የህፃን ኤሊሺባ ልዩ ደስታ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 965

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 Рік тому +239

    የልጅን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ተመስገን ፈጣሪኮ👍❤️

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @shamsiyahshamsiyah5899
      @shamsiyahshamsiyah5899 Рік тому

      የኔ ምስክን በዬሱስ ስም አለች 😂😂😂😂

    • @abebahailechere9183
      @abebahailechere9183 Рік тому +2

      ጌታ ይባረክ እግዚአብሄር ትልቅ ነው ጌታ አብልጦ ይባርክሽ

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Рік тому

      @@abebahailechere9183 💓💓💓

    • @melug1068
      @melug1068 Рік тому

      እጅግ የምትገርም ሴት ደስ ብሎናል

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Рік тому +147

    ልጅሽን እዳትሰጪ ምንም አትሆንም የፈጠራት አምላክ ያሳድግልሻል 👏👏👏👏👏👏

    • @sademas
      @sademas Рік тому +3

      Absolutely correct! She is too precious to give her up.

    • @adanech343
      @adanech343 Рік тому

      Betkkl hodsh wust esat endataskmch

  • @yigremassefa2325
    @yigremassefa2325 Рік тому +162

    ለተቸገሩና መስራት እየቻሉ በተለያዩ አጋጣሚዎች ወይም ምክንያቶች አንገታቸውን ለደፉ ወገኖቻችን በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ቀናብለው እንደሠው ጠግበው በልተው ተደስተው የሚኖሩበትን በረከትይለግስልን ።

    • @sisaydesta3004
      @sisaydesta3004 Рік тому +3

      መልካም ነግግር ነው thanks

    • @yodit
      @yodit Рік тому +1

      Awo tekekel des yemil andebet new

    • @Powerof7
      @Powerof7 Рік тому +1

      አሜን😢🙏💔

    • @lomilomi9211
      @lomilomi9211 Рік тому

      Ameen Ameen Ameen

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Рік тому +1

      አሜን! በብዙ አንቱ ተብለሽ ተምረሸ በሆነ በማይታመን ሁኔት አሽቆልቁለሸ አንገት ደፍቶ ስማይ የተደፋ መስሎ እየተስማኝ መከራን ስላየሁት ለሁሉም እግዚአብሔር ድጋፍ ይሆን ዘንድ እፀልያለሁ።

  • @ematitube3307
    @ematitube3307 Рік тому +21

    የኔ እናት ባለፈዉ 4 ኪሎ አይቼሽ ነበር ጎዳና ልይ ላሉ እናቶች ብር እየሰጠሽ ስታልፊ for real I'm happy for you dear meron 🥰🥰

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 Рік тому +45

    ብቻዋን : ለምታሳድግ : እናት: for single mom ትልቅ : ክብር : አለኘ : ደስ ብሎሽ : ስላየው : እግዚአብሔር: ይመስገን ::

  • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
    @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Рік тому +92

    እማማ ትርፌ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት ሜሮን ልጅሽን እንዳትሰጭ ብዙ ኢትዮጵያዊያን ከጎንሽ አሉ ከፈጣሪ በታች አይዞሽ

  • @salamontube
    @salamontube Рік тому +92

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ 🙏🥰🙏🇪🇹 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ Рік тому +29

    ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ!!! አደራ ልጅሽን እንዳሰጭ አንች ጎበዝ እናት ነሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ በርች❤

  • @alemwoin3630
    @alemwoin3630 Рік тому +46

    I am proud of my people who really comes on time for the needy families I can’t find the word to thank you God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz Рік тому +60

    The lady who brought her this toy is truly amazing 👏. God bless you madame 💖

  • @teddykeb6517
    @teddykeb6517 Рік тому +3

    What makes her this girl special? Because she was born from biracial parents? There are thousands of children's in ethiopia who need help at this moment more than this girl. Of course she needs help but not that special than the other ethiopia children.

