ሰይፉ ላይ ቀለበት ካሰሩ 2ቀን ሳይሞላቸው ሌላ መዘዝ | አነጋጋሪዋ ዋንትያ | ነፃነት ወርቅነህ አሁን ያለበት ሁኔታ | ebs
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- Welcome to The Funniest UA-cam Channel.
እንኳን በሰላም መጡ!
እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
#ebs
#ኢቢየስ
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunbekele
#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music
#film
#Music
#Film
#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
በትርፍ ሰዓታችሁ ገንዘብ የምትሰሩበት የቴሌግራም ግሩፕ ነው Join በሉት
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/eto365
@@dinkadink hi
ወስኮእኔሞፈርይባላን
❤❤
ሞፈር እና ቀበር ነዉ የሚባለዉ እኛ አካባቢ የግብርና መሳርያ
ሞፈር እና ቀንበር 🤭
ሞፈር እና ቀንበር 120 ሚሊዮን የኢትዮጵያን ህዝብ ጀግናው ገበሬ የሚመግብበት መሳሪያ ነው 💪💪💪
100% መልሰሄዋል & መልሰሽዋል ሽልማቱ ደግሞ እንደማይደርስህ / ሽ 100% እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እኔ ብዙ መልስ መልሸ አንድም ቀን ተሸልሜ አላዉቅም😘😘😘 👍👍
Mofer Ena Kenber New ❤❤❤
ቀንበርና ሞፈር ነው
129 ደርሰናል አሉኮ ማሻ አላህ አላህ ያብዛን
😢😢ትትክክክክክል
ማርያምን የኔ መዳም በጣም ጥሩ ናት ሲከፋኝ እራሱ አቅፋ ነው የምታባብለኝ I LOVE MY MADAM❤❤so much
ነገ ሥታናድድሽ እግር ባናት ነች ትያለሽ
@@genitube1438 አልልም ክክክክ
ምንም ቢሆን. መቸም. ከሀበሻ ይሻላሉ
ሰትከፉእዳለ መልካምምአለ😢😢😢😢በረካትሁን😊
ሣዑዲ የመጀመርያ ሥገባ እንደዚች አይነት መዳም ነበረችኝ አላህ ረጅም እድሜ ይሥጣት 16 አመቴ ነበር ሣዑዲ የገባሁት ባንዴ 4 አይነት ቅባት አምጥታ በየ ቀኑ ታጥበኝ ጀመር ሙሽጣችን እራሡ አንድ ነበር የናቴ ወርቅ ሣይቀር ገዝታ ነዉ የሸኘችኝ
የአሁንዋ ምንም አይጎለኝም ታሟላልኛለች ሥከፋ አቶድም ሢያመኝ አቶድም በጣም የዋህ ነች ሥራ እኩል ነዉ የምንሠራዉ ግን ፀጉሬ አታሞሽጠኝም በጣም ነዉ የምወዳት ምቶደኝም አላህ በሠላም ለሃገሬ ያብቃኝ እሣም ረጅም እድሜ ይሥጣት አሚን
የኔ መዳም አልሀምዱሊላህ ልበልጂ ደህናናት ስል በደቂቃ ሰይጣን ትሆናለች ለኸይርነው😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ድንቃድንቅዬ በጣም ነው የምወዳት በጣም ትለያለች ሁለተኛ እናት😥😘 ድንቃድንቅዬ ለምንድነው የኔ ኮሜንት የማትንብበው ብዙ ጊዜ አንተን ሁሌም አያለው ግን የምታወራው አይገባቱም አንተም ማየት በጣም ነው ሚያስደስት ታዋቂ በጣም ደስ ይለኛል ሁሌም አደንቅሃለሁ🙏🙏
አልሀምደሌላህ እኔ 6 አመቴ ተማዶም ጋርኮነ ተልጆቾጋ እደህታቸዉ እደልጆ ነዉ የምታየኝ ማማ ትለኛለች እኔም ማማ እላታለሁ የኔ ዉድ ማዶም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤
የገበሬ ልጅ ነኝ አባቴ 🥰🥰ያዉም የጀግና❤❤ ሞፈርና ቀበር🥰🥰🥰
ሞፈርና ቀንበር ነው የተሸከመው የኔ ደግ የዋህ ህዝብ ገበሬ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
