ሰበር‼️ ዶ/ር ዐብይ ተቆጡ‼️ የብሪክሱ ትንቅንቅ! አቶ ሬድዋን የገለጡት ያልተሰማው ታላቅ ተጋድሎ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    ሰበር‼️ ዶ/ር ዐብይ ተቆጡ‼️ የብሪክሱ ትንቅንቅ! አቶ ሬድዋን የገለጡት ያልተሰማው ታላቅ ተጋድሎ‼️

КОМЕНТАРІ • 70

  • @BersabehAlex
    @BersabehAlex 4 години тому +18

    Jon የምትሰጣቸው ሃሳቦች, ትንታኔህ ሀገርህን መውደድህ ብቻ ሳይሆን ለመሪህ ያለህ ክብር በጣም ያኮራል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 3 години тому +14

    አብቹ አባ መላ ጀግናችን ስለአንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከነጤና ይስጥህ በርታልን እኛ ኢትዮጵያዊያን ከጎን ነን 🇪🇹😍😍

  • @BersabehAlex
    @BersabehAlex 4 години тому +12

    አንደመጣልህ ሳይሆን በደንብ ተዘጋተህበት በአውቀት አንድምትቀርብ ያስታውቃል አና በርታ

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 4 години тому +11

    አብቹ የኔ አበሣለሐገርህ የምትጮህ ሐገሬን በከፍታ ያሣየህ። እንቁ ኢትዮጵያዊ እድሜ ጤና እንዲሰጥህ እመኛለሁ።

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 4 години тому +13

    አብቹ የኢትዮጵያ እንቁ ልጇ ገና ታሪክ ይሰራላታል።እንቅፋት እንዳይመታው ምድሩን የዘረጋው አምላክ ከመዳፉ ያኑረው። ሌላ ምንም የምለው የለም።ሐገሬን ከፍ ብላ እድትታይ ስላረገልኝ።

  • @GirmaBekele-c3m
    @GirmaBekele-c3m 3 години тому +6

    ጆኒዬ በርታ ላገርህ ባለህ ፅኑ ፍቅር ህመም እንኳን አላሸነፈህም ።

  • @SenaitBayisa
    @SenaitBayisa 3 години тому +4

    አሜን አቢቹ ተባርከ ቅር ።ወንሜ አንተም ተባረክ ሀገር ማለት ሥለገባ ።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 години тому +3

    ለዚህ ነው እኮ አብያችንን እንኳን መረጥነው የምንለው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ያስከበረ የሚያስረክብ ታላቅና ተከባሪ ተሰሚ ምርጥ መሪ ።

  • @sisaylelisa-k7s
    @sisaylelisa-k7s 4 години тому +6

    ሃሳብ ሜዳ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናችሁ በሀገር ወዳድ ልጆቿ ወደ ከፍታ ጉዞ ትቀጥላለች እግዚሐብሄር ይርዳን💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 4 години тому +9

    አቢቹ ለማንም አያጎበድድም በራሱ ተጨንቆም ለሊትም ሆነ ቀን ሰርቶ እየተጓዘ ነው

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 4 години тому +6

    Keber le Dr.Abey Ahemed Amerar

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 4 години тому +6

    ውይ ድምፅ ዮሐንስ የዘድሮ ጉንፋን ከባድ ነው።
    እደምንም በትኩስ ነገሮች አጥፋው።ጀግናው ወድሜ።

  • @GaShe-p4z
    @GaShe-p4z 2 години тому +2

    በኢትዮጵያ ህልዉና ቀልድ የለም።የአባቶቻችን አጥንት ሾህ ሆኖ ይወጋናል።ዝም አንልም።

  • @AbdiKalil-q1j
    @AbdiKalil-q1j 3 години тому +3

    Ethiopia weda fet❤❤

  • @tmimikiya
    @tmimikiya 2 години тому +4

    Abichu the greatest leader of all times!!!! I have full confidence that Dr Abiy will make Ethiopia great again. Go on ጀግናዬ.... the sky is the limit 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 4 години тому +4

    አይዞህ ተሽሎህ እድንሰማ ያርግህ ፈጣሪ።

  • @getenttadess3182
    @getenttadess3182 4 години тому +5

    ውድ ወንድሜ ኢትዮጵያ ገና ከፍ ትላለች::

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 години тому +1

    መሪው ራእይ ያለውሀገሩን የሚወድ: ነው ኩራታችን ነው!!!
    ጆኒ በርታ: እግዚአብሔር ይባርክህ!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @EmebetZewde
    @EmebetZewde 4 години тому +5

    ጆኒ ወጣቱ የሀገሬ ልጇ ሀሳብን እንዴት እንደምታፍታታዉኮ !!!

