በ 1 ዓይኔ ነው የፃፍኩት!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 469

  • @MessiLekitu
    @MessiLekitu 5 місяців тому

    የኔ እናት አይዞሸ ካሣለፍሸው አይበልጥም ❤❤❤❤❤ በረታ በይ ❤ ልጆችሸ ልቦናቸውን ይመልሠልሸ አንድ ቀን ይገባቸዋል ተያቸው በቃ የራሥሸን ኑሪ ከፈጣሪ ጋ

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 Рік тому +29

    ጠላትሽ ያልቅስልሽ እህቴ በእግዚአብሔር ይዤሻለሁ በእውነት እግዚአብሔር የምትወጅው ከሆነ አንድ አይንሽን ያተረፈልሽን አምላክሽ አመስግነሽ ለራስሽ ኑሪ። እራስሽን ውደጂ። አለቀ።
    እነርሱም አንድ ቀን ሲገባቸው። ይመጣሉ። ባይመጡም ይቅሩ ባእዱን ዘመድ ያድርግልሽ።

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Рік тому +43

    የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ። በፈተና የፀና ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያልፋል። ልጆችሽ ሁሉን ተረድተው ወደ ልቦናቸው ተመልሰው እቅፍሽ ውስጥ ያስገባቸው🙏🙏🙏

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Рік тому +13

    መቅዲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠንካራ ሴት እንደሆንሽ አውቃለሁ አሁንም እጅ እንዳትሰጪ በርቺ የልብሽን መሻት ሁሉ መድሀኒያለም ይሙላልሽ

  • @sameri7503
    @sameri7503 11 місяців тому +2

    ጸበል ሂጂ እስቲ ተጠመቂ የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እህት እስከመጨረሻዉ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት የኔ እህት አይዞሽ በርቺ ያልፋል

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 Рік тому +22

    የያዘሽን እግዚአብሔር በፍፁም አትልቀቂ ከአምላክሽ ጋር ተጣበቂ ታሪክሽ ያማል ግን መኖር አለብሽ አይዞሽ በርቺ ልጆችሽ ወደ ፊት ይገባቸዋል

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 Рік тому +33

    እ ባክሽ በልጂ ቆዳ አይቀበርም እራሰሽን ጠቡቂ ነገ እግርሽ ላይ ይወድቃሉ ፀበል ሂጂ የሀ በህይወትሽ የገባ መጥፎ መንፈስ አለ እደህ የሚያከራትሽ እግዚያብሄር ይርዳሸ ።

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Рік тому +10

    ውይ ተገበገብኩ 😢😢😢😢በርቺ እህቴ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ አትግፊ መገፋት ጥሩ ነው ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ እንገዛለን መፃህፍሽን

  • @Kuku_sha41
    @Kuku_sha41 Рік тому +46

    ወይኔ ግን የሴት እባ ውይ ውይ ሴትን የምትደፍሩ ወዶች ዳይነሶርን ያጠፍልን ጌታ ያጥፍችሁ ኢንሻአላህ ሴቶች አይዞችሁ

  • @kuku4103
    @kuku4103 Рік тому +8

    እንደሚመስለኝ ባልየው ስለኣንቺ መጥፎ መጥፎ ነገር እያወራ ነው ያሳደጋቸው። ኣይዞሽ እግዘኣቢሄር ሁሌ ከኡነት ነው እና። ኡነትነትሽ ይከፍልሻል!!!

  • @ayinalemdiriba6869
    @ayinalemdiriba6869 Рік тому +8

    ያንቺ ህይወት ገና ነው ይሄ መልካም ህወት ጅማሪ ነው ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Рік тому +22