  • @seadamohamed3569
    @seadamohamed3569 Рік тому +9

    የኔ ቆጆ ግልፅ ስለሆነች ነወ እዲህ ሰው የተረባረበላት ገነናም ይቀጥላል ኢሻአላህ

  • @meazanuri5331
    @meazanuri5331 Рік тому +28

    እናትየዋ ደስ የምትል ንፁህ. ሴት ናት

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 Рік тому +23

    መሲ ዘርሽ ይባርክ በልጆችሽ ተከፍይ የስራሽው ሁሉ ኪዳነምህርት ትባርክልሽ

  • @goledbekele1718
    @goledbekele1718 Рік тому +33

    መሲ የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልሸ እነ ዚህ እናት አና ልጅ በድጋሚ ለማየት ከመጎጎቴ የተነሳ ዘወትር እየጠበኩ ነበር በጣም ነው ደሰ ያለኝ ታሪኩ ሳልሰሜ ነው ኮመት የፃፈኩ ከደሰታዬ የተነሳ ካለለውጥ እንደማይመጡ እርገጠኛ ነበርኩ ህዝባችን ሩሩ ነው ፈጣራ ይጠብቀው አገራችንን ሰላም ያድርግልን የበፊቷ ኢትዮጺያ ናፈቀችኝ ፈጣሪ በቃ ብሎን ፀሎተኘዋ እርሰ በርሰ የሚደጋገፉ መተዛዘናችንን ፈጣሪ ይመለሰል ሰለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳን

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v Рік тому +5

    መሲዬ ቤት ከምትከራይ 9000 ብር እስቲዲዬ ኮንዶሚኒየም ብትገዛ አይሻልም

  • @sademas
    @sademas Рік тому +132

    Trust me, don't you ever give your princess to anyone. She belongs to you. When the time comes, she will be granted her US citizenship. Once you gave her, you will lose your parental rights. I wish you all the best.

    • @tiruyetessema1155
      @tiruyetessema1155 Рік тому +3

      100%

    • @tigistsheycha2248
      @tigistsheycha2248 Рік тому +4

      You are 100% right please don't give this beautiful baby they're going to took from you

    • @anteneh41
      @anteneh41 Рік тому +3

      that's what i want to say.

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Рік тому +2

      yessssssssssss100,% she belongs to you my sister yessss you will see time will go so fast she will be like other children growup and get success makes you happy finally please please don't listen to any bady if they give you advice to give away your shadow your hope your future garentty 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾✝️🦁💪🏾❤️❤️🇪🇷

    • @KK-ri2gu
      @KK-ri2gu Рік тому +1

      You have God given 🙏 beautiful daughter ❤ 💕 ♥ 💖 😍 in any circumstances she would be with out her own mother's love 💘 ❤ 💕 poor or not no way you are living with out her mother and daughter are inseparable even if you are going to be a beggar on the street don't you ever give up your daughter is your diamond if you do you will be regretted she will never get mother's 💘 😻 💜 💛 💚 🧡 keep up your good work God bless 🙏 every one

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ Рік тому +13

    ልጅሽን እንዳሰጭ የፈጠራት አምላክ ጥሎ አይጥላትም አይዞሽ ልጅ ያውም ሴት ከእናቷ መለየት የለባትም

  • @lensa3719
    @lensa3719 Рік тому +45

    መሰረታዊ ለውጥ ብናዴርግላት መልካም ነው።ከልጃ ጋር የትኖርበት ቤት።(ቤተዴራጄ መልኩ ገንዘቡ ይሰባሰብና) ኮንድሜነም ብንገዛላት መልካም ነው።እላለው።ይበልጥ ኑሮዋን ያቀልልታል።ሁላችንም የአቅማችንን እናዴርጋለን።

  • @seadaseada5618
    @seadaseada5618 Рік тому +89

    የእናትዮዋ ግልፅነቷ ደስ ሲል የዋህ ነች

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 Рік тому +65

    ይቺን ልጅ ላስደሰቷት እናት ደስታቸው ሙሉ ይሁን አምላኬ

    • @Saif-bw9tx
      @Saif-bw9tx Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +98

    የ ኤልሽባዬን ደስታ ሳየው... እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ... የልጆች ደስታ... ከምንም በላይ...
    ያስደስተኛል... ልጆች ከ እግዚአብሔር.. የሚስጡ በረከቶች.. ናችው... በአለም ለምትገኙ ልጅን
    እምትመኙ.. እመቤቴ ... ትስጣችሁ
    ወልዳችሁ ...ሳሙ 🙏🙏🙏✝️
    ሙስሊም ወገኖቼ አላህ ይስጣችሁ
    ☪️

  • @tigist8015
    @tigist8015 Рік тому +10

    She is such an honest women, you are absolutely different. May God help you.

