Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፊልሙ ቆንጆ ነበር ግን የድምፅ ጥራት በዛላይ ክላሲካሉ በጣም ነው እሚረብሸዉ😢
eko sidebiru 😮😮
እኮ የመጨረሻው አሳዘነኝም 😢 አስለቀሰኝም የቤት ሰራተኛ ማለት በሃገርም ከሃገር ውጭም እየተከራተተች ለቤተሰቧ ስትል የማትችለውን እችላለሁ እያለች ወንድሟን እሄቶቿን የምታስተምርናት በናፍቆትም እንደተቃጠለች በእሳት ትነዳለች ልክ እንደባሕሬን እንደተቃጠሉት እህቶቻችን😭😭😭
አማርኛ ፊልም አነፍናፊ ነኝ ደግሞ #ዳኒ ያለበት ፊልም በጉጉት ነው የምመለከተው ለምን በሉኝ እርሱ ያለበት ፊልም #የፍቅር እንደሆነ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ፣ ስንቱን #ቅምጥል #ይስማል ፣ #ያቅፋልም Without any cost.
ቆጆ ፊልም ዳኒዬ ምርጤ አቤት የሴት ጋደኝ ግን በትዳር መሀል አይደለም 3ስተኝ ሰዉ ቤተሰብ እኳን መግባት የለበትም አስተማሪ ነዉ
Astemari film new Tabaraku
ህይዉት እንድነዉ አድ ግዜ ስንደሰት አድግዜ ደሞ እነዝነሌን❤,😀,💔እንድነዉ
በጣም ሀሪፍ ነው
ይደብራል sorry! ለሠራተኛ ክብር መሥጠት ግዴታ ነው። ይህን ለመረዳት የሠራተኛ ልጅ መሆን አይጠበቅብንም። ሙያ ክቡር ነው ! የሥራ ከፍና ዝቅ የለውም! ነገር ግን የሥራ ቦታ የሥራ ቦታ ነው። ቢሮ ተቀጥሮ ሚሠራ ሰው በሥራ ሠዐት ወሬ ማዉራት ሙዚቃ ከፍቶ መደነስ ደንበኛ ቆሞ ወሬና ዘፈን ማየት ይችላል እንዴ? የቤት ውስጥ ስራም እንደዛው ነው። ስራ ካለ ቁጭ ብሎ ወሬ ልክ አይደለም ። ባልም ቢሆን ሴት ስሜትና ፍላጎት አላት። ከሱ ሌላ ማን ጋር ትሄዳለች? እምቢ አትባባሉ ይላል መፅሀፍ ። ስራህን በልኩ አርገህ ሚስትህን ማስደሰት ግድ ይልሀል። ሚስትም ብትሆኝ ትክክለኛ ችግርሽ ከባልሽ ወሲባዊ ፍቅር አለማግኘትሽና አብሮ ሀሳብና ጨዋታ ለመለዋወጥ ጊዜ ማጣትሽ መሆኑን እያወቅሽ ይህንን በግልፅ እንደመወያየት ሰራተኛ ላይ ፊጥ ማለትሽ አግባብ አይደለም ። ጓደኝይቱም ብትሆኚ መሀላቸው ገብተሽ ያለውን ችግር በግልፅ እንዲወያዩ ማድረግ ነበረብሽ። የሥራ ባልደረባይቱ ግን 👌👌👌 ጨርሻለሁ። ይህ የኔ እይታና ግምገማ ነው። እስኪ አስተያየት ግጩኝ።
አንደኛ ነኝ የላአ👍👍👍
❤❤❤😢😢😢
ፊልሙ በጣም ደስ በሚል አሰራር ነው የተሰራው በዛም ላይ ክላክሲካሉ ባይርብሽ ያቤዴ ነበር! ግን አክተሩ ማነው?
Aberham Newa
Hule yegna ager filem lay yemibelut shero sitaym ......