    የኔ ውድ መከራሽ ይሰማኛል ቀላሏ ሂወትን አላለፍሽም የሰው ልጅ ያልተነበበ መጽሐፍ ነው ቢገለጥ ብዙ ነገር እናነብ ነበር ደግነቱ ተከናንቦ ስለተቀመጠ ነው ! እውነት ነው ምልሽ ከኔ ጀምሮ ጠላት ከሩቅ አይመጣም ጠላት ቤተሰብ ነው ዘመኑ ሁላ የቀረው ዘመንሽ ደስታ ብቻ ነው ሚመስለኝ ለምን መራራውን አልፈሻል ::
    ቆንጆና ንጹህ ልብ እንዳለሽ በብዙ ነገሮችን ታዝባለው ዳሩ ግን ያን ያህል የወለደችው እናትሽ ጨክና ገፍታሽም ቢሆን አንቺ ግን ምንጊዜም ፈልገሻታል ልጆችሽም ካንቺ ይቅርታ ባይነት ሩብሽን ያህል መማር አለባቸው ለዛውም ምንም አልበደልሻቸውም ባይሆንልሽ ብቻ ነው የራቅሻቸው ; ግን አደራ ሞትን አትመኛት ነገ አዲስ ቀን ሲሆንልሽ መኖርን ትጓጓለሽ አይዞሽ እንደውልልሻለን እህቴ

  • @yeneneshmarie1607
    @yeneneshmarie1607 11 місяців тому +1

    የኔ እናት የኔ ቆንጆ ያንቺ ህይወት ገና ነው።በህይወት ያቆየሽ እኮ ጌታ ባንቺ ሊሰራ ያሰበው ነገር ስላለ ነው።እሰይ እንኳንም እግዚአብሄርዬ ብለሽ እሱ ላይ ተጣበቅሽ የሚያዋጣውን ይዘሻል

  • @AEMA349
    @AEMA349 Рік тому +6

    ውይ መቅዲዬ ይገርማል እንኳን ሌላ ሰው እኛ የምናውቅሽም ይሄ ሁሉ እንዳሳለፍሽ አናውቅምኮ.... ብቻ ነገም ሌላ ቀን ነው

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 Рік тому +5

    አይዞዝ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው አንድ ቀን ሁሉ መልካም ይሆናል ይህንን የምትችይበት አቀም ይስጥሽ ጌታን ይርዳሽ ፀጋው ይብዛልሽ።

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 Рік тому +12

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ስላልገባቸው ነው የእናት ነገር። አይዞሽ

  • @SosinaHaddis-i7w
    @SosinaHaddis-i7w Рік тому +39

    አይዞሽ የልጆችሽን ልቦና ይመልስልሽ የካሳ ዘመን አለሽ

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Рік тому +11

    በእውነት እህቴ እስካሁን መቆየትሽ የድእንግል ማርያም ልጅ ቅድስ እግዚአብሔር በደሙ ሸፍኖሻል አሁንግን ንስህ ግቢ ፁሚ ፀልይ ፀብል ሂጂ በተረፈ ገጠመኝ አዳምጭ መምህር ተስፋዮ ይባላል ሂወትሽ እዛው ውስጥ ታገኛልሽ❤❤❤

  • @Ethionelove.
    @Ethionelove. Рік тому +4

    Ayizosh yane inat you are very strong and never give up may Allah be with you

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه Рік тому +4

    የእናቶች ስቃይ በአለም ባሉ ወረቀቶች ተሠብሥበው ቢፃፋ አያልቅም እህቴ አይዞሽ ጠንከሪ ልጆችሽ አንድ ቀን ጉልበትሽ ላይ ወድቀው ይቅርታ ይለምኑሻል እመኝኝ እህቴ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Рік тому +18

    አቤት የሴት ልጅ መከራና ስቃይ አያልቅም ያሳለፍሽው ነገር እጅግ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ አታልቅሺ እህቴ እግዚአብሔር የጎደለውን ሁሉ ይሙላልሽ😢😢😢😢

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Рік тому +3

    በጣም የሚገርም ነዉ በሂወቴ የተማርኩባት በሂወቴ ያዛዘነቸኝ ሰዉ ነሽ ተባረኪ ከነልጆቸሽ አይዞሽ በርቸ ያልፉል እየሱስም ካንቸዉ ነዉ አስተማሪ ነዉ ሂወትሽ የሚገርም ነዉ ዉድ እህት ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነሽ መልህቅ እንደ ስምሽ መልህቅ ነሽ ተባረኪ ለሌላም እንደዛዉ ይሁን አሜን ዕድመን ከጤና እናት ነሽ መልህቅ

