ጥሩ እና መጥፎ ዜና በነጆንዳንኤል ጉዳይ | 12ኛ ክፍሎችን ያስገረመው የሰቃይዋ ተማሪ ጉዳይ | እነዋንትያን ማስቆም አለብን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 496

  • @dinkadink
    @dinkadink  4 місяці тому +38

    Telegram 👉t.me/Eto360

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 4 місяці тому +4

      የቴሊግራሙን ስራ አስረዳኝ በተረፈ በርታ

    • @emebetyohannes5403
      @emebetyohannes5403 4 місяці тому +1

      እኔም አመትባል ሳይመስለኝ ነው ያለፈው

    • @Alhimdulilah
      @Alhimdulilah 4 місяці тому

      ድንቃንድቅ በጣም ተቀይሜሀለሁ

    • @Alhimdulilah
      @Alhimdulilah 4 місяці тому +1

      የቲሊግራሙን አስራዳኝ በፈጠረህ

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 4 місяці тому +1

      @@Alhimdulilah አወ ያሰረዳን እኔ ምንምአልገባኝም

  • @ተዋሂዶ
    @ተዋሂዶ 4 місяці тому +38

    300k እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አበረታቱት👍👍👍👍

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df 4 місяці тому +71

    በ2017 ጤና የለላችው ጤና ይስጣችው
    ትዳር የምትፈልጎ ትዳር ይስጣችው
    ልጅ የምትፈልጎ ልጅ ይስጣችው
    ስላም የምትፈልጎ ስላምን ይስጣችው
    በተለይ ለሀገሬ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይመለስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 4 місяці тому +65

    ድቁ እነዛ የገጠር ልጆ የሚስቁት ልጆች አምጣልን ፈገግ እሚያደርጉኝ እነሱ ናቸው

  • @MihretFekadu-j1t
    @MihretFekadu-j1t 4 місяці тому +6

    ሀይማኖታችን ስለማይመሣሠል በጣም እየወደድኩት እየወደደኝ ተለያየን እውነት ለመናገር በማህተቤ አልደራደርም
    ሲንግል ሆነን ቀረን እኮ ወገን ተው ደብል እንሁን በአዲስ አመት🙏🙏

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 4 місяці тому +22

    እንኳን ለዓዲሱ አመት አደረሳቹሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @xb6fj
    @xb6fj 4 місяці тому +23

    ሰላም ድንቅሽ እንኳን ደህና መጣህ በ2017 ሳስበዉ የነበረ ነገር ድንገት ተሳካልኝ እንደኔ ያሰባቹት ድንገት ይሳካላቹ አቦ😁😍

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 4 місяці тому +4

      እኛ ያሰብነው ሳይሆን ፈጣሪ ያሰበልን ይበልጣል።ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 4 місяці тому +4

      እንኳን ተሳካልሽ አሜን 🙏

    • @xb6fj
      @xb6fj 4 місяці тому +3

      @@خديجهخديجه-م3غ እኮ የኔም እኮ እሱ ነዉ ያሳካዉ ፈጣሪን ጠይቀን ምንም አጉድሎብን አያዉቅም ቢዘገይም ምላሽ እናገኛለን🙏

    • @Enate-21-n9n
      @Enate-21-n9n 4 місяці тому +2

      ኣሜን

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 4 місяці тому +2

      አሜን❤

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 4 місяці тому +18

    እኛ ሰፈር አዲስ አመት አፍራሽ ግብራበር ሲያፈርስ አዛውንትና ሽማግሌ ሲያለቅስ የወደቀ ስናነሳ የባሰበት ወደ ሆስፒታል ስንወስድ ዋልን የሚገርመው ግን በዋዜማ ቤታቸው እንደሚፈርስ ተነግሯቸው ሲያዝኑ ዋሉ ነገር ግን ቤቱ የሚፈርሰው ታህሳስ ላይ ተባለ ታዲያ በዋዜማ መንገሩ ለምን ነበር ቢሆን ጥሩ የምስራች ስላልሆነ ቢያንስ አመት በአል ቢያልፍ አይሻልም በነዚህና በኑሮ ውድነት ሰፈራችን አመት በአል ሳይመስለን አለፍን

