ቤት በርካሽ እንዳያመልጣችሁ! ባለ 3 መኝታ በ800 ሺህ ባለ 4 መኝታ በ 1 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 219

  • @keftube
    @keftube  2 роки тому +19

    ዉድ ተመልካቾቻችን በርካታ ቤት ፈላጊዎች በተመጣጣኝ ዋጋ አፓርትመንት ቤት እንድንፈልግ ሲጠይቁን ከርመዋል፤ በፈጣሪ እርዳታ በዋጋዉ ከሌሎች ቀነስ የሚል በቅድመ ክፍያ በ 10 ዙር የሚከፈል አያት አደባባይ አካባቢ ያገኘን ይመስለናል፡፡ ሙሉ ቪዲዮዉን ተመልከቱት የሚሆናችሁ ከሆነ ጊዜ ሳታጠፉ አይታችሁ ወስኑ….አሁንም የተሸለ ነገር እንፈልጋለን፤ መልካም እድል!
    ከፍ ቲዩብ ከፍ ላለ ነገር!

    • @tigest3176
      @tigest3176 2 роки тому

      Eski lesmake kef ante GA ere Kashi merja yilme👌

    • @mizanyalew1474
      @mizanyalew1474 2 роки тому +1

      What is the name of the real estate ?

    • @seblelemma5093
      @seblelemma5093 2 роки тому +4

      Project completion date should matter. So you have to state the year

    • @genitube1438
      @genitube1438 2 роки тому +2

      ጥሩ ነበር ግን የኬኛ ፓለቲካ ባለበት ከተማ መግዛት አይታሠብም

    • @zebenaynati2891
      @zebenaynati2891 2 роки тому

      አንድ ሚሊዮን ብር በይሮ ሲመታ ስንት ይመጣል? 👍🇧🇪🇪🇹🙋🙂

  • @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
    @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 роки тому +21

    ወላሂ ምርጥ ሰዉ ነህ ለይቱብ ብለህ ብቻ ሳይሆን የምሰራዉ ለእኛም ይጠቅማል ብለህ ነው አላህ ይጠብቅህ እንዳትቀየርብን ሁለየም ቀና ሁን

  • @seble.......160
    @seble.......160 2 роки тому +7

    በጣም ታሳዝናለህ በስራህ ለምን አትተማመንም አርስትህና የምትናገረው ሱማይ እና ምድር ነው ከዚህ ነው ሌብነት የሚጀምረው

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +8

    በቅድሚያ በየጊዜው ደክመህ ስለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን:: በርግጥም ርክሽ ነው ከሌላው አንጻር ሲታይ ማለት ነው:: ሱቁ ሲወጣ ብታቀርብልን ጥሩ ነው::በተረፈ በርታ ጥሩ ስራ ነው::

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 роки тому +1

    ተባረክ ከሃያት እና ከጊፍት እሪልስቴቶች በጣም የቀነሰ ዋጋ ነው ያቀረብክልን ባለፈው አውሮፓ እና አሜሪካ እንኳን የማይጠየቅ ዋጋ ጊፍቶች ሲጠይቁ አብጄ ነበር አትላስ ለሚገኘው ግንባታቸው!!

  • @tenanisro9218
    @tenanisro9218 2 роки тому +9

    ስለ ፈጣንና ግልፅ መረጃህ ከልብ እናመሰግናለን🙏

  • @getachewashenafi7801
    @getachewashenafi7801 2 роки тому +12

    ከፍ ቱብ ለምታቀርብልን መረጃ እና መሰግናለን አሁን ያቀረብክን ዋጋው ተመጣጣኝ ነው ንገር ግን ህንፃው ትሰርቶ ለመረከብ ስንት ጊዜ ይፈጃል ? ይዋጋው ሙሉ ፍንሽንጉን ጨርሰው ነው የምያስረክብህ ማለትም ቁም ሳጥን ክችን ቦርድ እና የሽንት ቤት እቃን ይልጨምራል ?