Debari film
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ Classiኩ ጆሮየን አጋነኝ እኮ😢
😢😢😢😢
👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Teru story nw bertu 🎉👍
እኔ ደሞ ያስጠላችኝ ጓደኛዋ ናት
A
ቀጣሪዎች ሌላ ቦታ ተቀጥረው አሊያም የራሳቸውን ስራ የሚሰሩ ሰራተኛ ናቸው ነገር ግን ለቤት ሰራተኞች ላይ የዚህን ያክል ክብር አብዛኞቹ ቀጣሪዎች አያሳዩም ቢሆንም ግን የቤት ሰራተኞችም አያጠፉም ማለት አይደለም አሰሪም ሰራተኛም ጥሩ መሆናቸው ለራሳቸው ነው እና ቤተሰባዊ ግንኙነት ቢኖረን መልካም መሆኑን እዚህ ፊልም ላይ አይቻለው ጥሩ ነው ቤተሰቦች✌
Too much music & loud
ውይ ክላሲካሉ ሲያስጠላ
ከላሲካሉ ጆሮአችንን ሊያፈነዳው ነው ምን ጉድ ነችውግን የሌለ ይርብሻል 🤨በዛ ላይ ጥራት ዜሮ አብርሸ መሰራት አልነበርብከም ሶር መቸም አሰር ሲባሉ ከይሲ ነቸው መልካም ሰራተኘ አይወዱ የትርገማችው 😢 መጥፎ ኀደኘ ሰታሰጠላ ሰውርኝ 😢
Mindinew musiqaw???
Baliyew enenim anadedkegn endew ene bagebahuat new yalkut ante duzz
ቲሽ እንደዚህ አይነት ሴቶች በጣም ነው የሚቀፉኝ መታገዝ መተሳሰብን ልመዱ እንጂ የት ዬዬዳል ምን አንገበገባት ለወሲብ
1 Corinthians 7:1-5ስለ ጻፋችሁልኝስ ነገር፥ ከሴት ጋር አለመገናኘት ለሰው መልካም ነው።2 ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።3 ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ።4 ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።5 ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።
የኢቶጲያአ አሰሪወች ሰይጣኖች
ሰራተኞች ይገርሙኛል እዚች ጋር አድቀንም አላድር😊😊😊
ቆይ ሙዚቃዉ ምንድነዉ ኡፉ
ድምፁ ጥራቱ አልተመቸኝም😔
አሰሪዋ አቤት የተረገመች ሆሆሆሆሆ ሰራተኛ አይደክመውም እንዴ ቁጭ ስትል የምትቃጠለው 😏
Too much talk and less action. It was so slow and dragging .The only good in this film is at the very last.
ሰረተንወ እብድ ነገርነት የምር አሰቀችን😂😂😂😂
ክላስካሉ በጣም በዛ
ፊልም አለኝ የምትገዙ ከሆነ አናግሩኝ
ሠራተኛ ካሉ እዲህ ነዉ አረ ተመቸሽኝ
5 view er❤❤❤
Guys and ladys, a luck of intimacy in a marrage is very furstrating and unhealthy. You must talk about it. Don't bring your work home.
የምር ቆጇነው ግን እኔ አብሬ ብሰራ ደስይለኛል የምር
❤❤best acting
ከእውነት የራቀ ተራ ታሪክ ነው😂
ከእውነት የራቀ ተራ ታሪክ ነው😂ደሞ ቁርስ ምሳ ሽሮችጋራም ፕሮዲዩሰር
🤣🤣🤣🤣
ተውግን ተው አለ እሚበላ ይሄም የሌለው አለ አንወሻሸ ኢትዩዸያ ኮ ነች ጭራሸ አሁንማ የችጋራም ሀገር ሁነለች 😢
😀😀😀
😅😂😅😂😅😂😅
በየፊልሙ ላይ ጮማ ሲቆረጥ ካልታየ ደስ አይልም ጉድ እኮኘው እኛ ኢትዮጵያን ነን ካልተጠጣ ካልተጨፈረ 😅😂😅😂😅
ምንም አይልም!