ኸረ ይቺን ተዋት በሀሜት አይኗ የታወረባት በጣም ነዉ ደስ የሚሉት ❤ የሰዉ ልጅ ካልተስማማ ይለያያል ደግሞ ላያገባ ነዉ ሚስትም ልቶን ትችላለች ፍች የምጠይቀዉ የሰዉ ደስታ የማያስደስተዉ ሰዉ መከፋቱም አያስከፋዉ ለማሽቃበጥ ነዉ ።
ሞፈር እና ቀንበር ጀግናው የሃገሬ ገበሬ የግብርና መሳሪያዎቹ።
የኔ መዳን ማ ቃላት ያጥረይኛል እናት ናት ❤❤❤
በጣም ነው የምትመቸኝ ድንቃንቅ የሣቄ ምንጭ❤❤
አሉ ምርጥ ማዳሞች አላህ መሠሎቻቸዉን ያብዛልን
ሞፈርና ቀንበር ክብር ለአርሶ አደር ቤተሠቦቻችን❤❤❤
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
🥰👍♥️♥️♥️
በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የማከብር ድንቃ ድንቅዬ 🥰🥰 ቀንበር ሞፈር ድግር ማረሻ ይባላሉ በእውነት አገሬ ትዝ አለኝ አቤት ናፍቆት ባልሳሳት ጥያቄውን በትክክል መልሻለሁ መሰለኝ እድሜ ረጅም ይሁን ድንቃ ድንቅዬ ከማዳም ቅመም
አሁን ዱባይ ያለችው መዳሜ በስለት ያገኘዋት ምርጦ መዳም ናት እወዳታለው ❤❤❤❤❤ እሶን የሰጠቺኝ እምቤቴ ምስጋና ይግባት
ጭራሽ በስለት
😢😢የሰዉ ደስታ የማያስደስተዉ ሰይጣን ብቻ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዋው ድምፅ ድንቅቃ ዝፈንበት❤❤❤
የገጠር ልጅ ነኝ ሞፈር እና ድግር ኑው ድንቁ መታደል ነው የገጠር ልጅ መሆን
Qabano
ድንቃድንቅዬ ስወድህ እኮ መልሱ ሞፈር እና ቀንበር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሞፈርና ወስኮ ይባላን
ሞፈርና ቀበር ❤❤
1 ቀንበር 2 ሞፈር 3 ድግር 4 ማረሻ ይባላሉ በእውነት አገሬ ትዝ አለኝ ማርያምን አቤት ናፍቆት
ሞፈርና ቀንበር የኔ ጀግና ገበሬ እድሜና ጤና ተመኘሁ
ሞፈር እናቀበር ጠቅላላ ዝርዝረስሙ ማረሻ ወስኮ ማነቄ 💪💪💪💪
ድንቀ ድንቅዬ ይህንን commen ስፅፍ ረሱ ቀምበርና ሞፍር ተሸክሜ ነዉ ዉቅቱ የዘርም አይደል😂
@@ደስታ እ ሞፈርና ቀንበር ከተሸከምሺ በምንሺ ፃፍሺው ሆ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@zinatalemnew6090
ሞፈር, ቀንበር ማረሻ ድንቁ ቆንጆ ❤
የኔሉዩስሞትልህ,በጣም❤ደስትላለህ❤በርታ❤ወንድም❤ውድድድ❤❤❤
ሞፈርና ቀንበር ጀግና የሀገሬ ገበሬዎች ክብር ይገባቸዋል
ድንቃድንቅ ሰሀት አስትካክል ለማሳቅ አይማቻንም ባዚ ሰሀት 😂😂ማዳሞቻችን ሚታኙባት ሰሀት ነው😢በኢቶ 12 00 ይልቃቅ ያምትሉ ለይክ አርጉ😮😂😊🎉
እሽ በኤርፎን ሳቂ😂😂
@@dinkadink ኤርፎን ለማስማት እጂ ለምሳቅ አይማችም ክክክ
ሞፈርና ቀንበር
ክክክክክክክ የተመታሕ @@dinkadink
😂😂😂😂
በእውነት አንተስ በድምፅህ ዘምርበት በጣም ያምራል 👍
በግራ በኩል የለው ሞፋር
በቀኝ በኩል የለው ቀምበር
በድለይ ሲናበብ ቀንበርና ሞፋር በመበል ይተወቀል ።ሌለው በተጨመሪ እንደ ጅረፍ የምንጠቀመት ልምጭም ከፊትለፊት ይተያኛል ።አድናቂክ ሸውሞሎ ነኝ ከዱበይ❤
የኢትዮጵያ እዝብ መግቦ የሚያኖረዉ ጀግና የገበሬ ልጂ ነኝ ይችን እማ አያቅተንም ቀበር እና ሞፈር ❤❤❤❤❤
Ye ethiopia n hezb yemimegbew yemiyanorew fetariy new ersu yemiyarsew enjeraw telehone new
የኔም መልካም ማዳም ነች እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤
ይሄንን ድምፅኽን ዘምርበት የኔ ልጅ።
ነፂ😢እግዚኣብሔር ይማርህ
አሚን እውነት ነፃነት እግዛብሄር ይማርው ወንድማችን❤❤❤
እውነት ነው የቤይሩት ማዳሞች እናት ናቸው በጣም ነው የምወድሽ ማዳምዬ
ግን ድንቃድንቅየ የምሬ ነዉ በጣም ዉብ ነህ በጣም ታምራለህ ❤የመዳም ቅመም ከ ዱባይ
በጣም ነው ያዝናናል❤❤😊😊
ምፈር እና ቀንበር ጀግናዉ የሀገሬ ገበሬ❤❤❤
Qambar & mofar nawu All of Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mofer Ena kenber❤❤❤❤
ሞፈር ቀበር ጀግናው ገበሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሞፈር እና ቀንበር ነው የኛ ጀግና ገበሬ በእዴሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🙏🙏🙏
በጣም የምትመቸኝ ❤❤❤
ሞፈርና ቀንበር ክብር ለአርሶ አደር ቤተሠቦቻችን😍😍😍😍😍😍😍😍
Wawoo are dinqadinqiye enenim shelimegn zaresi emelisalhu
Beqegni tikeshahu qeberi newu yeyazewu
Ye 2tu berewochi anigeti layi yemihoni (yemiyayazi)
Begirawu demo moferi new yeyazehu
Yihin qeberi berochu layi kehonena bohal malayi masigeba alhu kezani mecersha layi maresha alhu
Bateqalyi qeberina moferi yibalali!!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ነጺ የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ...ክፉውን ሁሉ ካንተ ያርቀው ።
ሞፈር እና ቀበር ነው ግነ እወድህ አለሁ ወድማለም❤😂🎉🎉🎉🎉
የምር በጣም ደስ ትላለህ በርታ😂😂😂😂😂
የኔዋ መዳም እንካንም ፀጉሬን ቅባት ልቀባኝ
የልጆቻን ፀጉራቸውን ሳስተካክል በስህተት ሳስምማቸው እጅሺን ቆሯርጨየ በፌስታል ነው እምጥለው ትለኛለች እፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢መቸየ እደምቋራርጠኝ እያሰብኩ በሰቀቀን ልሞት ነው😢😢😢😢😢ማርያምን
አአላህ ይቁረጣት አብሽሪ እህቴ መቀየርከቻልሽ ቀይሪ
አይዞሽ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏 ወይም ቀይሪ😥
ውይስወድህእኮ ይመችህ ወንድሜ❤❤❤
የአተማ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dinkuyee zare hamlee 17 naw ke 1 amet befit yeleqekewn vidio ayich besak motkugn andewem lekso bet hedew yesakuten ayche anem ayate simot yagote lij sialeks eyayewt malkes tiche mesak jemrkugn sewu anen komew mayet jemru bexam naw des mitilew🥰🥰🥰 berta fegegtak demo yamral atkoy tolo tolo na tinafkegnalek🥺🥺🥺💋💋
እቺን ሴትዬ አልወዳትም ምንም ቢሆን አቃቂር ማውጣት ትወዳለች ምቀኛ ሰው ነች ሁሉም ላይ እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ ትላለች በዚህ ላይ በስተት ደህና ነገር አውርታ አታቅም ክፉ ሰው አልወድም መጥኔ ለወለደሽ
