Thank you so much bro. But, you usually use very old novels(except Alex Abraham last week). There are no recent ones?. I think we don't have many authors who write and/or translate these days.
I have actually narrated a few works from up and coming authors. Like Habtamu Seyoum, Adnan Ali and Suley Adem. But the short story format has changed since the popularization of Facebook post tailored stories. Both substance and language have been watered down for the purpose of quick consumption and that trend has infiltrated the print medium too. Very few new authors have quality works worth narrating IMO, and long forms are not any different. That's why I stick to the old ones. I will do my best to include new works nonetheless 🙏
Uh! That is right. I think technology, especially social medias shaped the feature of the entire literature. Don't worry if you stick to the old novels only. We still love old stories, and your great voice along with your wonderful narrating style make every type of story pretty pleasant to hear.
ሁዳድ ምንድነው ግን?
ሁዳድ፦ ለም ምድር ፣ ሰፊ መሬት ፣ ማለፊያ እርሻ
ከአመታት በፊት ሁዳድ የሚል በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ያለው መፀሀፍ በድምፅ የሠማሁ ይመሥለኛል። እናም ሲመስለኝ ሁዳድ መሬት መሠለኝ
አመሰግናለው
Lik new enem anbibewalew hudad @@Eme.Adonay21
ሰላም ለሁላችን፣
እናመሰግናለን።
በርታ!
የሩሲያውያን ልቦለዶች እጅግ በጣም ነው የሚመስጡት ከቻላችሁ እንደዚህ አይነት ትርጉም መጻህፍቶች ብቻ አቅርቡልን
Betam❤
Bicha why
Super narration 🎉
I was reading this Maxim Gorki novel before 25 years ago, thank you our Narrator!
🙏❤
❤❤
Endene ye Maxim Gorky adnakiwoch yet nachu
✋
ምስጋናችን የላቀ ነው 🤗
♥️🙏
Thank you!
ብዙም አይደል !!
Misganachin lak yale new tebarek
♥️🙏
የዘውትር አድማጭክ ነኝ ክላሲካሉን እስቲ ንገረኝ back sound wow
የመግቢያ ሙዚቃዉ የእማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ 'the homeless wanderer’ ክላሲካል ሙዚቃ ሲሆን ይሄኛዉን ያቀናበረዉ ኤክሶደስ ጌታሁን ነዉ። የኤክሶደስ ዩትዩብ ቻነል ዲስክሪፕሽን ላይ አለ።
❤🎉
❤️🙏🏾
You're one of the best readers. Thank you!!
🙏🙏🙏
❤🎉❤🎉
❤️🙏🏾
በጣም እናመሰግናለን
♥️🙏
🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰😘😘😘
❤️🙏🏾
እናመሰግናለን !!! ይህን መድብል ካነበብኩት በግምት 35 አመታት አልፈዋል። አንተ ግን ነፍስ ዘራህበት።
❤️🙏🏾
መስፍን ዓለማየሁን እንደ አባቴ በቅርበት አውቀው ስለነበር በጣም ደስታ ይሰማኛል ያባቴ ጓደኛ ስለነበር እሽኮኮ አድርጎ ቴያትር ይዞኝ ገብቷል: ልብስ ገዝቶልኝ ያውቃል: ሲፅፍ ለብዙ ሰዓታት አብሬው እቀመጥ ነበር... ብዙ ብዙ የልጅነት ትዝታዎች አሉኝ ፎቶው እዚህ ሞባይል ላይ ሁላ አለኝ:: እኛ ቤት ካደረ አብሬው ነበር የምተኛው::
የአርቲስቷ አባት ነው አይደል ?
Welcome bro❤❤❤❤
♥️🙏
ከወር በፌት በኮመንት የጠቆምኩህን በመተረክህ አመሰግናለሁ ።
ከ3 ወር በፊት ነው ፣ ስለዘገየሁ ይቅርታ 🙏
Thank you so much bro. But, you usually use very old novels(except Alex Abraham last week).
There are no recent ones?.
I think we don't have many authors who write and/or translate these days.
I have actually narrated a few works from up and coming authors. Like Habtamu Seyoum, Adnan Ali and Suley Adem. But the short story format has changed since the popularization of Facebook post tailored stories. Both substance and language have been watered down for the purpose of quick consumption and that trend has infiltrated the print medium too. Very few new authors have quality works worth narrating IMO, and long forms are not any different. That's why I stick to the old ones.
I will do my best to include new works nonetheless 🙏
Uh! That is right. I think technology, especially social medias shaped the feature of the entire literature. Don't worry if you stick to the old novels only. We still love old stories, and your great voice along with your wonderful narrating style make every type of story pretty pleasant to hear.
@@tirekatube ይኸውልህ ፣ የሁሉንም አድማጮችህን ፍላጎት ማሟላት በፍጹም አይቻልም። እኔ በምታቀርባቸው ትረካዎች በጣም ደስተኛ ነኝ። በሶቪየቶች ዘመን አምባሳደር የነበሩት ካሳ ገ/ህይወት እና ሌሎችም በሚር ፐብሊሸርስ እና በሌሎችም የታተሙ ብዙ መጻህፍትን ወደ አማርኛ ተርጉመዋል። የጎርኪን የቶልስቶይን የዶስቶቭስኪ የፑሽኪን ወዘተ ሥራዎችን። እኛም የቻልነውን ያህል እናነብ ነበር፣ አሁን ደግሞ አንተ ትተርክልናለህ! ትዝታ! ወጣትነት! ጊዜ! ወዘተ_ _ _ _ _ በጣም እናመሰግናለን ።በርታ። እንደዘፈን ምርጫም ባይሆን የአድማጮችን ምርጫ ቦታ ለመስጠት ከዚህ እና ከዚያ ማንኛውን ላቅርብ የሚል ምርጫ (poll) አደርጋለሁ ካልክ ምን ገዶኝ ! እሳተፋለሁ። ግን ላንተ አይመችህም። አንተ ላድማጮቼ ይሆናል የምትለውን አቅርብ ፣ ቴስትህ ተመችቶኛል!!
መልእክት የለዉም