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 2 роки тому +11

    HI it was a great info, but what was the name of real estate

  • @xylo28phone
    @xylo28phone 2 роки тому +15

    አንድ ሚልዮን የሚባል ልጅ ወልጄ እኔም አለኝ እያልኩ ልፅናና አንጂ ይሄንን ብርማ ሙሰኛ ወይ አጭበርባሪ ካልሆንኩ በሰተቀር ከየትአባቴ አመጣዋለሁ

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 2 роки тому

      እረ እኔም አንድ ሚሊ ማድረሰ አቅቶኛል አዉሮፓ ላሉት እኛ በቃ ተባረናል ከአዱ ገነት

    • @S.m543
      @S.m543 2 роки тому

      😁😁😁👍

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 Рік тому +1

      በጣም አሳሳቢ ነው በተለይ አረብ እገር ያለን

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 Рік тому

      @@momlovedadshero8752 እኔማ ወይ ክፍለ ሀገረ አልሰራዉ አዲስ አበባ ብይ ጉድ እየመጣ ነዉ

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 2 роки тому +5

    1. How long it takes to get it done?
    2. Do they claim for any cost variation once I paid the full amount now?

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 Рік тому +1

    ቤቶቹ ሲያልቁ አጠቃላይ የመጨረሻ ዋጋ ስንት ነው።።
    አመሠግናለሁ።

  • @firehiwothaile7100
    @firehiwothaile7100 Рік тому

    ሙሉ ፊንሽንግ ይደረጋል ማለት ባዝ ሩም እቃዎች ኪችን ካብኔት ክሎዚት ያሟላል ቀለም ያካታል እሱን ግልፅ አርግልን

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 2 роки тому +25

    ምንድነው አርዕስትህና ዝርዝር ህ ሰማይና ምድር ?

  • @selamu
    @selamu Рік тому +2

    I want to buy but it's very hard to believe those guys (real estate owner/companies).
    Thanks for your info!

  • @rahema8462
    @rahema8462 Рік тому

    ቦታው የት ነው በአለአሰር ዙሩን እፈልጋለሁ ባለ አንድ ሚሊየኑን እና ግዴታ ተወካይ ያስፈልጋል ወይ ከፌ መልስልኝ ወንድም

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 2 роки тому +3

    ወንድሜ የመጀመሪያው ክፍያ ቅናሺ ቢሆን የቀረው በባንክ ነው እስከወለዱ ከባንክ ጋር ቁማር እዳውም አይወጣው አብሶ የባንክ ስንቱ ያሳመመ ነው

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 2 роки тому +1

    ጥሩ መረጃ ነው። ብድር ማመቻቸት ይቻላል?

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Рік тому

    እኔ የአብይ ኦሮሙማ ጠባብ ፊንፊኔ ኬኛ ከኢትዮጵያ ምድር ካልጠፋ ዘር እየተመረጠ ስደት ግድያ በበዛበት በዚህ ሰዓት አልሞክረውም እግዚአብሔር ሃገራችንን የሁላችን እኩል የትም መኖር እንድንችል ሲያደርግልን እድሜውን ያድለንና ሃገራችን ከእብዶች ነፃ ስትወጣልን ብቻ ነው የግል አመለካከቴ ነውወንድሜ ለኢንፎርሜሽኑ ከልብ እናመሰግንሃለን::

  • @seblewonegeltegene553
    @seblewonegeltegene553 2 роки тому +8

    አቅሎ መናገርማ ቀላል ነው።

  • @chuchubezabihtekileyes877
    @chuchubezabihtekileyes877 2 роки тому

    ዋዉ ጥሩ አጋጣሚ ነው
    ካለው የብር የመግዛት አቅም የቤቱ ስፋትና ሳይት አንፃር

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 2 роки тому +1

    በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ገና በመገንባት ላይ ላለ ቤት ሙሉ ዋጋ የሚከፍል ማነው አብዛኛው ሪል እስቴት በትክክል ሠርቶ አሰረክቦ የባለቤትነት ማረጋገጫ የሰጠው ማነው ? ይህ የማይመስል ነገር ነው አንኳን አሁን ከአሥር ዓመት በፊት የነበሩትም አላደረጉትም ያውም በዕድል ካለቀ ።

  • @S.m543
    @S.m543 2 роки тому

    ጥሩ መረጃ ነው ወንድሜ እናመሰግናለን

  • @AmareAbid
    @AmareAbid 8 місяців тому

    ቤቱ፡በተጠቃሚው፡ተሰርቶ፡ወለድ፡ጨምሮ፡፡እንዴት፡ርካሽ፡ነው

  • @edengurmu3714
    @edengurmu3714 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ ስልክ አለነሳ አልከኝ ኘሊስ መልክት አስቀምጥልኝ አመሰግናለሁ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 7 місяців тому

    በጣም አመሰግንሀለሁ

  • @wollotubemidya3741
    @wollotubemidya3741 2 роки тому

    ጥያቄ ከአድሣባ ውጭ ይህ ሸሪካ መሥራት ይችላል እንደ??? በ500 እና ከዚያ በላይ ባለቦታ መሥራ እፈልጋለሁ ::ሸሪካውም ብዙ ደበኞችን ያገኛል

  • @romanyosef7696
    @romanyosef7696 2 роки тому

    Thank you - Besente gize yedersale????