ሞፈርናቀበርያባቴመሳሪያእደትይጠፍኛል❤❤❤❤❤❤
ቀንበር ሞፈር ይባላል
ወስኮ እና ሞፈር ይባላል አተ ግን ይመችህ በጣም ነው የምታዝናናኝ 👏 ግን አተሳ አታገባም እንዴ እዉነት ያተ ነገር እያሳሰበኝ ነው
ሞፈርና እና ቀንበር ነው አብዛኛውን የኢትዮጵያ አርሷ አደር በዚህ ነው የሚያርሶት ክብር ይገባቸዋል ❤
ሞፈር እና ቀበር የባላል የጀግናው ገበሬ መሳርያ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድንቁ ፈታ እኮነው የምታደርገኝ ይመችህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ገበሬ በግራ ትከሻው ሞፈር በቀጝ ትከሻው ቀንበር ነው የያዘው❤❤❤
በርታ
❤❤❤❤❤ትለያለክ ድንቃድቅ❤❤❤❤❤
እደት እደምወድህኮ የኔ ፈታሾው❤❤❤❤❤
የእኔ መዳምን ጸጉር ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገር ታደርጋለች ጥሩ ሰው ናት እንደ😢 እኔ ጥሩ ሰው ይስጣችሁ አንዳንዴ አመልዋ ነው እንጂ ተፈጥሮ አመል አለባት
እግዚአብሔርን ድምጽ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤
Dinikadik you are amazing❤
በለው በእውነት ድምፅክ በጣም ነው የሚያረው
ሞፈር እና ቀንበር ነው ክብር ለገበረዎች🔥🔥
ዋው ድቃድቅ ድምፅህ ያምራል😅😅😅😅
ሙፈር❤❤❤❤ቀበረ❤❤❤እስከማረሻዉ❤❤❤❤
melsu mofer and kenber naw kederesegn leynebixe sixlegn yene saqita 🥰🤣🤣🤣
ለዛ እኮ ነው ያማያልፍልን የኛ ሰው
የገጠር ልጅ ነኝ እንደውም ከነ ምልክቱ ጋሸዋ ምሳ ሲበላ በሬዎቹን አቁሞ እኔ ነበርኩ የማርሰው እና በቀኙ ትካሻ የተሸከመው ቀንበር ሲሆን በግራ የተሸከመው ሞፈር ይባላል እባክህ ዛሬ እጣው ካልወታልኝ ድጋሜ አላይህም
Qabri Ena gada ❤❤❤❤
ቀበርእናሞፈርነውእኔምእሸከምነበር
አርስለትነበርላባቴ🎉🎉🎉🎉
የቤሩትማዳሜ የግሬጥፍርሁላ ሠርታነበር ሠርታያሣፈረችኝ የዱባይዋግር ፈጣሪይማራት
ሞፈር እና ቀንበር በስከግራ ሞፈር በስተ ቀኝ ቀንበር❤❤
Afaan oromootin giddoo fi waanjoo jedhama naannoo keenyatti 🥰🥰
ሞፍር እና ቀበር ይባላል እስክ ዛሬ አተለፍን አደስ ሞሺራነኖ❤❤❤❤❤
እምጽክ ያምራል ግን ሙሉ ዘፈን ዘፍነክ አሳየን
ሞፋርና ቀምበር ❤❤❤
ድንቃድንቅየ እጣ አይወጣልኝም እንጂ
ሞፈር እና ቀበር ይባላል❤❤
😅😅😅😅😅 ብሩን ሲያዩት ነው ያረገዙት😅😅😅😅
ሞፈር እና ቀበር ነው❤❤❤❤
ሞፈርና ቀንበር ነው የኔ ጀግና ያገሬ ገበሬ ❤❤❤
ማረሻ ና ሞፈር❤
አይ የበላይ😅😅😅😅😅
ሞፈርና ቀንበር ነው ያገሬ የኢትዮጵያ ልዩ መገለጫችን
❤❤Letiyakeh nelsu, moferna kenber yibalal begonder ❤❤
ወድሙነው ነው መታናቸው😅😅😅😅😅
ሞፈር እርፍ ድግር ማረሻ ውገል ቀንበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሞፈር እና ቀንበር❤
ቀንበርእናሞፈርይባላል❤❤❤❤❤❤❤
የህማ ወገቤን ያደረቀኝ ሞፈርና ቀበር ነወ 💪💪💪
ሞፈር አና ቀንበር ሞፈር ማረሻው ሲሆን ቀንበር ደሞ ከበሬው ጋር የሚያያይዝ ነው😊😊😊
መንመሠለህ ማረሻ ሞፈረ እርፈ ድገረ ማንቂ ባጠቃላይ. ሟፈረቀንበረ. የባለል
አዎ የቤሩት ማዳሞች ሁሉም ባይሆኑም በጣም ጥሩዎች ናቸው ሰው አይጠየፉም እዚ አሉ አይደል እዴ ግን ምን ያረጋል ሆድ ይፍጀው
በጣም አዝናኝ ነው ከምር ደስ የሚል ነው ያዝናናል
መፈር / ምረሻ ❤❤