  • @Ethio22
    @Ethio22 Рік тому +4

    እኔ ግን እንደሚመስለኝ ከስራ በፊት ትንሽ ከስነልቦና ባለሙያ ጋ ብትገናኝ ማንኛዉም ሰው ነገሮች ሲወሳስብበት የግድ መነጋገር ያለበት ይመስለኛል🤔

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Рік тому +94

    እናትየዋን ወድጃት ልሞት❤ደስስ ስትል ሰዉ የሆነች ሰዉ

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 Рік тому +6

    እደዉ ልጅሸን እዳሰጭ በኋላ የግር እሳት ነወ የሚሁንብሸ ተቸግረሸ አሳድገሻታል አሁንም ብትቸገሬ ነወ የሚሻለወ

  • @betinegash2110
    @betinegash2110 Рік тому +4

    ምናባቴ እንደሚሻለኝ አላውቅም። ሜሮን ስታወራ ውላ ብታድር በፍፁም መስማት አይሰለቸኝም። ሰዐቱ አጠረብኝ።

  • @rahwagebreselassie7017
    @rahwagebreselassie7017 Рік тому +5

    እዉነት ገንዘባቸውን እንዲ ኣይነት የተቀደሰ ስራ ላይ የሚያዉሉት፡ እግዚያብሔር በወጣ ይተካላቸው፡ መስጠት ስላለህ ሳይሆን ጸጋውን ሲሰጥህ ነው፡ እንዲ ባንተ ትንሽ ኣሻራ የሰውን ደስታ መፍጠር እና ሲለወጡ ከማየት የበለጠ ምን ደስታ ኣለ። ኣንዳንዴ ሰው ታረደ፡ተገደለ ስትሰማ ሰው መሆንህን ትጠላለህ፡ ለሰው ያለህ እምነት እና ፍቅር ይጎላል፡ ሁሉም እንደዛ ስለሚመስልህ፡ ቆየት ሳትል ደሞ እንዲ እጃቸው ለተቸገሩት የተዘረጋ፡ ከፈጣሪ በታች የወደቀን የተጣለን የሚያነሱ ስታይ ደሞ ሰው መሆንህን እንድትወድ ያደርጉሃል፡ እሷን እንዲ እንዳስደሰታቿት ህይወታቹ ሙሉ በደስታ ይሞላ፡። እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ፡ ልጅሽንም ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልሽ፡ ኣደራ ግን ዘግተሽባት ኣትሂጂ፡ ኢትዮጽያ ዉስጥ ህጻናት ላይ የሚፈጸመው ያለው ግፍ ትንሽ ስለሚያስፈራ ብዬ ነው።

  • @bezyafirmaworkuworku8741
    @bezyafirmaworkuworku8741 Рік тому +5

    የኔ ናት ከቻሉ አንድ ላይ ይውሰዷችሁ ካልቻሉ ግን በጭራሽ በጭራሽ እዳትሰጪ ልጅሽን

  • @Ethio8944
    @Ethio8944 Рік тому +20

    ከነ ልጅሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    የስጦታ ትንሽ የለውም ዋናው አሳባቸው
    ነውና ለእናታችንም እድሜ ይስጥልን🙏

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ Рік тому +18

    መሲ ድምፅ የለውም እናትናልክጅ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ Рік тому +13

    ኤልሻባ የኢቲዮጲያዊ ዜግነቷ ይበልጥባታል የምትሉ በላይክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች ወደ መስተካከል ከመጡ ከሁሉ ግን አደራ የምልሽ በዚህ ዘመን ሰው ክፉ ሆኗልና ከምንም ነገር በላይ ልጅሽ ከፍተኛ ጥበቃ ያስፈልጋታል አደራ አደራ 💕🙏💕

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ Рік тому +43

    የልጆች የናቶችን ደስታ እንደማየት ትልቅ ነገር የለም የኔ ማር እድግ በልልን ኢትዩጵያዊ ደም ያለበት ሁሉ ወገናችን ነው ።💓💓

  • @Mita460
    @Mita460 Рік тому +10

    ለነዚህ ሚስኪኖች እጃሁን ለዘረጋችሁ እና መርዳት ባትችሉ እንኳን እደኔ በፀሎት ለረዳችሗት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
    #መሲዬም ባንቺ እና በስራ #ባልደረቦችሽ ምክንያት የብዙ ሰው ነፍስ ከ እግዚአበሔር በታች ታድጋችሗል🙌 ያላሰባችሁት በረከት ያጋጥማችሁ ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏#መሲዬ አምላክ ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Рік тому +6

    መልካም ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች ልጅሽን እንዳትስጪ ከእናት ጋር ያለ እንቁላል አይስበርም

