gash Beke, I wanted to take a moment to express my deep appreciation for your remarkable life❤. Your interviews and teachings are filled with a wealth of wisdom, knowledge, and passion for the gospel, and they inspire me every time I listen to them. Your dedication to spreading the word of God is truly admirable. Thank you for your unwavering commitment to leading us down the path of faith and salvation.
ይህ ሰው ይቅርታ መጠየቅ ቢያውቅ ኖሮ የእድሜ ልክ ወንደላጤ ሆኖ አይኖርም ነበር !! ፈት ወንደላጤ ለቤ/ክ መጥፎ አርኣያ ነው። መናገር ስለሚችል ብቻ እውነት የሚናገር ይመሥላል እንጂ ያለሥርኣት በእ/ር ቤት የኖረ የፍቺ ምሳሌ ነው
@@zenimoges2834 በሀሳብ መነጋገር ልመጂ። ፍርድ እና አክሊል የሚሰጠው ጌታ ነው። የጠቢብ ሰው አይኖች በራሱ ላይ ናቸው። እራስሽ የምን ምሳሌ ሆነሽ እየኖርሽ እንደሆንሽ መርምሪ። የማታውቂውን አታቡኪ
Ere ante Egziyabherin fra mistu Mota new enji feto ayidelem.
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርክህ ! እውነቱ ይኸው ነው ! የትግራይ ወንድሞች ይህን የቅርብ ገሀድ ታሪክ ማስተዋል ለምን እንደሚያቅታቸው ሁሌም ይገርማል ፣ ወያኔን መታገስ የማይቻልበት ሁኔታ እንዴት እንደነበረ ማየት እንዴት እንደማይቻል በፍፁም አይገባም !
የሚገርም አባት ናቸው ስለሳችው ጌታን አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም የዛሬ አምስት አመት በራዕይ አንተ ብሩክ ምንጭ ጭ ነህ የሚል ዝማሬ በኤርትራ ቤተመንግስት ውስጥ ሲዘመር ስምቻለሁ።
ትክክለኛ ምላሽ ያው የእኛ ሰው ፍርደ ገምድል ስለሆነ እውነት ስለሚመረው ነው❤❤❤!!
ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይላል ያገሬ ሰው!
Ewunetun negerun geta yibarkachew
ኣው 1000,000 ሰው መሞቱ የእግዚኣብሄር ፍቃድ ነው ብለው ነግረውናል
ሽፍታና ዱርዬ አይቀጣ አይባልም ጋሽ በቄ በትክክል ለምን እራሳችሁን ትከላከላላችሁ የሚል ፍትህ ጦርነት ነው
ሰውዬው ስቶል የሚናገረው ሁሉ ከእግዚአብሔር ቃል አይደለም ።
እውነት ነው የተናገሩት ምንም ስህተት አልተናገሩም
እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ። እውነቱ ይኸው ነው ።ጋሽ በቄ ጌታ ዘመንህን ይባርከው !!
ጠያቂው ጎበዝ ነህ እንዲናገሩ በደንብ ጊዜ
ትሰጣቸዋለህ
በትግራይ ላይ የሚቆም የመሰለሎት የደገፍት ጦርነት ዛሬ በሌሎች ቦታዎች ቀጥሏል። ትልቅ ስህተት ነው። ሰላምንና ደህንነት ነው መስበክ ያለቦት። ብዙ ሰው ትዝብት ላይ ወድቀዋል። ንስሀ እና ይቅርታን መጠየቅ ታላቅነት ነው ከሚሉት ወገኖች ነኘ። ፍጻሜን ማሳመር ይገባል።
ይቅር ካላልን የሰማዩ አባታችን ይቅር እንደማይለን መረዳት ግድ ይላል፣እውነተኛ አስተማሪና መሪዎችን ስጠን ብሎ መጸለይ ነው፣እግዚአብሄር አንዳች አይሳነው።
አይ እለ ማስተዋል ፣ የዘውግ ፖለቲካ አባዜ ልክፍት ካልሆነ ህሊናህ እንዴት የወያኔን ስህተት ማየት ተሳነህ ! ?
Wow... Pastor what a testimony
የእግዚአቤሔርን ሰው አክብሩ እየታሰደባችሁ አማኝ ነን አትበሉ በአባትነታቸው እንኳን እናክብራቸው
ሌላ የምትለው የለህም ፍትሀዊ ጦርነት የሚመራ እርኩስ አሁን ይሄ ሰውዬ ሲሰብክ የሚሳደብ ነው የሚመስለኝ
አባትህ ጨካኝና ገዳይ ሲሆንስ
🙏🏿✨️❤️ GOD bless 🙌 🙏🏿 u, gasha beka.
Tiruwork woldamlak when I typed they miss speel by evil still keep God is faithful I am happy they start cry now we will see.USA Dallas Garland TX.
