የኢትዮጵያ ታሪክ እንዴት ሊያወዛግብ ቻለ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 133

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 4 роки тому +43

    አህለን ጀበሉ መጣህ ስጠብቅህ ነበር ግን አልጀመረም ጀበሉን ምትወዱ ላይክ አርጉኝ አደኛ ነኝ

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 4 роки тому +10

    ምርጥ ጋባዥ ምርጥ ተጋባዥ ምርጥ አጀንዳ የዚህ ሁሉ መልካምና ምርጥ ነገር ተጋባዥ ሆኜ በመከታተሌ እድለኛ ነኝ ኑሩልኝ ፈርጦቼ።

  • @ethiohagere1926
    @ethiohagere1926 4 роки тому +11

    እንኳንም አወኩህ በጣም ብዙ እያስተማርከኝ ነው። እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን። አከብርሃለሁ 🙏

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому +1

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዝ እንዲሁም ወንድም

  • @ethioqatartube9109
    @ethioqatartube9109 3 роки тому +1

    በርታልኝ ኡስታዜ

  • @سليمانعلىمحمد-ح5ع

    መሻእላ።አላህይጠብቃችሁ።ወድያገራችን።እቁ።

  • @crochet_handmad
    @crochet_handmad 4 роки тому +6

    እረጅም እድሜና ጤናው ተመኘሁ ለኡስታዜ❤
    በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ አዲስ ንጉስ እንጂ መቼ ለውጥ መጣ ነው ነገሩ
    ዛሬም የአፄዎች አገዛዝ እዳለ ነው።

  • @nseid6460
    @nseid6460 2 роки тому

    ምርጥ ጋባዥ ምርጥ ተጋባዥ ምርጥ አጀንዳ የዚህ ሁሉ መልካምና ምርጥ ነገር ተጋባዥ ሆኜ በመከታተሌ እድለኛ ነኝ ኑሩልኝ .

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 3 роки тому +2

    ሁለታችሁም ላመናችሁበት ፅኑወች ናችሁ። አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 роки тому +3

    ኡስታዜ ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ 🌿🌹🌷

  • @Sobritub
    @Sobritub 3 роки тому

    Masha allah dsmli prGrmno 👍🏾👍🏾👍🏾🇪🇹🇪🇹

  • @sirajahmed7826
    @sirajahmed7826 4 роки тому +2

    ማሻ አላህ ኡስታዝን ኢሳቅንም አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ለሙስሊሙ ኡማ እየታገላችሁ ነው አላህ ምንዳችሁን በጀነተል ፊርዶስ አላህ ይመንዳችሁ ወለደሷሊሀን የሆኑትን ልጆች አላህ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ የተወለዱትንም አላህ ሀፊዘል ቁረአን ያድርግላችሁ ያረብ

  • @ueuueu2877
    @ueuueu2877 4 роки тому +3

    አህመድን የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @EE-kc2cp
    @EE-kc2cp 3 роки тому

    አላሕ ይጨምርላቺሁ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ወዱ ዑስታዛችን።

  • @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029
    @yfemuhikmanegnaellahmdulil6029 3 роки тому

    ጀበሉየ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ

  • @ارحمانوعللعرشىستوا

    እደጂበሉ ያሉትን ያብዛልን

  • @aydamehadi8737
    @aydamehadi8737 Рік тому

    One of the best interviews I’ve seen from an Ethiopian platform. This was worth taking the time to watch it. These r the real conversations that need to be had for the betterment of our society. 👏🏽👏🏽👏🏽 both the interviewer and the guest was on point. Great question and great intellectual perspective 👍🏽

  • @rabiaa9235
    @rabiaa9235 3 роки тому

    ጀዛኩመ አሏህ ኽይር

  • @ummuimran8
    @ummuimran8 4 роки тому +3

    Masha Allah! JazakAllah khair brothers it's very interesting interview, l wish we have millions of Ahmedin! May Allah protect you.