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 Рік тому +3

    ልጅትዋን ትምህርት ቤት አስገቢ እንጂ ቆልፈሽባት አትሒጂ እባክሽ

  • @tizekifle7570
    @tizekifle7570 Рік тому +6

    አሰካሁን ያኖረሸ ጌታ ያኖርሻል ልጀሸን አትሰጪ እዚሁ ተጠንቅቀሸ አሳድጊ

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Рік тому +3

    ብር መጥፎ ነው,አሁን ያገኘሽ ብመስልሽም, የሆነ ቀን እንዳይቸግርሽ ቀለል ያለ ቤት ተከራይ, ከቻልሽም ቀበሌ ቤት አመልክች, ሌላዉ ሥራ ስሬ በተረፈ በጣም የዋህ ነሽና እራስሽን ጠብቂ😍😍😍

  • @hevennatey417
    @hevennatey417 Рік тому +4

    ሜርንየ በጣም ንጹህ ሴት ነሽ ደስ ብሎናን ድጋሜ ስለጣሽ ለኤልሻዳይ ለነጮች እንዳትሰጫት አደራ ብትራብም ብትጠግብ እንደናት ሚሆን ማንም የለም ስለዚህ አደራ ተይ ይለፍላት ስጪ ሚሉ ኣይሳኑም እና አደራ ልጂሽ ሌላ በርን ዘግተስ ስራ ኣትሂጂ ተከታትሎ ልጅ ሚወስዱ እንዳያጋጥምሽ አደራ በተረፈ ከነ ልጂሽ ዘመናቹ ይባረክ ሌላ ሰርተህ ካላመጣህው ገንዘብ ሲወጣ በጣም ነው ሚጠፋ እና አቅምሽ ቤት ተከራይ ቀይሪ እህቴ

  • @blentube3002
    @blentube3002 Рік тому +23

    እንኳን ደህና መጣቹ በፈጣሪ ልጅሽን እንዳሰጪ እንደምንም እራስሽ አሳድጊ ሁሉም ያልፋል ልጅሽም ፈጣሪ ያሳድጋት ለቁምነገር ያብቃልሽ መሲዬ የኔ መልካም አቺም ኑሪልን 😍😍😍

  • @abajifarababiya2438
    @abajifarababiya2438 Рік тому +4

    በመጀመርያ ሞተር ለሆናችሁ ሸገር እንፎ ምስጋናዬ ይድረሳቹ ጀግና ናችሁ ምርጥ የሰው ዘር ናችሁ በእውነት ምንም ኖሮኝ ባልረዳትም ለተደረላት መልካም ትብብር አመሰግናለሁ ።

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    መሲዬ እውነት ምስጋናውን ሁሉ አንች ውሰጂ እግዜአብሄር ውለታሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ።
    በጭራሽ ልጅሽን እንዳትሰጭ እኛም እዚህ ሀገር ሁሉ ነገር ፈተና ነው የሆነብን ሀገር ቤት ሆነን እንደምናስበው አይደለም በተለይ ልጅ ለማሳደግ ከባድ ነው ከአንችው ጋ ጥሬ ቆርጥማ ብታድግ ይሻላል።

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ

    ሜሮን በጣም የምትገርም ሴት ነች በእውነት ለምንም የማትደነቅ በራስዋ ኮንፊደንስ ያላት ሴት ስታወራ ብትውል አትጠገብም ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ታስታውቃለች በርቺ እህቴ ልጅሽን ያሣድግልሽ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Рік тому +4

    በጣም ደስ የምትይ ግልፅ ቀለል ያልሽ እናት በዛላይ የተማርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Рік тому +4

    መሲ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አንቺ ተባረኪ ንግግርሽ ሞገስ ስላለዉ ነዉ ሁሉም የሚረባረበዉ በጣም ለዉጥ አላቸዉ ይብዛልሽ።

  • @hannagetaneh7759
    @hannagetaneh7759 Рік тому +7

    እናትየው ግን የልቧን አውጥታ መናገር አልቻለችም እንጂ በጣም ተደስታለች እንኳን ደስአለሽ ልጅሽም ትደግልሽ ከቻልሽ ደግሞ ባገኘሽው ገንዘብ የሆነስራ ፈጥረሽ ለመስራት ሞክሪ ጥሩ ጭንቅላት አለሽ ከጠነከርሽ ታሪክ ይቀየራል በርቺ