አባታችን❤❤ስለእድሜዎት ጌታ አመሰግናለሑ❤❤❤
አቶ በቀለ እግዛብሄር ይፈርዳል ምን አይነት ጨካኝ ነህ ክርስቶስ ባላይ ነሮ ባንተ ንግግር ነበር በክ እማረገው አንተ የሚያውቅ ስንቱን ባክ አድርጎ ይሆን በኖራ የተለሰነ ማለት ይህ ነወ ክፉ የድያብሎስ መልእክተኞ
በቀለ በጣም አዝኘብሀለዉ።ማዘን ብቻ ሳይሆን በጣም በዚህ እድሜህ መጨረሻ በአንተ አፈርኩኝ።እንዳልከዉ ያኔ በሰባ አመትህ ብትሄድ ላንተም ለቤተክርስቲያን መልካም ነበር።የጌታን ቃል በአእምሮህ ማነብነብ የጌታ ሰዉ አያስብልም ካንተ ቃሉን የማያዉቁ ይሻላሉ።ምክንያቱም ስህተታቸዉ ስላላወቁ ነዉ ።ጌታ አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ ብሎ ለመነ።አንተ ግን ይቅርታ አልጠይቅም ማለትህ ብዙም አይገርመኝም ምክንያቱም ፍሬህን እያየሁት ነዉ፣እግዚያብሄር ፊት ትቀርባለህ ያኔ ጌታ ከሌለዉ ሰዉ የባሰ ፍርድ እንዳያገኝህ ንሰሀ ግባ።እባክህ ግዜህን ለራስህ ተጠቀምበት ።እባክህ ህዝቡንም ወደ ሲኦል አትንዳ ።መድረኩ ኢንተርቪዉ ሁሉን ተዉና በርህን ዘግተህ ወደጌታ ተመለስ እባክህ እባክህ በጌታ
ለአቅራቢው ርእሱ ትክክል አይደለም። ብትቀይረው መልካም ነው። የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ።
WOW GOD BLESS YOU 🙏 VERY CLE9AND TRUE
የእኔም መመሪያ ቃሎ ነው እንጂ ዘሬ አይድልም ጌታ ዘመኖተን ይባርክ ተባርኩ
እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው። እርሶም እውነቱን ነው የተናገሩት። እግዚአብሔር ይባርክዎት
ቃሉ ምን ይላል??????????
@@redasirak5608❤
ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው❤❤❤
ወጠጤነትህ ጉልህ ሆኖ የሚታይ መሆኑ ቻናልህን ሰብስክራይበር አሰጣው እንጂ ፕሮግራመ በጣም ቆንጆ ነው፡፡ እኚህን ዕድሜ እና ክብር ጠገብ ሽማግሌ ደግሞም ፓስተር የሆኑ የሃይማኖት አባት በነጠላ አንተ ትላቸዋለህ? ካህን አንተ አይባልም፡፡ ቅሌህን ዋጠው፡፡ እግዚአብሔር ይገስጽህ፡፡
አይ ጋሽ በቄ:::ጌታ ይፈርዳል::
ኣሁን ሳይቀር ፍትሓዊ ነው ኩናት የሚያርገው በሁሉ ቦታ ኢትዮጵያ እግዚኣብሔር ስሙ ይባረክ ኣቢየ ተባረክ ፍትሓዊ ዋር ያረከው በሁሉ ሳይሆን ይቀየም ነበርኩ ሁሉ ስለተዘቀዘቀ ቂም የለኚም ኣቢ መሽረፈት እሳቱ እንካን ኣቃጣጠልከው thank you 🙏 Abiye ኣንተ ኣረጊት ነብስህን ሲኦል ታገኝታለህ እብድ ፍታሓዊ ነው
በ ፈጣሪ ዙፋን አስቀምጦ የሚያስፈርድ የምያቀበዘብዝና አቅል የምያስት መጥፎ በሽታ ከኔ ወድያ አዋቂ ሊቅ አማኝ ሰባኪ የለም ብለን ራሳችንን ስናሳምን ነው።
ይህ ሰውዬ ጥሩ ምሳሌ ነው።
እንደናንተ አይነቱ ነው ወይ አትገቡ ወይ አታስገቡ የተባለው
ይህንን ነጭ ሽበት አርገው ስንቱን ከእግዚአብሔር ቤት አወጣችሁት ደግም ይቅርታ ላለመጠየቅ የሄዱበት መንገድ ርዝመቱ ከፍጥረት እስከ ራእይ ከመሬት እስከ ዩንቩርስ :: በየዝመኑ እርሶን መሳይ የቤተመንግስት አገልጋዮች ነበሩ በአሞፅ ግዜ አሜስያስ በእካብ ግዜ በኤልዛቤል የሚቀለቡ አቶ በቀለ እርሶም በአብይ ዘመን የሚቀለቡ የቤተ መቅደስ ሳይሆን የቤተመንግስት አገልጋይ ኖት እግዚአብሔር ግን አያዳላም ፍርድ ከእናንተ አይነቱ ለእንጀራ ለኢጎው ለዝናው ከሚኖረው ይጀምራል ያንግዜ ፍትህ ምን ማለት እንደሆነ ለማየት ያብቃን ::
I WATCH THIS AGAIN TODAY ❤❤❤YOU KNOW WHI I REMEMBER WHAT PASTOR BEKE THE PROPHECY ABOUT ASMERA ❤❤❤❤QHEN DOCTOR ABIY ABOUT READ SEA😊
የአሁኑ ይባስ አሉ
God bless you Gashe Beka !!!!🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️❤❤❤❤❤
መቸም ዘንድሮ የማንሰማው የለም ፡ ፓስተር ያሉትን ብለው ዝም ቢሉ ምናለ እደው ያሁኑ ብሶ ቁጭ ኣሉ ።
ጦርነቱ በድርድር እጂ በይቅርታ መች ኣለቀ ? የፍትሀዊነቶት መለኪያዎች በጣም ያስገርማሉ እንደ መንፈሳዊ ሰው ፡ የሁለቱን ወገን መከራከርያ ሳያቀርቡ ፡ ፍትሃዊ ነው ?
ወይ ጌታ ! ጥላቻ መቼም በስት ነገር ተገልጦ ኣየነው ።
Ahunm Tigray revival honowale tenagre neber endatle. Eza hedo miyagelegle yelem keza wede Eritrea yhedale ke Egziabiher yehone Selam ymetale Amexenoch wed frd yametale embachin ytabesale glory to almighty
ማይሳሰት የለም ጌታ ኢየሱስ ብቻ አይሳሰትም❤❤❤ጌታሖይ ተመስገን ትዳሬ ፈታሑ ግን ነፍሴ ዳነች ሰላም ቀመስሑ ምክኛቱሙ ሙሲሊም ነበርኩ 😢😢እኮንም ትዳሬ ፈረሰ😂😂😂
እውነትን መስማት ባይወዱም ግን
ትክክለኛውን እውነታውን አስቀምጧል
ብመራቸውም ይሄው ነዉ
አሁንም ሌላ ጩኸት ከላመጡ!!
