Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባቴ በረከቶዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አንድ ተአምር ልንገራችሁ ዛሬ ልጄ አይኗንን ታማ በጣም ጨንቆኝ ነበር እናቴ ስውሯ ማረያም አዳነችልኝ በቅቤዋ ዳነች በጣም ጨንቆኝ ነበር በስደት ሆናችሁ ስለ ቤተሰቦቻችሁ ምንም ክፉ አያሰማችሁ እኔ በጭንቀት ልሞት ነው አባቴ በጸሎት አስቡኝ የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ ውስጤ ቁጭ ብሎ
እልልልልልል
ምስጋና ይድረሳት ለእመብርሀን እንኳን ደስ አለሽ ከጭቀትሽን የድግል ማሪያም ልጅ ይገላግልሽ
Anchen kichket yegilaglcshe sewrw maryamen legame tdreselen besdte hoga becheket eyetsekayho new
@@Amerh-v1j አሜን አሜን አሜን ትድረስላችሁ
@@ወለተገብርኤልያብሳሪዉልጅ አሜን አሜን አሜን ስውሯ ን የጠራ አያፍርም በአንድ ቀን ፈወሰችልኝ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
የበረታቹህ በፆሎታቸሁ አስቡኝ እኔህን በመሰሎ አባቶቸ እግዚያብሔር ይጉበኘኝ ዘንድ አባታችን በፆሎት ያስቡኝ
እግዝኣብሄር የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ኣማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ። ኣባታችን ለርስዎት የሰጠን ኣግዝኣብሄር ይመስገን ጸጋው ያብዛልዎት ።ወንድማችን እድለኛ ነህ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን። መታደል ነው ቅዱስ ምካኤል ቅዱስ ገብርኤል በክንፋቸው ሲከሉልህ ፡ ቅድስ ኣርሴማ ኣቡነ ዘራብሩክ ኣቡነ ተክለሃይማኖት ሲባርኩህ፡ ቅድስን ድንግል ማርያም ስትገለጠልህ ኣይዞህ ብላ ስተጽናናህ አጅግ በጣም መታደል ነው ፡ለኛም ይድረሱልን። ስለ ሁሉም ነገር ምስጋና ለቅድስት ስላሴ ይሁን።
Eleeeeeeeeeeeeeee❤
በልጁ ላይ ያየሁት ሁሉ እኔም ላይ አለ አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ በፆለት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብለው
አባታችን እርሶንም ማመስገን አለብን ብዞቹ ፀጋ ይሰጣቸዋል ግን ፀጋዉን አይጠብቁትም ፀጋ ደሞ ቅድስና ይፈልጋል ፀጋን የሚሰጥ ታኖሾችን ታላቅ የሚያደርግ መዳኒአለም ዘወትር ምስጋ አምልኮ ይገባዉ ❤❤❤❤❤❤❤
እልልልል ተመስገን እንኳንም ፈወሱህ ተመስገን ተዋህዶ ለዘላም ትኑር
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን😢❤❤❤
አባታችን በፅለትአሰክልማርያም
ኣባታችን የማቱሳላ እድሜና ጤና ይስጥል በረከት ረዴትዎ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
አባታችን,,እድሜና,,ጤና,ይስጦት,,,በፀሎቶት,,አስቡኝ,,,ወለተአማኑኤል,,,ብለው,,,,❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
አባዬ በፀሎት አስቡልኝ ወልደዮሐንስ. ወለተመድኀን . ገብረመስቀል ከነቤተሰቦቼ
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት😢😢
አባታችን በሪከትዋ ይዱርስን እርጅም እድሜ ይስጣችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስንበት ብላችሁ
አባታችን በረከቶት ይደረብን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጨምሮ ይስጦት አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኛም ላይ ስንቱ አለ ሂወታችን ተመሳቅሏን እስከ ቤተሰቦቸ 😢😢😢😢አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም አባቴ እጅህን አስገባ በኔና በቤተሰቦቸ😢😢