  • @sige7116
    @sige7116 Рік тому +4

    የኔ ውድ አይዛሽ እኔም እናት ነኝ ልጃችሽ ከጌዛ በሃላ እናቴ ብለው መምጣታቸው አይቀርም አንች እራስሽን አረጋግተሽ እራስሽን ጠብቀሽ ኑሪ ፀልይ የምትፈልጌው ነገር ጌዜውን ጠብቆ ይመጣል

  • @wubitseife1672
    @wubitseife1672 Рік тому +4

    አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል ጌታ ኢየሱስ ልጆችሽን በእቅፍሽ ያስገባልሽ በርቺ

  • @tefeyyhiwot6344
    @tefeyyhiwot6344 Рік тому +5

    ምን አለ ሀገሬ በሆንኩ መጥቼ ባቀፍኩሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ EUROPE ላይ እንዴት እናግዪው መፅሀፍሽን

  • @tsionetadele
    @tsionetadele Рік тому +2

    አይዞሽ የኔ እህት አታልቅሺ አሁንኮ አልፈሽዋል የኔ ሳቂታ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar3727 Рік тому +6

    በእውነት ያማል ልብር ይሰብራል ኡፉ የኔ እህት በጣም ነው ያስለቀሽኝ አይዞሽ እህቴ ስለሁነገር እግዚአብሔር አዋቂነው ታሪክሽ ይቀየራል ነገ ሌላ ቀነው እግዚአብሔር የልጆችሽን ልብ ይመልስልሽ ማስተዋልን አብዝቶ ይስጣቸው

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Рік тому +2

    አይዞሽ የኔቆጆ ኑሪ ኑሪ የኔቆጆ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር መልካም ነው ነገእባሽይታበሳል ያመንሽአምላክ ይፍረድልሽ እግዚአብሔር ቀንአለው ቀንአለው

  • @AschalewKasaye-v4s
    @AschalewKasaye-v4s 11 місяців тому

    እድሉን አግኘቶ መግለፅ ቢቻል ከአንቺጋ የሚመሳሰል ብዙ የተጎዳ አለ እህቴ አይዞሽ አንዳንድ መከራ ያጠነክራል መሰለኝ ቀሪው ዘመንሽ የካሳ ፣የደስታ ይሁን ተባረኪ ብዙ ተማርኩ ከአንቺ ሂወት 🙏🙏

  • @DerejeBegeshaw-gi6ff
    @DerejeBegeshaw-gi6ff 11 місяців тому

    ወይ የሰው ልጅ ፅናት !!! የምትወጅው እግዚአብሔር አምላክ እንባሽን ያብስልሽ!!!

  • @menbereworku3638
    @menbereworku3638 Рік тому +3

    የጌታቸው ተሰማ ልጅ ሀረር ምስራቅ እዝ ሙዚቀኞች የሞቱት ልጅ ነሽ የነእቴነሽ ተሰማ አልማዝ ተሰማ ሙሉ ተሰማ አክስቶቿ አውቃቸዋለሁ። ዛሬ ይህን ሲሰሙ ሊያፍሩ ይገባል አይዞሽ ታሪክሽን እንኳን ተናገርሽ ልጆችሽ እንኳን ሰሙ አንቺ ግን የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው መጽሀፍ መጻፍሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ።

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Рік тому +11

    የሚገርም ታሪክ ነው

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም አልፎ ልጆችሽንም አቅፈሽ አንድ ቀን በደስታ እናይሻለን በርቺ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 Рік тому +1

    በጣም ጠንካራ ሰዉ ነሽ አይዞሽ በርቺ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Рік тому +3

    አቤት የሰው ልጅ ፈተና እህቴ ብዙዎቻችን እንዳንቺ በብዙ ችግር ውስጥ አልፈናል እና በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያጠንክርሽ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Рік тому +3