አይ ክርስትና ዉሃ ቀላዉ መሪን ለመደገፍ ተብሎ ይህ ሁሉ ዉሸት
ጋሽ በቀለ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰዉ ናችዉ እንደመጣላችሁ አፋችሁን የምትከፍቱ በእግዚአብሔር ፌት ምላሽ ትሰጣለህ በምድርም መልካም አታዩም የአፍህን ፍሬ ትበላታለህ።
82 አመት ኢትዮጵያ የኖረ ሽማግሌ(ፓስተር) ሁለት ጊዜ ትግራይ ሄጃለው : ህዝቡን እወደዋለው ሲል በጣም ያማል😭😭
ለሞትና ለእልቂት ተባባሪ
ፍታዊ ጦርነት ወይም መንግስት ተገዶ ወደ ጦርነት ለመግባቱ መረጃ ያስፈልጋል እርሶ የመንግስትን መረጃ ብቻ ይዘው እንደ ካድሬ መናገር የለቦትም ከሁለቱም ወገኖች የጦርነት ዝግጅቶቾ እንደነበሩ ግልጽ ነወ። ሲዋሽ የሚውል መንግስት የተናገረውን እንደ እውነት መናገር አሳፋሪ ነው
እንግዜብሄርን እናውቃለን ጌታ ትክክል ነው ብለው ጻድቁን ኢዮብን በንግግራቸው ያቆሰሉትን እነዛ ሽበታሞች ሽማግሌዎችን አስታወሰከኝ።ምንም በእድሜ የበሰሉ ና ብዙ ልምድ ያላቸው የቃሉ እውቀት ያላቸው በእድሜም ሽማግሌዎች ቢሆኑም ቅሉ ቅዱስን ኢዮብን በመከራው ላይ ሌላ መከራ በምላሳቸው በከንቱ ንግግራቸው ሌላ ከባድ መከራ እንደጨምሩበት እንዲሁ አንተም ሰይጣን ከፉዎችን አስነስቶ የትግራይን ህዝብ ሲወጋና መከራን ባመጣባቸው ጊዜ ከነዚህ ክፉዎች ና የሰይጣን መልእክተኞች ጋር አብረህ የህዝቡን መከራ ያበዛህ የቡዙ ሴቶች መደፈርን የህጻናት መታረድን የእግዜብሄር ፍርድ ነው በማለት ጌታ ፈረደልን የምትል ና መከራ ከደረሰባቸው ቦሁላም በቤተመንግስት የደስታ ፌስታ የምታድርግ ዘረኛና በጥላቻ የተሞላህ የክፉ አባት መሆንህን ለአለም አስመስክረሃል።ጌታ ባንተ አፍ ሊሰበክ ፈጽሞ አይገባም።ያንተን የጥላቻ ንግግር ከታሪክ ከቃኤል ገለመሌ በመጥቀስ ከቃሉ ጋር ልታገናኘው ትሞክራለህ ? አንተ በዚህ ሰአት መንፈስ ደርቆ ወደ ቋንጣነት ተቀይሮ የደረቀ ህይወት መያዝህ አፍህን ስትከፍት ልብህ ላይ ያለውን ይታውቃልና።ይህንን በትግራይ ላይ የፈጸምከውን ግፍ ልጅችህ እንደሚያጭዱት ምንም ጥርጥር የለኝም።ደፋር ነህ።ይቅርታ ብትጠይቅ ነበር የሚገርመው።ምክንይቱም የደረቀ መንፈስ ካለው ሰው ንስሃን አትጠብቅም።ለማንኛውም ድንገት ልሄድ እችላለሁ እንዳልክ ጌታ ወስዶ ይገላግልህ።አንተ ፍትሃዊያን ናቸው ያልካቸው የጦርነት መሪዎች አሁን ማንነታቸውን ጊዜ አሳየን ።ያንኑ ጦርነት በኦሮሚያም በአማራም በሁሉም ቦታ ሲሆን ከፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ እንደሚል ጦሮኞቾ መህናቸው ተግለጠ አንተንም አሳፈሩህ።የልጆቹህ ማፈሪያ የቤተሰብ ማፈሪያ የአማኞች ማፈሪያ የአገር ማፈሪያ ዘረኛ በዘር ጥላቻ የተሞላህ ከንቱ ሰው ነው ሽበትህንም የሳር ሽበት ነው።ምንም በማታውቀው ነገር ውስጥ ገብተህ ሽማግሌ ተላከ ተለመኑ የተኛ ሰራዊት ላይ ጥቃት ተፈጸመ ስትል ትንሽ አታፍርም ? ነበርክ? ምንም በማታውቀው ነገር ውስጥ ገብተህ ስትመሰክር ትንሽ አይሰቀጥጥህም? ከሁለት ሳትሰማ ትመሰክራለህ? ዘረኛ ስለሆንክ።ጥላቻ ስላለብህ።ስብከትህም እንዲህ ከንቱ ነበር።በትግራይና በኢ/ያ ጦር ያጋጫቸውን ነገር ምንም የምታውቀው ንገር የለም ።ጦርነቱ አልቋል አንተ የምታልቀትን ጊዜ ደግሞ እንጠብቃለን።ስብከትህ ለምሰማው የሚበላ ያለው ይመስላ እንጂ ቃሉን ለሚያውቅ ግን በእንግልዝኛ ፊደል አስውበህ ያለህን ረጅም የክርስትና ታሪክን ና ያነበብካቸው ታሪካዊ መጽሃፎችን በመጥቀስ ቀምረህ የምታቀርበው በስጋህ ጥረት ደክመህ ተግተህ የምታቀርበው እውቀት እንጂ መንፈስ ያለበት እውነት ያለበት ህይወትን የሚለውጥ ትምህርት እንደማታስተምር መንፈሳዊ የሆነ ሰው ብቻ ነው የሚረዳው።የምትሰብካቸው በሙሉ ከኦርቶዶክስ ስብከት የሚለየው የነ ማርቲን ሉተን መጽሃፍ እየጠቀስክ ስለምታወራ ነው።በአጭሩ ት/ት መንፈስ ሳይሆን በስጋዊ አእምሮህ የምታቀነባብረው ፊደል ነው።ግን ይብዙዎቹ ወደ ጌታ እንዳይመጡና ፕሮቴስታንትን በእጅጉ እንዲጠሉ እንዲጸየፉት ማድረግህን እንዳትረሳ።አንተ የትግራይ ህዝብ ወንጌል እንዳይሰማ ሌሎች ሄደው እንዳይሰብኩ በር ዘህተሃልና ጌታ ስራህን ያያል።ግን ላንተ ለፍርድ ይሆንብሃል እንጂ ጌታስ መንገድ አለው ባንት በደረቀ በሸበተ እንጨት የጌታ ወንጌል አይገደብም ።አንድ አርብ ቀርቶሃል ግን አይንህ እያየ ለበጎ ሲገለበጥና ጌታ ሲሰበክ ታያለህ።