  • @yefetseman5235
    @yefetseman5235 Рік тому

    ለቅንነትህና ለመረጃህ እናመሰግናለን ነገር ግን አንተ እንዴት እንደተረዳከው አልገባን እንጅ ይህ ቤት እጅግ ውድ ዋጋ ነው ።
    አከፋፈሉ በ10ም ሆነ በ20 ዙር ቤቱን የሚያስረክቡህ አፍንጫህን ይዘው ካስከፈሉህ በኋላ ነው ያውም በተጓተተና በዘገምተኛ የስራ ክንውናቸው ጨጓራክን ልጠው በብስጭት ቆሽትክን ካቃጠሉ በኋላ ነው ።በአሁኑ ጊዜ ማጅራት መቺዎች ባለ ሥልጣንና ባለ ሀብት ሆነው በየ ተሰማሩበት ደሀን በማስለቀስ ላይ ናቸው ።የአዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎችንና የአዲስ አበባ ከተማ ላዳ ታክሲዎችን መመልከት ከበቂ በላይ ነው

  • @tornesmai5308
    @tornesmai5308 2 роки тому +3

    ወድሜ ሃሳብክ መረጃህን እንወደው አለን ነገረግን አትዎሺ እውነት ያልሆነን አታቅርብ /ሁለተኛ አገሩን ቀበሌውን ጠቅሰህ አሰቀምጥ

  • @salamsa9966
    @salamsa9966 2 місяці тому

    ዉድም ጎንደር የተሰራ እስከስት አገኛለሁ

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ የ።ያላውቃቸውን ታሪኮች አሰማህኝ

  • @HilinaTaddesse-dd2rk
    @HilinaTaddesse-dd2rk Рік тому

    Isnitbavailable and well finished ?

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 роки тому

    በጣም ትገርማለህ አርስቱ ሌላ የምታወራዉ ሌላ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዐ7ጀ 2 роки тому +6

    በኔ ብር ሰርቶ ነው የሚሰጠኝ ለዛውም ከ10 አመት በኋላ ነው የሚያልቀው

    • @mekdesdamtew
      @mekdesdamtew Рік тому

      ay be 3 amet wust erikikib yideregal

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 роки тому +3

    ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አለች እማዬ እሷ ቁም ነገር ስታወራ ለካ አሽዋፊዎች ገጥመዋት ነው አሁን ገባኝ ተረቱ ወይ ስምንት ሚሊየን

  • @zedamsalu4337
    @zedamsalu4337 2 роки тому

    የምን ዶላር ነው ይምታወሯው? መንግስ ትም ዶላር አላገኝም እንክዋን ተራው ሕዝብ. ምኑ ነው እርካሽ ዶላር ሲጨመር ዋጋው ይጨመራል እያልክ

  • @adinayinges
    @adinayinges Рік тому

    ስምንት ጊዜ ያስረክባሉ ፡ቦታውስ የት ነው?

  • @መነናዊትባለማሕተቧ

    እኔኮ መጀመሪያ ሰው እንዲያችሁ የምትለጥፉት ፅሁፍ በጣም ነውየሚያስጠላኝ =>እውነታውን ብቻ ለምን አትናገርም
    ባለ 3መኝታ 800ሺ አልክ ሰው እንዲይልህ ከዛውጪ ምንም እውነት ያለው ነገር አልሰማሁም።።።

  • @nebilllnebiill2433
    @nebilllnebiill2433 2 роки тому +2

    What about finishing?

  • @alemhurst3350
    @alemhurst3350 2 роки тому

    ዶላር እንደወረደ አልሰሙም ነዉ?

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg Рік тому

    ለክበ800የሚገኝአስመስለሕ7ሚሊዮንስታወራአርእስትሕአልተገናኘም ድሐንአካታችየሌላችሁለምንድነው

  • @malik7120
    @malik7120 2 роки тому +1

    When would it be finished

  • @hannahhannahhannahhannah45
    @hannahhannahhannahhannah45 Рік тому

    ስልቁጥር በምን እንድዉል?