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 4 роки тому +2

    ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ ለኢትዮ ሙስሊሞችም ሆነ ማህበረሰቦች ባለውለታ ነህ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ

  • @rcaa6302
    @rcaa6302 Рік тому

    Mashaalla

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 4 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @oabdnoabd3260
    @oabdnoabd3260 3 роки тому

    Ustaaz Ahmedin Jabal🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅👍👍😍😍😍😍😍 nurillin Yenya Mihur✍👍👍👍

  • @nejmudinredwan7184
    @nejmudinredwan7184 3 роки тому

    Mashallah bertalene

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 4 роки тому

    በትክክል

  • @khadirali7437
    @khadirali7437 4 роки тому

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ውድ ወንድማችን አህመዲን ጀበል

  • @senabsenab5997
    @senabsenab5997 Рік тому

    ማሻአላህአላህይጠብቃችሁ

  • @nesrohassen842
    @nesrohassen842 4 роки тому

    አለህ ይጨምርላችሁ

  • @ዘቢባዩቱብ-ኈ9አ
    @ዘቢባዩቱብ-ኈ9አ 4 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ባለህበት የኛ አለይታ ጀግናችን

  • @fjfj544
    @fjfj544 4 роки тому +8

    this is a high-class interview session in Ethiopian history, so mature and objective I hope other historians follow this type of sincerity, logical and proof-based instead of the emotional and subjective or political-gain type of history far from a checkable and balance narration that doesn't solve the nation's existing history narration problems.
    how one can challenge Ahmdin if one doesn't reach this level of discipline of objectivity? truth should be researched and explained in the light of open objective criticism and truth has to convince human intellect not desire, without that its empty cheap emotional propaganda. Ethiopia doesn't have historians who could go out of his wimp's desire and focus on what really happened to benefit society.
    it was only started by dr. Lapiso then now Ahmdin . their work will pass many generations and stand the test of time. because it's not for written for one generation or leader.
    thanks, I Eshetu

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 2 роки тому

    የኔጀገና አላህ ይጠብቅህ

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 4 роки тому

    ጀዛ ኪላህ ኽይር ዱንያ እኼራ ኡስታዝ
    አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግና

  • @mohammedadem6663
    @mohammedadem6663 4 роки тому

    أستاذ أحمدين جبل شكرا لك وجزاك الله خيرا

  • @AbdulkerimAbduislam
    @AbdulkerimAbduislam 6 місяців тому

    Huletm mrtoch Ahlen Allah rejm edme ketena ga ystachu

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 Рік тому

    Ahmedeen brain is on his shoulder. Disciplined, honest, fair, balance, fearless, not opportunistic, a hero person.

  • @hidaya1212
    @hidaya1212 3 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @salheusman3828
    @salheusman3828 4 роки тому

    Mashallah jezaklakum keyr leallah bey ewdachuhalew

  • @sab9241
    @sab9241 4 роки тому

    Masha Allah Masha Allah

  • @tebah1247
    @tebah1247 3 роки тому

    ኡስታዜ አላህ ይጠቅህ

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 4 роки тому

    ማይ አሰድ አላህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @abdulfetaabdulfeta-c4s
    @abdulfetaabdulfeta-c4s Рік тому

    ማሻለ

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 4 роки тому +1

    Masha Allah Ustaze Ahmed Dien Jabel 🦁

  • @محمدهلي-ع9ظ
    @محمدهلي-ع9ظ 4 роки тому

    Ahlen ustaz ahmedin

  • @khalidislamiclife4072
    @khalidislamiclife4072 4 роки тому

    አህለን እንኳን ደሀነ መጡ

  • @VggHop-k5u
    @VggHop-k5u 8 місяців тому

    مشالله تبارك

  • @STubeስልጤዎ
    @STubeስልጤዎ 4 роки тому

    ሰለሙአሌኩምወረመቱለሂወበረከቱ አህለን ወሰለን ኡስታዝ ጀበሉ ማሻአለ አለህ ይጨመሪልከ ኢድሜን ጤናተማኜሁልከ በርታ ጀጊናዉ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹👌👌☝️☝️

  • @waterobire8599
    @waterobire8599 3 роки тому

    ጥሩ አቀራረብ ነው በጣም ታሪክን በግንቢ መልኩ አህመዲን ጀምበል አቅርበውታል ቀጥሉበት

  • @AbrarZinab
    @AbrarZinab Рік тому

    Mashal

  • @ارحمانوعللعرشىستوا

    መሸአላህ

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ

    አላህ ይጠብቅህ ያለፋውን ትተን ለምጭው ብናሥ ምነኛ በተቀየርን ነበር ሀገሩቱን የሚሞራት ተምርው ያልተማሩ ናቸው በሙስና የተጨማለቀች ሀገር ሆነች ኢትያ

  • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
    @ፋፊነኝ-ገ3ገ 3 роки тому

    ኢስታዝ አላህ ይጥብቅህ የኛጀግና

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 4 роки тому

    جزاكم لله خيرا الله يحفظكم يارب اللهم احفظ مسليمن كول مكن يارب

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 4 роки тому

    صلى الله عليه وسلم تسلم كثيرا

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 роки тому

    ጀበሉ የኛ ጀግና ወላሂ ተልቤ እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ

  • @mmmmm6536
    @mmmmm6536 3 роки тому

    ኡስታዜዜዜዜዜ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 4 роки тому

    በርታ በርታ በርታ አላህ ካንተ ጋር ይሁን አሚን

  • @dfghfhh6436
    @dfghfhh6436 3 роки тому

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jaabirawol9757
    @jaabirawol9757 3 роки тому

    As wr wb mashalaa mashalaa tbarklaa

  • @meyoutube1897
    @meyoutube1897 4 роки тому +1

    አህለን ጀበሉ እንኳን ደህና መጣህ

  • @sofiyamohammed3819
    @sofiyamohammed3819 4 роки тому +3

    ሀቢቡና አላህ ይተብቅህ ይተብቀን😍

  • @halimayoutube3177
    @halimayoutube3177 4 роки тому

    Masha Allah rabii umurii kee hadhereesu🙏

  • @rehimahuseenyoutube9639
    @rehimahuseenyoutube9639 4 роки тому +2

    assaallaamulleeykum waaraahmatullaahii waabaaraakaatuu Ustaazaa keenyee qaalii Rabbiin isiin haa Eeguu Rabbiin Umiir keesaan nuf haadheereesuu BaaraakAllaahfkum keeyraan Jzkl Jzkl💟💟💟💟💟💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍☝

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 4 роки тому

    Mashaallah tiru akerareb new

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ኡስታዜ❤💙💙

  • @ltsmydamabukhalid1774
    @ltsmydamabukhalid1774 4 роки тому

    ጀግናችን

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Рік тому

    የሸክ/ኡሰታዝ አህመድ ጀበል በትናንት፣ ዛሬ እና ነገ ክሰተቶች ታሪክ ሲጻፉ በውጫዊ ተጽእኖ ሰር እንደሚወደቅ ተገንዝበናል። ይህ እውነት ነው። በሌላ በኩል ጸሐፊው እና ዘጋቢዎች የሌሎችንና የራሱን ፍላጎት ልያንጸባርቅበት እንደሚችል ይታወቃል። ቁርአን እና ሀዲሰ ከመንግሰታት እና ከሸኮች ተደጽእኖ ውጪ ነው የተዘጋጀው።

  • @kuleefiikuleefii1765
    @kuleefiikuleefii1765 4 роки тому

    Masha alha

  • @susulovetube1360
    @susulovetube1360 4 роки тому

    አህለን ወድሜ አዉሜ ጀበሉ ኢትዮጲያዊ ቲውልድ አገሩ ጂማ ኦሮሚያ መሻ አላህ አለሃ ይጠብቅህ

  • @tamryt2840
    @tamryt2840 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 10 місяців тому

    ጀበሉ🥰💪💪

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 4 роки тому

    Allah yitebikachihu

  • @kuleefiikuleefii1765
    @kuleefiikuleefii1765 4 роки тому

    Masha alha masha

  • @saadakwt4013
    @saadakwt4013 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @mushahidijemal1673
    @mushahidijemal1673 Рік тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @buurbuur542
    @buurbuur542 3 роки тому

    Jaabaluu bilenaaciin allh kaxlaat yxbqeeh wabdmee hgraciin xruu saew muuhuuer atwadeem