    የኔ ማር ሐዘንሽ ልቤን ነክቶት ሳለቅስ አንቺ ደሞ የሚጣፍጥ ቆንጆ ፈገግታሽ ሳይ ደግሞ ሐብታም እንኳን የሌለውን የፊትሽ ውበት ፈገግታሽ የጥርስሽ ውበት አንድ ቀን መከራ ያሳለፍሽ አይመስልም የኔ ቆንጆ እህት እኔ ውጭ ነው የምኖረው እንዴት መፀሐፍሽን ማግኘት ይቻላል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መከራሽን በቃ ይበልሽ እማይዬ ምን እንደተመኘሁልሽ ታቂያለሽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ብትሆኚ ፀበል ሂጂ ይሄ ሂወትሽን እንደዚህ ይሚያደርገው አብሮ የሚወለድ መንፈስ ነው አይንሽንም ብትሳይ ትፈወሻለሽ በእውነት ነው የምልሽ እኛ የምናመልከው አምላክ አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ ነው ሁሉን ማድረግ ይችላል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @ሙኩሕኤርትራዊ
    @ሙኩሕኤርትራዊ Рік тому +5

    መስየ ሽኮሪና እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤

  • @elshadayassefaziggel8348
    @elshadayassefaziggel8348 Рік тому +1

    የብዙዎቻችን ታሪክ ነው :: አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Рік тому +4

    እግዚአብሔር መልካም ነው እይዞሽ እህቴታችን ።

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly Рік тому +11

    This woman is amazing and strong, just wow is her life story 💫👍

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም Рік тому +19

    አይ ሴትን የልጃችሁን እናት የምታሰቃዩ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @zinetawal534
    @zinetawal534 Рік тому +5

    በጣም ነው ያሳዘነኛ ታሪክሽ በጣም አለቀስኩእሽ አይዞሽ ያልፋል የኔህት ሁሉም ያማረይሆናልእሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኛ እሽ

  • @kibremoges3299
    @kibremoges3299 Рік тому +2

    የኒ እህት ታሪክሺ በጣም ያማል ግን ህይወትሺ እንዲሰተካከል ትልቁ ነገር ይቅርታ ነው ያለሺን ነገር ሁሉ አንቺ ደራሲነሺ ንሰሀ ግቢ ፀፈሺ አቃጥይ ደግመሺ አታሰቢው ታተርፊያለሺ እናመሰግናለን በርቺ

  • @shawulenigusse6633
    @shawulenigusse6633 Рік тому +5

    አንቺ ጠንካራ ነሽ ከፈጣሪ ጋር የበለጠ ትጠነክርያለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Рік тому +1

    አይዞሽ የኔናት ብርታትና ጽናቱን ፈጣሪ ይርዳሽ ልጆችሽ እውነታውን ሲረዱት ይመጣሉ ፈጣሪ ሃሳብሽን ያሳክልሽ

  • @Selam-tu4tj
    @Selam-tu4tj 10 місяців тому

    በጣም የሚገርም ኦ እግዚአብሔር ☝☝ 😢 መዝሀፍ ከነበብሸ ጀምሮ እስከ ምትጨርሼ እንባዬ😔

  • @bickim5224
    @bickim5224 Рік тому +27

    You are inspiring all of us !! Thank you for Sharing your story!

    • @adanechtadese1360
      @adanechtadese1360 Рік тому

      የኔውድእእት
      አይዞሽከሁሉ
      የምበልጠውንየነዝሪቱ እየሱስአልሽ
      አንችቢቸኘአይደለሽም።

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 Рік тому +36

    እባክህ የድሮ ፍቅረኛዋ እባክህ ትዳር ቢኖርህም እህት አርጋት እባካችሁ እንእርዳት አንቺም በርቺ ልጆችሽ አንቺምቦታ ስትይዥ ንብረት ስታፈሪ ይመጣሉ አንቺ በርቺ አምላክ ይርዳሽ ከሁሉ የእናት ክህደት ይበሳል በርቺ

    • @eledangetahun3463
      @eledangetahun3463 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ewenate egezahabare enam esune NW yamelawe

  • @sarakentiba9264
    @sarakentiba9264 Рік тому +1

    ድንቅ ንፁህ ሴት እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን እህቴ ከምትወጂውጋ አብራችሁ ብትኖሩ ተመኝሁ❤ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ❤

