… በማታ እቤት ስገባ እናቴ እንዳታውቅ ምንም እንዳልተፈጠረ ሰላም ብያት ገብቼ ተኛሁ.....ድምፃዊት እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 чер 2024
  • ማሳሰቢያ
    ከሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ ትክክለኛ የዩቱዩብ ቻናል በስተቀር በሌሎች ሶሻል ሚዲያ ድህረ ገፆች ላይ ማንኛውንም የሰይፉ ሾው ፕሮግራሞችን መጫን በህግ የሚያስቀጣ እና የሚያስጠይቅ መሆኑን እንገልፃለን
    … እንዲ ይሆናል ብዬ አልጠበኩም... አንድ አንድ ሚሊዮን ብር አሸንፈናል ድምፃዊት እግቱ እና ማቲያስ ደርብ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 322

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 8 днів тому +73

    ሰይፉ ሰይፉ እባክህን ባለፈው ያቀረብካት በቦክስ የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ ያስገኘችው ቦክሰኛ ቤተልሄም ገዛኸኝ ትከሻዋ ላይ በደረሰ ጉዳት እስከ አምስት መቶ ሺ ብር ስለተጠየቀች ለመታከም የቤተሰቧ አቅም ስለማይችል የህዝብ ድጋፍ እንድታገኝ ብታደርግላት እባክህን ደውለህ አናግራት

    • @mezgebuyimezgeb9890
      @mezgebuyimezgeb9890 4 дні тому

      መቸም የሰይፉ ስልክ ይኖራታል ። ብትደውልለት አይሻልም ወንድሜ!!!

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 8 днів тому +39

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።

  • @selomebekele6416
    @selomebekele6416 8 днів тому +71

    ሰይፉ የክብር ዶክትሬት መሰጠት አለበት ለአንት በጣም ደግ እና ጥሩ ሰው ነህ ልጆችህን ይባርክልህ እድሜ ከጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Reemahimed
      @Reemahimed 8 днів тому +2

      mejemrya somome sm betam nw mwedw lelaw sile seifu yestshw comment enem yekbr doctorets ygebawa bay negn

    • @shanko-co5sf
      @shanko-co5sf 8 днів тому

      @@Reemahimed 😀

    • @user-xm4ex8gj4c
      @user-xm4ex8gj4c 7 днів тому +1

      አንድ ሳይሆን 10 የክብር ዶክትሬት ሚገባው ሰው ነዉ እሱግን እንደዚህ አይነት ነገር አይፈልግም

    • @assefagonfa6401
      @assefagonfa6401 7 днів тому

      😂😂😂😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 4 дні тому

      lol 😝

  • @dreamer9103
    @dreamer9103 9 днів тому +37

    Her confident and maturity is on another level

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 8 днів тому +17

    ይህ ሁሉንም የሚሳስብ ነገር ነው እባካችው የሴት ጥቃታ በቃ ሊል የሚገባ ነው ፈጣሪ በቃ በለን የወለደ ያቀዋል የሥጋት ንሮ የሚኖረው

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia 9 днів тому +20

    ታድለሽ እናትሽ ❤❤❤በእድሜ በጤና ይኑሩልሽ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 9 днів тому +21

    አይ ህግ የሌለበት አገር!! የዚች እህታችን እና ሌሎች ተጠቂዎች አሜሪካ ቢሆን ፍርድ ያገኙ ነበር. እግዚአብሔር ግን ፅናቱንይስጣችሁ.