  • @andyeasrat3198
    @andyeasrat3198 Рік тому +6

    ወይ መሰረት በዙ ምን እንደምልሽ አላውቅም ከክፉ ሁሊ ይጠብቅሽ ዘር ይውጣልሽ በምድር የዘራሽው ለ7ትውልድሽ ይቆይልሽ አንች እሩህሩህ ሴት ብድር ይግባሽ።

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому +13

    የአዲሳባ ሰው ክፉ ነው በጣም 90% ንቱ መንግስት በአከራዮች ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት ደሀ መኖር አልቻለም 😭👈

  • @Yusra-MD
    @Yusra-MD Рік тому +5

    አይዞሽ እናት በተቻለን አቅም እንረዳሻለን ብዙ ደጋግ ኢትዮጵያውያን በየቦታው አሉ አንድ ልጅ ማሳደግ አያቅተንም ልጅሽን በጭራሽ እንዳትሰጭ ። አንች የተማርሽ ሰው ነሽ በተጨማሪም አቅም እንዳለሽ ታስታውቅያለሽ በርትተሽ ስራሽን ቀጥይ ያቋረጥሽውንም ማስተርስ ስፓንሰር ፈልገሽ ቀጥይ...
    በተጨማሪም ከቤተሰቦችሽ ጋር ለመጠጋት ሞክሪ ቤተሰብ ምንም ቢሆንም አይጨክንብሽም ተጣልታቹም ከሆነ ይቅር ብለሽ ታረቂ ። ቤተሰብ በጣም አስፈላጊ ነው በተለይ ልጅ ሲኖርሽ።
    "Blood is thicker than water"
    Good luck!

    • @bentkamil9036
      @bentkamil9036 Рік тому

      You are right 👍🏽💖

    • @bentkamil9036
      @bentkamil9036 Рік тому

      Absolutely that's what i thought 👍🏽

    • @imanyasin3327
      @imanyasin3327 Рік тому

      "Blood is thicker than water" እውነት ብለሻል
      በተጨማሪም ከዚ በኋላ ጠንክራ መስራትና ለመለወጥ መጣር አለባት ። I really liked her confidence 💕

    • @LK-vo7je
      @LK-vo7je Рік тому

      እውነት ነው

    • @tnbitbekalu400
      @tnbitbekalu400 Рік тому

      እውነት ነው ደሞ ብዙ ናቸው ቢገናኙ ጥሩ ነው።

  • @mengeste2
    @mengeste2 Рік тому +57

    I can't hear her. No voice

  • @solofficial7339
    @solofficial7339 Рік тому +23

    ድምፅ አለው ቤተሰብ? እኔጋ አይሰማም
    እሄን ደስታ ማየት እራሱ መታደል ነው
    እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ ለኢትዮጵያ እምጠቅም ልጅ ለአለም እምትተርፊ ሁኚልኝ❤
    ፍትህ ለህፅናት ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ

    ቢዴውን፣መሢየ፣ከደስታየብዛት፣ደግሜ፣አየሁት፣እናትየው፣እረጋታዋ፣ያስቀናል፣ግን፣ስለልቦና፣ሀኪም፣ያስፈልጋታል፣ይመስለኛል፣ካጠፋሁ፣ይቅርታ፣

  • @ermiyasmekonnen7983
    @ermiyasmekonnen7983 Рік тому +3

    ልጅሽንእንዳትሰጭ USA ኑሮ በጣም ሊቸግርሽ ይችላል አንች ዕውቀት ስላለሽ በሀገርሽ ከማንም በላይ ትኖርሪያለሽ

  • @konjittedla2099
    @konjittedla2099 Рік тому +5

    I wish both of them join the same school so that Meron’s life is easier.

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Рік тому +8

    ተመሰገን ትደግልሸ 🙏🙏🙏😘😘😘የኢትዩጵያ ሃብታም ትሁንልሸ እህታችን 💚💛❤

  • @myname-hv7xq
    @myname-hv7xq Рік тому +2

    ምን ያክል ጂንየስ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች አቅም አላት

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון Рік тому +35

    ሰላም መሰረት በዙ ይች ሕፃን ሰትደሰት በማየቴ እኔም በጣም ነው ደሰ ያለኝ የሕፃናት ደሰታን ማየት እንዴት ያሰደሰታል የኔ ቆንጆ ደርቦ ደራርቦ ደሰ ይበልሸ እማማ ትርፌ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት የእኔ እናት አሜን

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 Рік тому +2

    አባቷ አሚሪካዊ ከሆነ ልጅቷም አሚሪካዊ የመሆን መብት አላት ያን ያህል ገንዘብ አይከፈልም ምን አልባት ሊያጭበረበሩሽ ይሆንል ያባትየው ሙሉ ኤንፎርሜሽኑ ካለሽ አሚሪካን እንባሲ ቀጠሮ ይዘሽ እራስሽ ሄጂና አናግሪያቸው።

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy Рік тому +22

    I cant believe how kind people were thank you to all these kind ppl.