ደግሞም ምንም አታውቅም።ምንም የቃሉ እውቀት የለህም።ጌታ በሽታን ሰዶ ህዝቡን ይመታል ትላለህ።ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ጌታ ይፈውሳል ኑ ልጸልይላችሁ ተፈወሱ ብለህ ትሰብካለህ።ቅድም ያሳመማቸው ጌታ ከሆነ ፈዋሹም ጌታ ነው ብለህ ስታስብ ምንም ቂላቂልነት አይታይህም ?ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሆነ የምታወራው እንዲህ አይነት ጌታ አይደለም ።እስራኤልን ፈውስ በሌለው የግብጽ በሽታ መታ ስለሚል ጌታ መታቸው ብለህ የምታስብ ዝግ ጭንቅላት ነህ።በሽታ ሁሉ ከጠላት እንጂ ከጌታ አይደለም።እሱ ፈዋሽ አምላክ ነው።ደግሞም የብሉይ እየጠቀስክ ጌታ ጦርነትን ይደግፋል ትላለህ።የጌታ ፍቃድ የሰላም ወንጌል ይሰበክ ዘንድ ይዱኑ ዘንድ ነው።ከጦርነት ብቸኛ ተጠቃሚ አንተና ሰይጣን ብቻ ናችሁ።ጦርነት የጌታ ፈቃድ የሆነበት በአዲስ ኪዳን ላይ አንድ ቦታ አትጠቅስልኝም ።ውጊያ ሁሉ በመንፈሳዊው አለም ነውና።መንፈሳዊ አለም ብንዘጋው ኖሮ በኢ/ያ ላይ ያለው ጦርነት በሙሉ ጸጥ ማድረግ እንችል ነበር ነገር ግን የቤተክርስቲያኑኣ ድክመት እንጂ ጌታ እንድንባላ ፈርዶብን አይደለም።ባደባባይ ጌታ ህዝቡን በበሽታ ይመታል ስትል ስላንተ እኔ አፈርኩኝ።ያንተ ጉድ አያልቅም ጌታ የትግራይ ህዝብን መቅጣት እንደ ፈለገ አድርገህም ከቃሉ ትጠቅሳለህ።ልብ ብትል ኖሮ የትግራይ ችግሮች በሙሉ ሰው ሰራሽ እንጂ ጌታ ሰራሽ አይደሉም።ዘንድሮ ስራ እንዳትሰራ ከተደረክ ቀጣዩ አመት መራብህ ግድ ነው።ስለዚህ ሰው ሰራሽ ነው።አንበጣ ያልከውም ሳይንስ ብታነብ ጥሩ ነው።ትግራይ ውስጥ ሳይሆን ከአፋር በረሃ ቀይ ባህር ጫፍ የሚፈለፈል መንጋ ነው።በኢሀአዴግ ጊዘ ያንን በየአመቱ አስቀድሞ እንዳይፈለፈል ስለሚረጭበት ለ30 ያህል መከላከል ተችላልም ጠፍቶም ነበር።ግን ለምን አሁን መጣ? ያው ሰው ሰራሽ ነው።ነገር ግን ጌታ ቢሆን ኖሮ በመለስ ጊዜም አንበጣ ይመጣ ነበር።
ኢየሱስ እንመልከት እጂ ሰዉ አዮደለም😂❤❤
My god ! When a man with a gray hair act like a child and a man who is called a pastor mention a Bible verse to not apologize for his wrong teaching …unbelievable ….you are not that important I don’t know why you are focusing on yourself …
ፕሮቴስታቶች የትግራይ ህዝብን ወንጌል ለመስበክ ከፈለጉ ይህንን ሰውየ ባደባባይ ማውገዝ አለባቸው።ቤተክርስቲያና ልታባርረው ይገባል
መዳን ከፈለጉ ይዳኑ ካልፈለጉ ይተውእት እጂ ለምን እናባርረለን ኢየሱስ ጌታነዉ።
መንግስታት ቢጣሉ ነገስታት ጦርነት ቢገጥሙ አይደንቅም ያለና የነበረ የሚኖርም ነው። የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀመዝሙር ነኝ ጭራሽ የወንጌሉ ሰባኪና አስተማሪ ነኝ የሚል ግብዝ እውር በተሰጠው ፀጋ ተጠቅሞ ማስታረቅና ማስተማር ትቶ ህዝቡን ጌታ ጣልቃ እንዲገባ ጹሙ ጸልዩ ወደ እግዝአብሔር ጩሁ ማለቱን ትቶ በሉ ተጋጠሙ ተገዳደሉ ፍትሐዊ ጦርነት ነው ብሎ ሲሰብክ ያውም በከበረና በታላቋ የሙሉ ወንጌል ምስባክ ላይ ..... ምንም ሳይባል/ሳይገሰጽ/ ሲቀር በርግጥ ከተኛንበት ልንነቃ ይገባል "ህያው ነኝ ትላለህ ትላለህ ነገር ግን ሞተሀል" በቃሉ እንደተባለው።
የሚአሳዝነው ጴንጤዎች ሁሉ እደዚሁ ነው እሚአምኑት። ግን ጴንጤ ነን ቢሉ የጌታ ኢየሱስ ተከታዮች አይደሉም። ጌታ የኔ የሆኑትን በፍሬአቸው ታውቆቼውአላችሁ ብሎል። እነዚህ ጨካኞች ነፍሰ ገዳዮች አረመኔውች ናቸው። ዘማሪዎችም ወደ ትግራይ ሄደው መዋጋት እደሚፈልጉ ተናግረዋል። 2 ጢሞቲዎስ 3 በመጨረሻዎቹ ቀናት።
ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ።
ለእግዚአብሔር ፍርዱን ሰጥቼዋለሁ።አትፍረድ ስለሚል ቃሉ።
@@sarabeyene139ይቅርታ😢ልባቹ አይዘን❤❤
ጀግና የሃይማኖት አባት እውነት እውነት ቅን ኖት
በረከትዎ ይብዛ ጋሽ በቀል
Asetawesalewe be ande weket 3 kene teketataye temhert seysetemereue ande lij 3tgawe kene lememare semeta endet bale felagote temertu "ሱስ " ያዘኝ ያለው አይረሳኝም ። gashe beke tebarek
