ትረካ ፡ አፍ - አዳም ረታ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @MichaelB33
    @MichaelB33 18 днів тому

    ተብራርቶልን ተተርኮልን......
    እናመሰግናለለን....
    እግዚአብሔር ይስጥልን።
    ሰላም።

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 Місяць тому +1

    Oh Adam Reta. I don't have a word for him. He is so exceptional. I know many of his works and I can tell that he is an observant, conscious, wise in addition to his story writing talent.

    • @tirekatube
      @tirekatube  Місяць тому +1

      He is indeed exceptional!

  • @ruthm3692
    @ruthm3692 Місяць тому

    I like your introduction very much, briefing us about the author and the book itself, ........
    Pls keep it up!

    • @tirekatube
      @tirekatube  Місяць тому

      Thank you 🙏🏽♥️

  • @SonyaHussen
    @SonyaHussen Місяць тому

    እንቅልፍ የምተኛው ባንተ ትረካ ነው 🙏❤️

    • @mihretwolde869
      @mihretwolde869 Місяць тому

      እኔም ካልሰማሁኝ ቅር ይለኛል

  • @sintayehuabebe3528
    @sintayehuabebe3528 Місяць тому

    እናመሰግናለን

    • @tirekatube
      @tirekatube  Місяць тому

      @@sintayehuabebe3528 ❤️🙏🏾

  • @SonyaHussen
    @SonyaHussen Місяць тому

    ❤ ክብረት ይስጥልን🙏

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 Місяць тому

    Ebakih muluwn terkilin

  • @SamiTekilay-l4q
    @SamiTekilay-l4q Місяць тому

    Thankfully

  • @joman523
    @joman523 Місяць тому

    ❤🎉❤

  • @Ziye19
    @Ziye19 Місяць тому

    🎉❤❤

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Місяць тому

    ድምፅህ ይገርመኛል::የሆነ ድሮ ድሮ የሆነ ንፋስ ይነፍስብኛል::ድሮ እሁድ ትረካ ብቻ ከህይወት አካል አንድ ነገር በህይወት

    • @tirekatube
      @tirekatube  Місяць тому

      እኔም የዛ ዘመን ትዝታ አለብኝ ፣ ተፅዕኖው ቀላል አይደለም ♥️🙏

  • @blatasenadr
    @blatasenadr Місяць тому

    Selam tireka tub አፍ arif metsahaf nw betam .. gin lemn ye bewktun alchereskewm

    • @tirekatube
      @tirekatube  Місяць тому +1

      ሰላም ወዳጄ፣ 🙏🏾
      የበዕውቀቱ እኮ እዛ ላይ ያልቃል።

    • @blatasenadr
      @blatasenadr Місяць тому

      @@tirekatube ማለቴ የካሱ ታሪክ ተያያዛል ይቀጥላል ነው። Anyway keep it up 👍

  • @veenenzo5268
    @veenenzo5268 Місяць тому

    Demo lela TelkeDesta Bante Bet Ke Adam gare elfe Mesgena yedrselne!!🤗

  • @solomonh-michael6486
    @solomonh-michael6486 Місяць тому

    አመሰግናለሁ

  • @user-zs5pf7mb4j
    @user-zs5pf7mb4j Місяць тому +1

    ተው እንጂ ወንድሜ ጨርሰህ አንብብልን እንጂ የመዳም ቅመሞች ከየት አግኝተን እናነባለን ብለህ ነው 😢

  • @Hiber88
    @Hiber88 Місяць тому

    የሚገርምህ የአዳም ረታ አድናቂ ነኝ የሚለው አይገልፀውም! ነገር ግን አፍ እንደሚለው ያልገባኝ መፅሀፍ የለም!!!

    • @tirekatube
      @tirekatube  Місяць тому +2

      ሌሎች ሰዎችም እነዲሁ ሲሉ ሰምቻለሁ። የተፃፈበት ቅርፅ ቀጥ ብሎ የሚወርድ ስላልሆነ ፣ ተራኪዉ ከ1st person ወደ3rd person ሲቀየር ፍሰቱ ስለሚፋለስ (random የሚመስል ነገር አለዉ) ይመስለኛል። በተለይ በተራዘመ ጊዜ ዉስጥ ተነቦ የሚጨረስ ከሆነ ከአምስቱ ዋና ገፀባህርያት አንዱ የታሪክ ፍሰት ተራዉ ደርሶት ዞሮ ሲመጣ ሊረሳ/ግራ ሊያጋባ ይችላል። በአጭር ጊዜ ተነቦ የሚጨረስ ከሆነ ግን ያን ያክልም ከባድ አይደለም። ገፀባህርያቱም ከታሪካቸዉ ጋር sympathize እንድታደርጊ የሚያስገድዱ አይነት ናቸዉ።
      እንደገና ብታነቢዉ አሪፍ ነዉ። 🙏🏾

    • @henok9026
      @henok9026 Місяць тому

      @@tirekatube

  • @henok768
    @henok768 26 днів тому

    Adam Reta I respect him but he takes too much time on the explanation of the setting & character more than the plot. It’s hard to learn from this kind of Story.
    Presenter have the Best voice👍

  • @Jesus_christ726
    @Jesus_christ726 Місяць тому +1

    Endew beken beken betelekelenes wendeme yemechehe yehon