  • @tesfayechristan
    @tesfayechristan Рік тому +14

    I asked my friend to watch the video..he immediately sent 10 thousand birr...God Bless him and the child!!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Рік тому

      Bless you dear..

    • @semegnabebe1586
      @semegnabebe1586 Рік тому

      🙏 Thank you!!

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 Рік тому

      Allah bawtekwu yitekalik masteti yichemirle inji ayegolem yenen gatemagn ligarachu 10 birr nabregn ina hiwot kibide yalegn sew negn keza yachin 10 birr iye weda suk ije kuch alikugn ina woyine ye hone sew matiho bamrekegn biye ke bale sukuwa gare iyaweru andite einate meta lemanechi marikign alikuwati keza 5 birr satewati woyi jemila lsrrseshi yeleshi lesew tisachiylesh bila sakechibign kezan kesuk bidir ika iye wedabti yachin kare 5 birr iye iyetamalisiku ye hone sewuye yesew bar iyanikuwaka nabere lilamin melati new kezan karii 5 biruwan satichiyewu weda bet gabiche be ijee laye yeyazikutin ika kuch larrge sil yebete akaraye matiho jemila enategare lihde sila hone ye wechi libalsh bilo 50 birr sstugn betam tegaremikugn be 10 birr 40 birr aterifukugn sile sedqa situ yichemirelachuwle

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +58

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ሕዝብ እኮ ደግ ነው 🙏የልጅቷን ደስታ ማየት እንዴት ደስእንዳለኝ ተመሥገን

  • @gonderc885
    @gonderc885 Рік тому +10

    Don’t give your Daughter for anybody no matter what you are important for her I am a mother love very important for kids🙏

  • @medinaali274
    @medinaali274 Рік тому +10

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ የልጅን ደስታ ማየት በጣም ነው የሚያስደስተው ውድ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹ኤርትራውያን 🇪🇷🇪🇷እግዛብሄህር ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ደስ ስላላቸው ደስ ብሎናል ጌታ ብሩን ይውስድ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Рік тому +10

    እውነት እናቴቱ❤የእውቀት ሰው ነች
    አቤት እንግሊዝ ኛ መታደል እኔ No ብቻ ማውቅ😂

    • @jeri3637
      @jeri3637 Рік тому +2

      እኔም 😃😃

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Рік тому +2

      @@jeri3637 😂😂😂 እግሊዘኛ ተጫወተብን😂

    • @yodit
      @yodit Рік тому

      😂😁

    • @hanaalemu949
      @hanaalemu949 Рік тому

      😂😂😂😂😂እኮ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Рік тому +13

    እንካን ደስ ያለሽ እህታችን እግዚኣብሄር መልካም ነው 🙏🏻

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 Рік тому +13

    አሁን ይሰማል ይህንን ደስታ ያሳየሽን እናት ተባረኪ ጌታ ዘመንሽን የደስታ ያርገው

  • @matilove3643
    @matilove3643 Рік тому +6

    መሲ እንዴት እድለኛ ሰው ነሽ የሰውን ደስታ እንድታይ የተመረጥሽ ሰው መርዳት እጅግ ደስ ከሚሉ ነገሮች አንዱ ነው እንዲሁም መመረጥን መታደልን ይጠይቃል!!

  • @weynatube21
    @weynatube21 Рік тому +45

    እንኳን ደስ አላቹሁ ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ💚💛❤️ ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @brighttube4me
    @brighttube4me Рік тому +2

    Sheger. thank you for what you are doing. But please don't let the world know which school the child is going. because there are many bad people out there. We heard you mentioned "little angels" even the mother mentioned the area . It is not good for the child's safety. Maybe she needs to put her child in another unmentioned school, to protect the child's privacy and her stay safe.

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq Рік тому +7

    Don’t leave your kid all by herself. No matter what don’t do that!!