    • @Event12
      @Event12 8 днів тому +4

      ስነ ምግባር ያለው ህዝብ የት አለንና? እኛ 2ቱም ነው የሌለን። ህግ የሚከበረው ህግ አክባሪ ህዝብ ባለባቸው ሃገራት ላይ ብቻ ነው። የአሜሪካ ህግ ብቻ ሳይሆን ሚዲያዎች እንደዚህ አይነትን ጉዳይ በቀላሉ ፍርድ ሳይሰጠው አይፋቱትም ነበር። እኛ ጋር ከአድራጊው በተጨማሪ በሶሻል ሚዲያ በአፉ የደፈረው ይበዛል።

    • @tedibogale
      @tedibogale 7 днів тому

      🤣

    • @engudaymengiste9683
      @engudaymengiste9683 6 днів тому

      አይይይይይ አሜሪካ😅

    • @Event12
      @Event12 6 днів тому

      @@engudaymengiste9683 ለአሜሪካ ብለህ እናትህ አውጥተህ ትሸጣለህ ወረኛ

  • @user-gu7du4ty7y
    @user-gu7du4ty7y 8 днів тому +15

    እኔ ሁልጊዜ የማይገባኝ ወንጀለኛው ለምንድነው ባደባባይ የማይጋለጠው ስልኩን ታቃለች ከቴሌ ማንነቱን ስሙን ተቀብላ አከሌ የሚባል ሰው ብትል ባደባባይ መዋረድ ይችል ነበር ቢያንስ በአቅራቢያ ያለ ማንነቱን ማወቁ አይቀር ሴቶችም ሲደፈሩ ለመቀረፅ ተሸፍነው አባትና እናት ተሳቀው ባደባባይ ይታያሉ ደፋሪው ማን እንደሆነ ግን አናየውም ከስንት አንድ ካልሆነ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 9 днів тому +98

    እስኪ የድምፃዊት እግቱ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Befike_React
      @Befike_React 4 дні тому

      ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤️❤️🫡

  • @birukseleshi2640
    @birukseleshi2640 9 днів тому +17

    እግቱ z best Female singer in our Generation ❤

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 8 днів тому +8

    I like the way she answers Seigu’s questions. She is so matured in her level of thinking.

  • @EFM112
    @EFM112 8 днів тому +2

    እግቱ እኔ በውድድሩ ምክንያት ነዉ ያወኩሽ ወዲያው ወደድኩሽ ይህ ልጅ የአንቺ ውጤት ነዉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለሽ 🎉

  • @Roze-dr2em
    @Roze-dr2em 9 днів тому +33

    እግቱ በጣም ነው የምወድሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ለእኔ ሁሌም 1ኛ ነሽ❤❤❤

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 9 днів тому +23

    I like the Free Sprite of Egitu.... She is professional and confident!

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 8 днів тому +4

    ጀግና አርቲስት የወጠት ሴቶች ምሳሌ ነሽ TG በርች 🎈🎈🎈

  • @user-gx6ei3xo8n
    @user-gx6ei3xo8n 9 днів тому +11

    እግቱ ነፃነትሽን ደስይላል በርቺ ኳንቺ ብዙ እጠብቃለን ምርጥ ሰው

  • @addis2619
    @addis2619 8 днів тому +4

    No makeup , No humanhair❤❤

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl 9 днів тому +11

    🟢🟡 🟢🟡 ሌላ አንዲት ልጅም ከፈረስ ሹፌር ስለት እያሳየ ሊደፍረኝ ነበር report ,አረጋለሁ ስለው እንኳን ምንም አታመጪም አለኝ እውነትም ፈረስ ስደውል ምንም አላረጉትም ብላ ለች ። ሰይፉ እባክህ ፈረስ እና ራይድ ደውል እና ለምንድነው ሀላፊነት ወስደው እርምጃ እማይወስዱት ልጁ ጠጥቶ ነበር አለች ይህ እንዴት አያስቀጣም???