ua-cam.com/video/MaVYh0rmmeU/v-deo.htmlየሄቨን ጉዳይ የኔም ጉዳይ ነው ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ
ልየውንደ😅😅
Ena erasu leyewe eda😂😂😂
😂😅😢
አይ ምድር ጅል ጋር ስውየውን አጃጃሉት
😂😂😂😂😂😂
አይ ሴቶችየ ባጉል ቅናት ትዳራችንን ከመበተን ባላችንን በትህትና በፍቅር ብናወራው ችግሮችን ባጭር ግዜ እናስተካክላቸው ነበር
የዞረበት ፊልም
እረ ፊልም ስሩ በጣም ነው የሚስጠላው ቀለህዳቹ በውህነህት
በጣም በጣም የተጋነነ ፊልም😠
አስጠሊታ ፊልም ነው ቲሽ
በጣም ትደብራላችሁ።
ሠራተኛ ማክበር ልክ ቢሆንም ሠራተኛም ማለፍ የሌለበት ህግ አለ 😅😅😅😅እና የአንተ እናት የቤት ሠራተኛ ስለነበሩ ሚስትህን በጋጠ ወጥ ሠራተኛ ማስለብለብ አለብህ ወዴት😅ወዴት😅
ስለ እሱ እናት ለምን ታወራለህ ኣይባልም ነውረኛ
ፍየል ወድያ ቁዝምዝም ወድህ ሆነ ነገሩ እሱ ስለ ቤቱ ያሥባል እሷበ ማይሆን ቅናት ተቃጠለች ሁለተኛ የቤቷን ገመና ለጓዴኛዋ ማውራት ሣይሆን ለእሱ ጋር መነጋገር አለባቸው
😢😢😢😢❤❤
እረ ባክህ በሁሉም ቤት ያለ ችግር ነዉ አናቅዉምና ነዉ 😏😏
ፊልሙ ቆንጆ ነበር ግን የድምፅ ጥራት በዛላይ ክላሲካሉ በጣም ነው እሚረብሸዉ😢
eko sidebiru 😮😮
እኮ የመጨረሻው አሳዘነኝም 😢 አስለቀሰኝም የቤት ሰራተኛ ማለት በሃገርም ከሃገር ውጭም እየተከራተተች ለቤተሰቧ ስትል የማትችለውን እችላለሁ እያለች ወንድሟን እሄቶቿን የምታስተምርናት በናፍቆትም እንደተቃጠለች በእሳት ትነዳለች ልክ እንደባሕሬን እንደተቃጠሉት እህቶቻችን😭😭😭
አማርኛ ፊልም አነፍናፊ ነኝ ደግሞ #ዳኒ ያለበት ፊልም በጉጉት ነው የምመለከተው ለምን በሉኝ እርሱ ያለበት ፊልም #የፍቅር እንደሆነ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ፣ ስንቱን #ቅምጥል #ይስማል ፣ #ያቅፋልም Without any cost.
ቆጆ ፊልም ዳኒዬ ምርጤ አቤት የሴት ጋደኝ ግን በትዳር መሀል አይደለም 3ስተኝ ሰዉ ቤተሰብ እኳን መግባት የለበትም አስተማሪ ነዉ
Astemari film new
Tabaraku
ህይዉት እንድነዉ አድ ግዜ ስንደሰት አድግዜ ደሞ እነዝነሌን❤,😀,💔እንድነዉ
በጣም ሀሪፍ ነው
ይደብራል sorry! ለሠራተኛ ክብር መሥጠት ግዴታ ነው። ይህን ለመረዳት የሠራተኛ ልጅ መሆን አይጠበቅብንም። ሙያ ክቡር ነው ! የሥራ ከፍና ዝቅ የለውም! ነገር ግን የሥራ ቦታ የሥራ ቦታ ነው። ቢሮ ተቀጥሮ ሚሠራ ሰው በሥራ ሠዐት ወሬ ማዉራት ሙዚቃ ከፍቶ መደነስ ደንበኛ ቆሞ ወሬና ዘፈን ማየት ይችላል እንዴ? የቤት ውስጥ ስራም እንደዛው ነው። ስራ ካለ ቁጭ ብሎ ወሬ ልክ አይደለም ። ባልም ቢሆን ሴት ስሜትና ፍላጎት አላት። ከሱ ሌላ ማን ጋር ትሄዳለች? እምቢ አትባባሉ ይላል መፅሀፍ ። ስራህን በልኩ አርገህ ሚስትህን ማስደሰት ግድ ይልሀል። ሚስትም ብትሆኝ ትክክለኛ ችግርሽ ከባልሽ ወሲባዊ ፍቅር አለማግኘትሽና አብሮ ሀሳብና ጨዋታ ለመለዋወጥ ጊዜ ማጣትሽ መሆኑን እያወቅሽ ይህንን በግልፅ እንደመወያየት ሰራተኛ ላይ ፊጥ ማለትሽ አግባብ አይደለም ። ጓደኝይቱም ብትሆኚ መሀላቸው ገብተሽ ያለውን ችግር በግልፅ እንዲወያዩ ማድረግ ነበረብሽ። የሥራ ባልደረባይቱ ግን 👌👌👌 ጨርሻለሁ። ይህ የኔ እይታና ግምገማ ነው። እስኪ አስተያየት ግጩኝ።
አንደኛ ነኝ የላአ👍👍👍
❤❤❤😢😢😢
ፊልሙ በጣም ደስ በሚል አሰራር ነው የተሰራው በዛም ላይ ክላክሲካሉ ባይርብሽ ያቤዴ ነበር! ግን አክተሩ ማነው?