አባቴ እባክወትን አፀደ ማርያም ብለው እኔንም ያስቡኝ 😢
አባታችን ማክሰኞ ማክሰኞ የካ ጣፎ ኮንዶሚኒየም ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ያገለግላሉ
ጀግና ነህ በወጣትነትህ ፈጣሪህን እወቅ ማለት ይሄ ነው እግዚአብሔር አበዝቶ ይባርክህ
አባቴ ፅጋው ይብዛሎት ትርሲተ ገብርኤል። በፀሎት አስቡኝ።
አባታችን በረከቶቹ ይድረብን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
Egizihabiher yimesgen abatachin idme ketena yitebkot. inem meche yihun yemifetawu ❤❤❤❤
አሜን ክብር ለጔታ ይሁን
አሜን ጔታ ይባርክህ
አሜን አሜን ድንግል ማርያም ይሁንልን እንድናለን
ክብር ለመድኃኔዓለም 🙏🙏🙏❤❤❤
አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ከእርሶ ጋር ይሁን አባ ሣሙኤል።
Amen Amen Amen💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አባቴ በረከቶትነ ይደርብን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የወይን አምባዋ ንግስት ክቭርና ምስጋና ይግባሽ🤲🤲
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Amen amen amen to you 🙏
❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚያብሔር ይመስገን
ክብር ለመድኃኔዓለም
Amen amen egzehabher yemesgn edme tena yestot
❤❤❤❤❤❤❤አሜን
temesegen ❤❤❤❤❤❤❤ abatache edema yesetote
አመታትን እግዚአብሔር ይጠብቀዎት
አባቴ በረከቶዎ ይድረስን
እግዚኦ መሐረነ መድኅን ቅድስት ቤተክርስቲያን ስንት ጉድ ነው የተሸከመችው ሻሽ ጠምጥመው የእግዚአብሔርን ህዝብ በመተት ማሰቃየት ጉድ ነው። የተዋህዶ ምዕመን እነዚህን ለይተህ ለይ።መድኃኔዓለም እነዚህን ከቅድስት ቤተክርስቲያናችን ውስጥ ይንቀልልን
Amen Amen Amen kalehiwet yasmalen
እግዚአብሔር ይመሰገን
ለምድነዉ የሚሸኝ የጠፍዉ የሚያስለፈልፈዉ ብዙ ነዉ😢
❤❤❤
ዉይ ዘድሮ የማንሰማአዉ የለ አይ ሰዉ ክፍቱ በስመአም
እግዚኦ አድነኝ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ
😅😅😅😅ይሰዉረን ያፅዳልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ berketo yedrebn
እልልልልልልልልልልል
የት ሀገር ነሁት ??ቦታው የምያቅ ሰው??
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
💞💞💞🙏🙏🙏👏👏👏☘️☘️🍀🌿🌿💞💞💐💐🌾🌾🌾🌾
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አድሜ ይስጥዎት አባ
💞💞💞🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️💖💖💖
Yet new yemageleglut abatchen 😢
ይሄ ልጅ ግን ስንቴ ነው የተያዘው አልገባኝም በ መምህር ግርማ ሲወጣለት አይቻለው ቪዲዮ እና ምንድነው ይሄ ግራ ገባኝua-cam.com/video/Ee7zIis-Orw/v-deo.html እዚህ ሊንክ ላይ ቪዲዮ ላይ 5፡18 ጀምሮ እዩት እራሱ ልጅ ነው በመምህር ግርማ ሲወጣለት. ምን ትላላችሁ እስኪ ሁለት ቦታ መሆኑን
❤❤❤❤❤

ይሄ ልጅ ግን ስንቴ ነው የተያዘው አልገባኝም በ መምህር ግርማ ሲወጣለት አይቻለው ቪዲዮ እና ምንድነው ይሄ ግራ ገባኝ
ua-cam.com/video/Ee7zIis-Orw/v-deo.html
እዚህ ሊንክ ላይ ቪዲዮ ላይ 5፡18 ጀምሮ እዩት እራሱ ልጅ ነው በመምህር ግርማ ሲወጣለት. ምን ትላላችሁ እስኪ ሁለት ቦታ መሆኑን
አሜን አሜን ድንግል ማርያም ይሁንልን እንድናለን
❤❤❤❤❤