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 9 днів тому +19

    ምስኪን ወደድኳት

  • @mimia7202
    @mimia7202 9 днів тому +6

    Wow አንቺ ነሽ ለካስ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ 🙏 next time if anything happens to you tell your mom ❤️❤️እናትሽን እንደጏደኛሽ አቅርቢያቸው👍👍

  • @Helenutub
    @Helenutub 9 днів тому +7

    እግቱዬ በጣም ነው አምምወዳት😊😊❤❤❤❤

  • @chuchaCh-ye1ui
    @chuchaCh-ye1ui 8 днів тому +10

    በጣም መልካም ሴት ነሸ ለሴቶች ጥንቃቄ ብለሸ አደባባይ ወተሸ ተናገረሸ ኑሪልል

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 9 днів тому +30

    "ይህቺ አጋጣሚ" የጥላሁን ❤ነው። አሞላቃ ስላዜመችው የዘሪቱ ተብሎ አይፈረጅም። ከአንቺ ስህተት የሰይፉ አለማረም ያሳዝናል። 😢። በተለይ የጥበብ ሰዎች ነን ከሚሉት አይጠበቅም።

    • @abdomuktar5271
      @abdomuktar5271 9 днів тому +3

      አበዙት ሁሉም የጥላሁን ዘፈን እየዘፈኑ የኔ ነው የሌባ አይነ ደረቅ በሚዲያ የጥላሁን ሌላ ሰው ሲዘፍነው መስማት ያስጠላኛል

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 9 днів тому +1

      ይገርማሉ በሰው ድካም ለመታወቅ

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc 8 днів тому

      Yagetemal hulun nager atitachu❤

    • @azizamuhamede7239
      @azizamuhamede7239 6 днів тому

      ሰዎች በቅንነት ብነየው ትክክል አደለችም ግን ያው የ90ዎቹ ድምፃዊ ነች ለዛ ነው እሷን ያስታወሰችው

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 6 днів тому

      ትክክል😢

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 8 днів тому +1

    እንካን ለዚህ ክብር አበቃህ እናቶች ሁሌም ምርጥ ናቸው።በርታ እናትህን እዳህን መክፈል ባትችልም የሚወዱትን ማድረግ ህ እራሱ ለእናትህ ክፍያ ነው።

  • @fikir103
    @fikir103 9 днів тому +14

    በድጋሜ እንደ አዲስ ዝፈኝው በደብ ይወደድልሻል።

  • @mimia7202
    @mimia7202 9 днів тому +4

    አባትሽ የኔ አባት አይነት ናቸው ❤❤❤ I wish በህይወት ቢኖርልኝ🙏

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 9 днів тому +8

    አያድርስ ነው ምንም ህግ ማስከበር የለም ልጅቱ እኮ 5 ቦታ ሄድኩኝ አለች የምን ፖሊስ ህግማ ቢኖር አሁንም ሴቶች ላይ አሲድ ይደፋል የሴቶችና ህፃናት ጉዳይም ምንም አይሰራም:: ታናሽ እህትሽስ የት ሄዳ ነው ለእናቴ እኔ ናት ያለሗት ያምትይው?

    • @rainfall115
      @rainfall115 9 днів тому

      Her sister lives abroud.i think thats what she meant.

    • @rainfall115
      @rainfall115 9 днів тому

      Abroad*

  • @nguestube1392
    @nguestube1392 9 днів тому +20

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ እመቤታችን አለሁ ትበላላችሁ በዋጣትነቲ ስራ በማጣቲ በጣም ቸግሮኛል አለንልህ በሉኝ አካውንቲ ውስጥ ላይ አለ 😢