  • @abrehamjego4877
    @abrehamjego4877 2 роки тому

    ጽሁፍ ለላ ንግግር ለላ ይኼ ምን ይባላል?

  • @asnaketkl4943
    @asnaketkl4943 2 роки тому +5

    ተገርማለህ ቅድመ ክፍያውን 800ሽህ ቤት ብለህ ትሸውደኝልህ?

  • @michaelhailu2742
    @michaelhailu2742 Рік тому

    Something is missing,connecting the morage with the bank,not only for reach ppl but for middle income ppl too

  • @endrishusain2769
    @endrishusain2769 2 роки тому +1

    የትነው ማብራሪያ ያስፈልጋል

  • @sofiayasib2441
    @sofiayasib2441 Рік тому

    Thank you

  • @geliladejene3739
    @geliladejene3739 2 роки тому

    You should be able come up with the information the due when the construction completed. If they take forever and drop the price it doesn't make sense. I haven no doubt these real-estate company won't keep their word.

  • @በፍቅርሰውገዳይ-ጸ8ቸ
    @በፍቅርሰውገዳይ-ጸ8ቸ 2 роки тому +5

    ለምን በአንድ ሚሌየን ብለህ እርስ ፅፋለህ አቀራረብህ እኮ ጥሩ ነዉ አስተማሪም ጠቃሚም ነዉ እይታ የሌለው እርእሱና ዉስጡ አድ አደለም ኤጭ

    • @thinkpositive5707
      @thinkpositive5707 2 роки тому

      የፃፈው አንድ ሚሊየን ቅድመ ክፍያ ነው ያለው

    • @meklitmaki6232
      @meklitmaki6232 2 роки тому +1

      እንዴት ይታይለት በምን ይሸቅል ታድያ ግን ተሸውጄ ነበር ፅሁፉን አይቼ ሲከፈት የሚያወራው የተለያየ ሲሆንብኝ ተመልሼ ወጣሁና ሳይ እራሱ ነው ወይ ማወዛገብ ሆ

    • @endrismohammed1214
      @endrismohammed1214 2 роки тому

      አይ ዩቱበር አሳበዳቸውኮ

  • @mahubayasuf9426
    @mahubayasuf9426 Рік тому +1

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ

  • @yesewzeri1377
    @yesewzeri1377 2 роки тому

    አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥራቸውን ቴክስት አድርግልኝ ????

  • @uhrf3426
    @uhrf3426 7 місяців тому

    የት ነው

  • @nebadani
    @nebadani 2 роки тому

    When is the due date for the construction of the appointments

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 роки тому +2

    The article and the content about the price was not correct

  • @Gojomediaa
    @Gojomediaa 2 роки тому +1

    ባህርዳር ለሚኖሩ ሰዎች አዲስ ነገር የለም?

  • @ayditube1337
    @ayditube1337 2 роки тому +2

    ያለቀ ቤት የለም?

  • @amantikumera3496
    @amantikumera3496 Рік тому

    Where's the place????

  • @metadeltube7525
    @metadeltube7525 2 роки тому +1

    When do you think is the delivery time?

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 2 роки тому

    Mitay out eqawochu yechemirali????

  • @tirsitbrhanu7912
    @tirsitbrhanu7912 Рік тому

    Where is exactly site area????

  • @hewandistler756
    @hewandistler756 2 роки тому +1

    ቦታው የት ነው በባንክስ አይቻልም

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 2 роки тому

    እንዲህ እንደ ምታሳየው ተሰርቶ አልቆ ነው?

  • @tigstkebede6960
    @tigstkebede6960 Рік тому

    ወንድሜ ቁጥርክን ከየት ላግኘው በናትህ ላክልኝ

    • @asfaw1940
      @asfaw1940 8 місяців тому

      Kuterhen lakelenge bakeh

  • @tilahunmolla1697
    @tilahunmolla1697 2 роки тому

    ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ነው የምታወራው

  • @sara-uj1fj
    @sara-uj1fj Рік тому

    እንዴት ላግኝህ ወንድም

  • @menberetesfaye8485
    @menberetesfaye8485 2 роки тому

    Mendenew yemetawetaw,????