    • @SentayewSentayew-g1c
      @SentayewSentayew-g1c 4 місяці тому +5

      ለበጎ ነዉ ብላቹሁ አስቡ አፍራሾች ይሚፈርሱበት አመት ይሁንልን

    • @asemerttilahuntilahun5225
      @asemerttilahuntilahun5225 4 місяці тому +1

      ይህ መንግስትማ ቀስ እያለ ህዝብን በንዴትና በድንጋጤይ መጨረስ ስለፈለገ ነው ሀይ የሚለው ጠፍቱው ነው እግዚአብሄር አምላክ ይንቀልልን

    • @MirfaUae-qr1ty
      @MirfaUae-qr1ty 4 місяці тому

      ያማን

  • @hawaa4738
    @hawaa4738 4 місяці тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ ድቃድቅ እግድህ ሰላም ነው የተወደደው ሀገራችን እኔ እደራሴ የሰው ልጅ በሰላም ወቶ በሰላም ወደቤቱ የሚገባበት ቀን በጣም ነው የናፈቀን አላህ ሰላሙን ያውርድልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦቸ ብለህ ጀምር

  • @Rahmamd-zk6qh
    @Rahmamd-zk6qh 4 місяці тому +9

    congregation 300k 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 4 місяці тому +4

    እንኳን አደርሳቹ አዲሱ አመት የፍቅር የአንድነት ይሁንልን አሜን የስደት እህቶቼ እኛም በሰላም ለአገራችን ያብቃን ከቤተሰብ ለማሳለፋ እግዚአብሔር ያብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @Mar11ydd20
    @Mar11ydd20 Місяць тому

    ኑርበት ወንድሜዋ 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍 በርታ አይዞህ 👍👍👍👍

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 4 місяці тому +11

    ድንቃድንቅዬ እኔም አልደግፈውም ሁለቱም ጥንዶች ሐይማኖታቸው አንድ ሊሆን ይገባል መፅሐፍ ቅዱሳችንም ይከለክላል እንጂ አይፈቅድም

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 4 місяці тому +2

    ድንቄችን መልካም አዲስ አመት ላንተም ለተመልካቾችህ እንዲሁም ለደጋግ ኢትዬጵያውያን ይሁንልን
    ለበአል እለት ተኝተን ዋልን በያአይነት እየበላን በደስታ አሳልፈናል ተመስገን ነው የንስሀ ጊዜ ስለሠጠኝ አሜን፫

  • @sarayetbarek2863
    @sarayetbarek2863 4 місяці тому +9

    ካላነበብክ ካላጠናህ ፈተና ከባድ ነው ያልትማርከው ፈተና ላይ አይመጣም ተማሪ ከሆንክ ሰራህ ማንበብ ማጥናት ነው።ክላጠናህ ውጤት አትጠብቅ❤❤

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 4 місяці тому

      የኔጉድማ ዛሬ በህልሜ ማትሪክፈተናእየተፈተንኩ ነዉ ያደርኩትወላሂ ግርምነዉያለኝ ምንእንደሆነ አላዉቅም 2015 ነበር የተፈተንኩት ሣላልፍቀረሁ አይይይይ

  • @butuamenu
    @butuamenu 4 місяці тому

    የውነት ትልቅ የተባረኩ ቤተሰብ ናቸው አመለካከታቸው መልካም 🙏🥰

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 4 місяці тому +6

    እኔ ብሆን የመጀመራውም አዲሱንም አልፍልግም ነበር ከልጆቼ ማሳደግ ነበር ያርገውና አላህ ያሳድጋቸው በሉኝ እድሜና ጤና ለናቴ በሷ ጥያቸው ሶስቴ ተሰድቼ አለው አልኸምዱሊላ ድቁ ቀልድህ ደስይለኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 4 місяці тому +5

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @fefemelaku5059
    @fefemelaku5059 4 місяці тому +1

    የሚስቀውን ልጅ አምጣልን ❤❤❤❤

  • @Mmm-m9l2z
    @Mmm-m9l2z 4 місяці тому +3

    ድነቁየ እንኳን አደረሰህ🌻🌻🌻🌻

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 4 місяці тому +3

    ሠላም ድንቃድንቅዬ እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድቅዬ ለምንድነው ግን ያንተን ቪድዮ ሳይ ሠላም የሚሰማኝ ልክ የሆነ የቤተሰቤ አካል ነው የምትመስለኝ ማን ያውቃል የወደፊት ባሌ አንተ ትሆን እንዴ 😅ግን ደሞ ፍቅር አልያዘኝም ለምንድነው ግን የእውነቴን ነው ሳይህ ጭንቀቴ ሁሉ ይጠፋል የተሰማኝ ተናግርያለው የምር ግን አከብርሃለው አከብሃለው 🙏🙏❤❤