Aberham Newa
Hule yegna ager filem lay yemibelut shero sitaym ......
Debari film
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ Classiኩ ጆሮየን አጋነኝ እኮ😢
😢😢😢😢
👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Teru story nw bertu 🎉👍
እኔ ደሞ ያስጠላችኝ ጓደኛዋ ናት
A
ቀጣሪዎች ሌላ ቦታ ተቀጥረው አሊያም የራሳቸውን ስራ የሚሰሩ ሰራተኛ ናቸው ነገር ግን ለቤት ሰራተኞች ላይ የዚህን ያክል ክብር አብዛኞቹ ቀጣሪዎች አያሳዩም ቢሆንም ግን የቤት ሰራተኞችም አያጠፉም ማለት አይደለም አሰሪም ሰራተኛም ጥሩ መሆናቸው ለራሳቸው ነው እና ቤተሰባዊ ግንኙነት ቢኖረን መልካም መሆኑን እዚህ ፊልም ላይ አይቻለው ጥሩ ነው ቤተሰቦች✌
Too much music & loud
ውይ ክላሲካሉ ሲያስጠላ
ከላሲካሉ ጆሮአችንን ሊያፈነዳው ነው ምን ጉድ ነችውግን የሌለ ይርብሻል 🤨በዛ ላይ ጥራት ዜሮ አብርሸ መሰራት አልነበርብከም ሶር መቸም አሰር ሲባሉ ከይሲ ነቸው መልካም ሰራተኘ አይወዱ የትርገማችው 😢 መጥፎ ኀደኘ ሰታሰጠላ ሰውርኝ 😢
Mindinew musiqaw???
Baliyew enenim anadedkegn endew ene bagebahuat new yalkut ante duzz
ቲሽ እንደዚህ አይነት ሴቶች በጣም ነው የሚቀፉኝ መታገዝ መተሳሰብን ልመዱ እንጂ የት ዬዬዳል ምን አንገበገባት ለወሲብ
1 Corinthians 7:1-5
ስለ ጻፋችሁልኝስ ነገር፥ ከሴት ጋር አለመገናኘት ለሰው መልካም ነው።
2 ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።
3 ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ።
4 ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
5 ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።
የኢቶጲያአ አሰሪወች ሰይጣኖች
ሰራተኞች ይገርሙኛል እዚች ጋር አድቀንም አላድር😊😊😊
ቆይ ሙዚቃዉ ምንድነዉ ኡፉ
ድምፁ ጥራቱ አልተመቸኝም😔
አሰሪዋ አቤት የተረገመች ሆሆሆሆሆ ሰራተኛ አይደክመውም እንዴ ቁጭ ስትል የምትቃጠለው 😏
Too much talk and less action. It was so slow and dragging .The only good in this film is at the very last.
ሰረተንወ እብድ ነገርነት የምር አሰቀችን😂😂😂😂
ክላስካሉ በጣም በዛ
ፊልም አለኝ የምትገዙ ከሆነ አናግሩኝ
ሠራተኛ ካሉ እዲህ ነዉ አረ ተመቸሽኝ
5 view er❤❤❤
Guys and ladys, a luck of intimacy in a marrage is very furstrating and unhealthy. You must talk about it. Don't bring your work home.
የምር ቆጇነው ግን እኔ አብሬ ብሰራ ደስይለኛል የምር
❤❤best acting
ከእውነት የራቀ ተራ ታሪክ ነው😂
ከእውነት የራቀ ተራ ታሪክ ነው😂
ደሞ ቁርስ ምሳ ሽሮ
ችጋራም ፕሮዲዩሰር
🤣🤣🤣🤣
ተውግን ተው አለ እሚበላ ይሄም የሌለው አለ አንወሻሸ ኢትዩዸያ ኮ ነች ጭራሸ አሁንማ የችጋራም ሀገር ሁነለች 😢
😀😀😀
😅😂😅😂😅😂😅
በየፊልሙ ላይ ጮማ ሲቆረጥ ካልታየ ደስ አይልም ጉድ እኮኘው እኛ ኢትዮጵያን ነን ካልተጠጣ ካልተጨፈረ 😅😂😅😂😅
ምንም አይልም!
ua-cam.com/video/MaVYh0rmmeU/v-deo.html
የሄቨን ጉዳይ የኔም ጉዳይ ነው
ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