  • @almazyetbrkahiwetyehunlheu332
    @almazyetbrkahiwetyehunlheu332 Рік тому +7

    መሲዬ የኔ ብሩክ ፈጣረ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ ኑሪልን ።

  • @menderinalemu3313
    @menderinalemu3313 Рік тому +5

    የድንግል ልጅ የደሀ አባት ክበር ተመሥገን
    ለመሥዬም ሞገስ ሁናት 🙏

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 Рік тому +8

    መሲዬ -ከእግዚአብሔር ቀጥሎ የማመሰግነው እንቺን ነው ከህዝቡ መርዳታቸውን ፍጥነቱ ያስገርመኛል እግዚአብሔር ይስጣሽ ::የልጅን ደስታን ማየት የመስለ ነገር የለም🎉

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው Рік тому +17

    አላህ ያስደስታችሁ ስጥታችሁ የሰው ደስታ የሚያስድስታቹህ

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Рік тому +1

    ምን አይነት ጥያቄ ነው፤ እናትን ያህል፤ ከወሰድናት፤ አንቺ ከልጅሽ ጋር ምንም መብትና ግንኙነት አይኖርሽም ማለት? ይኸ የዘረኝነትና ከጥቁር የተወለደች መሆኗን ያፈሩ ቤተሰብ ናቸውና ልጆቱን ለጥቅም አሳልፋችሁ እንዳትሸጧት። ኢትዮጲያዊ መሆን እንኳን ሊታፈርበት መታደል መሆኑን አላወቁም።

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 Рік тому +3

    ኢትዮጵያውያ ውስጥ ሴት ልጅ የተለየ አመለካከት ካላት ብዙም አትደመጥም ህዝባችን ወግ አጥባአቂ ነው አንቺ ለየት ያልሽ የእውቀት ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ አይዞሽ መምህርነትሽ ቀጥይ ልጅሽን ኢትዮጵያ ውስጥ አሳድጋት ስታድግ ለኮሌጅ ብትወጣ ይሻላል ለልጆዎች ኢትዮጵያ ይሻላል

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому +5

    የኔ እናት አይዞሽ ያመንሽው ጌታ ብዙዎችን ከፈተና አውጥቶዋል እኔ ምስክር ነኘ አይዞሽ ውዴ ❤👈

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 Рік тому +2

    ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች እናንተ ጋር ድምፅ አለው እንዴ ወይስ ሳታዩ ነው አስተያየት የምትሰጡት

  • @aminatmohammed4124
    @aminatmohammed4124 Рік тому +1

    መሰረት በዙ እጅግ በጣም በጣም መልካም ሴት። ሳላዉቅሽ ወደደኩሽ........።

  • @Usereri8287
    @Usereri8287 Рік тому +13

    i love meron , her confidence , she is free

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Рік тому +1

    ኧረ ልጅሽን ባዶቤት ጥለሻት አትሂጂ መቼም የሰማዩ አምላክ መድሃኒያለም ከክቡ በደሙ ይሸፍናችሁ። ደሞ ከዚህ በኋላ ምንም አትሆኑም ስራም ሰርተሽ እራሳችሁን መርዳት ትችያለሽ። ለሰው ግን ያባትዋ ዘመዶችም ቢሆኑ ካንቺ ውጪ አሳልፈሽ እንዳትሰጫቸው።

  • @loyidgirma8504
    @loyidgirma8504 Рік тому +17

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ ሲያሳዝኑ እናትና ልጅ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 Рік тому +2

    ዋው! መሲ አንቺ ትለያለሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው፡፡ እናት የልጇን ደስታ ከማየት የበለጠ ነገር የለም ፡፡

  • @asmerina02
    @asmerina02 Рік тому +8

    Don’t give your daughter away she will be fine in there with you.

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 Рік тому +1

    Day care የለም እንዴ? ለምን ቆልፋባት ትሄዳለች? ይህች ሰው ስራ መስራት አለባት እውቀት እና ብቃት ይዛ በዚህ እድሜዋ እንኳን ለራሷ እና ለልጇ ለሌላ ትተርፋለች የሰው እጅ መጠበቅ የለባትም

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን የእርሱ ቀየተዋበ ነው በፈቀደው ጊዜ ቤትሽን አንኮኩቷል ስሙ ይባረክ የኔ አባት ሰጪ እጆች እግዚአብሔር ያለምልማችው ተባረኩ መሲ እድሜሽን እንደ ማሳላ ያርዝነው❤

  • @lovegod8859
    @lovegod8859 Рік тому +4

    በጣም ደስ ይላል ኤልሺባ እድለኝ ነች እናትየው ደሞ በጣም ተንካራ ሴት ነች አይዞሽ ጌታ ላይ ታመኝ

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Рік тому +6

    መሲ የኔ ቆንጆ ዘርሽ ይባረክ ይህች እናት ጥንካሬዋ በጣም የሚገርም ነው የረዷትም ፈጣሪ ይስጣቸው፣ ሽፍታ የብዙ ነገር ምልክት ነውና የሕፃናት ሐኪም ቶሎ አሳያት።