  • @ruthgedle4909
    @ruthgedle4909 Рік тому +5

    አይዞሽ እህቴ እናት ስታስፈልገው ራሳቸው ይመጣሉ ከክፉ ሰው ሰው ብትወልድ ክፉ ሂወት ነው የምታልፈው ግን አይዞሽ አግዚአቢሄር አለሽ😢❤❤

    • @tigist9810
      @tigist9810 Рік тому

      የእናታቸውን መጥፎ ነት እየነገራቸዉ አሳድጎቸዉ ይሆናል

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 Рік тому +8

    አይዞሽ የኔ እህት ከሰው አትጠብቂ። በዛ ላይ አንዳንድ ሰው በቅርብ ሰው ይገፋል በባዳ ይወደዳል። አንዳንዱ ደግሞ በተቃራኒ። እኛ ግን ግዴታ የቅርብ ሰው እንዲወደን እንዲያቅፈን እንፈልጋለን፤ መሆን ቢኖርበትም ለአንዳንድ ሰው አልታደለም። ስለዚህ አምኖ መቀበል ነው።

  • @kidistkasa
    @kidistkasa Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ ከልጅነት እስከእውቀት በመከራ ውስጥ መኖር ያማርርራል በቃ አንዳንዴ ህይወት እንዲነው😢 አሁን ግን ከልጅነትሽ ጀምሮ በመከራ ውስጥ ጠብቆ እዝህ ያደረሰሽ አምላክ አይጦልሽም ተስፋ አትቁረጭ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል አይዞን

  • @blueblack770
    @blueblack770 11 місяців тому

    አይዞሽ እናት! ልጆችሽ ትንሽ አይምሯቸው ሲያድግ ይረዱሻል:: አትዘኝ አይዞሽ:: እራስሽን ፍፁም አትጣይ:: እግዚአብሔር አባታቸውንም ወደ መንፈሱ ይመልሰው:: አንችንም መድኃኒአለም ያበርታሽ ከክፉ ይጠብቅሽ:: አይዞሽ

  • @wendawendatawtube3505
    @wendawendatawtube3505 Рік тому +5

    😭😭😭 ፈጣሪ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ፈጣሪመጨረሻውን ያሳምርልሽ እህቴ በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅ💔

  • @rajarayes5458
    @rajarayes5458 6 місяців тому +1

    Incredible I NEVER HEARD AS MUCH AS SAAAAAAD STORY IN MY LIFE 😢SHE IS IRON WOMEN !!!!!!! I HOPE HER CHILDREN GET A CHANCE TO HEAR & ACKNOWLEDGE HOW AMAZING WOMAN THEIR MOTHER IS 😊WISH U BEST DEAR LIKE U SAID NOBODY WALK ON UR SHOES HOPE BETTER DAYS ON UR WAY KEEP STRONG!!!!🙏🏽💚💛❤

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙ ችሎታ አለሽ . ኢትዮጵያ ስለማልኖር መምጣት አልችልም . ግን አካውንቷን ብታስቀምጡ ጥሩ ነበር

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Рік тому +4

    የናትን ጥቅም የምናዉቁዉ
    ስንወልድ ብቻ ነዉ።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 11 місяців тому

    አይዞሽ አትከፊ ካንቺ የባሱ ደሞ አለ ቢያን ተምረሻል ፊደል ታዉቅያለሽ ፈጣሪን አመስግኚ የማታሽን ደግሞ ምን እደሚሰጥሽ ምን ታዉቂያለሽ❤❤❤❤

  • @maremare117
    @maremare117 Рік тому +3

    አንቺ እግዚአብሄር ይወድሻል ካንቺ የሚጠበቀው ጊዜ ሰጥተሽ ትንሽ ፀሎትና ሱባኤ ብትይዢ ታሪክሽ ይቀየራል ይሄ ቪድዮ እድሜ ልኩን ይቀመጣል ልጆችዋ አዘንኩላችሁ

  • @alemituali6406
    @alemituali6406 Рік тому +4

    አይዞሽ ራስሸን አእምሮሸን ጠብቂ

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Рік тому +1

    አይዞሽ በሰው መገፋት መልካም ነው እግዚአብሔር ብቻ አይግፋሽ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ያልፋል ሁሉም ነገር 💔

