Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ጊልዶ ካሳ ሙዚቀኞቹን ከስቱዲዮ ወደ አሮጊቷ ደሴት ለምን ይዟቸው ሄደ? Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2022
  • ጊልዶ ካሳ ሙዚቀኞቹን ከስቱዲዮ ወደ አሮጊቷ ደሴት ለምን ይዟቸው ሄደ? #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 24

  • @felekechadal6845
    @felekechadal6845 Рік тому +6

    Wow good job ጊልዶ በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ከUSA

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Рік тому +6

    ይሄ ሙዚቃ አቀናባሪ ጊልዶ ካሳ ማለት በኢትዮጲያ ውስጥ ያለምንም የጫት; የመጠጥ ይሁን የሲጋራ ሱስ አቀናባሪ መሆን እንደሚቻል ያሳየ ነው:: ከሱስ ነፃ ሆኖ ስራ መስራት::
    So good to see a young lads doing things without being under no drug influence but love.

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 Рік тому +2

    ጊልዶ ይመችህ በርታልን
    ሁላችሁንም እንወዳችኋለን!

  • @barok8920
    @barok8920 Рік тому +2

    ዋው ዲልዶ ፡ትልቅ ስራ ነው፡እግዛብሄር ያክብርህ።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Рік тому +3

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 Рік тому +3

    ውቢቷ ሀገሬ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Рік тому +2

    I must admit I enjoyed it a lot. The respect they showed for this lady is beautiful 😍. Thank you 🙏 for this beautiful program and the message Gildo send to all us is 👌. Thank you brother!

  • @blentube3002
    @blentube3002 Рік тому +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ደስ የሚል ሰራ ነው ተባረኩ

  • @azizamusa2738
    @azizamusa2738 Рік тому +1

    Gildo aziza loves you

  • @tsegenetabebayehu3412
    @tsegenetabebayehu3412 Рік тому

    ይመቻቹ ሀቦ

  • @samiraomal2034
    @samiraomal2034 Рік тому +1

    Wow

  • @hshs8448
    @hshs8448 Рік тому

    Wooow betam tamralachihu

  • @azabazab2610
    @azabazab2610 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n Рік тому

    እንጨት እሚሰብሩት ጎበዝ ናቸው ትዝታየን ቀሰቀሱት

  • @itstocaleya
    @itstocaleya Рік тому

    🥰🥰🥰😂😂😂Wawo

  • @AmanWag
    @AmanWag Рік тому

    ዕነ ጊልዶ ሥወዳቹ ዳጊዲ ሄኖክ ዳግም ሣንቾ ጊልዶ ለምን ዘፈን ዐታ ወጣም ውድድ ነው የማረጋቹ ዐማን ነኝ 🎉

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 Рік тому +1

    Which one of u from this place? Why don’t u invest And buy one better small bout for transportation ? Put in ur mind U will be rich instead of stack in Addis Ababa

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 Рік тому

    ዳጊ ማሕተብክ የት ሔደ

  • @meseretgudissa6664
    @meseretgudissa6664 Рік тому

    Wow 2 Dagi hahaha

  • @hasansbeity6022
    @hasansbeity6022 Рік тому

    🧡💔❣️❣️❣️🙏🙏🇪🇹👈🤏🤏🤏🤏🤏🤏

  • @etamimisis3322
    @etamimisis3322 Рік тому

    አዎ ሞርጥ ስራ ነው ቀጥሉበት

  • @grumantube813
    @grumantube813 Рік тому

    challenge የልቅ የማሆይን የ90 ምናምን ዓመት የደሴት ህይወት ታሪካቸውን ብታጋሩን ትምህርታዊ ይሆን ነበር ፤
    የእሳቸውን የጥሞና ህይወት እንዴት እንደሆነ ? ቀኑን ሆነ ሌሊቱን እንዴት እንዳሳለፉ ፣
    በአሁኑ ዘመን ሰው ብቻውን ከራሱ ጋር ከሆነ በሚያብድበት ዘመን የብቸኝነት ህይወትን እንዴት እየመሩት እንደሆነ የምሆይን ተሞክሮ ብታጋሩን መልካም ነበር ፤
    ጋቢ ብቻ ላማሆይ ስጦታ መስጠታችሁ ግን በጣም ያስተዛዝበናል ፤ ይሄ ሁሏ አርቲስት ሄዶ የአንድ ጋቢ ብቻ ስጦታ ሰጥታችሁ ስትመለሱ ሼም ሊይዛችሁ ይገባል? የምር ?

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Рік тому +2

    ፀጉራሞቹ ..... የወር አበባ ያያሉ እንዴ ?

    • @Sami-dp5ss
      @Sami-dp5ss Рік тому

      ተናግረህ ልብህ ውልቅ ብሏል:: እስቲ በአዲስ አመት እንኳ ከነቀፌታ ወደ ጥሩውን ነገር አይቶ ወደማበረታታት ይቀየር:: ያለበለዛማ ምኑን አዲስ አመት ሆነ? አሁን ይሄ ሁሉ ከሰሩት ካስተላለፉት መልዕክት ከታየው ቦታ ካሳዩት ውጣ ውረድ የታየህ ፀጉሩ ነው? ፀጉሩስ ቢሆን ምን ይወጣለታል:: በቃ እሱ ከወደደው እኛ ማነን:: አላህ ልብ ይስጥህ 🙏