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 9 днів тому +7

      ያጣሀውን ስራ እፈልግልህ ስልክ ቁጥርህ አስቀምጥ አካውትህ ምን ያረግልናል ? ፋሽን አረጋቹት ዘመናዊ ልመናቹ❤🎉

    • @migibtaddesse9511
      @migibtaddesse9511 9 днів тому +3

      እኔ ስራ በዝቶብኝ አጋዥ እፈልጋለሁ

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 8 днів тому

      @@migibtaddesse9511 ጎበዝ ተደዋወሉ እንጊዲ😘

  • @hannatawolda5966
    @hannatawolda5966 9 днів тому +13

    አጊቱ የሀገሬን ልጅ ከፍ ስላደረግሽ
    በጣም አከብርሸለሁ❤❤❤

  • @ajebushanteneh6515
    @ajebushanteneh6515 9 днів тому +4

    ሰይፉ ምርጥ ሰው😻በጣም ነው የምያስቀኝ😅😅😅

  • @bezaalemayehu1726
    @bezaalemayehu1726 9 днів тому +12

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ለካ

  • @user-mw5cw4ub3q
    @user-mw5cw4ub3q 9 днів тому +5

    የኔ ዉድ ለሠዉ ክብር አለሽ

  • @TafereAbera
    @TafereAbera 9 днів тому +3

    ሰይፍሻ በጣም ብዙ የፅድቅ ሰራ ትሰራለህ በተጨማሪም የፅድቅ ስራ ለሚሰሩት ሰዎችም መንገድ ነህና ፈጣሪ ይባርክህ ።አንድ ቪድዮ ብልክልህ ፍላጎቴ ነበር።ይቻላል ?

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o 7 днів тому +1

    የኔ ህት አላህ ያቆይልሽ እናትሽን እናትሽን ካንቺ የበለጠ እናትሽን የሚወድልሽ ትዳር ይስጥሽ።

  • @sodffgggyt
    @sodffgggyt 8 днів тому +3

    How i love this girl chewa , talented and arada at the same time ❤❤❤

  • @andinetalemu3863
    @andinetalemu3863 8 днів тому +4

    ሰይፉ ምርጥ ሰው

  • @mekdesbassa5591
    @mekdesbassa5591 8 днів тому +6

    የኔ ቆንጆ እንኳን እግዚአብሔር ተረፈሽ በጣም እወድሻለሁ

  • @heavenayalew4390
    @heavenayalew4390 5 днів тому +1

    ወይ ጀግና ነሽ በጣም

  • @tibebuzike17
    @tibebuzike17 9 днів тому +5

    በጣም ደስ የምትይ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 днів тому +3

    It's ok ስይፉ ፋንታሑን አታስጨንቃት ሴት ልጅ አባቷን ትወዳለች On the world 🌎 ለምን ? ጥሩ አባት ከፈጣሪያችን በታች ልጆቹን ይወዳል እኔም የተባረከች ሴት ልጆች አሉኝ እናትም እናት ነች 😮ብቻ ይቅር አልፅፍም ።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 9 днів тому +1

      እኔ ደሞ የኢትዩጲያ አባቶች ወንዶች እጅግ መጥፎ እንደሆኑ ነው የማቀው

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 8 днів тому

      ​ሁሉም እንዳንቺ ባል ወይም አባት አይደሉም። ከኢትዮጵያ ውጪ የማን አባት ታውቂያለሽ😅​@@Mercy-mw9nt

    • @merontefera8566
      @merontefera8566 8 днів тому

      የኔም አባት ወርቅ ነው

  • @LubabaMohammed-he5ut
    @LubabaMohammed-he5ut 9 днів тому +5

    ልቤማላ በሚለው ዘፈንዋ ነው ያወክዋት እግቱን.

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 днів тому +2

    TG you are Talent music 🎵🎶 Grow in Ethiopia Simply Thnkes seyfu fantahun Show l like you guys.

  • @user-uf6md2og6q
    @user-uf6md2og6q 8 днів тому +2

    የእኔ ጎበዝ ጀግኒት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanlove412
    @hanlove412 9 днів тому +5