ይህ ሰውዬ ግን የክርስቶስ ተከታይ ነበር
Gash Beke . God blesse you.
የአሁኑ ይባስ!! How do You know it was in self defense, Sir? I so sorry........., now i know i was wrong to call you a father!
በመንፈሳዊም በአለማዊ ሚዲያ እየገባቹ መሳደብ መለፍለፍ አይሰለቻችሁም?
Me too
እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ በቀለ፣ እጅህ ላይ እና የኢትዮዺያ ቤተክርስቲያን በንፁሀን ደም ተጨማልቃችኌል።ንሰሀ ግቡ የትግራይ እናቶች ደም ይጮሀል። በኢትዮዺያ
በእዉነት አስፈሪ ጨለማ ዉስጥ ናት
እኔ የምልው እናነተ ሰዎች የትግራይ ህዝቦች መቼ ነው እራሳችውን የምታይዩት አሁንም አትምልሱም ትዕቢታችሁን መቼ ነው የምታውቁት የእናነተ ዘር የሚብልጥ ማንም አይብልጥም አይድል አሁንም የምተጣሎት ከእግዚያቤሄር ጋር ነው ከእርሱ ጋር የሚጣሎ ይድቃሎ ሮሜ 13-1-3 ትዕቢትኛን ያዋርዳል አሁንም ከቃሎ ጋር ካልተሰማማችው ትዋርዳላችው
@@SelamHaile-y4tthanks
B enante mikniat 50 amet tesekaien geta yirdachihu wongel yemailewutachiu .ere ebakachihu ebakachihu niseha gibu
የነዚህ ጌታ ሊገባኝ አልቻለም ይቅርታና ምህረት የማያዉቁ ሽማግሌ። እ/ር ምህረት ያድርግላቸው።
Yadergilachewal .gin enante 50 amet b Ethiopia li laderesachihut gif nitseha gebitachihwal
@Martha
የእግዚአብሔር ምህረትና ይቅርታ እኮ ቅደመ ሁኔታና ገደብም አለው በእርግጥ የሰፋ ትዕግስቱን ብዙ ሰዎች ያላግባብ ይተረጉሙታል። ለዚህም ነው ሁሌም በስህተታቸውና በትዕቢታቸው የሚቀጥሉት። ግን የእግዚአብሔር ፍርድ ሲመጣ ምንም እኔ ንኝ ያለ የዚህ ምድር ፍጡር አይመልሰውም። እና እህቱ ማስተዋልን ያብዛልሽ።
አይ ፖስተር በቄ በቃ ሲጀመር እንደ አገልጋይ ወይም እንደ ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ እንዲህ አይነት አስተያየት መስጠት አይገባም ነበር አሁንም መልሰው ነገሮን ካፈርኩ አይመልሰኝ አደረጉት አይ ክርስትና
ለኔ ማንም ይደግፍ ማንም ይህ በወንድሞች መካከል የተደረገውን የፖለቲከኞች ሃሰት ላይ የተመሰረተ ጦርነሩነትን የደገፈ መንፈስን መመርመር ያልቻለ ወይም የጥላቻ፥ የዘረኝነት...... ሰለባ የሆነ ነገ ጠዋት ደግሞ በፈሰሰው ደም ሁሉ ደም ካፈሰሱት ሰዎች እኩል ዋጋ ይከፍላል ብዬ ነው የማምነው! ይህን ስል ደግሞ ውድ መጋቢ በትግራይ ላይ ስለደረሰው በደል ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ ሰው ሲሰቀል፥ ሰው በሂወቱ በእሳት ሲቃጠል፥ ከእርጉዝ ሆድ.........(ስለሚዘገንን አልፅፈውም)
እያወሩት ያሉት ስለ ትግራይ ፕሮቴስታንቶች ላይ ስላለ መከራ ነዉ
Forgiveness is given to all people Lord Jesus teach us
Most Ethiopan Leader Like Kettab Adanch etc unconditional love for Tigryan & Ertrian most for me I am said why Dr Abiy out of his leadership have patience to them .Now I am amazed & follow their steep most of them kind & Godly becuse of them. Alimghty God in haven help us it is good to trust Lord keep doing good di not follow evil work .I Thank God father in name of Jesus the powerfull name the name above all name prasing him worship Lord for what he did for ethiopan. The world know us by our starvation now he forgive us bless Ethiopan start export wheat energy to nabor.We trust God for evrything.