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Рік тому +14

    የሴትልጅ መከራዋ አያልቅም ልጆቹ ሴቶችናችሁ አድጋች ነገትወልዳላችሁ ፀፀቱን አችሁትም እናታችሁ ለናተብሏ አይኗን እስከምታጣ ደረሳ

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho Рік тому

      አቤት የሴት ልጅ መከራ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሽ

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Рік тому

    አይዞሽ ጌታ ያጽናሽ አይዞሽ ለጌታ ስጭው አሁንም ይችላል የምታምኝው አምላክ ይመልስልሻል ሰው አይደለም ያንች ጠላት ሰይጣን ብቻ ነው ሁሉ ያልፋል

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Рік тому +4

    የኔናት አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ካችጋይሁን ይሁሉ ነገር ለረጂም አመት ተፈራረቀብሽ ለረጂም አመታት 😭😭😭

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 Рік тому +2

    አይዛሽ ይህም ያልፍል!!!እግዚአብሔር ይስማሽ🙏

  • @tsegasisay26
    @tsegasisay26 Рік тому +1

    አንቺ ሴት ጀግና ነሽ አሁንም እስከመጨረሻ ኢየሱስን ውደጂው ኢየሱስ ይፈርድልሻል ይበቀልልሻል እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሰው የሚዘራውን ያጭዳል you are wonderful and awesome marvelous God loves you I love you very much your reward is great

  • @adamkebede9624
    @adamkebede9624 11 місяців тому

    የኔ እመቤት አይዞሽ እንቺ ጀግና ነሽ:: አንድ ቀን ልጇችሽ የራሳቸውን ኑሮ ሲጀምሩ ይፈልጉሻል ተስፋ እንዳትቆርጭ::

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው ጉበዝ ነው አሁንም በርቺ ጠንክሪ ልጆችሽም እናታችን ብለው ይመጣሉ አንቺ ብቻ ጉበዢ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ Рік тому +1

    እህህህ አስለቀሽኝ አይዞሽ እህታችን

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in Рік тому +3

    ስታምር ቅን የዋህ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ

  • @ሐቂንሕልናይ
    @ሐቂንሕልናይ Рік тому +10

    ወይኔ የኔ እናት ምንአይነት ታሪክ ነዉ አዮዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Рік тому +3

    ❤❤❤የኔ እህት ኣይዞሽ እሱ ያመነ ይፈተና እንጂ ኣይወድቅም ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል❤❤❤🎉

  • @GenetTefera-w9h
    @GenetTefera-w9h 11 місяців тому

    አይዛሽ ያልፍል አታልቅሽ አሳዘንሽኝ በጣም ያማል እመብርሀን ከጎሽ ትሁን

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 Рік тому +2

    እህቴ እባክሽ አታልቅሺ የሚወድሽ አምላክ መቼ ተወሽ? አሁንም በርቺ ከጌታ እንዳትረቂ

  • @hayathayat-ue6qn
    @hayathayat-ue6qn 11 місяців тому +1

    አላህ እኮ ከተበዳዩች ጋር ነው አይዞሽ እህቴ❤

  • @sifantaye1799
    @sifantaye1799 Рік тому

    Ufffff የሴት ልጅ ህይወት በጣም ነው ሚከብደው እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሳርፍሽ እላለሁ እባካችሁ ግቡላት

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Рік тому

    እኅት ብቻሽን አይደለሽም ብዙ ሰው አለሽ እውነት ነው በሕይወትሽ ያሳለፍሽ ከባድና አሳዛኝ ነው ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አትቁረጪ በርቺ የነገን ማን ያውቃል ታሪክሽ ይቀየራል ዛሬ ያባረሩሽ .........የቀረውን ሙይው ጎበዝ ነሽ ደግሞ ስትስቂ ያምርብሻል ሳቂ ❤❤❤

  • @fatimamohammad514
    @fatimamohammad514 Рік тому +3

    ወይ የዘመኑ ልጅ ምን አልባት በእናቶቻችን ግፍ ሰርተን ይሆን ያረብ አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @HussenYimer-r9j
    @HussenYimer-r9j 4 місяці тому