    ያንቺ ዘፈን ነው እንዴ ሸግዬዋ ሸገር ዋዉዉዉዉ ስወደው እኮ 90s በጣም የተወደደ ዘፈን ነበር

  • @user-dl1sn3oz4v
    @user-dl1sn3oz4v 9 днів тому +5

    እኔም፣እህቴ🎉እጀራልግዛብላወጥታ🎉አፍነው፣ወስደው፣የማታቀውቦታጥለዋት፣ጠዋትነውየመጣችው❤❤❤እናከባድነው

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt 9 днів тому +7

    Zare yemejemerya negn fetari beyalachuhbet selamun ystachuh❤❤❤❤❤

  • @azebkebede7422
    @azebkebede7422 8 днів тому

    ልጄ በጣም ትወድሻለች አፏን የፈታችው በውጭ ቋንቋ ነው በጣም ትዘፍናለች ልቤም አለ!!❤❤❤

  • @user-pf3nb9tu3p
    @user-pf3nb9tu3p 5 днів тому

    You are so genuine, confident beautiful and talented ❤

  • @AdaneMeafin-zz9vm
    @AdaneMeafin-zz9vm 8 днів тому +1

    በጣም ነው የምወዳት ንቅት ያለች

  • @user-zs6bp4zc7t
    @user-zs6bp4zc7t 8 днів тому +2

    Seifu, you r matured man.its not a must to ask your guests about their love life and age.concentrate on their professional life and work.learn from meaza biru

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 8 днів тому

    ወንድሜ በጣም ነው የሚወድሽ ሙዚቃሽን ስሰማ ወንድሜን እያስታወስኩ ነው የማዳምጥሽ ❤

  • @alemitudamtew539
    @alemitudamtew539 7 днів тому

    Natural beauty without any makeup, you are beautiful and talented. Love you, Tgya ❤❤❤❤

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 8 днів тому +1

    Egtu berchi anchi betam tenkara sew nesh and you are my best sister 😊😊😊

  • @someone8809
    @someone8809 8 днів тому +1

    ሰይፉ ጥያቄህ በይበልጥ ትዳር ላይ ፡ ጥያቄው በራሱ ደም የሚያፈላ ነው፡ ምክንያቱም ይህ የግል ህይወት ነው፡፡

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 8 днів тому +2

    ልጄ እግቱን በጣም ስለምትወዳት እኛም እንወዳታለን

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 8 днів тому +1

    እግቱ ዘ ግሬት ያጋጫል ከመሬት ይላል።ጎበዝ ልጅ ናት

  • @Fishkidan
    @Fishkidan 9 днів тому +4

    wow matiyee korwbe betam berta❤❤❤

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 днів тому +1

    ልክ ነሕ እግቱ ጎበዝ ነሽ ልጄ ነች ያለችው ስይፉ ፋንታሑን ወደ ገደለው ግባ ።😅

  • @mesfinkebedw5803
    @mesfinkebedw5803 9 днів тому +1

    በጣም ነዉ ምወዳት

  • @eduam2859
    @eduam2859 7 днів тому +2

    ሰይፉ ለምን በተለለያየ መድረክ አይሸለምም ?

  • @user-rl2qw2ye8l
    @user-rl2qw2ye8l 8 днів тому +2

    ጫንጮ ቁልምጭ ያለች ንፁህ ከተማ ወደ ተክልዬ ስንጓዝ የምናርፍበት!!

  • @TigistAsrat-kk9qx
    @TigistAsrat-kk9qx 6 днів тому +1

    ሰይፍ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤

  • @user-cz2hy1ib2g
    @user-cz2hy1ib2g 8 днів тому

    Yhgira leji Chanechuyaa❤❤❤ melkim negira yegatimak Netiyaaa❤❤❤egizbhera Yeradeka lenati sela

  • @luqmanmedia1492
    @luqmanmedia1492 9 днів тому +16

    የሰይፉ ሾዉ አዘጋጆች ዒድን በማስመልከት ኡስታዝ ያሲን ኑሩን ትጋብዙልን ዘንድ የአክብሮት ጥቆማየ ነዉ።
    አመሰግናለሁ!

  • @moketk3967
    @moketk3967 4 дні тому

    እግቱ አሳይ አብረን ተምረናል በጣም ሱሰኛ እና ሀሽሽ ተጠቃሚ ነበረች ገና Highschool ሳንወጣ አሁን ተስተካክላለች ብዬ አስባለሁ።

  • @myethiopiamine6815
    @myethiopiamine6815 9 днів тому +5

    I really appreciate this lady! but what i don't really understand is, why don't they talked about the guy (the rapist)? i mean what's his punishment? from what i heard FERES company suspend him for a few months and he will get back to his work soo... which is soo stupid! in fact its encouraging for other rapist and its so sad the fact syfu didn't mention anything about it!! the punishment should be the main topic here!