የአንድ ወገን ብቻ ሰምተህ : የምትናገር ስለሆነ :አንተ ለራስህ ፍትሃዊ አይደለህም እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ:: በዛን ሰአት TPLF ለእርቕና ለመቀራረብ ለብዙ አገራትና ለኤምባሲዎች ኣልጠየቁም?? ኣብይ ለሁለት ዓመት ከኢሳያስ ኣፈወርቂ ለጦርነት ሲዘጋጅ አልነበርም?? ከኣማራ ወደ ትግራይ የሚወስደው መንገድ ኣብይ ከመጣ ማግስት አልተዘጋም??? 😢😢😢
የሰማውን ሁሉ ያመነ የእንቧይ ካብ ላይ በተመሠተ ሀሳብ የሚመራ ነው
ጦርነት በየትኛውም ግዜ ፍትሃዊ ሊሆን ኣይችልም ሆኖም አያውቅም::
በማስተማር ዓለም ብዙ ስለ ቆዩ አልሳሳም ብሎ በትዕቢት ተወጥሮ ነው ሰውየው የሚኮፈሰው::
ስለዚህ ነው የይቅርታ ልብ የሌለው::
ይቅርታ ግን ያስከብራል ያንፃል እንጂ ውርደት አይደለም::
ታዲያ እውነትና የእውነት ደጋፊ ከሆነ ለምን አሁን አይናገርም? ለምን ሴቶች ሲደፈሩ ህፃናት በረሃብ ሲረግፉ አገሪቷ በውጭ ሃይል ስትወረር ለምን አንድ ቃል አይተነፍስም ነበር??
ስለ ጦርነት ፍታዊነት ለማወቅ ከፈለክ ሒድና ሙሉ የብሉይ ኪዳን መፃህፍትን እንብብ። እግዚአብሔር የያመፀን ህዝብና መንግስት ዋና መቅጫው በጦርነት ማስመታት እና ህዝቡንም ማስማረክ ነው። ቅጣት ጥሩ ባይሆንም አሁንም ከትእቢት እና ቀቢፀተስፋ ትልቅቆ ካለፈው ትምህርት መውሰድ ነው የሚያዋጣን።
ኢትዮጵያ ከጣልያን ጋር ያደረግችው ጦርነት ምን ይሆን የሚባል?!?!
የእውነት ሰው
Tu Eyesus Getta naw!menfesin hullu mermiru teblual.
I wish if I can say a lot but , my God didn’t allow me to say anything about my elders , just like king David didn’t say anything about king soul . ፍርዱን ጌታ ይውስድ.
አንተ የጫርከው እሳት አሁን እቤትህ ገብቷል። ሰይጣን ወዳጅ አያቅም። ይቅርታ የማታቅ ፓስተር አሁን እሳቱን ሙቀው!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Pastor Bekele Ante yemnet sew Belgnet gze Asmera new yemakh katedrale wst stastemr
በስተርጅና ለትውልድ ምሳሌ መሆን ስገባዎት እንቅፋት ስለሆኑ ያሳዝኑኛል
እውነትን ስለተናገሩ ?
እውነትን ባለመናገር ነው ምሳሌ መሆን ያለበት
እንፋትማ ማን እንደሆነ ተዉቃለህ።
ከሌልቱ ስንት ሰዓት ነው የሚለው መጽሐፍ ብታተም መልካም ነበር ።
Darkness and dirty wars so sad😢😢😢
ጌታን እያየን እንጂ እንደነኝህ አባት ቢሆንማ ጊታን ትተን ባክ ባደረግን ነበር
ኢየሱስ ማየት እጂ ሰዉ አንይ❤❤❤
እኔ ያልገባኝ ነገር፣ ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው ብለው፣ የትግራይ ህዝብን ከመጉዳት ውጪ የሚያመጡት ፋይዳ ነው። ቆይ ዝም ቢሉ ምን ይፈጠራል? ጦርነቱ መካየዱ አይቀር፤ ደግሞም አልፏል። ዝም ቢሉ ግን እኛን ገንዘብ ያደርጉ ነበር።
Ewunetun silenegerun geta yibarkachew .wouane lalefut 50 ametat ye Ethiopia nekersa new .te Tigray hizb li torenew yefesemewum ersu new ye Ethiopian serawit arede eko alsemachihum?esti nitsha gibu echa b enante wushet aferin christian silehonachihu ere ebakachihu ufffffff
ርዕሱ ፈፅሞ ትክክል አይደለም። ከመፅሐፍ እንዲሁም ጌታ ለደቀመዛሙርቱ ካስተማራቸው ፀሎት የምንማረው ይቅርታ መጠየቅ ወይም ይቅር መለት የአንድ ክርስቲያን ግዴታ የሕይወታችን መርህ ነውኮ።
I am glad this guy was not part of Italian war😜😜😜😜
ትግራይ ለቀው የወጡበት ምክንያት ኣብይ ኣሕመድ ራሱ ተናግረዋል, ለምንድነው ይሄ አባት የሚዘባርቀው? " የትግራይ ህዝብ ስላጠቃን : ደጀን ወደ ሆነ ህዝባችን ሸሸን" ነው ያለው ኣብይ ኣሕመድ : : ፓስተሩ የኢትዮጵያ ቲቪ ቢከታተል ዳግመኛ ኣይሳሳትም ነበር 😢
በኣማራ ክልል ያለው ጦርነትስ ፍትሓዊ ይሆን ? በነካካ እጆት።
He is totally against Amharas 😜