  • @KalKidan-w3q
    @KalKidan-w3q 4 місяці тому +1

    ምቀኛ አትሁንባትታፈተናላጠናውቀላልነውከ600እኮ575ነውያመጣችውጎበዝናት🎉🎉🎉

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 4 місяці тому +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @susuneghnegh
    @susuneghnegh 4 місяці тому +47

    ፈተና ላጠና በጣም ቀላል ነው። ብሬ ጀግና ኢትዮን ከድንቁርና ለማውጣት የምታደርገው ጥረት። ያጠና ያልፋል ።በፊት ዮንቨርስቲኮ በኩረጃ መግባት ይቻል ነበር። በኩረጃም ገብቶ ሚገርመው ነገር ተመርቆ ይወጣ ነበር ።ያ የድንቁርና ዘመን በብሬ እየተሻሻለ ነው።

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 4 місяці тому

      ትክክል All in all out system ገድሎን ነው ያለፈው❤ የዛሬ አስር አመት ነው የዚህ ስርአት ውጤት የሚታየው::

    • @YesufDawud-wb3jd
      @YesufDawud-wb3jd 4 місяці тому +3

      12ክፍልመያዙ ምንትርጉምአለዉ ተማሪን መያዝምማስተማርም ከጅምሩነዉ እንጅ

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 4 місяці тому +2

      @@YesufDawud-wb3jd ከጅምሩ ማለትህ ልክ ነው:: ግን ያ ተብሎ ዩኒቨርስቲ አህያ እየገባ ድግሪ ይጫን ማለት ልክ አይደለም:: የሀገርስ ሀብት ለምን ይባክናል? ስለዚህ የሚገባቸው ንጥር ብለው መምጣት ነው ያለባቸው::

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 4 місяці тому +3

      ከ አንደኛ ክፍል ጀምሮ መሰራት አለበት 4-7 ክፍል ድረስ እኮ እንግሊዝኛ በራሱ ማንበብ የማይችል ተማሪ ነው ስለዚህ ከታች ነው መሰራት ያለበት

    • @eliyastefera1809
      @eliyastefera1809 4 місяці тому

      መምህራኑ በደንብ አስተምረዋቸዋል ወይ በጦርነት ቦታ ያለ እና ኮሽ የማይልበት አካባቢ እኩል መታየት አለበት ወይ መብራት የሌለበት ቀን እርሻ ውሎ ማታለማንብ የሚቸገር ተማሪ አኩል ነው ወይ ...... አነዚህን ሁሉ መስፈርት ከግምት ያስገቡ እንጂ ኮ የተባለው ፈተናውማ ልክ ነው ከበፊቱ እኮ የአሁኑ በጣም ቀላል ነው እና ደሞ መፅሀፉ ባላዳረሰበት ስርአት የተማሪን ህይወት መጨለም ልክ አደለም ይሄ ፈተና 8 ላይ ቢሰጥ አሪፊ ነው ቢያንስ 4 አመት አያቃጥሉም

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 4 місяці тому +3

    ከሚከፉት ዉሥጥ ነኝ ምክንያቱም በጣም ነዉ የምንዋደደዉ እኔና ባሌ
    አላህም አያርገዉ

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 4 місяці тому +1

    እኔ የዛሬ 25 ዓመት ነው ማትሪክ የተፈተንኩት ... ፈተናዎቹን አይቻቸዋለሁ። በሁሉም ለናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች የቀረቡ የፈተና ጥያቄዎች በጣም ቀላል እና በተለይም ለማከብረው እና እኔም ለተማርኩበት አአዩ የማይመጥኑ ተማሪዎችን አሾልኮ ሊያሳልፍ የሚችል ነበር።

  • @AyinalemFeyissa
    @AyinalemFeyissa 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤selami agabehochi beleni
    Agabe maleti gedebi yelelwu fiqiri maleti new ❤❤❤❤❤

  • @Mahaletgizaw-sg1kt
    @Mahaletgizaw-sg1kt 4 місяці тому +3

    እኔ ከሚከፉት ነኝ ምክንያቱም ትዳሬን አድሰዉ ህይወቱን የምፈልገዉን ያክል እፈልገዉ አለሁ ምክንያቱም ጡሩትዳር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ስጦታ ነዉ ስለዚህ ህጉን እቃወማለሁ😢😢