    ወይኔ መልህቅ ሥላንቺ እኔንከፋኝ አመመኝ ምናባቴ እንደምልሽ አላውቅም እናም ቃላቶች ጠፉብኝ ምክንያቱም በአካል ያየሁሽ ቀን የሞላላትና የደላት ነፃ ሠው መሥለሽኝ ነበር ሥትጨፍሪ ሥትጫወቺ ለካ ሌላ ሠው ምሥኪን ሴት ነሽ ።አላህ ይጠብቅሽ በቃ መገፋት ደግ ነው ነገሽ የተዋበ ይሁንልሽ ዘመን ይሳቅልሽ መልህቅ እህቴ

  • @aselefechfeyissa9417
    @aselefechfeyissa9417 Рік тому

    አይዞሽ ጠንካራ ነሽ በህይወት ስላለሽ አሁንም በርቺ ልጆች ሲናገሩ አያስተውሉም ይቅር በያቸው

  • @eyagetnet5272
    @eyagetnet5272 Рік тому +11

    የኢትዮጵያውያን ሴቶች ጥቃትና ሮሮ ቢወራ ቢወራ አያልቅ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ኧረ ስታሳዝን ለመስማት ራሱ ጨነቀኝ

    • @Yeshifetene
      @Yeshifetene Рік тому +1

      አወ እህቴ ምን ይሻላል ወይ ፈተናቺን አግዛብሔረ ይረዳን ለሁላቺንም

  • @amelworkalaro1189
    @amelworkalaro1189 10 місяців тому

    ጌታ እየሱስ ከልጅም በላይ ነው አይዞሽ

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 Рік тому +8

    ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ ፁሚ ፀልይ የሰርክ ፀሎት ተሳተፊ።

  • @SaraSara-yj7dg
    @SaraSara-yj7dg Рік тому

    የኔ እናት በጣም ነው ደስ ያለኝ በዚህ ደረጃ ላይ መገኜትሽ

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ Рік тому

    እግዝያብሔር ደሥታሽን ይመልሥልሽ ለልጆችሽም ልቦና ይስጣቸው

  • @yeshiharegnegash6894
    @yeshiharegnegash6894 Рік тому +2

    ይህ የዓለማችን አብዛኞቹ ሴቶች ህይወት ነው፣ ከሞት እንኳን የመለሰሽ አምላክ ምክንያት የሌለው ይመስልሻል? ጭለማው ታሪክ ሆኖ አለፈ፣ ወደኋላ ቀረ፣ ከፊትሽ አንጸባራቂ ብርሃን እየፈነጠቀ ነው፣ እግዚያብሔር በዚህ ሁሉ trauma ስታልፊ ዝም ያለው ቀጣዩን የእፎይታ ዘመን ሲያያዘጋጀልሽ ለዕውቀት ክፍት ያደረገው አእምሮሽ እንጀራ እንዲሆንሽ ነው፣ በርቺ፣ ሁሉም ነገር ያልፋል፣ እንኳን በህይወት ኖርሽ፣ የትላንት ችግር ለዛሬ ተረት ነው፣ ልጆችሽም በምህረት ይመጣሉ ያንቺው ናቸው ፣ጤናሽን ጠብቂ ፣
    እግዚያብሔርን ያዢ! መጽሐፎችሺን በመግዛት እናበረታታሻለን፣ እኛም እንማርበታለን፣ አይዞሽ!🙏🤔🌿

  • @tesfaneshyohannis4871
    @tesfaneshyohannis4871 Рік тому

    አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፍል እግዚያብሔር አለ

  • @sameri7503
    @sameri7503 11 місяців тому

    የኔ ቆንጆ እዴት እደምታምሪ ደሞ እስከመጨረሻዉ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁሽ የኔ ዉድ እህት አይዞሽ ያልፋል