የተከበሩ የእግዚአብሔር ሠዉ ፓስተር በቀለ ሕይወት በጌታ ፊት በጥንቃቄ እየተራመድን እንደ ሐዋሪያዉ ጳዉሎስ ከኋላ የለዉን እየተዉክ ከፊት ያለዉን ለመያዝ እተጋለሁ እያለ የቅድስና ሕይወትን እየጠበቀ ሩጫዬን ጨርሻለሁ ብሎ የናፈቀዉን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመዉረስ በቃ።እርሶም የተጠሩት ለዚህ ክብር ነዉ።ግፈኞችን አንደ መጥምቁ ዮሐንስ በግልፅ እየተቃወሙ የእግዚአብሔርን መንግስት ሣይሸቃቀጥ በመስበክ መራመድ አለብን።ለመንግስት ተገዙ የተባለዉ የጌታን ቃል የሚፃረር ካልሆነ ብቻ ነዉ።የደርግ መንግስትን አልፈዉበታል።ክርስቲያን ይዉደም አልልም፣ከሀሉ በላይ አብዮቱ አልልም በማለቱ ለመንግስት ተገዙ የሚለዉን ቃል መተላለፍ አልነበረምና እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ቆሞ ነበር።እርሶ ግን የቀድሞዉ ኢሕአዴግ የአሁኑ ብልፅግና የበግ ለምድ ለብሶ ነጣቂ ተኩላ ሆኖ የተገለጠዉን ሕዝብ ጨፍጫፊዉን በሕዝብ ላይ ጦርነት ማወጁ የእግዚአብሔር ድጋፍ አለዉ ብለዉ የግፍ ጭፍጨፋን በማበረታታት ገዳዩ መንግስትን በርታ ማለት ከቃሉ ይፃረራል።የአማራ ሕዝብ አትግደሉኝ ማለቱን መንግስት የሚገላችሁ ፍትሀዊ ነዉ ማለት ልክ ነዉ ማለት ያሣዝናል።ዳንኤል ከቤተመንግስት ሙገሣ እና ጮማ በእግዚአብሔር እግር ሥር ተጥዬ ቆሎ ብቆረጥም እመርጣለሁ።አለ።እርሶም የቤተመንግስት እንጀራ እና ክብር አያማሎት።አብይ ፓለቲከኛ እንጂ የሕይወት መንገድ አይደለም።የኢትዮጵያ መርገም አጀማመር ሠይጣን አዉሬዉን ወያኔን ወለደ፣ወያኔም ዘንዶዉን ኢሕአዴግን ወለደ፣ኢሕአዴግም እባብን ወለደ የእባቡን ሥምም ብልፅግና ተባለ ።ሠይጣን የብርሐን መልአክ መስሎ ይገለጣል እንደተባለ። እርሶ ይሄንን መርገም እየደገፉ ነዉ የሚሠሙት።አትፍረድ ይፈረድብአል የሚለዉን መዘንጋት ያስጠይቃል።ብዙዎች በመጨረሻዉ ሠዓት ትንቢት አልተናገርኩም፣አጋንንት አላወጣንም፣ይሉኛል።እኔ ግን አላዉቃችሁም።የአባቴን ትዕዛዝ የሚፈፅም እርሱ ይድናል አለ።ወንጌል ለፖለቲካ ሽፋን ሠጪ ሣይሆን ለሠዉ ልጆች ሁሉ በእኩል የሚቆምና ኋጢአተኛዉን የሚወቅስ ነዉ።የሚያድንም ነዉ።ወገንተኝነት የለበትም።ወገንተኝነቱ ለእዉነት ብቻ ነዉ።እዉነት ደግሞ ኢየሱስ ነዉ።በቆይታ የኢየሱስን ቦታ መጋፋት ያስጠይቃል።
ኤርትራ በመንግስቱም ጊዜ እንደዚሁ ይስቃዩ ነበር አሁንም እንደዛው በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን እግዚአብሔር አዎቂ ነው
እኚህን ሰው ትልቅ ስለሆኑ ብቻ አዎ አዎ ኡነት ኡነት ሊባሉይገባል ብዬ አላምንም። ሰው የሚያስከብረው ንግግር ስለቻለም አይደለም። የእግዚአብሔር ምህረት በዝቶልን ነው በሂወት ያለነው። ለትግራይ ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረቦት !!!!!!
😢
Energy news pastor tigre forever barely newu gin welaleqewu wedqewal yetenagerur tikikil news memory yikereta lenezeh Hager atefiwocj
ወየዉ የሰድብ መአት የምትሳደቡ ለራሳችሁ ንሰሀ ግቡ ከአፋችሁ ክፍ ቃል አይዉጣ ተብሎል ጠያቃዉ ሰለትግሰት ጌታ ይባርክህ።
ይቅርታ ለመጠየቅ አንደበቱ ጣውላ የሚሆን የኃይማኖት አባት ተብዬ የበዛበት ዘመን። ቤተ መንግስት ራትዎንና ምሳዎን እንደሚበሉ ያስታውቃል።
Keletam ena kifu sewiye mesimatim hone mayeti alifeligim yelegnim besu anidebeti egiziabiheri kali mesimati alifeligim.koshasha anidebeti new yalew.
Dear Pastor, with due respect, I have some questions for you.
1. Who are Ethiopians?
2. Who are the Oromos?
3. Are the Oromos not Ethiopians?
I would love to hear back further. God bless you!
I’m confused too Ethiopia and promos
Kalun binsebik..kezam kalefe bintseliy enji...poletican lemarageb alteteranim...chirstosin lemesbek enji...
Kletam shimagle
Drom kante seytan yikrta endtil emitebk tigraway yelem.