  • @olanisutuma3277
    @olanisutuma3277 3 години тому +3

    ተባረክ

  • @tunay4129
    @tunay4129 3 години тому +3

    የነቃህ ወንድሜ ወደፋት ሰዉ ሁሉ እኩል ነዉ ከፋ በል ( ይቻላል)

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 2 години тому +1

    You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia

  • @AlemMichael-o8t
    @AlemMichael-o8t 2 години тому +3

    My prime minister, our prime minister, Ethiopian prime minister, you are unique, a Lion hearted, wise, blessed, grace full and kind person I ever know my darling may almighty God bless you, protect your from evil and shower you in his blessings 🙌 🎉❤

  • @mesolo6382
    @mesolo6382 2 години тому +1

    Berta ewnetun tenager tebarek

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 3 години тому +3

    John ye nice voice. Get well soon.

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 4 години тому +4

    ሰላም ሰላም

  • @Fikir-x9m
    @Fikir-x9m 2 години тому +1

    ጆዬ ነጭ ሺንኩርት ብላ በት አዞይ ወንድሜ ፈጣር ይማርህ

  • @tsehayabraha8845
    @tsehayabraha8845 2 години тому +1

    Hassab Meda, my favorite media, God Bless You in every way.
    Get well soon. Thank you.

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 3 години тому +4

    Ethiopia lezelalem tinur eregninet ke ethiopia yitfa

  • @SeemaZerhun-wl7wd
    @SeemaZerhun-wl7wd 3 години тому +2

    ፈጣሬ ይማርህ በርታልን

  • @sarasara5346
    @sarasara5346 4 години тому +5

    Abbechukko keberellen yezebenachen anbessa yene marii wudddd

  • @MaruDamaka
    @MaruDamaka 2 години тому +1

    Good 😮😮😮😮😮😮😮

  • @SaraAbdo-x3c
    @SaraAbdo-x3c 2 години тому +1

    ❤🎉❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 25 хвилин тому +2

    ዶር አብይን የስጠን ልዑል እግዚአብሔር የፈሰሰውን እንባ አይቶ በቃችሁ ሲል ከላይ ነው ደብቆ አሳድጎ አምላክ የሰጠን ላይ ስጦታችን ነው። ከአብቹ ውጭ ወደውጭ። ጤናና እድሜ ሰጥቶ ይጠብቅልን።

  • @SewuLesewu-i7x
    @SewuLesewu-i7x 3 години тому +2

    You are right man!

  • @SenaitBayisa
    @SenaitBayisa 3 години тому +1

    እሠይ ይሣካልናል❤❤❤❤

  • @atadesse
    @atadesse 3 години тому +2

    i hope this performance of our Abbichu will be written by experts and by world historians

  • @DeginehDika
    @DeginehDika 3 години тому +2

    abatachn yleyal❤❤❤❤❤❤

  • @lemmadegefa5456
    @lemmadegefa5456 2 години тому +1

    Excellent information sharing!

  • @ቃልየፍቅርሰው
    @ቃልየፍቅርሰው 4 години тому +4

    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 4 години тому +3

    John Berta ke gonehe nen Ewenet yaschenefal

  • @AbebaNati-ui4bg
    @AbebaNati-ui4bg 2 години тому +1

    “ይናገርበት የነበረውንም ጥበብና መንፈስ ይቃወሙ ዘንድ አልቻሉም።”
    - ሐዋርያት 6፥10
    “መንፈስ ቅዱስ በዚያች ሰዓት ልትናገሩ የሚገባችሁን ያስተምራችኋልና።”
    - ሉቃስ 12፥12
    “ወደረኞቻችሁ ሁሉ ሊቃወሙና ሊከራከሩ የማይችሉትን አፍና ጥበብ እሰጣችኋለሁና።”
    - ሉቃስ 21፥15
    My beloved leader የስኬትህ ሚስጥር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ይሔን ጌታ አጥብቀህ ያዝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BersabehAlex
    @BersabehAlex 4 години тому +2

    ማናቸው እኚ ሰውዬ ማናቸው?