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 Рік тому +20

    አዲሳ ቤት አከራዮች ላይ መንግስት እርምጃ መውሰድ አለበት በጣም ክፉ ናቸው በእውነት ስንት አመት ልንኖር ነው ግን 😭👈

    • @genet7274
      @genet7274 Рік тому +1

      ከ 5000ሽይ ወደ 9000 ሽይ

    • @sintayehumerawi1727
      @sintayehumerawi1727 Рік тому +1

      @@genet7274
      በጣም ያሳዝናል እኔ በ2001 አካባቢ ቄራ ቀ150 ብር ተከራይቼ ኖሬያለው ገራጅ ሰራተኛ ነበርኩ የሚከፈለኘ 250 በወር በ100 ብርዋ አስቤዛ አረግ ነበረ አንዳንዴ ቤተሰብም ይረዳኘ ነበረ ግዜው ጥሩ ነበረ ያኔ 🙄👈

    • @agerneshhusseinofficial9907
      @agerneshhusseinofficial9907 Рік тому

      Studio 12000 birr

  • @ansha4167
    @ansha4167 Рік тому +3

    ብትሞችም ልጅሽን እሰጭ እኛ እንረዳሻለን ልጅሽን አደራ እዳሰጭ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Рік тому +35

    ሜሮንዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጌታ እየሱስን በህይወት ዘመንሽ ሁሉ አክብሪው እሱ ኡተጣለን የሚያነሳ አምላክ ነው 🙏🙏🙏

  • @akelem9149
    @akelem9149 Рік тому +8

    what ever it is dont give this intelligent & smart Ethiopian kid please,have realy an amazing beautiful daughter!!! she is your gift of God!!! i think this time abroad is not a good advice she need her mother love!!!!
    i can see you are so kind,honest & have a good knowledge so please use your energy to help ur country, Ethiopia needs you!!!! Hope you will get one day that chance & to have happy life both of you!!! God Bless you & your kid💚💛❤

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ

    ወኔ ድምፅ የለውም እኔ ጋር የኔ ማር ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 Рік тому +3

    እልልልልልልል ሰጭዎችንም በማያልቅ በረከት ይባረኩ አንቺም የሸገር ኢፎ ሚዲያ እየሰራሽ ያለሸው ስራ እግዚአብሔር የሚወደው ስራ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @James-oj8kq
    @James-oj8kq Рік тому +7

    The mom is a diamond in a very dishonest world!!

    • @jesusismylifesaver1298
      @jesusismylifesaver1298 Рік тому

      What makes you say that ? Every time when she's talking she's very honest woman

  • @melkamsew4082
    @melkamsew4082 Рік тому +6

    👉መሲ፣ ይህ ሁሉ በአንች ነው ይህ ሁሉና፣ እግዚአብሄር ይባርክሽ🙏 የወለድሻቸውም ይባረኩ🙏አሜን/3
    👉መሲዬ፣ ዛሬ ባልታመነ ጊዜ ልጇን ለሰራተኛና ለጎረቤት አምና ትታ እንዳትሄድ።
    👉የፈለገ ስራ ይቅር፣ ጥሩ አካባቢ ተከራይታ ኪዮስክ ነገር ከፍታ ልጇን እራሷ ታስገባት ታስወጣት።
    👉ስንት ችግርና መከራ ያየችባትን ልጇን በደንብ ትያዝ። የዋህ ናትና እንዳትታለል ንገሪያት።

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Рік тому +6

    መወለድ ቆንቆ ነው!ስው መሆን ስውን, እንሳትን, እንድናስብ እንጂ እንድንፈርጂ አይደለም, መተዛዘን የእግዚያብሔር በረከት ነት ነው ስለዚህሕ ኢትዮጵያንነታችን የጥንቱ በትንሹ እንኮን መተዛዘን, መተሳስብ ነው ሌላው ከዛ በሆላ ይቀጥላል!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 Рік тому +6

    I like her confidence relly waw she is so amazing

  • @godislove1776
    @godislove1776 Рік тому +5

    ሜሮን እንኳን ደስ አለሽ ። ስራሽን ስሪ። ልጅቷን የምታስቀምጪበትን ሁኔታ ማመቻቸት አለብሽ።