Gin waga tikeflaleh
Bente wishet bzu setoch ena hitsanat alkewal
Kebetekrstiya wena nektew neber. Abiy ena Eseyas abrewu Tigray metfat neber asabachewu. Lemn ahunm ewnet tenager compromise madreg. Nggru ye Abiy tornet endemigemr ena Eritreawiyan awken neber. 😢😢😢Ethiopian church
❤❤❤❤
በቀለ ምነው just war አለሳ 😂 ድንዝዝ
እናቶቻችን የሚልፉት አንተ አታውቅም አፍቸው ተዘግቶ ቁስላቸው አታውትም። እናንተ አስመራ መኖር አሰብ መዋኘት ነው የሚታያችሁ። አሁን የኤርትራ እናት የትግራይ እናት ክእምባ ወደ እምባ ያዳረገቻት ቤተ-ክርስትያን ናት። እ/ር ነው ውይም የአቢ ሰይጣ ወደ ቤተ መንግስትን አስገብቶ ተጫወትላችሁ። ቤተ-ክርስትያን አፖርችኒቱን አለተጠቀመችበትም።ጦርነቱን ደግፋ እደገና ልጆቻቸው ባሉቻቸው ያጡ በችግር በከባድ ሀዘን ነው ያሉ።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
I think some theories about Abel and Cain the brothers that you have added on the word of God may not be good please and after we taught all our lives times the church and complained about their craziness not to know the scriptures or the word of God and the prayer life ??
Ere efru tewu haymtotene metfatowo sayasaynse edgna bafewote aykbateru
ውሓጥዮ ተበልኩዋስ ትጎስሞ፣
እዋይ ውርደት ክሳዕ ክንድዚ ትዕቢተኛ ኢኻ ፓስተር በቀለ?
ኣሁንም ንስሃ ብትገባ ይሻልሃል
Please Gash Bekele first thing is God wanted us to repent. Especially you Pastor your hatred manner and what your hatred teachings you need to repent. If your spirit is conscience repent. Because God knows everything and everyone.
1 ዮሐንስ 3:19-20 ልባችንም በእኛ ላይ በሚፈርድበት ሁሉ፥ ከእውነት እንደ ሆንን በዚህ እናውቃለን በፊቱም ልባችንን እናሳርፋለን፥ እግዚአብሔር ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነውና ሁሉንም ያውቃል።
1 ዮሐንስ 3:14-15 እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል። ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።
የአዲግራት ጅብ ይብላህ ሆዳም ችግርህ ከህዝቡ ጋር ነው
ንዴት ብቻ።
መከላከያ ተኝቶ እያለ ገደሉት የሚባለው ተረት ተረት አምነህ ስትናገር ያሳፍራል. የአብይ ኣሕመድ ቃል እንደ ወንጌል ማመንህ ያሳዝናል. በቃላት ጋጋታ ብዛት ለነዝያ"የጌታ ጸሎት ኣይውቁም" ላልካቸው ህጻናት ማሳመን ትችል ይሆናል እንጂ, ለኣዋቂ እዚህ ግባ የሚባል ከጉዳዩ የማይገናኝ ነገር ነው
ቀዥቃዣ የሆነ ሰውዬ😢
አይ ጋሽ በቄ የህዝብ ስቃይ የህዝብ ደም እና ጥፋት የማይገድህ አውነትን በቤተ መንግስት ግብዣ ምትለውጥ አፍ ብቻ ነህ ለካስ
ጋሽ በቄ እውነትንም ቢሆን አምኖበት እንጂ ካላመነበት አይናገርም። ጋሽ በቄ ለእውነት የምትቆም እውነተኛ አባት ነህ ። ሲለመኑ እምቢ ብለው ሲሸነፉ የተደራደሩና ለሰዎች እልቂት ምክንያት የሆኑት ጥጋበኞች ንሰሃ ይግቡ ። አንተ ነፃ ሰው ነው።
የአይጥ ምስክር ድንቢጥ
ኤጭ አሁንስ እንጨት እንጨት አለ ይሔ ሰውዬ!!!
እውነቱ ግን አብይም አይደለም ኢሳያስም አህደለም የሃሰት ትምህርት የሃሰት ትንቢት እያመጣህ ጦርነቱ እንዲጅመርም ግፍ እንዲፈጸምም ጦርነት የጌታ ፈቃድ ነው ብለህ እርስ በርስ እዲባሉ ያደረግክ ዋና አማካሪ ካድሬ አንተ ነህ።አንተ በስጋም በመንፈስም በስብሰሃል አርጅተሃል ጃጅተሃል በክተሃል ።የታወራው ሁሉ ድሮ የታውቀው የፊደል ታሪክ እንጂ መንፈስ የለበትም።ባጠቃላይ አንተ አሁን ከጥቅም ውጭ (useless man )ሆነህ ነው የምትታየኝ!ለሰራኸው ከባድ ጥፋት ግን ጌታ ከልጅች እጅ ይቀበለዋል።የፈሰሰውን ደም ልጅችህ ያጭዱታል
TPLF አይደሉም የእግዚአብሔርን አገልጋይ እኳ
እኔን፣ አንተን፣ ሀገራችንን ለመጠበቅ የተሰለፈን ሰራዊት የገደለን እሳቸውን ይቅርታ ጠይቅ ማለት ትልቅ ድፍረት ነው።
አንተ ክመናገር በፊት እግዚኣብሔር ኣምላኽ በትግራይ መነቃቃት ጀምረዋል እግዚኣብሔር ጀንዊን የሆኑ አገልጋዮች አስነስተዋል ከማሀል አገር የሚጠራ አገልጋይ የለም ከዛ ወደ ኤርትራ ይገናኛል ከእግዚአብሄር የሆነ ሰላም ይመጣል። አመጸኞች በኤርትራ በኢትዮጵያ ያሉ ወደ ፍርድ ይቀርባሉ የውሸት ወንድሞች አገልጋዮች ሀሰተኛች ይወገዳሉ። በብዙ ስቃይ መከራ ያለፈ ህዝብ እርፍ ይላል💙💙💙