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 7 днів тому

    BEAUTIFUL 😁❤️❤️❤️❤️❤️👍👍!!!
    And, just as for correction: The Song "Yee-tch Agatami" originally sung by the Legendary Singer (Dr) Tilahun Gessesse!!

  • @KidistNigus
    @KidistNigus 6 днів тому +1

    ጫንጮ ግን ወዴት ነው የምታቁ ንገሩኝ 🤔🤲

  • @dawitdawit3522
    @dawitdawit3522 9 днів тому +1

    ሰይፉ ልጅቷኮ በአማርኛ ነው ያወራችው 5ቦታ ሄድኩ እያለች ነው ቢያንስ በጣም ትልልቅ ባለስልጣን ያዳምጡካል እውነትን ይዘክ አውራ ምን አይነት ህግ አለ በዚን ሳአት

  • @withucie
    @withucie 9 днів тому +9

    ጋሽ ጥላሁን ገሰሰ ናቸው!!!
    ይህች አጋጣሚ የተሰኘውን ሙዚቃ አስውቦ የተጫወተልን የትዝታው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ነው። እንዲህ ያለ ስህተት ታሪክ ያዛባል። ከአክብሮት ጋር ይታረም።

    • @Igituofficial
      @Igituofficial 9 днів тому +3

      በሰዓቱ የተጠየኩት የጥላሁን ገሰሰን ሳይሆን የዘሪቱን version ስለነበረ ነው። ዶ/ር አርቲስት ጥላሁን ገሰሰን ባለመጥቀሴም ይቅርታ🙏። ለእርማቱም አመሰግናለሁኝ🙏።

    • @withucie
      @withucie 9 днів тому +1

      መጠይቁ አዝናኝና አስተማሪ ነበር። ዘፈኑ ግን የጋሽ ጥላሁን እንደመሆኑ የዘሪቱ ስም በዚህ መንገድ መጠቀሱ ስህተት ነው ፤ አቀናባሪውም ተሳስቷል እና ሰይፉም ቀለል አድርጎ አልፎታል። ይህ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኖ መምጣቱ የማይቀር ነው። የዘሪቱ version ሳይሆን cover song or reinterpretation of an original song የሚለው ነው ሚያስማማው።

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 9 днів тому

      ዘሪቱ ነች

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 8 днів тому

    I swear egtu i respect you and you are my hero ❤❤❤❤

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 4 дні тому

      Why you swear 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️

  • @Tewahdo_Enatalem
    @Tewahdo_Enatalem 8 днів тому +4

    እረ ''ይህች አጋጣሚ'' የጥላሁን ነው። 😮ሴፉ አርም እንጂ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 7 днів тому +1

    THANK YOU For Exposing The Serious ILL Existing In The Society!! RAPE Shouldn't Be Tolerated by all measures!!!

  • @marya1084
    @marya1084 6 днів тому

    ማቲዬ የኔ ልዩ እንኳን ደስ አለህ❤

  • @nesemosazgi3158
    @nesemosazgi3158 8 днів тому

    Natural Beauty ❤ gorgeous

  • @umhafsa
    @umhafsa 7 днів тому

    እኔ እምልህ ሰይፉ በጣም እጅግ በጣም እጠላሀለሁ ለእስልምና ያለህ ጥላቻ ጥግ ድረስነው በበአል ዋዜማ ምን አለ የበአል ዝግጅት ብታከብር የሰው እረ¿¿¿¿¿ ነው