  • @የደሠታምንጭየቱበረ

    ደሴ ፈልግልኘ ወድማ ጠመሠግነለሁ

  • @shimeliswordofa7673
    @shimeliswordofa7673 2 роки тому +1

    ለመካካከለኛ ገቢ እንኳን የሚሆን አይደለም፤ ለዲያስፖራ ከሆነ እንጅ
    ለመረጃዉ ገሎቶሚ ጄኔ

  • @mohammedseid2897
    @mohammedseid2897 2 роки тому

    Hey bro this payment by dollar or cash ?

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Рік тому

    ጌታ ሆይ እኮ እኛ እኮ ነን ምንከፍለው ሌላውም በነፃ ይሰጡን ይመስል

  • @ameeshetu6972
    @ameeshetu6972 Рік тому

    Emergency exit?

  • @Noah_playsroblox
    @Noah_playsroblox 2 роки тому

    ከቻልክ አነጋግረኝ ? ማወቅ የፈለኲት በምይህል ግዜ ገንቡቱ ይሰረክባል

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube 2 роки тому +6

    ኦኦህ ከፍ ምነው ከአማሪካን ዲያስፖራ ዊጭ አላወራም አልክ😉😀😀🤗

  • @frehunfrehun9504
    @frehunfrehun9504 2 роки тому

    ስልክ ቁጥር

  • @kumadesalegn3396
    @kumadesalegn3396 Рік тому

    ገለን ወይም ዱከም የምገኝ ቤት

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 2 роки тому

    ምንአለበት በት 1 000 000 ብር 600 000 ሺብር የምንሰራበትን ብታማክረን እንደድሮሕ

  • @ymeralcd4850
    @ymeralcd4850 2 роки тому

    ቦታው የት ነው

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 роки тому

    የት ነው ይሄ ቤት የሚገኘው??

  • @rawdashifa1513
    @rawdashifa1513 2 роки тому +4

    የምትገርምነህ ቅናሽ አልከው
    ምኑ ጋር ነው ቀናሽ ሆ

  • @kasabidika4851
    @kasabidika4851 2 роки тому

    ክፍያው ስንት %ቱ ነው?

  • @የደሠታምንጭየቱበረ

    የትነው 8000ሺብረ

  • @MyMusic-os7hw
    @MyMusic-os7hw Рік тому

    Real stat's name ???

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 2 роки тому +1

    ቅድመ ክፍያ ክፍያ የከፈለሁሉን በስንት ግዜ ይረከባል

  • @melikmelak2596
    @melikmelak2596 2 роки тому +1

    ምን ሪል እስቴት ነው ይቅርታ

  • @habtamwodaj4857
    @habtamwodaj4857 2 роки тому

    የት ቦታ ነዉ

  • @sarajackson818
    @sarajackson818 2 роки тому

    ሞንድነዉ የሞትለዉ በጣሞ ይቅርታ ወንድሜ እስማር ት በሆነ መንገድ ሞኑ ነዉ ርኻሽ?

  • @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
    @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ 2 роки тому

    ከስድስ ወር በፊት በ አምስት ሚሊዬን ነው የተነጋገረይዉ አንደኛዉን ዙር ከፍላ አሁን ደሞ ሁለተኛዉን ልከፍል ነው

    • @gebreherego6746
      @gebreherego6746 2 роки тому

      What is the name of the real estate ? Please if you know let us know .

  • @salomll1003
    @salomll1003 Рік тому

    እሺ

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 роки тому

    ሠላም ከፍታ ዪቶብ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም እናመሰግናለን

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 2 роки тому

    Good to be true

  • @lambadina3089
    @lambadina3089 Рік тому

    ጀዝባ 7 mil yalew ezih mn yiseral ፈሳም

  • @behailuderjachew6277
    @behailuderjachew6277 Рік тому

    min yakel amet yifejal

  • @eumaemir7145
    @eumaemir7145 2 роки тому

    በሰት አመት ነው የሜልቀው እዳው

  • @abatemaneyazewal7109
    @abatemaneyazewal7109 2 роки тому

    ስንት ከፈለህ በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ

  • @kiyabekele8390
    @kiyabekele8390 2 роки тому

    ዋው

  • @eumaemir7145
    @eumaemir7145 2 роки тому

    ወለድባይኖረው ጡሩነው

  • @heneyguide1
    @heneyguide1 2 роки тому

    Bet new weyes Appartament?

  • @asfaw1940
    @asfaw1940 8 місяців тому

    Yerelestatun selk lakelenge brooo

  • @sadaawol691
    @sadaawol691 2 роки тому +8

    ቀልደኛነህ ሰው እዳቅሙነው አባቴ ሆሆሆሆ