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 39 хвилин тому

    ዮሀንስ ስለአቀራረብህ እናመሰግናለን በርታ

  • @ZerihunGudeta-x3f
    @ZerihunGudeta-x3f Хвилина тому

    Thank u dr Abiy for amazing and patriotic effort for ur country to join BRICS. Go head.....

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 години тому

    ሰላም ወንድሜ የኋንስ / ጉንፋኑ ከባድ ነው አላህ አፍያ ያድርግህ አሚን ። ጆንዬ ሰላም ሁንልን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 12 хвилин тому +1

    ጀግናዬ በርታልን የልቤን ስለምታወራ እጅግ ደስ ይለኛል። ምቀኞችና ጠማሞች፣ እኔ ካልበላሁት ብቻ ይህን ደንቆሮ ጭንቅላት ያላቸው ሆዳምና ገብጋቦች ባንድ ምንጊዜም ሰላም አይሰጡም። ግብራባቸው ጥፋትን ክፍት ብቻ ነው። ጩኸትኔ ዘርፍ እንጅ እውቀትን ማመዛዘን፣በራስ መተማመን የላቸውም።እቅድና እልም ከፊታቸው ስለሌላቸው ጠንካራውን ከመደገፍ ይልቅ ማደናቀፍና እንዳበደ ውሻ በባዶ ጭንቅላት ጃስ ማለት ብቻ ነው ግብራቸው። ደንቆሮ ቆርቆሮ በላቸው። ዶላርና ብር ልሰው ሀገር አሳልፈው የሸጡ ከግብጽ ጎን የተሰለፉ ብር ብለው ተቅለብልበው እየሚጠፉ የቅጠል እሳት ናቸው። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ዶር አብይን፣እውነተኛ ህዝቦቿን ይጠብቅልን ይባርክልን።

  • @giovannicrocetti9837
    @giovannicrocetti9837 3 години тому +2

    You have tò take Paracetamolo For you voice ! wendime 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🚑

  • @negamekonnen8056
    @negamekonnen8056 Годину тому

    አብያችን የአፍሪካ ኩራት

  • @abayneshdebebe9276
    @abayneshdebebe9276 Годину тому

    Oh wow what a great person u r ,really God bless u, keep it up talking about ur country like this👏👏👏🙏🙏🙏!

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 Годину тому

    ሰውየው ንስር ነው ሀገሩን ከፍ አድርጎ ከደመና በላይ ከፍ አድርጎ የሚያንሳፍፍ ጠላቶቹ ቁራዎች ሰው ቤት ጣራ ላይ እየጮኸ እረፍ የሚነሳ: ክብርና ሞገስ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ለሀገራችን ከፍታ ለሚታትረው ጠንካራውና ብልሁ መሪያችን: ውርደት ለባንዳ የልጅ ልጆች ውድቀታችንን ለሚመኙ ፍርፋሪ ለቃሚዎች: ኢትዮጵያዊ ነኝ የምትል ሁሉ አሜን በል!

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 35 хвилин тому

    የኮሚኒኬሽኑ ሰዉዬ ስልጣኑን ይዘው መንግስትን ከሚያፍኑ ድምፅ አልባ ከሚያደርጉ ለምን የእስር ቤት ዘበኛ አይሆኑም ?

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 години тому

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @berkeayalewbalcha1435
    @berkeayalewbalcha1435 2 години тому

    ጆዬ አልተሻለክም እዴ😊

  • @TruwerkEs
    @TruwerkEs 22 хвилини тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 години тому

    Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 2 години тому

    Afinchon tiregat

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 25 хвилин тому

    Ayzoh yohans gunfan new wey

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 2 години тому

    Wandime dimtsi tinish talawatabign gunfanim kahona Fatari yimari bamaqatal "jegna yesarawun sira yemiyawadis rasu jegna naw"

  • @SadikAli-no6br
    @SadikAli-no6br 3 хвилини тому

    ዮሐንስ: አፍንጫህን: አፍኖ: የሚያስቸግርህ: Allergic Rhinitis: ይመስለኛል፣ አስምም: ሊጐዳኘው: ይችላል። Afrin: የሚባል: የአፍንጫ: እስፕሬይ: በትዕዛዙ: መሠረት: ተጠቀም፣ ያስታግስልሃል። ለአስሙ: ሰትተነፍስ: ፉጨት: ነሳይ: ነገር: ከተሰማህ: Albuterol:
    የሚባል: በአፍ: የሚወሰድ: ኢንሄለር: ተጠቀም፣ እስትንፋስህን: በአንፃሩ: ያስተካክልሃል።