  • @jemila51wollo
    @jemila51wollo 4 місяці тому +1

    300kእኳን ደሥ አለህ ድቅየ😊😊🎉🎉

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 4 місяці тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ድንቃድንቅ 🌻🌻🌻🌻

  • @SelamMobl
    @SelamMobl 4 місяці тому

    ማሚዬ❤❤❤❤❤

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia 4 місяці тому +2

    ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው ልቦና ይስጠው ለፍቅር ብሎ ሀይማኖቱን ለካደው

  • @waantiyyaaSolomonOfficial-1
    @waantiyyaaSolomonOfficial-1 4 місяці тому

    አረ ሶል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቺካች😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @besu1219
    @besu1219 4 місяці тому +1

    ባአዲስ አመት አዲስ ቺክ ግዴታ ቢሆን ወንዶችዬ አብሽር እንቀያየራለ😂😂😂

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 4 місяці тому +1

    አረ ድቃድቅ ተው ባዲስ አመት አዲስ ትዳር አላለም 😂😂 እኔ በባሌ ቀልድ አላቅም ለዛሬ አልፌሀለሁ እንኳን አዲስ አመት ከባሌ ሊለየኝ ሞትም እዲለየኝ አልፈልግም ምን አስበህነው የሀናኔ አባት እኮነው ወላሂ በጣም ነው ምንዋደደው ደሞ ማሻእላህ በሉ

  • @zineymetaferiya3567
    @zineymetaferiya3567 4 місяці тому +1

    ሰላም ድንቃድንቅ የኛ ቅን የምር በጣም ጥሩ ሰው ነው እስካሁን ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን ቪዶክ አልፈኝም ማርየምን እንወድካለን❤❤❤❤

  • @Addis-y7s
    @Addis-y7s 4 місяці тому +1

    የተወደደው ሠላም ነው
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @SaronViva
    @SaronViva 4 місяці тому +2

    አግባኝ ድንቃድንቅ በጣም ነው የምወድህ 😊🥺

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 4 місяці тому

      ተቀድመሻል

    • @debelasefere
      @debelasefere 4 місяці тому

      Ene agebash neber gin Saron Ayeign bithognis 😂

    • @SaronViva
      @SaronViva 2 місяці тому

      😂😂😂😂🤣​@@debelasefere

    • @debelasefere
      @debelasefere 2 місяці тому

      @@SaronViva internet be 2 wor ande new ende keshtuwa ,? 😊

  • @فاطمهاثيوبيا-ق5د
    @فاطمهاثيوبيا-ق5د 4 місяці тому

    ሰላም መኖር በል❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dare.bestgo7i
    @Dare.bestgo7i 4 місяці тому

    Bro temechegalek😁👍👍👍

  • @Cdcd-fw9hb
    @Cdcd-fw9hb 4 місяці тому

    አዝናነክኝውድሜ ይመችክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans 4 місяці тому +2

    ስወድክክክ❤

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 4 місяці тому +2

    በ2017 ምኞቴ የኢትዮጵያ ነቀርሣ ተነቅሎ የሚወጣበት ዘመን ይሁንልን

  • @ethio-eritreamotivation9285
    @ethio-eritreamotivation9285 4 місяці тому

    ሰላም ብቻ ነው ምንፈልገው 🙏

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 4 місяці тому

    ሠላም ዘንባቦች ብለህ ጀምር ውዱ እሡ ነው ከሠው ህይወት በላይ

  • @LESHETADANGNE
    @LESHETADANGNE 4 місяці тому

    ድንቃድንቅወይኔስወድህ😢😢😢

  • @ethiojole
    @ethiojole 4 місяці тому

    congra ድንቃችን 300k 🥰🥰🎉

  • @YesufDawud-wb3jd
    @YesufDawud-wb3jd 4 місяці тому +2

    የትምህርት ስረአቱን ካደኛክፍልጀምሩያርግልን ካቀማመጥ ጀምሮ አድክፍል ሴት አድክፍልወድ ወድእኔሴት ለየብቻይማር የምትሉ በላይክአሳየኝ የትምህርትአያያዝም ከአደኛክፍልይጀምር የምትሉም በላይክ

  • @mariouset142
    @mariouset142 4 місяці тому

    አድናቂህ ነኝ ድንቄ ተባረክ

  • @Aumseberin
    @Aumseberin 4 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ብለህ ጀምር