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu Рік тому +7

    የልጆችሽ ነገር በጣም ያሳዝናል መፅናኛሽ ይሆኑ ነበር ግን አባታቸው የምላቸው ነገር አለ ቢሆንም ልጆችሽ ግን ጥሩ አይደሉም

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Рік тому +1

    እንባአባሽ ይስጥሽ አይዞሽ አታልቅሽ በቤተሰቦችሽ
    የገባ ሰይጣን ይገስፅልሽ ማርያምን እመኝ ታማፅን
    ሻለች በልጅ አትጨክንምማርያም እናትናት።

  • @semirasemira2367
    @semirasemira2367 Рік тому

    አይዞሽ ያገሬ ልጅ ሁሉም ያልፋል የኔ ቆንጆ መድሀኒአለም ይረዳሻል በርቺ

  • @tigih.7181
    @tigih.7181 Рік тому

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንባሽን ያብስ በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በዚህ ሁሉም አልፈሽ ባለመውደቅሽ አምላክን አመስግኚ ልጆችሽም አንድ ቀን ይረዱሻል ታገሺ የኛ ሰው አንዳንዴ ሳይረዱሽም ሳይረዱሽም ይቀሩና ጭንቅላትሽ እንደ ታመመ እንደአበድሽ ሊነግሩሽ ይነሳሉ እግዚአብሔር ደግሞ ሁሉን ያዘጋጃል አይዞሽ በርቺ

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ Рік тому +2

    ሠው ማመንሽ ነው ችግርሽ: ደግሞ መልካም ጓደኞች ሠቶሻል ፈጣሪ ደግሞ በሞገስ ያኖርሻል ገና ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @bute5158
    @bute5158 Рік тому +10

    ብርቱ ሴት ነሽ አንቺ የምትነበቢ መፅሃፍ ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን ተነስተሽ ያሳይሻል ይቅር በያቸው መሲ ካውንስሊንግ ያስፈልጋታል አይዞሽ መፅሀፍ እንድትፅፊ ታሪክሽን እንድትነፍሽ ለሌላው መካሪ ነሽ ትሆኛለሽ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Рік тому +3

    አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 Рік тому +2

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ልጆቿ ግን ይችን የመሰለች እናት አታሳዝኗት 😢

  • @meserettesfaye8247
    @meserettesfaye8247 Рік тому

    አይዞሽ አይዞሽ እህቴ ጌታ ይወድሻል በርች ከጌታ ካንችጋ ነዉ ፅኝ ልጆችሽ ይመጣሉ ሁሉ ይለወጣል በሀያሉ ጌታ ፀልይ ደግሞ እ ፀልይልሻለን

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Рік тому +11

    እህህህህህ 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነው ግን ? ልጆችሽ ግን ነገ ሲያገቡ ሲወልዱ ያያሉ በእጥፍ ያለቅሳሉ 😢😢😢 የተፈፀመብሽ ግፍ ይሄ ነው የሚባል አይደለም ብትችይ የስነልቦና አማካሪ ብታገኚ መልካም ነው ። ሌላው ባል ተብዬው በሽተኛ ነው እኛ አገር ስለማይታወቅ ነው እንል Decisional Jealous ህመም ነው ባትወጪ ይገልሽ ነበር እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አተረፈሽ ። የኢትዮጵያ ህግ ግን በቃ ሴት ስትገደል ፓሊስ ዘገባ ብቻ ነው ??😢😢😢😢😢😢😢
    እኔ ለሰማሁት ታምሜአለው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮

  • @akelilehakin9509
    @akelilehakin9509 Рік тому

    በዚ ሁሉ ችግር ውስጥ እውነተኛ ሳቅን የሚሠጥ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ🥰🥰🥰🥰

  • @fikerttegune9729
    @fikerttegune9729 Рік тому +12

    የዛሬ ልጅ ጥቅመኛ ነው ያቺን ችግር አያዳምጥም

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Рік тому +2

      Yetaweke new michotachewin new yemefeligut.

    • @taybat536
      @taybat536 Рік тому

      አትፍረጅባቸዉ ስለእናታቸዉ መጥፎ ነገር እየነገሯቸዉ ይሆናል

    • @minty1188
      @minty1188 Рік тому

      እንደዛ አይነት እናቶችም አሉ እኮ ዘመኑ ከባድ ነው