321 ቲአትር ሲትኮም S01E52

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @geni4618
    @geni4618 3 роки тому +16

    በጉጉት እኮ ነው የምጠብቀው እንኳን ደህና መጣችሁ፣ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን አደረሳችሁ 💕

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 роки тому +3

    በጣም አዝናኝ አስተማሪ ቲያትር ነው የምታሳዩን ለምን ብዙ ቪው እንደሌለው ግን አልገባኝም ለምን ቲክቶክ ላይ አታስተዋውቁትም ግን

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 3 роки тому +3

    ወይ እመቤቴ ማርያም ባላገሩ ቲአቲር ሁሌም ድክም በሳቅ በይ ሳምንቱ ይህ ቲአትር እንኳን ኖረ ነው ቅዳሜ ቅዳሜ 😂😂😂
    ወይ ሳምሪ ቀልደኛ ልክ እንደ አንቺ አይነት ቀልደኞች
    የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ
    የልጅ ልጆች 3 ናቸው ጣሊያን ሀገር እህታማማች
    G.F የሚባል ፕሮግራም ውስጥ ተሳታፊ ናቸው ልክ የአንቺ ንግግር ሦስቱም አላቸው
    ወይ ታሜ እስኪርቢቶ ክዳን ውሃ ስማያዊ ሸሚዝ ጉድ አፈላ
    በብዛት ባንክ ቤት ፖርላማ ጋዜጠኞች ሆስፒታል ውስጥ በብዛት ክላስ አላቸው የሚባለ ስዎች በስራቸው የሚዘወተር ከለር ነው
    ጣሊያን ሀገር ውሃ ስማይዊ ሸሚዝ አዘውትረው የሚለብሱ ነው በብዛት
    ደማቅ ቀላል ያለውን ከለሩ እንግዲህ ታሜ አንተ ያለህበት ስፈር ቢመጡ ከአዱ ጋር በህብረት ብዙ እስኪርቢቶ ክዳን ይባሉ ነበር የሚመቸኝ ከለር ነው ለወንዶች 😂😂😂😂
    ወይ ዛሬ ድክም ይህንን እያየሁ የመጣልኝ
    እነናቴ የሚሄዱበት ሠርግ ነበር
    እናቱ የሙሽራው በቶሎ ቶሎ ሠርግ የሚደግሱ ነበሩ
    ለሚገባው ሚስቶች ተቀራራቢ
    ተመሳሳይ ሱቆች ይከፍት ነበር ሀገር ቤት
    እነ እናቴ ደግሞ እንኳን ደስ አሉት እንኳን ደስ አላችሁ
    ይህ የመጨረሻው ይሆን እያሉ ይመርቁ ነበር አረቄ ስጦታ በሽ የእነ እናቱ ስጦ ነበር
    ሲጠሩ ሠርግ ዘፈኑ አሸኑትም ወይ መሄዱ አይደለም ወይ ሲሉ በብዛት ድክም ያሉ ነበር
    ተዘፍኖለት ሄዶ ዲያስፖራው አሜሪካ ሄዶ
    ብዙ ግዜ ሳይቆይ
    ተፋቱ የሚባል ዜና ይስማል
    አሜሪካን እይ ወስዳቸው ትተውት ይሄዱ ነበር
    የሚጠሩት እናቶች ምን ፍርጃ ነው ሲሉ
    የሴቱ እናቶች እጣው ለልጄ መጣ ሲሉ ተደስተው
    ገረቤት የድሀ መጋቡ እይ ፈታ እይ አገባ ሲሉት የስፈር ጎረምሳ ገገማው ዲያስፖራው ቪዛ የሚስጥ ሲሉት
    ችኮ ተረኛው እኔ ነኝ ሲሉ
    አግብቶ ጥለውት የሚሄዱ ቪዛው ዲያስፖራው ይባል ነበር
    እነናቴ ወይ እመቤቴ ምነው የእሱን መሳይ የምትወደውን የሚወዳትን ብትስጭው ይሉት ነበር
    አሁን ግን ሁሉንም ትቶ ሀገር ቤት ገብቶ እናቱን እይ ረዳ ይኖራል
    ትዳር ከእግዚአብሔር የሚስጥ ትልቅ ስጦታ ነው ከእሱ ካልመጣ
    ካልተስጠ ከልተባረከ ምንም ትዳር የለም
    ይላል
    በትልቅ ደረጃ ላይ ይሆን ውብ ቆንጆ ጨዋ መልካም ስውም ቢኮን ለድስት ክዳን እንዳለው
    እግዚአብሔር ሲፈቅ ብቻ ነው ትዳር የሚመጣው ብሎ ይናገራል ::
    የሌለንን ለመሆን ስንጥር የነበረንን ማጣት እንጀምራለን
    ትምህርት እውቀት ሁሌም አለው ሁሉንም የመዳበስ ችሎታ አለው ባላገሩ ቲአቲር ብዙን ነገር እንድናስብ እንድነስራ ይጠቅማል ስሜታዊ ውስጣዊ በይ አንዳንዳችን ውስጥ ያለውን ስሜት ይገልጻል
    እንኳን አደረስን ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ለመስቀሉ በአል
    መስቀል ሀይል አሽናፊ እረዳት ፍቅር ስላም ነው
    በድጋሚ እንኳን አደረሰን ለመስቀል በአል
    ከልብ ትልቅ ምስጋና ❤️❤️❤️👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +4

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!""

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 3 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ተወዳጆች ወይ ሳምሪ አዝግ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 роки тому +1

    Very Nice Good

  • @tekaligntefera7595
    @tekaligntefera7595 3 роки тому

    Abo gobez nachu bertulin

  • @mesifikra4199
    @mesifikra4199 3 роки тому +2

    Enkon dena metachew

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 3 роки тому

    ገልቱ አላለም ክክክክ

  • @lozaloza2061
    @lozaloza2061 3 роки тому

    Nice 🤘

  • @yegetalij4589
    @yegetalij4589 3 роки тому

    welcome ምርጦቼ

  • @cassiuspierce5284
    @cassiuspierce5284 3 роки тому

    So samri is a diyaspora?

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 роки тому

    ኢትዮጵያዊ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ይህ በስእል ያለው ልጅ ምንድነው ታርኩ ኢትዮጵያዊ ነውደ

    • @boyetube6279
      @boyetube6279 3 роки тому

      binhamer yibalal ertriyawi newu diro tawaki poster neber

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ

    ስወዳችሁ እኮ

  • @girmanida1376
    @girmanida1376 3 роки тому +1

    ሳቋ ሲያስጠላ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 роки тому +1

    🙏🏾👍🏾

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 роки тому +1

    WEL come

    • @QKQ-np1rb
      @QKQ-np1rb 3 роки тому +1

      Congra Abee Best

  • @fasiktesfa7282
    @fasiktesfa7282 3 роки тому

    Kkkkkkkk kkkkkkkk gebu wetu.

  • @shawulldemissie2694
    @shawulldemissie2694 2 роки тому

    HANA

  • @yegetalij4589
    @yegetalij4589 3 роки тому

    ክክክክ ገልቱ ሀንዬ ስወድሽ

  • @girmanida1376
    @girmanida1376 3 роки тому +1

    አንቺ ኢሄ አስቀያሚ ሳቅሽ ቲያትሩን ተመልካች አልባ አደረግሽው ሳቅሽን ቀይሪው