  • @meme-jn6di
    @meme-jn6di 4 місяці тому

    Ke zare bohala vidiyochk alayim Mimi sila alkk🥰🥰🥰

  • @almasademase2216
    @almasademase2216 4 місяці тому

    ሰላም ጤፎችየ በለን ዉዱ እሱ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aster8918
    @aster8918 4 місяці тому

    ድነቁየአንኳንአደረሰህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @BarakaBaro-l8u
    @BarakaBaro-l8u 4 місяці тому +1

    በጣም ፈታ ነዉ የምታረገኝ ከመዳም መዳረቅ መልስ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ድንቅዬዬ❤❤

  • @MeseretAbtew
    @MeseretAbtew 4 місяці тому +2

    Selam selam zenbaba blek jemr dnkuye❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 місяці тому

    ሰላም ነው የተወደደው

  • @zinashguadie780
    @zinashguadie780 4 місяці тому

    Deessss yelegnena anten agenalehu❤

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd 4 місяці тому

    ሠላም በሁለትሺ 217ይባል ምክንያቱም ሠላም በገራችን ሰለጠፋ

  • @BurukBondasa
    @BurukBondasa 4 місяці тому

    ዉዶቼ ፍቅሮቼ በልን እንዴ ሃብባ 😂😂😂😂😂

  • @AhmadNassri-jn8xm
    @AhmadNassri-jn8xm 4 місяці тому

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ ድንቅዬ
    የሳቄ ምንጭ በጉ አለሰፈሩ መቶ ነዉ
    ጁንታዉ በግ😂😂😂😂😂

  • @ayelechtube
    @ayelechtube 4 місяці тому

    Congregation 300k🎉🎉🎉🎉

  • @Ahmedawol-jc3rd
    @Ahmedawol-jc3rd 4 місяці тому

    ዋው ትችለላክ ይመች እኖደሀለን

  • @tsahaiaron9175
    @tsahaiaron9175 4 місяці тому

    Ezez ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @DerebaErsuloSugebo
    @DerebaErsuloSugebo 4 місяці тому

    ሳላም ፍትህ ለኢትዮ ህፃናት እያልኪ ጀምር

  • @fatumaside1684
    @fatumaside1684 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂ከሁሉም ያሳቅኝ ጀጅብል መስይ አ ያለው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +5

    መነው ግን እዳኔ ድንቃድንቅን ውድድድድድድ ምያራጋው ብቻ ለይክ 😂😂😂ያሰቃችን ምጭ 😊😊🎉🎉

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 4 місяці тому

      😎

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 місяці тому +1

      እ😂😂😂​@@merong-g6w

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 4 місяці тому

    ድንቃድንቅ አቀራረብህ ስወድልህ ሰላም ማሮቼ❤😂በል

  • @feza8724
    @feza8724 4 місяці тому +11

    ድንቃድንቅዬ 3 መቶ ሺ ገብታሀል እኮ ❤❤❤❤ እንኳን ዳስ አላክ ግን ጥየቄ አሌኝ 3 መቶ ሺ ስገበ ቬሮንከ አደነ እንኳን ዳስአለ በይልኝ ብሌክዉ ነበር ገብታሀል እኮ አለችክ ወይ እንኳን ደስ አለህ ድንቃድንቅዬ አለችችችችችች ወይ ❤🎉🎉ማልስልኝ በናትክ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘

    • @dinkadink
      @dinkadink  4 місяці тому +3

      አላለችኝም🤣

    • @Risalatub
      @Risalatub 4 місяці тому +1

      እንዴት ማለት አለባት😂😂😂

    • @Sss.153
      @Sss.153 4 місяці тому

      ካላለች አንተን በማህበር ነው ሰብስክራይቡዋን የምናነሳባ​@@dinkadinkአሁን አሁንማ ሱስ እየሆንክብኝ ነው😅

    • @feza3839
      @feza3839 4 місяці тому +1

      ማለትመ አለበት እንዴ አንቴን የማሰለ ፈልቅልቅ ጣይቆዉት ስላለችው ይሆናል ትላሀሌች ❤❤❤❤❤ 😂😂😂አብሽር😂

  • @Samerah10
    @Samerah10 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ዘባባዎቸ ብትለን ደስ ይለን ነበር ድንቃድንቅየ 😂