  • @ሙስሊሟነኝየድንተማሪ

    አህለን ኡስታዝ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 роки тому

    አለህ ይጠቢቀቹሁ ኢዲሜነ ጤነ ይስጠቹ🤲

  • @yamichetube7201
    @yamichetube7201 3 роки тому

    Like

  • @abedirmenankedir368
    @abedirmenankedir368 3 роки тому

    ምርጥ ጋባዠ ምርጥ ተጋባዠ

  • @fgyu945
    @fgyu945 4 роки тому

    Mashallah

  • @doveandlove9119
    @doveandlove9119 4 роки тому

    Ustaz ❤️

  • @waterobire8599
    @waterobire8599 3 роки тому

    ያለፈውን ነገን ለመለወጥ ካልሆነ ትርፉ አሁን እንደምናየው በትናንት ነገር እየተጣላን የወደፊቱን እያበላሸን ነው
    በትናንት አገር ምስረታ ውስጥ አሁን ተበደልን ሚሉት ጉልህ ድርሻ ነበራቸውና መጀመሪያ እርማቱን ከራሳቸው መጀመር አለባቸው
    ለምሳሌ ጥቁሮች በአሜሪካ የደረሰባቸውን ከባድ በደል በማተኮር ብቻ የወደፊቱን ማየት አስተካክሎ ለመቀጠል ተስኗቸው በእነሱና በሌላው ህብረተሰብ መካከል ከባድ የኢኮኖሚ የማህበራዊ ና የፖለቲካ ልዩነት ፈጥሯል
    ስለዚህ በጥንቃቄና በጥበብ መያዝ ትርፉ ለሁላችንም ይጠቅማል
    አሁን ያለው ትርክት ግን አንዱ በዳይ ሌላው ተበዳይ በሚል የፀብና የብጥብጥ መድረክ ና ወደ ትርምስ ይወስደናል

  • @semirafaris8920
    @semirafaris8920 4 роки тому

    👍

  • @deguabdu6332
    @deguabdu6332 4 роки тому

    welcome ustaz ahmedin jebel , we thankyou ustaz ahmedin contrubuate his part islam in ethiopia and nation and nationalitey of ethiopia free from single fiction ahdawi neftgae ethiopia poltices , ustaz ahmedin always he is in our heart iman for ever ..

  • @shise24434
    @shise24434 4 роки тому +2

    አላህ የሰጠኝን ኒኢማ የእውነት አሾክራለሁ አንተን ሳደምጥ፣መጻፍህን ሳነብ...

  • @huaweihua4316
    @huaweihua4316 4 роки тому

    As we wb

  • @kajorkajor5114
    @kajorkajor5114 6 місяців тому

    በሀብት በእውቀት በስልጣን በውትድርና በፖሊስ በስፖርት ኳስ ሩጫ ቦስ ቴኳንዶ በሚዲያ በሀይማኖታዊ ጉዳይና ሁለገብ ላይ ሙስሊሞች ወደ ፊት በደንብ ነጥረን መውጣት አለብን

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 4 роки тому +1

    ኢማሙ አህመድ አብራሂም አልጋዚ
    አላህ የረሀማችው

  • @አዲስቲዪብ
    @አዲስቲዪብ 4 роки тому

    ኡስታዝ እህመዲዲዲን እስተያየትህ ከወገንተኝነት ነጻ ሆኖለሚሰማህ ሀገርየሚአድን ሀሳብ ነበር ግንአልታደልንም

  • @subscrid7822
    @subscrid7822 Рік тому

    አህለንንንንንን

  • @mahmudmamu4604
    @mahmudmamu4604 4 роки тому

  • @amazing8987
    @amazing8987 4 роки тому

    My hero

  • @kurabachewshewawork8268
    @kurabachewshewawork8268 4 місяці тому

    Bertu chigiru eyetegalexe new.

  • @sidamahawasaothman4760
    @sidamahawasaothman4760 3 роки тому

    😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesnim2686
    @tesnim2686 3 роки тому

    Our hero

  • @ፋፊፊፋ
    @ፋፊፊፋ 4 роки тому

    Assalamu Alaikum can you write am always for you that you are starting

  • @abubakr.7498
    @abubakr.7498 4 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወ. ወ. ውድ ወንድሞቸ ከሀይቅ ነው ከወሎ ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ ታላቅ አክብሮትም አለኝ ።

  • @abukiaboker1655
    @abukiaboker1655 2 роки тому

    ustaz tleyaleh