  • @petrosashinay4893
    @petrosashinay4893 8 днів тому +1

    At least የእግቱ ባል የሰርግ ወጪ ቀለበት እና መኖሪያ ማሰብ የለበትም😂😂😂😂

  • @tewoderosayalew2634
    @tewoderosayalew2634 9 днів тому +2

    ብርቱ ሴት🎉

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 8 днів тому +2

    መደፈር እሳት ነው እኔም የዛ ተጠቂነኝ 5 ደቂቃ ስህተት የውስጥ ጠባሳ ያማል ልጅነቴን ነጠቀኝ

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 8 днів тому +1

      Yene wede stelot argi egziabher yeserachewn yestachew anchi betam tenkara hugni 🎉🎉 my sister ♥️ ❤️ ❤

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 8 днів тому +1

      Love you and I respect you ❤❤❤😊😊😊

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 8 днів тому +1

    አይ ሰይፍሻ እንዴት ነው አንተ የምታስተካክለው
    ሴቶች ላይ ምን እንደምትሰራ ከተማው ራሱ ያውቃል እኮ

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 9 днів тому +6

    እግቱ በጠም ነው የምወድሽ❤❤❤

  • @MesiLegesee-uf2kc
    @MesiLegesee-uf2kc 9 днів тому +3

    Mati❤Tg tileyalachu🥰🥰🥰🥰

  • @fikruzewdie5190
    @fikruzewdie5190 9 днів тому +8

    Simplicity is egetu

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 8 днів тому +1

    እግቱና ማትያስ

  • @amanuelberhane148
    @amanuelberhane148 5 днів тому

    ደስ ምትይ ጨዋታ ትችይበታለሽ

  • @mercynancy9976
    @mercynancy9976 9 днів тому +5

    እግቱ ስም ነው እንዴ 😅 እኔ እኮ ታግታ መስሎኝ 😁

  • @meron.mehammed
    @meron.mehammed 8 днів тому +1

    የኔም አባት የዋህ ጓደኛዬ ነው💙💙💙 እምባዬን አመጣሽው

  • @HappyDachshund-mn3qe
    @HappyDachshund-mn3qe 8 днів тому

    MINEW GIN EID MUBARAK ALALKIM😊

  • @Sassy387
    @Sassy387 8 днів тому

    Seifu tiqat adrashun lalemenager bizu dekeme. Wondoch eniref lemin atilim begiltse?

  • @meskermmeles9755
    @meskermmeles9755 8 днів тому +1

    ጀግና

  • @Benmalik001
    @Benmalik001 8 днів тому +3

    Betam neew miwedish

  • @user-jk8tq6dy8n
    @user-jk8tq6dy8n 6 днів тому +1

    ሴፋ ምነው በአረፋ ቀን ሌላ ቡሮግራም አስተላለፍክ እስላም ጠል ነክ እንዴ!

  • @AbuGela
    @AbuGela 8 днів тому

    Aydelem madnek betam new yemiwedat

  • @Tiyyuu930
    @Tiyyuu930 8 днів тому +2

    Mucaa biyya koo🥰🥰🥰

  • @yabsirabelete526
    @yabsirabelete526 9 днів тому +4

    Seifu tedy & neba addis film seritew yele lmin ensun alkerikacewim😭

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 9 днів тому

      ርዕሱ ምንድ ነዉ ፊልሙ??

    • @yabsirabelete526
      @yabsirabelete526 9 днів тому

      @@HsksnsHaovs ጃናሞራ nw milw resu gn next week endemimetu aliteraterim🥰🙏

  • @KabinatMicheal
    @KabinatMicheal 8 днів тому

    selam seifu minew tekur alkebgnie selam neh amemeh ayzoh

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 8 днів тому

    ሰይፍ ቂርቆስ እኮ የፍቅር ምርጥ ዘር ሰፈር ነው ሆ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 9 днів тому +1

    ጫንጮ ካናዳ ውስጥ ነው ያለው ስይፉ 😅

  • @yohannesjohn4326
    @yohannesjohn4326 7 днів тому

    ጥሩ ልጅ

  • @Ayniyee
    @Ayniyee 9 днів тому +3

    Manyazewal eshetu ይቅረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