  • @ድንግልአማለጄናት
    @ድንግልአማለጄናት 4 місяці тому

    አራ ድንቃድንቅ እንስሳም ዘረኝነት ታምራል

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +1

    ፋኖ ነው አንዱ ሰባቱ መከላከያ😅😅😅😅😅

  • @EstifanosTilahun-lu9mv
    @EstifanosTilahun-lu9mv 4 місяці тому

    Selam dink
    Video editor negh
    Sme, Estifanos Tilahun
    Yetemarkut, Endriyas Film Acadamy
    Ye 2 wer course nw yewesedkut Ena chlotayem arif nw enen maserat kefelek be tg mawrat enchalen👍👍👍

  • @BibaBiba-lr4vc
    @BibaBiba-lr4vc 4 місяці тому

    Happy new year 🎉🥳🥳

  • @Bety-gt7il
    @Bety-gt7il 4 місяці тому

    ድቃድቅዬ እንኳን አደረሰህ

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 4 місяці тому +5

    ያላትን አቅም ሁሉ ተጠቅማ ካጠናች ቢቀላት ነው እንግዲህ አመርቂ ውጤት ያመጣችው

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 4 місяці тому

    ድምፅህ አምሮበታል ቀሽር ጠጣ

  • @አ..ሻ
    @አ..ሻ 4 місяці тому

    ኑሩነነዉየተወደደዉ

  • @weynaregkaly5283
    @weynaregkaly5283 4 місяці тому

    Kemekefut wusit

  • @Sadehabibe
    @Sadehabibe 4 місяці тому

    ስወድህ እኮ ፕሮግራምህ ሲያልቅ ይከፋኛል ምን ይሻላል ማልቀስ ይሻላል😢😢😢😢😢አይሻልም😅😅😅😅😅😅

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu 4 місяці тому

    dnka dnk melkam addis amet ehe amet yeselam yetena ye abronet ye desta ye fkir ye selam yadrgln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @newid5082
    @newid5082 4 місяці тому

    ድቅየ የፍሬዉን😂😂መትረፍ አጣራልኝ

  • @zahrasaeed-nq9uk
    @zahrasaeed-nq9uk 4 місяці тому

    ❤ድቅዬ

  • @emabetguta2548
    @emabetguta2548 4 місяці тому +1

    Melat Yemajemrywun enfitawu adis tider

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 4 місяці тому

    ሰላም ኢትዮጵያዊያን

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 4 місяці тому

    ኧረ በናትህ የሜለው ይመቸኛል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TadelechTeklemariam
    @TadelechTeklemariam 4 місяці тому

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YofeteYoseph
    @YofeteYoseph 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ ሰላም ለሀገረ ለኢትዮጵያ ይሁን ብለ ጀምር.

  • @teddyemageneh4120
    @teddyemageneh4120 4 місяці тому

    ሰላም እራሱ ውድ ነው

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ዘይቶቼ ብለህ ጀምር ወይም ሽንኩርቶቼ በለን😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigist835
    @tigist835 4 місяці тому

    እንኳን አደሳችሁ ላድሱ አመት❤❤❤❤

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 4 місяці тому

    ሠላም ነው ውድ የሆነብን

  • @meram-no8we
    @meram-no8we 4 місяці тому +1

    የጎረቤታችን ፍየል ለአረፋ በአል የተዛውን ፍየል ቀንዷን አውልቆባት ያረብ በደህናው ጊዜ ወለጋ 😢😢

  • @AliImama-u8z
    @AliImama-u8z 4 місяці тому +1

    ሰላም ድንቁ እንኳን አደረሰህ

  • @mohamadmohamd7143
    @mohamadmohamd7143 4 місяці тому

    My Ethiopia 🇪🇹 MALAT

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 4 місяці тому

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 4 місяці тому

    ሰላም ድንቃ ድንቅ

  • @DohaQatar-bl4dm
    @DohaQatar-bl4dm 4 місяці тому

    ከጅምሩ ከተጠና ሁሉም ነገር ቀላል ነው አንዳንዶቻችን ፈተና ሲደርስ ነው ደብተር የምናየው

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 4 місяці тому +1

    እኔምከችብያለሑግንባልማፊየመዳምሠሀንጋነኝአሑንም
    የተወደደዉሠላም,ፍቅርዉድነገርነዉ❤❤❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 4 місяці тому

    ሰላም ነው የተወደደው😂😂😂

  • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
    @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 4 місяці тому

    welcmi🎉300k Waw🎉🎉🎉🎉